እዉነተኛ ህይወቴ መማሪያ ይሆን ዘንድ…በ12ዓመቴ ሀገሬ ብገባ የሰማሁት ጉድ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • #diasporalife #lifeinamerica #familysupport
    በዚህ ቪዲዮ መማሪያ ይሆናችሁ ዘንድ አንድ ታሪክ አካፍላችኋለሁ።

Komentáře • 59

  • @user-vn1vs8xz3s
    @user-vn1vs8xz3s Před 2 měsíci +3

    በጣም የሚያሳዝን እና አስተማሪ ትምህርት ነው ልብ ላለው , ግን በጣም የሚያሳዝነው ነገር በገንዘባችን ጠላት መግዛታችን ነው

  • @habte8281
    @habte8281 Před měsícem +4

    ማንን ነው የምረዳው የምረዳው ምን ያክል ነው የሚለውን ቀደመን መወሰን ያለብን እኛ ነን። ከወስንለት በላይ ስንጠየቅ ከዚህ አረዳህም ማለት እለብን። ይሉኝታ በፍፁም አያስፈልግም

    • @serawitgeteye2305
      @serawitgeteye2305 Před měsícem

      @@habte8281 ያልሽው ልክ ነው ሳንወስን የምናደርገው ነገር ልክ አይደለም ግን ወስነንም እንኳን ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ደግሞ ያው ክፋት ነገር ነው የሚያስቡት እኛ እዚህ ያለነው እንደፈለግን እንደ ሃብታም የምንኖረው ስለሚመስላቸው እና ከዚህ ወደ ኢትዮጵያ የሚሄዱት ሃብታም ያልተጀገሩ እያስመስሉ በየ ሆቴል እየተዘናኑ ስለሚያዩ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ደግሞ የተላከላቸው ብር ብዛት ሲያዩ እዚህም ከዛ በላይ አለን በለው ስለሚያስቡ ነው :: ለዚህ ነው ባለ ታሪኳ የጎዳችው ::

  • @serawitgeteye2305
    @serawitgeteye2305 Před 2 měsíci +2

    በጣም ያዛዝናል ይሄን ያህል ረድታ ውለታዋ ከመክፈል ይልቅ እንደዚህ ማድረጋቸው በጣም ያዛዝናል :: እውነተኛ ቤተሰብ ወንድሙ እህቱ የሚወድ እንደዚህ አያደርግም ለእኔ ብላ ሳትወልድ ሳታገባ ደክማ እዚህ አድርሳኛለች ብለው መልካም ነገር ማድረግ ሲገባቸው እንደዚህ ማድረግ በጣም ያዛዝናል :: እንደዚህ አይነት ታሪክ ተስፋ ያስቆርጣል ማለቴ ኢትዮጵያ ሄጄ ልያቸው ከማለት ይልቅ ባልሄድ ይሻላል የሚያስብለው ምክንያት እነሱ የሚጠብቁ ብር እንጂ እኛን አይደለም ::

  • @embayealemayehu3336
    @embayealemayehu3336 Před 3 měsíci +10

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ዮርዲ።ጥሩ ምክር ነው ውጭ ያለው ሰው መጀመሪያ እራሱ ጥሩ ሁኔታ ላይ ከሆነ በሃላ ነው ቤተሰብ መርዳት ያለበት እና የባለታሪኳ ነገር መጀመሪያ የራሷ ቤተሰብ መመስረት ነበረባት ውጭ አገር ሰውን ይሸውዳል በተለይ ለሴቶች ነገ ዛሬ ሲባል ቀኑ ይሄዳል።ትልቅ ትልቅ ትምህርት ነው ዮርዲ በርችልን ሰሊሙን ይብዛል ከመላው ቤተሰቦችሽ።

  • @winawina4119
    @winawina4119 Před měsícem +1

    ጋደኛዬ ናት ካልሽ ምከሪያት ይህንን ታሪክ አጫውቻት ከተጎዳች በሃላ ብታዝኚ ላት ጥቅም የለውም እሷም በጣም ታዝንብሻለች

  • @gabelavebast
    @gabelavebast Před 3 měsíci +5

    ወይ እግዛቤር እንደው ምን ይሻላል የአበሻ ቤተሰብ በጣም ከባድ ነው አይዞሽ እህቴ ምን ይባላል ልቦና ይስጣቸው

  • @endalkgate1100
    @endalkgate1100 Před 2 měsíci +2

    አስቸጋሪ ነው ፈጣሪ ብቻ አይክዳኝ ማለት ነው።

  • @Summer-wr3lf
    @Summer-wr3lf Před 3 měsíci +3

    ልብ ያለው ልብ ይበል ይህ ነገር የብዙ እህቶቻችን ታሪክ ነው በጣም እናመሰግናለን Bose of us❤❤❤

  • @user-ut6jr1mk1c
    @user-ut6jr1mk1c Před 3 měsíci +3

    ታሪኩ በጣም ልብ ይስብራል አይዞሽ እህትዋ ላንች ትምህርት ነው ለራስሽ ማስብ እድትጀመሪ ይርዳሻል 😢😢❤አይዞሽ እማ እህትዋ ዬርዲ ቀጣይ የእኔ ታርክ እንግርሽለው የእኔ ቀን መልካም ሴት ዘመንሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ እህትዋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawamedia655
    @hawamedia655 Před 3 měsíci +4

    አረብ ሀገር የሚኖሩ ብቻ ይመስለኝ ነበር ለቤተሰብ ብቻ የሚኖር ትእግስቱን ይስጥሽ ቤተሰብ ያላዘነ ማን ሊያዝን ነው ያሳዝናል።

  • @user-ln9rn7de2i
    @user-ln9rn7de2i Před 3 měsíci +5

    እኔ ከሁሉም እህቶቼ ወንድሜ ጋር ተጣልቸ ነው የምኖረው።
    እድሜ ልኬን ረድቻቸው ዛሬ ሁሉም ጠላቶቼ ናቸው።ያሳዝናል😢😢😢

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus Před 3 měsíci +7

      የምትኖሪው አውሮፓ አሜሪካ ወይም እረብ ህገር ከሆንሽ ያለሽው ከቤተሰብ ጋር መጣላት ግድ ነው የማይሞሉ ቀዳዳ በርሜል ናቸው ጭራሽ እኛ የምንበላ የምንጠጣ የራሳችን ህይወት ያለን አይመስላቸውም ልቦና ይስጣቸው! አንቺ ግን በርቺ ማንንም የማይጥል ፈጣሪ በላይ በሰማይ አለ::

    • @balechewlameboro552
      @balechewlameboro552 Před 3 měsíci

      Batami yasazenali batasabe turu nagare ayasebemi selaze esoha yatasasatachew agibeta ksesu gare hona bamamakakare yarasoneme Ena ya batasabe hiyote mara ade tichel nabara gine nagaruni gine alifohali selaze ahuni hulunime Tita tedare yeza yarasoni hiyote betinore batami yexaqemali

    • @balechewlameboro552
      @balechewlameboro552 Před 3 měsíci

      Ehita anichemi betone echeni balatarekoni betagananeni turu nabara ehita

    • @tsehayarega848
      @tsehayarega848 Před 3 měsíci

      Enam. Yana yegrmal. Legocham.

  • @yabsramillion8457
    @yabsramillion8457 Před 3 měsíci +5

    በጣም ያሳዝናል በርቺ በያት ዮርዲዬ

  • @nanimeba9802
    @nanimeba9802 Před 3 měsíci +3

    አዪ የሷማ ጥሩ ነዉ የኛ አጎት የኔን እና የህቴን አንድ ላይ የ አስር አመት የሰራንበትን ካደን ከመካዱም ሊያናግረን ሊያየን አይፈልግም እኛም አሁን ድረስ ስደት ላይ ነን አልሳካ ብሎን ከ ገንዘቡም በተጨማሪ ቦታ ገዛሁላችሁ ብሎ የ ሁለት ቦታ ካርታ ከናቱ ቤት ማለትም ከአያታችን ቤት አታሎ ወሰደ

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 Před měsícem +3

    እርዱ ገንዘብ ላኩ ለአመታት አንድ ቀን ብታጎሉ ውይ ድሮሰ እሱ ሠው ነው እንዴ ነው የምትባሉት።

  • @user-sv7lz6ug2q
    @user-sv7lz6ug2q Před 2 měsíci +2

    አማርኛሽና የምታስረጂበት መንገድ ልዩ ነው

  • @SelamDemsa-gh3zz
    @SelamDemsa-gh3zz Před 3 měsíci +2

    ያንቺ ምክር ቪዲዬ ለብዙ ሰዉ ትምህርት ነዉ ጎበዝ በዚሁ ቀጥይ ለማጣጥሉት ቦታ አትስጫቸዉ እንወድሻለን በርችልን!❤❤❤🥰🥰🥰

  • @mesfinteshome1842
    @mesfinteshome1842 Před 3 měsíci +3

    Every day, I enjoy listening to your videos because they are true. God bless you and keep teaching us!

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 Před 3 měsíci +4

    Egzeabhar..hoyi...egna...eyeteskayen...
    Ethiopia..minim...ayimesachewm

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 Před 3 měsíci +4

    ወይ ጉድ ቤተሰብ እንዲህ ሲሆን ያሳዝናል

    • @abentekelly9387
      @abentekelly9387 Před 3 měsíci

      ቤተሰብ ባይብስ ነው ፣፣ የእኔ ታራክ ከዝህ ይብሳል ፣፣ እግዝብሂር ግን ከማንም በላይ የግሊ እስኪመስለኝ ድረስ አልተወነኝም

    • @tigistdagne9716
      @tigistdagne9716 Před 3 měsíci

      @@abentekelly9387 አይዞኝ ዋናው ነገር ደግሞ ወደ እግዚ/ር መጣበቅሽ(ህ) ነው ም/ቱም እርሱ ማንንም አይጥልም

  • @user-fp7wn4nt2x
    @user-fp7wn4nt2x Před 3 měsíci +3

    Thanks Yoyo's.

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 Před 3 měsíci +2

    Surprisingly my family is to the reverse I have too many close family in US and Canada even stay more than 10 years, However they didn't do what this lady doing..I didn't even expect them. Thanks to them they makes me more strong and managed everything by myself.

    • @serawitgeteye2305
      @serawitgeteye2305 Před 2 měsíci

      That's because your family live in USA and canada so they have the money they need. If they were in Ethiopia they'll have done to you the same way they did to her.

  • @user-pk6hz9ve2j
    @user-pk6hz9ve2j Před 3 měsíci +2

    Thank you yordi

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 Před 3 měsíci +2

    Benatish nigeriyachew America betam kebad endehone asibiw.

  • @user-ru7sf9jj8p
    @user-ru7sf9jj8p Před 3 měsíci +2

    ምርጥ

  • @elizabethtefera3126
    @elizabethtefera3126 Před měsícem +1

    ሁለት ስራ በ minimum wage እየሰራች እንዴት ይህን ሁሉ ለቤተሰቡ ማድረግ ቻለች?

  • @elsabethgebrecristos194

    ምንም ብታደርጊ ምስጋናና መለወጥ የለባቸውም

  • @afrocinema50
    @afrocinema50 Před měsícem +1

    Betam yasaznal 😢

  • @liyamotton2066
    @liyamotton2066 Před 3 měsíci +1

    እስቲ ስለ ሲቲዚን ጥያቄወች አውጪና ከነ መልሱ አቅሪብልን የኛ ምርጥ

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 Před měsícem +1

    I read once beautiful poem or fact about giving
    1st time you give it becomes appreciation
    Give 2nd time becomes anticipation
    Give 3rd time becomes
    Expectations
    Give 4th time it becomes
    Entitlement
    Give 5th time you created dependency.
    STOP GIVING BECAUSE ONCE YOU STOP YOU BECOME AN ENEMY

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Před 3 měsíci +1

    You are sweetie❗️
    ♥️💘♥️

  • @medhanitkotu8473
    @medhanitkotu8473 Před 3 měsíci +1

    ዮርዲዬ የፕሮግራምሽ ተከታይነኝ ፈቃደኛ ከሆንሽ ስልክሽን ብትልኪልኝ

  • @nikodimosbekele
    @nikodimosbekele Před 3 měsíci +1

    Thanks yoyo🙏

  • @Rick_the_D
    @Rick_the_D Před 3 měsíci +2

    1St commenter 🎉🎉

  • @yamariyamasfaw8579
    @yamariyamasfaw8579 Před měsícem +1

    Agbna legochiin ergei atlki btishini asmalshi larasishi nuri

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 Před 3 měsíci

    MN TADRG BALETDAR NAT YBALAL GUSATU YEBEZABAT ALEMAGBATUWA NE W

  • @Semera-od3pg
    @Semera-od3pg Před 3 měsíci +1

    ኧረ እኔማ ኣቺን መከተል ላቆም ነዉ ብዙ ጌዜ ተስፋ ስልቆርጥ በጣም ላዋራሽ ፈልጌ ነዉ የዋሳፕ ወይም የቴሌ ግራም መገኛሽን ስጪኝ እያልኩ ጠየኩሽ እንቢ ኣልሽ

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  Před 3 měsíci

      Huletunem altekemem leza new Instagram becha new yemetekemew kalesh eza lay awerign instagram/official_yordanosb

  • @liyuworktade7184
    @liyuworktade7184 Před 3 měsíci

    How can I certify my professional in the USA please make a video on that

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 Před 3 měsíci

    YESUWAM BEZA TASTEMR G B DGSU MN YEMLUT NEW ? LEGUR A NEW ? DKAMUN EKO ENESU AYAKUTM !

  • @SelamDemsa-gh3zz
    @SelamDemsa-gh3zz Před 3 měsíci +1

    እባክሽን መልሽልኝ ከመረጃ እሩቅ ነኝ ሲትዝን ሳይሆን ነዉ የተጋባንዉ ልጄንም ኢትዮጵያ ነዉ የወለድኳት ግን ልጄ በአባታ አገኘች እኔ በልጄ አላገኝም በሶስት አመት አላገኝም ?

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  Před 3 měsíci

      Yehen neger balefew eko melesheleshalehu kaltesasatku anchi 5amet lihonesh yegebal beyesh neber citizen sayehone selehone yagebashew lejesh abatewa selehonech new yagenechew

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  Před 3 měsíci

      Gen eski google adregi endeye statu hegu keteleyaye

    • @hiwothaile7809
      @hiwothaile7809 Před 3 měsíci +1

      You can applied after 4 year.

    • @SelamDemsa-gh3zz
      @SelamDemsa-gh3zz Před 3 měsíci +1

      በጣም ነዉ የማመሰግንሽ ፈጣሪ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ 🙏🙏🙏🙏🥰❤

  • @user-ej8ey9rf7i
    @user-ej8ey9rf7i Před 3 měsíci

    Wegegnoch nachu,,,,,,,,,,,,,,

  • @helinadamtew3770
    @helinadamtew3770 Před 3 měsíci +2

    Thanks to this blog video, my past comment i told you Ethiopians living in abroad their life consider like a melting candle sacrifice thier own life to families in Ethiopia. Sorry about Ethiopia Lady her bad brother did wrong his own good sister sacrifice her life for them. Please my brother return her house as soon as possible if you watch this video with apologies. The begging of all wisdoms is fear God. Her cry and sadness already watch by God.My brother you will not return her house, no doubt God punish you any time or any where. No one scapes from the judgment of God. My brother after God punishment you will realize your sadness and bitterness much worse than your sister sadness. Before too late , return your sister house. No fool of God a man reap exactly what he plant. Period !

  • @solianakonjo
    @solianakonjo Před 2 měsíci

    እንከፎ ቤተሰብሺን ከማኖር ለራስሽን አትኖሪም ሞኝ

  • @mussiezereay6188
    @mussiezereay6188 Před 3 měsíci +1

    እቺ ጅል ናት