እየሱስ አምላክ ነው ወይስ ሰው? ኡስታዝ ወሒድ ዑመር ምርጥ ውይይት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 01. 2024

Komentáře • 31

  • @medinaoumer3537
    @medinaoumer3537 Před měsícem +7

    ሱበሀን አላህ ክርስቲያን ወገኖቻችን በጣም ታሳዝናላችሁ አላህ ሂዲያ ይስጣችሁ😭😭

  • @The-lj7yh
    @The-lj7yh Před 17 dny +1

    ሱብሀነሏሂ አማዩሽሪኩه እንደው ስራችሁን አሏህ ይቀበላችሁ

  • @user-id9ow5rc8i
    @user-id9ow5rc8i Před měsícem +2

    ሱበን አላህ አላህ ይምራችው

  • @Ahm-zd9sx
    @Ahm-zd9sx Před měsícem +2

    ወኢድአላህይጠብቅህ ግራአጋባሀቸውእይይይይይይውይኔበሀይመኖታቸውመሸማቀቅ

  • @user-xl8lw9kv7b
    @user-xl8lw9kv7b Před 5 měsíci +4

    እኛሙስሊሞች የሰላም ሰዎችነን ስላምታችን ሰላም በናተ ላይ ይሁን መላሹደግሞ. በናተም ላይ ሰላምይሁን እደነትናሀይ ሀይ እንባባልም እደነትናም እሽባክህ እደትነህ እያልን በፉገራ አንዠምርም እምንመኘው ዳሩ ሰላም ከጌታችን ስም አንዱ አሰላነው ብቻ በጥቅስ አያልቅም እዳጠቃላይ የሰላም ሰዎችነን ስል ለጉራ አደለም ስላሁቸነው

  • @user-if1dr9yk3n
    @user-if1dr9yk3n Před měsícem +2

    Ere ene Gen everyday I took my sehada when I joined this groups I embrace to Islam ☪️ 4 years ago allahamdulilah keep doing Ustaz wahid Allah yechemereleh more of more

  • @user-hf9xz8pb1m
    @user-hf9xz8pb1m Před měsícem +3

    አረ ጉድ ያሰማናል አላህ ከእንደዚህ አስተሳሰብ የጠራ ነው ሱባሀን አላህ

  • @TOYBAMOHAMMED-lh5yh
    @TOYBAMOHAMMED-lh5yh Před měsícem +2

    😮😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂ወላሂ ደብሮኝነበረ በጣምነዉ ያሳቀኝ ወጥመድ ለማስገባትነዉ አላለም ሚስኪን ሳያቀዉ ወጥመድ ከገባ ቆይቷልኮ አላወቀዉምግን😢ሱበሀንአሏህ አላህ ይህደዉም 🎉ነገ ጁመአ ጦም ይጀመራል እንበራታ

    • @chucgh6651
      @chucgh6651 Před 17 dny

      እኔ ሁሉ ፈታ አደረገኝ

  • @sartt7576
    @sartt7576 Před 3 měsíci +1

    እናት ያለዉ አምላክ

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 Před měsícem +1

    ሡብሀን አላህ አላህ የህድኩም😁😁

  • @madinamadina4273
    @madinamadina4273 Před 24 dny +1

    ጉድነዉ ዘድሮ

  • @uaerak7827
    @uaerak7827 Před 4 měsíci +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZeynebAli-gb3rq
    @ZeynebAli-gb3rq Před 11 dny +1

    ዮሐንስ መዝሙሩ አምላክሰውሆነ ሰውአምላክሆነ በድንግልማርያምተከናወነ …
    የአብሙሽራየወልድእናቱ የመንፈስቅዱስ ፅርሀ ቤቱ ሰንበትተማሪ ነበርኩ በክብረበአልብዙጊዜይዘመራል

  • @aiderousabdella4338
    @aiderousabdella4338 Před 11 dny +1

    ግራ ገባኝ ሥጋ ነው ወይስ ሰው ወይስ የአምላክ ልጅ ወይስ አምላክ????? አሳታግፍሩላህ።

  • @HayaatiiKiyaa
    @HayaatiiKiyaa Před 5 dny +1

    ልጁ ቀጥታ መመለስ አልፈለገም የምን ስጋዉ ምናምን ይላል ሙሉ ማንነቱን ነዉ የፈጠረዉ

  • @atikaahmed
    @atikaahmed Před 11 dny +1

    የዛሬዉ ልጂ ወጥመድ ላለመግባት ነበር የሚፍጨረጨረዉ ነገር ግን ወጥመድ ከገባ ቆይቶል አላወቀዉም እንድ አንዴ እግዜአብሄር ፈጠረዉ አለ ሌላ ግዜ ደግሞ ራሱን ራሱ ፈጠረ አለ 😂😂😂😂አዉቆ ነዉ እኮ የሚዘለዉ እንሚያዝ ስለገባዉ

  • @madinamadina4273
    @madinamadina4273 Před 2 měsíci +1

    ጉድ እጉ እኮኮነዉ

  • @madinamadina4273
    @madinamadina4273 Před 2 měsíci +1

    ስለዝህ አምላክ አልሞተላችሁም ማለትነዉ

  • @FadelaeOazmo
    @FadelaeOazmo Před měsícem +1

    😅😅😅😅

  • @FjjJj-wc2ox
    @FjjJj-wc2ox Před 20 dny +1

    SBHN,ALLH.,Lysak.mtln.sye😢😢😢😢😢😢..kfrex..allh..ytfxx

  • @RahmaAbdula-rg6vy
    @RahmaAbdula-rg6vy Před 29 dny +1

    ስለ እየሱስ ሲነሣ ምን ያዘፈዝፈዋል😂

  • @user-fu1db4fs9f
    @user-fu1db4fs9f Před 2 měsíci +3

    ኢየሱስ ትምህርት ከቁርኣን ተማሩ ሌሎች የውሸት መረጀ ጋር ይከረከራሉ።

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 Před 3 dny +1

    ያኢላሂሂሂሂ ምኑ ከምኑ ነው ውሰብሰብ ያለ ያኢላሂ ከዚህ ሁሉ ግልፅ የሆነውን እሰልምናን ቢከተሉሰ ያው መቸም አላህ ካልመረጠ አይቻልምንጂ

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před měsícem +1

    😂😅ዉሀ ቢወቅጡት እቦጭ ናቸው ክርስታኖች አላህ ሂድያ ይስጣቸው