ከአራት ኪሎ ቀበና ያለው የኮሪደርልማት በሚያምር መልክ ተጠናቀቀ👉 | Addis Ababa Walking tour From AratKilo to Kebena | 4k

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024

Komentáře • 16

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl Před měsícem +1

    🟢🟢🟢🟢 በጣም በጣም አሪፍ አቀዳድ ነው ግዜ ወስደህ እያንዳንዱን ፎቅም፣ መዝናኛ ፣ቤቶች ፣ጫካ እንድናይ አድርጎናል። በጣም እናመሰግናለን። ከቻልክ ወደ ኪዳነምህረት ሚሽን ተጠምዘህ ያንን ሰፈር አሳየን በጣም ብዙ የሚሽን ተማሪዎች በአለም ተበትነን ማየት እንፈልጋለን

    • @TheTour360
      @TheTour360  Před měsícem

      ኪዳነምሕረት እና አድቬንቲሰት ትምህርት ቤቶችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👉czcams.com/video/jqKbixJ8NXU/video.html

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 Před měsícem +2

    Merci 👍

  • @theawaretheaware
    @theawaretheaware Před měsícem +2

    Big change its my place were i grew up 15 football graund

  • @TheTour360
    @TheTour360  Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤

  • @rob21112
    @rob21112 Před měsícem

    Best video..most of I us watch from abroad..so please keep showing the side suburbs more

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 Před měsícem +2

    11:47 ከመንገዱ ባሻገር ያለው ጥንታዊ ቤት ስሙን ቢነግሩን። አመሰግናለሁ።

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl Před měsícem

    🟡🟡 ኪዳነምህረት ሚሽን ከቀበና አደቤይ ፏፏቴው መንገዱን ተከትለህ ወደላይ መውጣት ነው ያ ሰፈር ማየት እምንፈልግ ብዙ አለን የልጅነት ትዝታችን ነው ብዙ ተቀይሮዋል

    • @TheTour360
      @TheTour360  Před měsícem

      በቅርቡ እንፖስተዋለን። ስለተመለከቱን እናመሠግናለን!

  • @Adenew-th1yc
    @Adenew-th1yc Před měsícem

    Show us kebena to megenaga uninterrupted. Thanks

    • @TheTour360
      @TheTour360  Před měsícem

      We will post it. Thank you for watching!

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl Před měsícem

    🟢🟢🟢🟢 በጣም በጣም አሪፍ አቀዳድ ነው ግዜ ወስደህ እያንዳንዱን ፎቅም፣ መዝናኛ ፣ቤቶች ፣ጫካ እንድናይ አድርጎናል። በጣም እናመሰግናለን። ከቻልክ ወደ ኪዳነምህረት ሚሽን ተጠምዘህ ያንን ሰፈር አሳየን በጣም ብዙ የሚሽን ተማሪዎች በአለም ተበትነን ማየት እንፈልጋለን

    • @TheTour360
      @TheTour360  Před měsícem

      በቅርቡ እንፖስተዋለን። ስለተመለከቱን እናመሠግናለን!