Zeritu Kebede ዘሪቱ ከበደ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Zeritu Kebede ዘሪቱ ከበደ
    ✝️በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ👇
    / @rehobotheth9115
    ✝️Subscribe for more funny and inspirational videos.👇
    / @rehobotheth9115
    Rohoboth ሮሆቦት is an Ethiopian Christian youtube channel where Christian news , songs, preachings and lifestyle will be presented to viewers.
    Videos of Ethiopian Orthodox, Catholic and Protestant that we think are asper the Holly Bible will be transmitted.
    • New videos weekly on every Tuesday and Saturday
    #zeritukebede
    #yadinal

Komentáře • 236

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Před 2 měsíci +9

    የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴን እንድከተል ስለረዳኸኝ አመሰግንሀለሁ ጌታ ሆይ ወደ ጭለማ እንዳልገባ ከጎኔ ሁን

  • @weynits571
    @weynits571 Před 2 měsíci +11

    ተባረኪ ጌታ ጸግውን ያብዛልሽ አውነቱ ሲለገለጸልሽ ስሙ ይባረክ ዘበንሽ ይባረክ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g Před 2 měsíci +87

    እኔ አንቼ ሳተሆኝ የምታሳዝኝኝ ምንም የማያቅ ልጅሸን ፔንጤ አደረገሸ የተባረክ አምነተ ተትሸ በሀሳዊ መሴ ያሰረከብሸ ከኦረቶዶክሰ ወጥታቹ እየሱስ ክረሰቶሰን ማግኝአት ዘበአተ ከንቱነአት ነው

    • @Tsss646
      @Tsss646 Před 2 měsíci +7

      ከንቱ እናንተ ናችሁ የተረት ተከታይ!

    • @marta-mk5we
      @marta-mk5we Před 2 měsíci

      እሽ ጨፋሪው ከኦርቶዶክሥጋር እየተወዳደርክ ነው😂😂😂​@@Tsss646

    • @marta-mk5we
      @marta-mk5we Před 2 měsíci

      ​@@Tsss646በቁማችሁ የሞቲችሁ

    • @hanlove412
      @hanlove412 Před 2 měsíci

      እየሱስ የቱ ነው ልክ እናንተ አሁን የመጣ አስመሰላቹት በፊትም ነበር ማመን ያቃተው ሰው ነው መናፍቅ😤 ​@@Tsss646

    • @user-bm8xj9du5b
      @user-bm8xj9du5b Před 2 měsíci

      ​@@Tsss646 የከንቱ ከንቱ የምን አባሽ ተረት ነው ሙዚቃ ስቱዲዮ ነው የሚገኘው እየሱስ ሰይጣኖች

  • @user-ud3zh4mv6k
    @user-ud3zh4mv6k Před 2 měsíci +12

    ከአላህ ውጪ ማንም ፈጣሪ የለም❤❤❤

  • @tesfayeamboma975
    @tesfayeamboma975 Před 2 měsíci +4

    እህቴ በጣም አዝናለሁ በጣም ይጎዳሽ ነበር አንቺ ግን የልጅሽን ሞት በጌታ ቀድመሽዋል ይህ የጠላታችን የሰይጣን ስራ ነው እህቴ የምወድሽ በጌታ መፅናናት ይሁንልሽ ልጅሽ በመልካም ስፍራ ነው እህቴ ተባረኪ

  • @user-rq8kw4gv3o
    @user-rq8kw4gv3o Před 2 měsíci +46

    በእውነት😅😂ኧ ረ ተይ ፍቅር ፍቅርን ከወለደች ከድንግል ማርያም ውጪ ማሰብ ላም ባልዋለበት ነው

    • @AbebechAbraham
      @AbebechAbraham Před 2 měsíci +5

      ዋ የማርያምን ጌታ ክደሽ ማርያምን እወዳለሁ ብትይ እምነትሽ ከንቱ ነዉ

    • @kakajqj1215
      @kakajqj1215 Před 2 měsíci +9

      አወ ካለድግል ማሪያም ሂወት ባዶ ናት❤❤

    • @AbebechAbraham
      @AbebechAbraham Před 2 měsíci

      @@kakajqj1215 tilochu wedemymotbet sofern mehed kefelegsh medawum yhew feresum yhew________________

    • @hiwotyohannes4882
      @hiwotyohannes4882 Před 2 měsíci

      ህይወትም መንገድም ክርስቶስ ነው ያለ እየሱስ ሁሉ ከንቱ ነው 🙏🙏ተባረኪ እህቴ ዘሪቱ ❤❤

    • @user-kb3lv3kt6g
      @user-kb3lv3kt6g Před 2 měsíci

      @@AbebechAbraham ሲጀመረ እናአተ የድንግል ማረያምን ልጅ እየሱስን እኮ አታመልኮም መሰሎቹ ነው እንጂ ያመለካቹ አመለክነ ካላቹ የቱጋ ተክክለኛ እየሱስን የምታመልከው ኦረቶዶክሰ ብቻና ብቻ ነአቸ ገባሸ ካአልገባሸ ተማሪ በደመ ነፈሰ አተንጫጩ

  • @Mankush995
    @Mankush995 Před 2 měsíci +4

    መፅሀፍ ቅዱስን ጠብቃ ያቆየችልኝ ኦርቶዶክስን መክዳት ለኔ ሞት ነው ከአባቶቼና እናቶቼ መንፈስ ይጠራኛል በገነት ከጎናቸው አገኛቸዋለሁ
    ሰው ሀይማኖቱን ሲለውጥ the way of life ይቀየራል ያ ማለት የነበረበትን በመርገም ሳያውቀው አዲሱን በማሞገስ ይሆናል .

    • @elisaworku6637
      @elisaworku6637 Před 2 měsíci

      መጽሐፍቅዱስንጠብቃልሽ ሣይሖን ቆልፋብሽ ነዉእና አንብቢና እስቲ

  • @user-yz6ww3pz8d
    @user-yz6ww3pz8d Před 2 měsíci +1

    ማነው እንደኔ ኤጌማን የምያሳዝ ነው👍😢😢😢

  • @user-ju3xu2vn2i
    @user-ju3xu2vn2i Před 2 měsíci +6

    ጌታን ከሙዚቃ ዓለም ነው ምትቆፍረው

    • @bibiabraham3507
      @bibiabraham3507 Před 2 měsíci

      Awo ena ??????

    • @feven.leul6287
      @feven.leul6287 Před 2 měsíci

      😂😂😂😂 enesu eko gena bizu yaweralu...😅

    • @bibiabraham3507
      @bibiabraham3507 Před 2 měsíci

      Anchi keleb yemifeleg leb yenuresh enji yetem bota tekoferiwalesh ehete,🧡🧡🧡

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473 Před 2 měsíci +36

    ተሳስተሻል ያለ ድንግል ማሪያም ድነት የለም ሲቀጥል ድግሞ ነገም ሰዉ አይተሽ ተመለሻለሽ ማለት ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 Před 2 měsíci +7

      እሙዬ በጣም ተሳስተሻል መዳን በእየሡስ ብቻ ነው አሁን እቤት ከሆንሽ መፅሀፍ ቅዱስ ክፈቺ ዬሀንስ ወንጌል ምዕራፍ 14 ቊጥር 6 ኣንብቢ እንዲህ ይላል እኔ መንገድ ና እውነት ህይወትም ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም .

    • @weyni7527
      @weyni7527 Před 2 měsíci +4

      ምን አልሽ እህቴ ያለ ድንግል ማርያም ድነት የለም ከየት ነው የተማርሽው እረ አስተውሉ ቅድስት ድንግል ማርያም አምላጅ ናት እንጅ መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው እምትፅፉትን አስተውሉ ኦርቶዶክሳዊያን አምብቡ ደግሞ እንዴ 🙄🤔

    • @Bethelwakuma
      @Bethelwakuma Před 2 měsíci

      Eswa y gebat gebtwatal sewen sayhone christosen nw mayet eshi no body don't need ur comment

    • @user-kp4wv5yt8i
      @user-kp4wv5yt8i Před 2 měsíci +5

      😂😂😂 ሲጀመር ስቲዲዮ ብቻ ነው የቀየርችው ከሙዚ ወደ ሙዚቃ ነው የተዘዋርችው so መልካም ጭፈራ እጡጥ እጡጥ😢😢😢😢😂😂😂😂

    • @user-nd1ni1uw1l
      @user-nd1ni1uw1l Před 2 měsíci +4

      ያለ ወላዲተ አምላክ አማላጅነት አለም አይድንም

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu Před 2 měsíci +8

    እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቤቱ ይመልስሽ 😭😭😭😭

    • @elisaworku6637
      @elisaworku6637 Před 2 měsíci

      ከቤቱ ከመሥመር የወጣሽዉ አንቺነሽ እሷማ በራላት መንገድ እዉነት ሒወት እየሡሥብቻነዉ እስቲ መጽሐፍ ቅዱስ አንብቢ

    • @LawayishiAkililu
      @LawayishiAkililu Před 2 měsíci

      @@elisaworku6637 አይ የአውሮፓ ጥረት የሉተር በግ መጀመሪያ አንች አንብቢ መናፍቅ ከሃዲ አርወስ ንሱትሮስ የዳቢሎስ ተከታይ አለምን በመዳፉ የያዘው ያለና የሚኖር አልፋና ኦሜጋ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ነው እኔ የማመልከው እሽ እዳንች ሉተርን አልከተልም

    • @user-jg2tf3qc5u
      @user-jg2tf3qc5u Před 2 měsíci

      🙏❤️

  • @genetgtekle8177
    @genetgtekle8177 Před 2 měsíci +2

    ከዘፈን ወደ ከፍ ያለ ዘፈን ክክክክክ

  • @Tesf1984
    @Tesf1984 Před 2 měsíci

    Amen

  • @Markan_love
    @Markan_love Před 2 měsíci +32

    ሰው አይቶ መከተል አይከብድም😂😂😂😂

    • @Egezihaber.yimesgen
      @Egezihaber.yimesgen Před 2 měsíci

      😂😂😂

    • @tirhasasefa640
      @tirhasasefa640 Před 2 měsíci

      😂😂😂😂በጣም የሀው ጨለማ ውስጥ መግባት ነው

    • @joshuabelay2812
      @joshuabelay2812 Před 2 měsíci

      Kalun anbebu yehem tesfo alle
      Mesaf kidus kifech Hulu eza west alle.
      Tebareki

    • @user-kb3lv3kt6g
      @user-kb3lv3kt6g Před 2 měsíci

      @@joshuabelay2812 በዘፈን ውሰጥ ዳቤሎሰ እንጂ መንፈሰ ቅዶሰ የለም እራሰሸን አተዋሺ

    • @joshuabelay2812
      @joshuabelay2812 Před 2 měsíci

      @@user-kb3lv3kt6g yekerta ene selezefen mech tenagerku mesaf kidus kifechi ezawest lehulum meles alle new yalkut tebareki

  • @Etho19pia
    @Etho19pia Před 2 měsíci +29

    ግን እኮ ኤልያስ ነጭ ሹሮ አሮበት ነው የሞተው ስትል ነበር መሰሉ ታዲያ የወንድማማችነት ፍቅራችሁ የት ነበር???

    • @user-tc8xd2wm1u
      @user-tc8xd2wm1u Před 2 měsíci +2

      ንገርልኝ😂

    • @Etho19pia
      @Etho19pia Před 2 měsíci +2

      @@user-tc8xd2wm1u ዘመኑ በማስረጃ ነው መካካድ ብሎ ነገር የለም 🤣

    • @amjemal
      @amjemal Před 2 měsíci +1

      እሷስ ከቢሊኒየሩ ባልዋ ለምን ጨልፋ አላበላችውም።

    • @yeineejigu9079
      @yeineejigu9079 Před 2 měsíci +2

      @@amjemalእሷ በኪራይ ቤት ነው ምሮር ባለሀብት አይደለሁም ብላለች የወርቁ ገንዘብ የኔ አይደለም

    • @Etho19pia
      @Etho19pia Před 2 měsíci +1

      @@amjemal አይሻልህም ዝቃ🤨 መሰሉ ብያንስ እውነቱን ተናግራለች ዘርቱ ግን ያልተኖረ ፍቅር ነው ምተርከው።ምን አስበህ ነው

  • @kidistdessie5149
    @kidistdessie5149 Před 2 měsíci

    Dengele Mareyamenem wudejate. Afekreat amalage nate

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 Před 2 měsíci

    እየሱሰ ጌታ አይለም እየሱሰ የሰገደለት እሰራኤል የጠፉ በጎች የላከዉ አምላክ አለዉ። እየሱሰ አያድንም አዳኝ እየሱሰ የሰገደለት ጌታ ብቻ ነዉ። ቢመራችሁም ዋጡት በአንቦሀ። አንቺንም እየሱሰንም እኔንም አለምንም የፈጠረ ብቸኛ ጌታ ነዉ አዳኝ።

    • @mahderk8288
      @mahderk8288 Před 2 měsíci

      Instead of taking satan’s lies read the word of God. YeYohanes Wengel. Learn before you say anything. Our Lord Jesus is the kings of KING and the Lords of LORD! He the Creator of Heaven and Earth! He is God who reveals in flesh. Read the word of God to know more because you have no idea what you talking about.

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Před 2 měsíci

      @@mahderk8288 The bible has so many contradictions why should i get references from the bible while am holding the perfect word of Almighty God the holy Quran 👍

    • @mahderk8288
      @mahderk8288 Před 2 měsíci

      @@reyuyenu340 you don’t have the word of God. The word of God don’t have any contradictions it has Life because the word comes from the Life giver savior. One day you face the one you rejected. That is very sad and scary. Before you judge it read it your life never be the same again. Jesus is the true God and Savior🙏🏻🙏🏻

    • @elisaworku6637
      @elisaworku6637 Před 2 měsíci

      ይመሥለኛል ሙስሊም ነሽ

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Před 2 měsíci

      @@elisaworku6637 ታድያ እንደዚ ጥርት ያለ ሞንቲሰቲክ እምነት ያለዉ ከሙሰሊም ዉጭ ማን አለ። ሁላችሁም ምታመልኩት ፍጡርን ነዉ እኛ ደሞ ልክ እንደ አባታችን ኢብራሂም አንዱን ጌታ ሰማይና ምድርን የፈጠረዉን ያለ ማንም አጋዠ ነገሮችን ማሰገኘት በሻ ግዜ በይሁን ቃሉ ሁሉን ነገር ማድረግ የሚችል ብቸኛዉን ማይወልድ ማይወለድ የሁሉ መጠጊያ አምሳያ የሌለዉን አዛኙን ጌታ ነዉ።ሞት ሳይመጣ ቁርአንን አንብቡ ጠይቁ።

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 2 měsíci +9

    የክርስቶስ ህይወት በሰው ይገለጣል ጌታ ይባርክሽ!!❤

  • @Romaflorist
    @Romaflorist Před rokem +5

    Amen 🙏🏾God bless you my sister 🙏🏾💕😍

  • @temewolde365
    @temewolde365 Před 7 měsíci +3

    ዘርቱ እንደት ታድለሻል መሰለሽ? እንወድሻለን የዘላለም እህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TijiiTaddasa
    @TijiiTaddasa Před 2 měsíci

    Tabarake

  • @destaabera7737
    @destaabera7737 Před 2 měsíci

    እየሱስ ክርስቶስ ዘፈን ይወዳል ስትይ ነው ጤንነትሽን የተጠራጠርኩት

  • @user-qb5vx3fj2h
    @user-qb5vx3fj2h Před 2 měsíci

    ማትረቢ ነሽ ማህይም

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 Před 2 měsíci +8

    ቱ ነፍስ ይማር አሁን ሰው አይቶ ሰው ይሞታል ለዚህ እኮነው ቅዱስ ጳውሎስ እንዲህ ያለው ክፉ ጓደኝነት መልካሙን አመል ያጠፋዋል ክርስቶስ ያስክዳል ያለው እግዚአብሔር ይማራችሁ😢

  • @Hazal_nuts
    @Hazal_nuts Před 2 měsíci

    ቦቅባቋ ክፈታፈ ከሲኦል ሳጥናኤል ሲኦል ሰደርሸበት ታውቂዋለሸ።

  • @beautifulangel2423
    @beautifulangel2423 Před rokem +8

    ✨✨ጌታ እየሱሰ ዘመንሽን ሁሉ ይባርከው!✨✨
    "ያድናል እየሱስ ያድናል "የሚለው መዝሙር እጅግ የ ግልፅ የወንጌል መልዕክት ነው" ለዘማሪዎች ምሳሌ የሚሆን ቆንጆ መዝሙር ነው
    ዘሪቱ እንወድሻለን♥✝

  • @user-sg4vb5vh3l
    @user-sg4vb5vh3l Před 2 měsíci +4

    አሜንንን የኛ አባት እየሱሰ ልዩነቱ ፍቅሩ የተለየ ነው!!!!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ይባረክሸ

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa Před 2 měsíci +4

    ተባርኪ በብዙ እየሱስ የዋ ተውት መልካም አባት 🥰🥰🥰 ነው ውዴ የኔ እየሱስ i live you Jesus god ✝️🛐🥰🥰

    • @feven.leul6287
      @feven.leul6287 Před 2 měsíci

      😂😂😂😂😂 guadegnash aregishiw aydel I love you minamin tiyalesh...ayy newur😅

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 Před 2 měsíci

      ሽርሙጥናማስፋፋትአደኛናቹ

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 Před 2 měsíci

      አእናንተጋርየገባተስፋየቆረጠ ዝሙት ዳኪራየለመደነው

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 2 měsíci

    ❤❤❤

  • @HanaDebo
    @HanaDebo Před 2 měsíci

    eyasus yadenal,alem hulu yiwek barehe

  • @FozyaAwol-ib3oh
    @FozyaAwol-ib3oh Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Před 2 měsíci +2

    አንዱ ስውዬ ቃለ መጠይቅ እያደርገ ስራህ ምንድን ነው ተብሎ ሲጠየቅ ቸርች ውስጥ አዘፍናለሁ አስጨፍራለሁ አላለም😂😂😂😂

  • @EmyaShataw-lp3tc
    @EmyaShataw-lp3tc Před 2 měsíci +11

    አይ ዘፋኞች በቃ መጨረሻ ወደሱ ይወስዳችዋል ምክንያቱም ዘፈን የዳቢሎስ ስለወነ መጀመሪያምኮ ኦርቶዶክስ አልነበርሽም መስሎሽ ነው ልቦና ይስጥሽ 😢😢

  • @user-qy4zj7sj7f
    @user-qy4zj7sj7f Před 2 měsíci

    ጠፍተችሁ ክስ ያለባችሁ ወደ ሀገር መግባት የምትፈልጉ መግባት ትችላለሁ እኔም ክስ ነበረብኝ ይሄው ለራፋ ልሄድ ነዉ አልሃምዱሊላህ ደስታዬ ወደር የለውም ❤

  • @user-nm3wk3yv2o
    @user-nm3wk3yv2o Před 2 měsíci

    ሰው ገደል ቢገባ አብሬ ገደል ልገባ ነው ድግልን ትቶ ጉዞ 😂😂😂

  • @jigssagudeta9693
    @jigssagudeta9693 Před 2 měsíci

    ተባረኪ!

  • @birhanuaregawi7986
    @birhanuaregawi7986 Před 2 měsíci

    GOD BLESS YOU SO MUCH ZERUTU 🙏

  • @weynits571
    @weynits571 Před 2 měsíci

    Revelation 12 አማ - ራእይ
    11: እነርሱም ከበጉ ደም የተነሣ ከምስክራቸውም ቃል የተነሣ ድል ነሡት፥ ነፍሳቸውንም እስከ ሞት ድረስ አልወደዱም።

  • @adrontube3361
    @adrontube3361 Před 2 měsíci

    እየሱስን ከሙዚቃ አቀናባሪዎች ጋር ነው የተቀበልሽው ዘፈን እያቀናበራችሁ

  • @MahiderAdane
    @MahiderAdane Před 2 měsíci

    Rip😢

  • @eyerusalemetaferaw9205
    @eyerusalemetaferaw9205 Před 2 měsíci

    ያኔ ነው የሞትሽው የአጋንንት መክበሪያ ውስጥ እግዚአብሔርን አገኘው ያልሽ ቀን የማዝነው የናንተ ስራ ለልጆቻቹ መትረፉ ነው

  • @eleni311
    @eleni311 Před rokem +1

    እግዚአብሄር ፍቅር ነው

  • @weynits571
    @weynits571 Před 2 měsíci

    ehte GETA KOLIYU negna gena ymechSal hiwetachn yeqeyre❤🎉❤🎉❤🎉❤YESUS KIRSTOOS Lezelialm GETOCH GETA AMLAK AMALKT NEW❤🎉❤🎉❤🎉❤zebenish yibarek

  • @benyamkingdem7475
    @benyamkingdem7475 Před rokem +1

    ልዩ እኮ ነሽ 👍👍👍

  • @MiheretDagne
    @MiheretDagne Před 2 měsíci

    መጀመሪያ መጸሐፍ ቅዱስን አንብቡ የሚያድነው ስለኛ የሞተው ሂወቱን የሰጠን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። ማሪያም አይደለችም ዘሪቱ እውነት ገብቷታል ዝም ብላችሁ የማታውቁትን አታውሩ

  • @bezagetnigatu1173
    @bezagetnigatu1173 Před 2 měsíci

    የሚያድነው ኢየሱስ ነው ሐይማኖት አያድንም

  • @yeshimebetgirma602
    @yeshimebetgirma602 Před 2 měsíci

    Eski mulu simun triw, getachin medhanitachi eyesus kirstos, medhanyalem,amanuiel, elshaday,adonay,tesbuta,masyas,kidus,alfana omega zelalemawi ngus,yedingil Mariam lij

  • @YefikirMihiretTube
    @YefikirMihiretTube Před 2 měsíci

    ሰላም ያብዛልሽ በርቺ ❤❤❤🙏

  • @sebletilye3174
    @sebletilye3174 Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤ተባረኪ

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Před 2 měsíci

    ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @HoneyBekele
    @HoneyBekele Před 2 měsíci +2

    ዶሮ ጭራ ጭራ መታረጃዋን

  • @user-ku9ek2zw1f
    @user-ku9ek2zw1f Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤ዘማንሽ ይበርክ ብራቱ ሴት ነሽ

  • @addisdemsash5386
    @addisdemsash5386 Před 2 měsíci +4

    እግዚአብሔር ወደ ትክክለኛው እምነት ይመልስሽ!!! መጽሐፍቅዱስን ለመቆኀር ረዳት ካሕን ያስፈልጋል።

    • @MT-rg3mt
      @MT-rg3mt Před 2 měsíci +1

      እድለኛ ናት ዋናዉን አስተማሪ ካህኑን እየሱስን አግኝታለች።።።።።

  • @MeskeremBirhanu-ig5ys
    @MeskeremBirhanu-ig5ys Před 2 měsíci

    Asazenshig asazenshig

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king Před 2 měsíci

    ተይ ተ ይ እውነትሽን ነው

  • @bezagetnigatu1173
    @bezagetnigatu1173 Před 2 měsíci

    ተባረኪ

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 Před 2 měsíci

    ዘፋኝ ሆኖ ድሮስ መቼ እውነቱን ይከተላሉ 🥴

  • @tekleyohannes7834
    @tekleyohannes7834 Před 2 měsíci

    Wodagedel

  • @user-ec21
    @user-ec21 Před 2 měsíci

    ቆፍረሺጂ ዳቢሎስ የትኛው እየሱስን አልፍና ኦሜጋ የሆነው ያለ እመብርሀን ቤዛዊት አለም ልጂ ቸሩመዲሀኒዓለም ጌታችን መዲሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስን ብትከተይ ይሻልሽነበር ጨፍሩ በደብ በናተ ጨለማ ጉዞ ልጆቻቹህንም እሳት መክተታቹህ ያሳዝነኛል

  • @NetsanetDarihun
    @NetsanetDarihun Před 2 měsíci +3

    የተነው የምትከተይው ወቸው ጉድ

  • @weynits571
    @weynits571 Před 2 měsíci +1

    ሃለሉያ ጌታ ያክበሩት ያከብራልና በምስክርነትሽ ብዙ ሰው ስለሚድን ጌታየ አናመሰግነዋለን❤🎉❤🎉

    • @feven.leul6287
      @feven.leul6287 Před 2 měsíci

      Minu new misikirinet. Sew ayiche gebahu eko new yalechiw???😅😅😅 Endezih argilign geta eyesus alalechim? Teketilaw yegezachiw Elias tamo shiro arobet new yemotew bla yawerachiw esua nat. Yet neberech fikirachew kehone pente yaregat???😅😅😅 Eski atasiqum egna dekmonal😅
      Misikirenetina tera were eyeleten enji ahizab😅

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 Před 2 měsíci

      በዝሙታቹነው

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před 2 měsíci

    አይ ከባዱ መንፈሰ ተጠናውቶሻል እግዚአብሔር እውነተኛው ፈራጅ ክርስቶሰ ይድረሰልሽ ቤተክርስቲያን እውነተኛውን ክርሰቶሰ ትገልጣለች🤔

  • @wubshetmolla3852
    @wubshetmolla3852 Před 2 měsíci

    ሀይማኖትሽን ሰዉን በመከተል መቀየርሽ or አትራክት መደረግሽ ተጠራጣሪነትሽን መናፍቅሽነትሽን አንጸባረቀብሽ

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 Před 2 měsíci

    አዝማሬ ሆነሽ ኑሮ ራሱ ባልኖርሁኝ ምነበር ሲልሽ😢ጌታን እኮ አገኘሁት😂😂😂

  • @user-en6cy5pm4g
    @user-en6cy5pm4g Před 2 měsíci +7

    ግጥምና ዜማ አረግሽው እዴ አግዚአብሔርን እስቲድዎ የምታገኝው ደነዝ

  • @antenehbelay7296
    @antenehbelay7296 Před 2 měsíci

    ስም አልቀይርም ከማለት እምነቴን አልቀይርምብትይ የተሻለ ነበር!
    ግን....

  • @weynits571
    @weynits571 Před 2 měsíci

    Revelation 12 ትግ - ራእይ
    11: ሳላ ደም እቲ ገንሸልን ሳላ እቲ ቓል ምስክሮምን ድማ ሰዐርዎ፡ ንህይወቶምውን ክሳዕ ሞት ኣየፍቀርዋን።

  • @user-pq1vg7vj9b
    @user-pq1vg7vj9b Před 2 měsíci

    ኤሊያሦ. አላሣይም. 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abeerabeer1512
    @abeerabeer1512 Před 2 měsíci

    Kentu dikam bey adarashu dans dankera trying iyargachu sintun asatachut lib ystachu tslotachn new

  • @tigisthussen6844
    @tigisthussen6844 Před 2 měsíci +2

    👑👑👒👒ዋውውውው ተባረኪኪኪኪኪ

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 Před 2 měsíci

      ዋው ዝሙትናአሳማነትንስለተከተለችነው ዋውያልሽው ጅል

  • @user-iv6pu8vb3u
    @user-iv6pu8vb3u Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-የሀይቋ
    @user-የሀይቋ Před 2 měsíci

    የካፊርም ልዩነት አለዉዴ😂

  • @wondimuheme477
    @wondimuheme477 Před 2 měsíci

    Oho egziabher yibarkish degmom yatsnanash ehite birtuna liyu set nesh ya yamenshew yeteketelshew egziabher ahunim zarem negem anchin ena betesebochishin yitebik, anchim leyet yalsh nesh simu keff yibel ye amlakachin

  • @AbelKahsay-yf3bd
    @AbelKahsay-yf3bd Před 2 měsíci

    ጓደኞቺሽ ገደል ከገቡም ትገቢያለሽ😅😅

  • @adee4662
    @adee4662 Před 2 měsíci

    በሰው ምትመሪው እላይሽላይ ያለው ጭንቅላት ለማዞር ብቻ አትጠቀሚው ለማሰብም ጭምር ተጠቀሚው

  • @Samera-kd5nz
    @Samera-kd5nz Před 2 měsíci

    ስው አይተሽ ነው 😂😂😂😂😂😂

  • @donkeytub3504
    @donkeytub3504 Před 2 měsíci

    Mesilochu new kela dingila mariyam eyoti bado nati

  • @ewnetuyineger491
    @ewnetuyineger491 Před 2 měsíci

    አወዛጋቢ ሴት! አስተሳሰቧ አይመቸኝም!

  • @HrfgHes
    @HrfgHes Před 2 měsíci

    😂😂😂😂😂😂😂 ልቦና ይስጥሽ ጌታ ጭፈራ ቤት አገነሽው😂😂

  • @yeshimebetgirma602
    @yeshimebetgirma602 Před 2 měsíci

    Yhew hasetegnawun kristos teketellsh lijishn gebersh😢😢😢 zefen lemetew pente mehone ayasfelgim ewunetun yimrssh adarash gebto kemechefer yisewuren

  • @addisw1713
    @addisw1713 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @workieasmare4477
    @workieasmare4477 Před 2 měsíci

    😂😅😅sew gedel bigeba ltgebi new lemangnawm besew atmeri
    egziabhier yatsinash

  • @user-mi3nm9ml7j
    @user-mi3nm9ml7j Před 2 měsíci

    ገናእንዱንልጅሽሞተሁለትልጅሽምታጥያለሽእንቺክዳተኛእርተደክስንገናዋጋሽታስክፍልሻለችእውነቴነው

  • @aminaharake5556
    @aminaharake5556 Před 2 měsíci

    ሠው ገደል ሲገባ አይቶ መግባት 😏😏😏😏😏አስቀያሚ 🙈🙈🙈

  • @emanuelnour2969
    @emanuelnour2969 Před rokem +6

    እኮ ፍቅር መተሳስብ የሚዛናዊነት የጠቃቀስሻቸውን በሙሉ ሙዚቃ ውስጥ አዎ ልታገኚ ትችያለሽ ነገርግን እስቱዲዮ ላይ ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባውና ጌታችንን መድሀኒታችንን እየሱስ ክርስቶስን ማግኘት አይከብድምን🙈🙉🤣🤣🤣🤣

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @MulukenDerso-nt9cv
    @MulukenDerso-nt9cv Před 2 měsíci

    Aferi by anchi denez 😂😂😂

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn Před 2 měsíci

    እየሱስ ሰውን አይተሽ ነው የተከተልሽው እኛ ኦርቶዶክስ የምንከተለው ቃሉን ጠብቀን ነው ወይ አለማወቅ

  • @zerfitunegash5045
    @zerfitunegash5045 Před 2 měsíci

    እየሱስ ሙዚቃ አይጠላም?? ሀሀሀሀሀሀሀሀ !! አዎ የእናንተ አምላክ ሉሱፈር ነዉ። ሙዚቃ አይጠላም!! የድንግል ማርያም ልጅ የእኛ እየሱስ(አምላክ ) ሙዚቃ ሀጥያት ነዉ የሚለዉ ።

  • @ethio4ever850
    @ethio4ever850 Před 2 měsíci

    ኦርቶዶክስ ቤት እየሱስ አለ እያላችሁ ነው? ይገርማል!!!!

  • @NouhadSteitieh-ht5nb
    @NouhadSteitieh-ht5nb Před 2 měsíci

    እና ሰው አይቼ ነው 😅እያልሽን፡ነው

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 Před 2 měsíci

    ስልክሽንንንን ውደ

  • @user-jp7ml5rr1n
    @user-jp7ml5rr1n Před 2 měsíci

    😂😂😂❤❤❤❤

  • @zuzu8113
    @zuzu8113 Před 2 měsíci

    ማነዉ እደኔ ፊል ም የመሰለዉ?

  • @user-yg4hd4oo3u
    @user-yg4hd4oo3u Před 2 měsíci

    ኧረ ወደ ምን ትመስላለች😂😂😂😂😂😮😮😮ሰውን ተከትለሽ መናፍቅ

  • @Tradeani
    @Tradeani Před 2 měsíci

    እኔ የሚገርመኝ protestat የሆኑት በሙሉ ጥላ የላቸውም:: ሁሌ ትበላላች ወዝ የላችሁም:: ሰው ሰው አትሸቱም::አውቆ አበዶች ናችሁ:: እኔ እናንተ ከመሆን እምነት ባይኖረኝ እመርጣለሁ::

  • @user-cv9gc5sw7m
    @user-cv9gc5sw7m Před 2 měsíci +1

    አይ ሰው አይተሸ ቸከተልሸ ታዲያ ኤልያሰ ሲሞት ለምን አልተከተልሸም

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Před měsícem

    አይተሽ ሞተሻል ፈጣሪ ይማርሽ

  • @user-tg4yi8ks4p
    @user-tg4yi8ks4p Před 2 měsíci

    ኢዮሱስን መከተል የጀመርኩት? ምን እየተከተለች ነበር በፍት😳

  • @hjrr1220
    @hjrr1220 Před 2 měsíci

    Tbareki