ውድ መኪና ገጨሁ🤯🇪🇹🇺🇸ቀውጢ prank 😜

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • I hit expensive car,📣 prank went too far🤕wife pranks husband Ethiopia family🤣 karu B fam pranking the fam(viewers)#ethiopian diaspora #relationshipgoals #love #ebs #kids #donkeytube

Komentáře • 125

  • @hannawoldu1057
    @hannawoldu1057 Před rokem +31

    መታደል ነው በእውነት እንደዚህ አይነት የሀበሻ ባል ማግኝት ❤❤❤

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 Před rokem +25

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ👌🏾💗
    ነገርግን እንደዚህ አይነት ፕራንክ ደስአይልም!
    ይቅርታ ይሄ የኔ አመለካከት ነው!
    እግዚአብሔር በያለንበት ከክፉ ነገር ይጠብቀን🙏🏾

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před rokem +13

    ውይ ያበሳጫል የኔ እህት ሁሉም ነገር ከአደጋ ጋር አታሟርቺ

  • @emitube-5760
    @emitube-5760 Před rokem +11

    በጣም ነው የምወዳችሁ ፍቅራችሁ ልክ እንደ አዲስ ፍቅረኛሞች ናችሁ ስታስቀኑ ባልሽ ደሞ የተባረከ ነው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @menayelma2439
    @menayelma2439 Před rokem +8

    ውዶቼ እንደዚህ አይነት ነገር ባትሰሩ ጥሩ ነው ድንጋጤ እራሱ መጥፎ ነው በተረፈ እወዳችዋለው

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 Před rokem +6

    በጌታ በጌታ በድንጋጤ እርሱስ ሲመጣ ቢጋጭስ እረ በስማም

  • @firaolmulugetaa1922
    @firaolmulugetaa1922 Před rokem +11

    ኪያ prank አያርፍም ይቅርብሽ prank ሚባል ቀልድ😂😂😂😂😂😂እንዳይፈታሽ😂❤

  • @mimiakiya1992
    @mimiakiya1992 Před rokem +13

    Please don’t do this kind of prank to your husband if something happened on his way you will regret all your life !!! Beautiful family 🥰

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 Před rokem +7

    እንደዚህ አይነት ፍራንክ ደስ አይል ፡በድንጋጤ መጥፎ ነገር ቢያጋጥመውስ ፡በጣም ተሳስተሻል ፡፡ይቅርብሽ ፡

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @rozaasrat9673
    @rozaasrat9673 Před rokem +7

    የሚስጠላ ቀልድ የደነገጠ ሰው መኪና እንዴት መንዳት ይችላል በዛ ላይ ህጻናት ጭኖ እንዳይለመድሽ ጭካኔ ነው

  • @menberekasaye7349
    @menberekasaye7349 Před rokem +5

    ልጆች እያሉ ግን እንደዚህ የሚያስደነግጥ ነገር ባትሰሩ ጥሩ ነው መጥፎ ነገር ቢፈጠርስ? እኔ ግን ደስ አላለኝም ይቅርታ

  • @abuyelove7959
    @abuyelove7959 Před rokem +4

    ካሩዬ ቆንጆ CZcams CZcams ነው ትዳርሽ ግን ከምንም በላይ ነው።እዚ ያለው ሰው ባል አይሆንሽም በፍፁም prank አትስሪ በቃ ህይወታቹን ብቻ አሳዩን።prank ሺ ቦታ አይተን ሰልችቶናል እንደናንተ አይነት ፍቅር ነው ያላየነው።እሱን ብቻ አሳዩን በፍፁም እንዳትደግሚው በቃ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před rokem +2

    በጣም ነዉ የምታምሩት ፕራክ አትስሩ በፆሎት በስገደት በርቱ በእምነታች ጠንክሩ የፆሎት ቤት አዘጋጁ ከክፍነገር ፈጣር ይጠብቃችሁ ኑሩልን❤❤❤

  • @azebkebede4509
    @azebkebede4509 Před rokem +6

    እንደዚህ አይነት ፕራንክ ደስአይልም

  • @edenm.6985
    @edenm.6985 Před rokem +5

    😂😂😂Gobez actress nesh ... and soooo BEAUTIFUL !! Love your upbeat personality!! Demo endet aynet bal new yesetesh! God bless your marriage and your children ❤❤❤ Btw... your son 🥰🥰🥰

  • @firaolmulugetaa1922
    @firaolmulugetaa1922 Před rokem +5

    የእኔ ጌታ ሲያሳዝብ😢❤❤😂😂ግፍሽ

  • @hewanawit3571
    @hewanawit3571 Před rokem +6

    የኔ ቆንጆ Karu🌺 your hair routine Vlog ስሪልን !

  • @baniget7068
    @baniget7068 Před rokem +7

    እንድዚህ አታድጊ በናትሽ

  • @hewanawit3571
    @hewanawit3571 Před rokem +7

    የኔ ማሮች ፈጣሪ በፍቅር ያኖራቹ 🌺🌺

  • @user-ch5rp1mu9u
    @user-ch5rp1mu9u Před rokem +5

    ስታምሩ🥰 መች ነው ግን እራሳቹሁን የምታስተዋውቁን 🙄

  • @fikerfiker9931
    @fikerfiker9931 Před rokem +5

    NO NO NO Edeza Atarga Lejochin Yezo Eko New Yemimetaw Esu Erasu Dengetual Ena Adega Bidersibets

  • @leya3286
    @leya3286 Před rokem +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ ምርጥ ቤተስብ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 Před rokem +3

    በስመአም ምን አይነት ትህትና ነው እግዛብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ግን ሌላ ችግር ቢፈጠርበትስ እኔ ይሄ ፕራንክ ሚባል ነግር ግን እኔ አይመቸኝም አቦ!!

  • @Peacefullife0404
    @Peacefullife0404 Před rokem +3

    He is gonna get you next time so badly 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 I am team karuuuuu hahahahahah good girl u got him so good

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 Před rokem +3

    በጥፊ ባለሺ የእውነት አናደሺኛል

  • @winawina4119
    @winawina4119 Před rokem +2

    I respect your beautiful family and very patient and kind husband. I would suggest you don’t do this kind of prank if somethings happened driving fast you’ll regret the rest of your life

  • @artsentertainment6985
    @artsentertainment6985 Před rokem +1

    betam new yemwedachu tebareku ena endalkush amharigna lijochun astemriyachew yhe ye enat sira new konjiye

  • @woldishhk9952
    @woldishhk9952 Před rokem +4

    Karu ye. Not good idea …always family comes first don’t take a risk with all respect ❤

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 Před rokem +5

    ሰው የዘራውን ያጭዳል ተጠቀቁ አጉል ቀልድ

  • @alemzewud1904
    @alemzewud1904 Před rokem +2

    Yene konjo couples youtbersoch eko yweshesht prank new yemiyasayun 💖💖💖

  • @user-bv1gs9vg1t
    @user-bv1gs9vg1t Před 3 měsíci

    Wow dessetelu yemewedachehu family

  • @betisis6107
    @betisis6107 Před rokem +6

    በጣም ነው የምወዳቹ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @LiduYene-qo4jm
    @LiduYene-qo4jm Před rokem +1

    ውይ ስታስቀኑ እግ/ሪ ትዳራችሁን ልጆቻቹሁን ይጠብቅ

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Před rokem

    😅😅😅😅leju new miyasekew sewedachu yewenet kelebachu new metefakerut❤❤❤

  • @amanuelam5648
    @amanuelam5648 Před rokem +5

    ቶሎ ቶሎ እንደዚህ ልቀቁልን

  • @bemnetsisay1876
    @bemnetsisay1876 Před rokem +4

    My new fav couple

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 Před rokem +2

    እንደዚህ ግን እንዳይለመድሽ ቆንጆ, እኔ 1 april እንደዚህ ጎማ ጨስ ብየው ባሌን ልጆቼ ሁሉ እየጮሁ በቃ ደንግጦ ነስር በነስር ሆነ, ከዛ በውሀላ እርም እንደዚህ አይነት prank

  • @fasikaabel1676
    @fasikaabel1676 Před rokem +1

    አቦ ደስ ብሎኝ ነበር የማያቹ ዛሬ ግን

  • @Mychannel-tk5kl
    @Mychannel-tk5kl Před rokem +2

    Yenekonjo pls pls this kind of prank is way to risky specially while you’re driving with kids on board but I love you guys ❤️❤️

  • @HB-kv6xf
    @HB-kv6xf Před rokem +3

    አስተዋይ የትዳር አጋር ይስጠኝ ተብሎ ፈጣሪ የሚለመነው ለዚ ህ ነው:: አንቺም ፅልይ

  • @lilymetachew7526
    @lilymetachew7526 Před rokem +3

    እረ ተዉ ይሄ ይከብዳል ቆንጅዬ

  • @meskeremwagi452
    @meskeremwagi452 Před rokem +2

    በአክሲደንት ቀልድ የለም ፕሊስ

  • @BetySol-ym2zy
    @BetySol-ym2zy Před rokem

    ካሩዬ አስጨነቅሽው እኮ በጣም ነው ያሳዘነኝ

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  Před rokem

      አውቀን ነው ቆንጆ, ፕራንኩ ለተመልካች ነበር😜😍

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před rokem

    እግዚአብሔር ይጠብቃትሁ❤❤ እንድህ አይነት ፕራክ ይቅርብሽ ግፍ ነዉ አታስጨኒቂዉ❤

  • @emancom7292
    @emancom7292 Před rokem +7

    ዋውውውው የሚገርም ባል ነው ያለሽ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @genetchane4007
    @genetchane4007 Před rokem +6

    በጣም ነው የምወዳቸው

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @tsigeredahailemariam9962

    የእውነት ነው ደስ የምትሉት👍 ግን ዛሬ ጥፋት ነው የሰራሽው መቸም ባልሽን በደንብ ታውቂዋለሽ ምን እንደሚወድ ምን እንደሚጠላ!! አንድ ቀን ውሃ እረጭተሽው እንዴት እንደሆነ ታውቅያለሽ!🙃 ዛሬ ደሞ ሁለት ልጅ ጭኖ እየበረረ ሲነዳ ሌላ ነገር ቢከሰትስ ፀፀቱን አትችይውም የኔ ቆንጆ ? ስለዚ እንደዚ አይነቱ ቀልድ ቢቀር ጥሩ ይመስለኝል please please 🙈🙈🙈🙉

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  Před rokem

      read in the description box below, it's you who's pranked konjo

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 Před rokem +3

    እኔ የሚገርመኝ እንዴት ነው የሰው ልብ የደነደነው ግን

  • @baniget7068
    @baniget7068 Před rokem +2

    ግፍ ነው ያረግሽው

  • @ahmedalraeeini2105
    @ahmedalraeeini2105 Před rokem +2

    Seeing your child scared is disturbing Mom! የባል ኩርፊያ እሰኪመሽ ነው ይህን በደንብ ታውቁታላችሁ 😊

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  Před rokem

      His dad was parking next to him, we are pranking our viewers😂🙌🏾

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Před rokem +4

    እዴ ሁለት ልጆቹን መቸም ጭኖ ነው የመጣው ይመስለኛል ደግጦ እራሱ ሲነዳ የሆነነገር ቢያጋጥመውስ የሴጣን ጆሮ አይስማ በማርያም ሁለተኛ እዳትሰሪ እዲያለነገር
    ደሞ አጥፍተሻል ይቅርታ በይው እንዳይደገም 😇🥰

  • @yemariamforever8624
    @yemariamforever8624 Před rokem +2

    እንደዚህ አይነት ስርፕራይዝ ያስጠላል!!!

  • @amansol9690
    @amansol9690 Před rokem +1

    You so beauty Ethiopian I am proud of being Ethiopian even your husband is handsome may god bless you and your families I wish long happy life for you all

  • @genetkassa3193
    @genetkassa3193 Před rokem +4

    No joke with accident

  • @yemisrachsima1623
    @yemisrachsima1623 Před rokem +1

    Karuye tesaketoleshal gen lijoch yezo selemimeta bedenegate mifeterew ayetawekem belela beserilet des yelegnal

  • @yorditube4694
    @yorditube4694 Před rokem +3

    Ewey your son is so cute ela

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @habilenebebe8178
    @habilenebebe8178 Před rokem +2

    ባል ነው ከልቡ መታደል ነው

  • @niyyaniyya6201
    @niyyaniyya6201 Před rokem

    Tamralachu k kifu ngr yitebqachu masha Allah gn ebaksh migodachun ngr atargu.

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 Před rokem +3

    በኢየሱስ ስም እደዚህ አይነት ፕራክ ይቅር ይጪ

  • @Lovetinalove
    @Lovetinalove Před rokem +2

    Have agreat school start Ela 🙏🏾😍🙏🏾. 😩😩😩😩 what aprank never again please, Kae 😍

  • @nardosnany863
    @nardosnany863 Před rokem +2

    Fetari meret bale nawe yeseteshe ewnet tedarachu yebarek 🙏🥰🥰

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  Před rokem

      አሜን አሜን🙌🏾😍🙏🏽ሚስትስ ግን🤣😂

    • @nardosnany863
      @nardosnany863 Před rokem

      @@karubfam2580 😁😁😁zefenu temechetognal fekere akalate ........😁😁🤣🤣🤣

  • @Mamamedia8587
    @Mamamedia8587 Před rokem +1

    በማርያም እኔበጣምነው የምውዳችሁ ግን አትጥፍ እሺ ግን ሁለተኛ እንደዚክ አይነት ፕራክ አታድርጊ እሺ

  • @chalichali4121
    @chalichali4121 Před rokem

    Sin jaaladha waaqa namattii toltuu❤❤😢😅

  • @kalEntertainment
    @kalEntertainment Před rokem

    Hahahahahaha Wayne wendemen karuyeee setamru eko ehetalem

  • @user-my4qu5er9w
    @user-my4qu5er9w Před rokem +2

    መጨረሻላይ የዘፈሽው ዘፈን ተመችቶኛል ቆጂዬ❤🤣

  • @habeshamomkitchen51
    @habeshamomkitchen51 Před rokem +1

    Hey beautiful family!!this prank is not acceptable sorry

  • @kefagnabeqa2348
    @kefagnabeqa2348 Před 2 měsíci +1

    አይ አበሻ ይህንን ፕራንክ የሚባል ነገር ለም አትተውም? ጊዜው አልፎበታል እኮ። ሰውን ሻክ ውስጥ አስገብታችሁ በሁዋላ ፕራንክ ነው ማለት በድንጋጤ already የሆነውን መመለስ አይቻልም። በተለይ አደጋ ደረሰብኝ ብሎ ፕራንክ አለ እንዴ? ባልሽ ደንግጦ አንድ ነገር ቢሆንስ ? ፕራንክ ይብቃችሁ!!

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 Před rokem +1

    እመቤቴን ትግስቱን አደንቅለታለሁ !!

  • @hoyboys974
    @hoyboys974 Před rokem +1

    Des yemtlu betsb 🥰🥰

  • @aeeazz7261
    @aeeazz7261 Před rokem

    Omg yiwbit tig enatbat nw yalw🥰

  • @bamonure2095
    @bamonure2095 Před rokem +3

    ሰላም ሰዎች

  • @haniwes360
    @haniwes360 Před rokem

    er addis video sirulin, you guys are missed!

  • @GUALERI777
    @GUALERI777 Před rokem

    Zare ageneshiw gobez😂😂😂😂

  • @Lily-yg4dl
    @Lily-yg4dl Před rokem

    So sweet. Edig yibelulachihu.

  • @milan8639
    @milan8639 Před rokem +4

    Wow this is my dream family ❤❤❤

  • @nathnaelsebil3083
    @nathnaelsebil3083 Před rokem

    hahahaha yet abah

  • @eskedardereje2465
    @eskedardereje2465 Před rokem +5

    I don’t like this kind of prank. My God.

  • @Zebnay
    @Zebnay Před rokem

    sitamru egizyabeh yitbkchu😘😘😘😘😘😘😘

  • @kalkidankat6222
    @kalkidankat6222 Před rokem

    ትክክለኛ ፕራንክ ነው wow

  • @abigiyasolomon350
    @abigiyasolomon350 Před rokem +2

    Good evening ❤️❤️❤️

  • @azebweldearegay339
    @azebweldearegay339 Před rokem +6

    የኔ፡እህት ፕራንክ፡ ፡ ለእበሻ፡ ፕራንክ ፡ አለርጅክ ነው ፡ ከባህላችን፡ ጋር እይሄድም፡ በእጠቃላ ይ ፕራንክ፡ ጥሩ እይደለም፡ ይህውልሽ ፕራንክ ለመስራት ስትፈልጊ፡ እንችም፡ እሱም፡ ተመካክራችሁ፡ እንደቲያትር መስራትና፡ ማስመሰል፡ እንጅ እውነተኛ፡ ፕራንክ፡ ቤት፡ ያፈርሳል፡ ፡ ወይፕራንክ፡ የተደረገው፡ ሰው፡ በንዴት፡ ጉዳት፡ ሊያደርስ፡ ውይም ያልተፈለገ ንግግር፡ ሊናገርና ሊያዋርድሽ ይችላልና ተጠንቀቂ ፡ ለልጆቹም ጭንቅላት ተጠንቀቁላቸው፡ ችግር ካለ መኝታቤት ገብታችሁ ብር ዘግታችሁ ተነጋገሩና ችግራችሁን ፍቱ፡ ልጆቹ እንዳይሰሙ።ወንድሜ፡ ሚስትህ የጨዋታው፡ ሲስተም፡ ስላልገባት ነው ፡ ይቅርታ እድርግላት፡ ትልቁ፡ ልጅ ስትናደድ፡ ስለደነገጠ አባብለውና፡ እሱንም ሚስትህንም እቀፋቸው፡ በእግዚአብሔር እርግጥ፡ ተናደሀል፡ ለልጅህ አእምሮ፡ ስትል፡ ነገሩን ሁሉ እረጋጋ ሁላችንም፡ ስተት፡ እንሰራለን ምንም እይደለምእሽ!

  • @lol-rg3gy
    @lol-rg3gy Před rokem

    It doesn’t look real because he didn’t ask for your ID you have your ID with you or do you two different ID’s?

  • @ellinenega7634
    @ellinenega7634 Před rokem

    Wow this is not good prank i😅am so sorry because why like this prank oh my??????????????😂😂😂

  • @AbcAbc-ed8pr
    @AbcAbc-ed8pr Před rokem

    ዋናዉ መሰካቱነዉ ይካዉ

  • @morielim9149
    @morielim9149 Před 2 měsíci

    😂😂😂😂

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 Před rokem +3

    ምትወጂውን ሰው እንዲህ አይነት ፕራንክ ያውም ልጆች ይዞ የእውነት ከባድ ነው እንደ እህት ምመክርሽ እንዳይደገምሽ ነው!!

  • @hermaleasamenew5317
    @hermaleasamenew5317 Před rokem

    Ena denegemkugn lachi

  • @jeerrryu
    @jeerrryu Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @nardihabt9235
    @nardihabt9235 Před rokem +1

    This is not nice at all, next time when you have accidents for real he won’t trust you!

  • @mahlettessema2467
    @mahlettessema2467 Před rokem +1

    Please don’t do this again

  • @heral_dodi8450
    @heral_dodi8450 Před rokem

    እውይይይይይ

  • @tueamfereje2029
    @tueamfereje2029 Před rokem +4

    ምቊራት ቤተስብ
    ያበደ ብራንክ ነው
    በቃ ኣባወራው ላሽ ብራንክ ተደርገሃል
    ልክ እንዳንተ እኛም ስንስማው😳😘 ደንግጠናል 😘😳የመንግስት ኮሚኒኬሽን ያወጣው መረጃ ነው 😳🕊👍ትግ_>>>>ትስ😂😅😂😂

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @elcstore5158
    @elcstore5158 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aeeazz7261
    @aeeazz7261 Před rokem

    😁😁😁😁

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 Před rokem

    ኘራንክ እካ አልፍበታል ዝም ብላችሁ የምትበሉት የምትለብሱትን የቀን ዉሎአችሁን አቅርቡ

  • @milan8639
    @milan8639 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤