Ethiopia: ሴጦ (እንሾሽላ) የስልጤ እና የጉራጌ ባህላዊ የሰርግ ስነ ስርዓት |Siltie & Gurage Traditional Wedding Ceremony

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • Ethiopia: ሴጦ (እንሾሽላ) የስልጤ እና የጉራጌ ባህላዊ የሰርግ ስነ ስርዓት |Siltie & Gurage Traditional Wedding Ceremony Part 1
    የሴጦ እና የጎሶ ቀን
    በስልጤ ባህል አንዲት ሙሽራ ወደ ወንዱ ቤት ከመሄዷ በፊት ከምታከናውናቸው ባህላዊ ክንዋኔዎች ውስጥ ሁለቱ የሴጦ እና የጎሶ ቀን በመባል ይታወቃሉ።
    የሴጦ ቀን ላይ ባህላዊ መድሃኒት በመጠጣት ውስጣዊ ፅዳቷን የምትጠብቅበት ሲሆን
    የጎሶ ቀን ደሞ ከተለያዩ ቅጠላቅጠሎች በባህላዊ መንገድ ተቀቅሎ በእንፋሎቱ መታጠን ይኖርባታል በፈሳሹም ትታጠብበታለች።
    #WorabeTube
    Facebook: / worabetube
    Instagram: / worabe_tube
    TikTok: vm.tiktok.com/...

Komentáře • 117

  • @kalidmohamed3642
    @kalidmohamed3642 Před 3 lety +31

    ከታታሪዎችና ከፍቅር ህዝቦች ከጉራጌና ከስልጤ ቤተሰብ መፈጤር ትልቅ ኩራት ነው የሚሰማኝ👍

  • @rawda5106
    @rawda5106 Před 3 lety +41

    እኔ ባባቴ ስልጤ በናቴ ጉራጌ ነኝ ሁለቱም ዉስጤ ናቸዉ

  • @alemantube
    @alemantube Před 3 lety +43

    ቁርዓንን እጅግ በሚገርም
    ፍጥነት ማንበብ የፈለገ
    አሁኑኑ ቤተሰብ ያድርገኝ።
    ወላሂ ለካ ቁርዓን ቀላል ነው።
    በጣም ይገረማሉ‼..።

  • @user-ng8xk7bn5j
    @user-ng8xk7bn5j Před 3 lety +13

    ደስ የሚል ነው ጉራጊ ነኝ ግን ስልጢ ዉስጢ ነው 🌹🌷

    • @umuabuketube5554
      @umuabuketube5554 Před 3 lety

      እኔም ስልጤ ነኝ ጉራጌ ውስጤ ናው

  • @user-io3jj9ib3o
    @user-io3jj9ib3o Před rokem +1

    እኔ ጉራጌ ነኝ ስልጤ አማራ ሙቻ ነው የምወዳቹ ጎደኝቼም አማራና ስልጤ ናቸው አሰተያትልሰጥበት ለበሱ የጉራጌ ሆኑሳለ ማንም መለበስ አለበት ግን ሻሽ አሰተሳሰራቸው ያሰተካክሉት አደኛ በኛ በኢሰላም ወደላይ አቆሞ ማስር አይፈቀደም ሁለተኛ በኛ በጉራጌ ባህለ ንጃ ገረዳ ወደታች ነው የመታሰረው ይህ አረተፋሻን ፀጉረ ማሰያዢ አይጠቀሙም በተረፍ ማሻአላህ መበሩክ ካጠፋሁይቅርታ❤😙😍🌰🌰☕️☕️👍

  • @hayatkedirkedir6434
    @hayatkedirkedir6434 Před 3 lety +8

    እኔምገራጌነኝ ስልጤውድድድ አቦባህላችን ደስሲል

  • @awolnur182
    @awolnur182 Před 3 lety +4

    በጣም ደስ ትላላችሁ ሰላማቹ ይብዛ ወገኖቼ

  • @shemsuhussien1
    @shemsuhussien1 Před rokem +1

    አቦ የባድ ወልድ love silte

  • @formvbnice2549
    @formvbnice2549 Před 3 lety +7

    ጉራጌዎች ወስጤ ናችሁ

  • @munewartube7354
    @munewartube7354 Před 3 lety +1

    ማሻ አላህ ተበረክ አላህ የቆምሳን(ደስ ይላል) አቁምሱ ዌጄው!!! ሰላም ለኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @HayderLeraTube
    @HayderLeraTube Před 3 lety +10

    አብሮነታችን ውበተችን ነው

  • @zebimosa8115
    @zebimosa8115 Před rokem +1

    የምር ደስ ይላል እኔም አባቴ ጉራጌ ነው እናቴ ስልጤ ናት 💞

  • @habashamedia9523
    @habashamedia9523 Před 3 lety +12

    ባህሉ የስልጤ ለምን በስልጤ ባሕለዊ ልብስ
    አልተሰራም ??

    • @ayrin8071
      @ayrin8071 Před 3 lety

      eko

    • @saragach9525
      @saragach9525 Před 2 lety +1

      የጉራጌም የስልጤምነው ባህሉ ችግርየለውም አንድናችሁ

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 Před 3 lety +1

    ማሻአሏህ ደስሢሉ"ጒራጌወች♥♥♥♥ ይመቹኛል"ጒርሽ ጥ አሞቃነው"እኩሽሽላ የሚሉት

  • @faizaabdella1575
    @faizaabdella1575 Před 3 lety +1

    Mashallha yamral yebdwold

  • @user-tl6dk1vs3e
    @user-tl6dk1vs3e Před 3 lety +11

    ሙሉ በሙሉ የጉራጌ ባህል ነው ጉራጌ +ስልጤ 💖😍✔️

    • @meydimuza5604
      @meydimuza5604 Před 3 lety

      A0QQQQ

    • @user-pf2mn9ny4u
      @user-pf2mn9ny4u Před 3 lety +2

      ታድያ ምን ለያቸው አድ ነን እኛ አንለያይም ኢንሻአላህ ለሰርጉም ለሻሻላውም ማሻኣላህ ብያለው መብሩክ አልፍ መብሩክ

    • @user-pf2mn9ny4u
      @user-pf2mn9ny4u Před 3 lety +1

      መሻአላህ አልፍ መብሩክ የኔም በቅርብ ነው ኢንሻአላህ እንሻሽላውም በጣም ደስ ይላል አልፍ መብሩክ

  • @makazainab3689
    @makazainab3689 Před rokem +1

    እኔም በአባቴ ስልጤ በእናቴ ጉራጌ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-ql4wl7oy8o
    @user-ql4wl7oy8o Před 3 lety +5

    እኔ ጉራጌነነኝ ግን ስልጢኛ መልመድ ፈልጌ ሚያስለምደኝ ግን ሚያስለምድየለም ስልጤዎች ውድድድዶ

    • @user-gt4em2gg1k
      @user-gt4em2gg1k Před 3 lety

      አብሽሪ አስለምድሸለው ማር

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Před 2 lety +1

      እኔም አለሁ ምንም የማላዉቅ ከአማርኛ ዉጭ እናንተ ምን አሻችሁ ሁለት ሁለት ቋንቋ አላችሁ ሥቀና ሀሀሀሀ

    • @aliweyamustfa6470
      @aliweyamustfa6470 Před 2 lety

      @@user-we3kb2jm5b ena laselamedes way

    • @user-tc3qc2qx4p
      @user-tc3qc2qx4p Před 2 lety

      እኔ አስለምድሻለዉ አብሽሪ

  • @yube3674
    @yube3674 Před 3 lety +1

    Mash allha takomisom

  • @mehdiyatubetube3601
    @mehdiyatubetube3601 Před 3 lety +1

    ጓደኖቼ ከሥንት አመት ቦኃላ በዚህ ሥላየኻቹ ደሥ ብሎኛል ሥታምሩ ማሻ አላህ

  • @fg1489
    @fg1489 Před 3 lety +1

    ሠላም ለሀገር ፍቅር ለወገን

  • @user-yk4nc6ku3k
    @user-yk4nc6ku3k Před 3 lety +4

    እኤ የስልጤ በአል አይደለም አለባበሰቸው የሻሽ አስተሳሰረቸው ለምን አደነ እታቴሩና

    • @user-me3kh7rq1u
      @user-me3kh7rq1u Před 3 lety

      ጅግ እትይሙ በጉረጌን እቆልጦን መሰለኝ

  • @user-hs3tl2hx4l
    @user-hs3tl2hx4l Před 3 lety

    ወው አሪፍ ነው

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 Před 3 lety +3

    አቦ ገራጌ ባህል እል እኮ የትኛውም ጉራጌ ቤት ተብረኩ ወገኖቼ

  • @user-kn3cq1sr2s
    @user-kn3cq1sr2s Před 3 lety +3

    የቆምሰን❤

  • @hayateyfikerswe7708
    @hayateyfikerswe7708 Před 3 lety

    Weya gufa menefi new yamikashine malte gn ?

  • @user-qn5ml8yu9i
    @user-qn5ml8yu9i Před rokem

    መሻአለህ❤❤❤😘😘😘

  • @user-nr7rh9eh1w
    @user-nr7rh9eh1w Před 9 měsíci

    ❤❤❤

  • @nuriyamohammed2429
    @nuriyamohammed2429 Před 3 lety

    ማሽሻኣላህ የባድ ወልድ

  • @amiramouhamad6226
    @amiramouhamad6226 Před 3 lety

    የኔውቦች፣ስታምሩ፣

  • @aishagodjem5808
    @aishagodjem5808 Před 3 lety

    MashAllah

  • @uadh7751
    @uadh7751 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cl6ew9dy5g
    @user-cl6ew9dy5g Před 3 lety

    Wowow ❤️❤️❤️❤️😎🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @neimaredewannemuti5530

    Er yha yguraga bahel nw ymn selta nw mategagat swoch

  • @Asa-bq9dc
    @Asa-bq9dc Před 3 lety +1

    እኔ ስልጤ ናኝ ግን የሸሺ አስታሰስር እና አንደንድ ናገር ይለያል የጉረጌ ወይስ የስልጤ እኔ ጉረጌ ውሢጤ ናቸው

  • @zainabahome9751
    @zainabahome9751 Před 3 lety

    Gan tileminign alse

  • @zahralali6048
    @zahralali6048 Před 3 lety

    ❤❤

  • @kamiltube2159
    @kamiltube2159 Před 3 lety +6

    አይኔን አፎኜም ቶስዱናም

    • @user-ue1wm6rc9m
      @user-ue1wm6rc9m Před 3 lety +3

      እኮ

    • @user-yx9rs8fr9n
      @user-yx9rs8fr9n Před 3 lety

      @@user-ue1wm6rc9m ሀዩት የዱበዩዋ 🌹🌹😂🙈

    • @user-yx9rs8fr9n
      @user-yx9rs8fr9n Před 3 lety

      እኮ በጠም

    • @user-ue1wm6rc9m
      @user-ue1wm6rc9m Před 3 lety

      @@user-yx9rs8fr9n ክክክ ወዬ ሶፊ ስልጤዋ ማን ስሜን ውሰጅ አለሽ ክክክ

    • @user-yx9rs8fr9n
      @user-yx9rs8fr9n Před 3 lety

      @@user-ue1wm6rc9m ክክክክክ ሶፊያ ነሽ እንዴ ዉሰጅዉ ሀያት ልወሰድ እንቀያያሪ

  • @hananlove3062
    @hananlove3062 Před 3 lety

    Ye silte yebahel lebes bilbsu demo yeblet yamere neber mkniyatum yeha megeb bebezate be selite baher becha yemisera megeb new 😘🥰🥰🥰

  • @AbdurRahman-nu7un
    @AbdurRahman-nu7un Před 3 lety

    👍👍👍

  • @mekijemal5625
    @mekijemal5625 Před 3 lety +2

    Yakomsan

  • @user-me3kh7rq1u
    @user-me3kh7rq1u Před 3 lety

    ደስ የሚሉት ሴቶች ብቻ ነቻው

  • @mr.shofiq6255
    @mr.shofiq6255 Před 3 lety

    👍👍👍👍

  • @andintshwo4115
    @andintshwo4115 Před 3 lety

    ዕቤሬ ጉራጌንት

  • @abduselamali5266
    @abduselamali5266 Před 3 lety +1

    Selte

  • @user-fb9hc1cp8e
    @user-fb9hc1cp8e Před 3 lety

    አቦ ጉራጌ ዝዝዝዝ

  • @baidajamalnaser8132
    @baidajamalnaser8132 Před 3 lety

    👍👍👍👍👍👍

  • @shamiliasuleiman8121
    @shamiliasuleiman8121 Před 3 lety

    👍💞💐

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 Před 2 lety +3

    የጉራጌን ባህል የስልጤ ስትሉ አታፍሩም ጉድ እኮ ነው

    • @makazainab3689
      @makazainab3689 Před rokem

      😄ስላም

    • @user-nt9br6hh6j
      @user-nt9br6hh6j Před rokem +1

      ልብሱ የጉራጌ ነው ምግቡ የስልጤም ጭምር ባህል ነው ❤ፍቅር አሸናፊ ነው 🥰🥰

  • @samera5299
    @samera5299 Před 3 lety +1

    ስልጤ ያቆምሳን አዳ አሌት

  • @hayateyfikerswe7708
    @hayateyfikerswe7708 Před 3 lety

    Guraga yatnebi mrekato

  • @user-tj4nh2um6s
    @user-tj4nh2um6s Před 3 lety +1

    ያቆምሳን

  • @andintshwo4115
    @andintshwo4115 Před 3 lety

    የልጤይ ጉመረይ መሸን መሽን ብሄል

  • @HB-vf1xe
    @HB-vf1xe Před rokem

    ኧረ እናቶች ወደ ስራ፦ ይሄን ቅቤ ውጣችሁ ለስኳር በሽታ እንዳትጋለጡ።

  • @ethiopiainethiopiasflageth8564

    Visit Work Visit Ethiopia IN Ethiopia Ethiopia

  • @hananlove3062
    @hananlove3062 Před 3 lety

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍

  • @SK-nc4ss
    @SK-nc4ss Před 2 lety +2

    ኧረ የባህል ዘረፋ ሃሃሃ ይሄ የጉራጌ ባህል እንጂ የስልጤ ሆኖ አያውቅም

    • @abdunur8211
      @abdunur8211 Před 2 lety

      ene ye gurage ena silte kilikil negn alebabesu wede gurage yafelal atekanow gin yesilte bahil newu babzagnawu ethiopiawian zend ye silte bahl migb endehone newu yemitawekewu lik kitfo be gurage ena silte bher endemitawekewu . I love S and G

    • @user-tl2st5wb8r
      @user-tl2st5wb8r Před rokem

      ባህሉ. የጉራጌ. ነው. ዘፍኑ. የስልጤ ነው።

  • @user-ph4tl5nx4z
    @user-ph4tl5nx4z Před 3 lety +1

    የቆምሳን

  • @hayatbusiriba2713
    @hayatbusiriba2713 Před 2 lety

    👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✌✌

  • @fozyya1239
    @fozyya1239 Před 3 lety

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-me3kh7rq1u
    @user-me3kh7rq1u Před 3 lety

    ሙስሊም ብቻ በልሆኑ ምክንየቱም አርቴፉሸል ጥፉር ለብሰለች ሙሽረዋ👋👋👋👋

  • @belaynehfekede8890
    @belaynehfekede8890 Před rokem

    Silte gurage new. Bete gurage neber yemibalew. Tilkun tinish lemadreg yetesera sera wutet new. Kill lalemadreg ahun degmo kebena, sodo eyetebale ..... And hizb new ebakachu. Yepoleikegnochachun fishka atinfu

  • @ertyuirtyuii7522
    @ertyuirtyuii7522 Před 2 lety

    Wwwwww0000

  • @zekiyashikur7581
    @zekiyashikur7581 Před 3 lety

    This is not our culture. Please don't confuse us....🙄

  • @ramatmaunca8967
    @ramatmaunca8967 Před 3 lety

    👍👍👍

  • @fadelaothman3239
    @fadelaothman3239 Před 3 lety +1

    የቆምሰን