ናሂና ውብዬ የአምስት አመት ፍቅሬን አገናኙኝ😭😭😭

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • ናሂና ውብዬ የአምስት አመት ፍቅሬን አገናኙኝ😭😭😭

Komentáře • 345

  • @NahiTube1
    @NahiTube1 Před 3 měsíci +128

    እንኳን ደስ አለህ ወዳጄ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @AshuLidutube
      @AshuLidutube  Před 3 měsíci +18

      ወንድሜ አመሰግናለው ዕድሜ ላንተ❤🙏

    • @Iimuutubii
      @Iimuutubii Před 3 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤❤😂😂

    • @Iimuutubii
      @Iimuutubii Před 3 měsíci

      ❤❤❤🎉🎉

    • @ሀዩት
      @ሀዩት Před 3 měsíci +2

      ነሂ ምርጥ ሳዉ🎉❤❤

    • @Ggg-td9uq
      @Ggg-td9uq Před 3 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před 3 měsíci +61

    ንፁህ ፍቅረ ቢዘገይም መጨረሻው ግን ያምራል❤❤❤❤❤ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤

    • @kkkk-pd9rh
      @kkkk-pd9rh Před 3 měsíci

      የመዳም ቅመሞች የማያልቅ እጄራ ይስጣቹ

  • @user-hl4fp7xd3o
    @user-hl4fp7xd3o Před 3 měsíci +23

    የሰው ደስታ እሚያስደስተኝ ነገር

  • @demeweztasfaee3496
    @demeweztasfaee3496 Před 3 měsíci +11

    አምላኬ እኔንም አገናኘኝ ሰባት አመታችን ተተለያየን ከሱ ውጭ ማሰብም አቅቶኛል ኡ😢😢😢😢😢😢

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi Před 3 měsíci +12

    አሹዬ አይዞ ስያሳዝን ጌታን የማዳም ቅማሞች ስብስክራይብ አጉ ባናታችሁ 😘😭😭

  • @BreFekr
    @BreFekr Před 3 měsíci +26

    እንኳን ደሰ አላቹ ውደች 🙏🙏👏❤❤❤😘😘😘ናሂ የሚትወዱ👍👍👍👍

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 Před 3 měsíci +23

    ❤️❤️❤️❤️❤️ቅስ ያል ልጅ ነው የኔ ጌታ እኳን ድስ አለህ

  • @MedinKiduse
    @MedinKiduse Před 3 měsíci +7

    የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል 😢እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 3 měsíci +22

    የምር ባለፈው አሹስ እያልኩ ነበር❤❤❤

  • @semirabinthussen4555
    @semirabinthussen4555 Před 3 měsíci +5

    አሹየ እንኳን ደስ አላችሁ ወላሂ ደስታዉን መግለፅ እዳቃተዉ በፊቱ ያስታዉቃል 😢እንኳን አስ አላችሁ ❤የተነፍፈቀዉ ሁሉ አላህ ያገናኘዉ 😢

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h Před 3 měsíci +3

    ኡፍ እኔም እኔ የምፈልገውን ያሞላ እሱ ከኔ በላይ ልቤ እንደሚወደኝ የሚሰማኝ ልጅጋ ሰው አለያይቶናል ሀስቡን አሏህ ወኒአመል ወኪል መክረውት ልቤን እንድሻክር አደረጉት አሏህ ይቅር ይበላቸው ሌላ ምን እላለሁ
    ሰው የማይረዳው. ህመም ማለት መለያየት ነው በተለይ ለሂወት ይሆነኛል ብላችሁ ተስፋ ጥላችሁ በሰከንድ ሁሉም እንዳልነበር ሲሆን
    ያማል አሏህ የተሻለውን ይወፍቅና መቸም መሠሎቸ አጠፉም

    • @medinamedina-bb2eb
      @medinamedina-bb2eb Před 3 měsíci

      አብሽሪ አላህ ለባችን ለተሰበርን የተሻለ ይስጠን

  • @ethiopianlover34
    @ethiopianlover34 Před 3 měsíci +63

    እንደነዜህ ልጆች ያጣችሁትን ለማግኝት ምትመኙ ላይም አርጉኘ ❤❤🎉🎉❤❤😢😢

    • @user-sn7li5hn9v
      @user-sn7li5hn9v Před 3 měsíci

      እኔ ግን ደግሞ አላገኘውም 15አመት ሆነኝ ከየውት አሁን ተስፋ ቆረጥኩ በቃ 😭😭😭💔💔💔💔

    • @maram1757
      @maram1757 Před 3 měsíci

      👍👍👍👍👍

    • @halichoalhabeshi6189
      @halichoalhabeshi6189 Před 3 měsíci

      😢

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa Před 3 měsíci +6

    ደስስትሉ እንኳንደስአላቹህ አቤትመታደልነው አምስት አመት ድረስ ጓደኛ ሳይያያዙ

  • @user-zd1rk7xt3t
    @user-zd1rk7xt3t Před 3 měsíci +2

    እፉፉፉፉፉፉፉ ፉፉፉፉፉፉፉ ደስ ይላል ንፁህ ፍቅር ቢዘገይም መጨረሻው ያምራል እኔንም መድሀኒ አለም ይርዳኝ የናንተ አምላክ 😢😢😢🙏🙏🙏👏👏👏 እስኪ ለኔም ፀልዩልኝ እህት ወንድሞቸ ክፍት ብሎኛል 7 አመቴ እኔም ይመጣል በማለት ወይ አትጠብቂኝ አላለኝ ወይ መልስ የለው 💔💔💔

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Před 3 měsíci +4

    እንዴት ደሥ እንደሚል የትምህርት ቤት አብሮ የተማሩ ፍቅረኛን ማግኘት እንዴት ደሥ እንደሚል❤❤❤❤❤

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi Před 3 měsíci +1

    ናህና ዉብዬ ሁልም ካጎኑ ሁኑ ባናታችሁ አሹዬ ስዎድክ አይዞ ባታ ጌታ ማልካም ነው 😘😘😘❤️

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 Před 3 měsíci +19

    አስለቀሱኝ 😢😢

    • @user-hl4fp7xd3o
      @user-hl4fp7xd3o Před 3 měsíci

      አየ እኛ በስቱ ነው እምናለቅሰው

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před 3 měsíci +9

    እንኳን ደስ አለህ አሹቲ እረ ጠፍተሀል

  • @user-gq5rp8cf9f
    @user-gq5rp8cf9f Před 3 měsíci +7

    የነናሂና የውብዬ ቤተስብ በዚህ ከች አልኩ❤

  • @mekdistube
    @mekdistube Před 3 měsíci +4

    አሹ ምርጥ ልጅ ነው ስወደው እንኳን ደስ አለህ

  • @user-gb7di5il3z
    @user-gb7di5il3z Před 3 měsíci +7

    ማሻአላ እኩዋንደህናተገናኛችሁ

  • @semirabinthussen4555
    @semirabinthussen4555 Před 3 měsíci +5

    የት/ቤት ላይፍ እኮ ኦርጅናሉ ነዉ ❤

  • @RoseGerma
    @RoseGerma Před 3 měsíci +3

    እንኳን ደስ አለህ አሹ ወንድማችን ረጋ ያልክ ነህ እንኳንም ፈጣሪ አሳካልህ

  • @user-oe9in8mi4g
    @user-oe9in8mi4g Před 3 měsíci +7

    እግዚያብሔር ይመስገን

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7z Před 3 měsíci +1

    እንካን ደስ ይላችው። ስይሳዝኑ በማራይም ናሄ እግዝይቢሒራ አምላክ ይስጥክ

  • @user-vr9ue4kg5j
    @user-vr9ue4kg5j Před 3 měsíci +8

    አሹ ምርጥ ሰው እንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍🔴🔴😘😘

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa Před 3 měsíci +1

    ዋው አሹዬ እንኳን ደስ አለህ

  • @BontuGemuchu
    @BontuGemuchu Před 3 měsíci +12

    አሹ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 Před 3 měsíci +2

    ታምራላችሁ እኳንም እግዚአብሔር ለመገናኘት አበቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 Před 3 měsíci +3

    እንኳን ደስ አላቹ በራሳቸው ይናገሩ ለመማሪያ እንዲሆን❤❤❤

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ

    ጠፍተህነበርእንኳንደህናመጣህ

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko3604 Před 3 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እካን ደስ አላችሁ

  • @asytube7338
    @asytube7338 Před 3 měsíci +12

    ቆይ ግን በመሀል ሰው የላቸውም አምሰት አመት😢

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j Před 3 měsíci

      እህሉሃ ነዎ እሡም ምንም ነገር ሣይጀምር እሧም እደዚህ በጣም ደሥ ይላል የምር

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 Před 3 měsíci

      ምን አውቄ 😢😢

  • @Mbat-op4nf
    @Mbat-op4nf Před 3 měsíci +2

    እንዃን ደስአላችሁ❤🎉 የሰዉ ደስታየሚያሰደስታችሁ ሁሉ ሁሌም ደስ ይበላችሁ😍😊

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 Před 3 měsíci +9

    ማን ይሁን እንደዚህ እንቅ አርጎ የሚስመኝ

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y Před 3 měsíci

    እውነተኛ ፍቅር መቼም አይለያይም ደስሲሉ

  • @user-zo5rr8iw2y
    @user-zo5rr8iw2y Před 3 měsíci +4

    እኳን ደስ አለህ ወድማችን💐💐💐💐🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx Před 3 měsíci +1

    ደስ ስል እውነታኛ ፍቅር ምንም ግዜ አድስ ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Mimi-rs8uy
    @Mimi-rs8uy Před 2 měsíci

    እንካኔ ዳስ አለች ማሮች ሁሉም ኑርልኝ ባዳስት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤️❤️❤️❤️❤️

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 Před 3 měsíci

    ሲያሳዝኑ ሚስኪንለምንተለያዩግንእድህእየተዋደዱ😢😢😢😢

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e Před 3 měsíci

    እውነተኛ ፍቅር መቼም አይቋረጥም ተጋቡ ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤❤

  • @user-wd1ct4wr2t
    @user-wd1ct4wr2t Před 3 měsíci

    ወይኔ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢እድህነው ኑፁህ ፍቅር እደህነው

  • @alemyoso2807
    @alemyoso2807 Před 3 měsíci

    እንዴት ደስ ይላል የሚዋደዱ ፍቅረኛሞች ሲገናኙ ንፁህ ፍቅር

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 3 měsíci +2

    ንጽህ ፍቅር ዋው ስፓራይት ነው ነእውን

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 Před 3 měsíci

    ውብየ ጠቆር ብላለች ሰውነቷ ግን ደህናናት ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @hanlove412
    @hanlove412 Před 3 měsíci

    አቤት መታደል ከሚያፈቅሩት መገናኘት🙄አለ እንጂ የኔ ደነዝ ከሀገር ስወጣ እዛው ሰፈሬ ጓደኛዬን ያገባ 💔🖤2ወለዱ የኔ ልብ ግን ማርያምን አረሳውም የበለጠ እያፈቀርኩት አለው💔😢

    • @sadeseid742
      @sadeseid742 Před 3 měsíci

      ምን ይሰራል ጥሎየሃደ በረታ በይይ

  • @mhretwelde-zc4qj
    @mhretwelde-zc4qj Před 2 měsíci

    እንደ እብድ ዝም ብዬ ፈገግ እላለሁ በርቸ በራር

  • @fjjuhjkkjghvg6878
    @fjjuhjkkjghvg6878 Před 3 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤አኔም፣ባል፣ንፍቅአለኝ፣9አመት😢😢😢😢

  • @user-ee6nj1mj6w
    @user-ee6nj1mj6w Před měsícem

    ፈጠሪሖይ የኔ ሒዎት ታሪክ 😭😭😭

  • @user-bj2mo3qe5d
    @user-bj2mo3qe5d Před 3 měsíci +3

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤ የኔ ውድቼ

  • @user-hs4kz9hh2l
    @user-hs4kz9hh2l Před 3 měsíci

    ዬሰው ደስታ እሚስደስታችሁ ሁሉ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፈጣረ አሹ እንኳን ደስ አለህ💝💝💝🙏🙏

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 3 měsíci +1

    የእውነትደስ የሚለው❤❤❤እንኳን ደስአለ

  • @hidjind8081
    @hidjind8081 Před 3 měsíci

    እኳን ደስ አላችሁ

  • @samirasraj7223
    @samirasraj7223 Před 3 měsíci

    ወይኔ እፍ እውነተኛ ፍቅር😢😢😢😢😢እኳን ደስ አላችሁ መታደል ነው

  • @user-ib2kn5xh3e
    @user-ib2kn5xh3e Před 3 měsíci

    Wow ያሹ ቤትስቦች የት ናችው 🥰🥰🥰 እንዴት ደስ የላል በጌታ ❤️❤️

  • @Mira-yx8nv
    @Mira-yx8nv Před 3 měsíci

    አግዚአብሔር የምስገን እንኩዋን ደስ አለክ ashu ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Da-Vincizeleke
    @Da-Vincizeleke Před 3 měsíci +1

    Ashu keza Hulu lifat behuwala silagegnehat des bilognal

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 Před 3 měsíci

    የኔ ሚስኪን እንኳን ድስ አላችሁ ያርቢ ድስ ስሉ😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 Před 3 měsíci +5

    እኳን ደስ አለህ ❤❤

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad711 Před 3 měsíci

    😢😢😢😢የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል😢😢😢

  • @ita-jw7sm
    @ita-jw7sm Před 3 měsíci

    Lanam faluginy balateny❤❤❤😢😢 6 amat new ketayin faluguliny

  • @rodasgfom
    @rodasgfom Před 3 měsíci +1

    ወይኔ የፍቅር ነገር መቼ ነው የሚያውቆው 😔

  • @buzuneshtolossa7904
    @buzuneshtolossa7904 Před 3 měsíci

    Congratulations 🎊 👏 💐 🎉🎉🎉🎉

  • @enanu7590
    @enanu7590 Před 3 měsíci

    ምስኪን ሲያሳዝን እንኳን ደስ አላችሁ

  • @barakhbarakh291
    @barakhbarakh291 Před 3 měsíci +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @user-gd2em2mx1h
    @user-gd2em2mx1h Před 3 měsíci

    ወይኔ ደሰ ሲሉ ቀሪ ዘመናችሁን ፈጣሪ ይባረክላችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-em2cw3uu5g
    @user-em2cw3uu5g Před 3 měsíci

    ወላሂ4አመተየቁየሁትፍቅረኛየ ስልኩጠፋብኝአመትሁኑኛል አሱጉራጊነዉ አኔዉሎነኝ የትበአገኘሁት😢😢😢😢😢ስልኩንሳፈላልግአጣሁ😢😢

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 Před 3 měsíci +1

    ውይይይይ አሹዬ እኳን ደስስስስስስ አለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marriottbhhatt8106
    @marriottbhhatt8106 Před 3 měsíci

    ታዳ ምን ዋጋ አለው ኦሷ ሌላ ሂወት ጀምሪለሁ አለቺውኮ😢😢😢😢

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Před 3 měsíci

    እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-hv5pz8
    @user-hv5pz8 Před 3 měsíci

    ደስ ይላል

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Před 3 měsíci +1

    😢😢😢እፍፍፍ የፍቅር ነገር መቼስ

  • @BuzeTube-143
    @BuzeTube-143 Před 3 měsíci +1

    አሹዬ ዎልካም እንኩዋን በደና መጣ 😘❤️❤️🎉🎉🎉🎉

  • @LamarCell-et3dc
    @LamarCell-et3dc Před 3 měsíci +1

    Mashllaa mashllaa mabiruki ❤❤❤❤❤

  • @destateferaa2626
    @destateferaa2626 Před 3 měsíci +2

    Ashe unken des alek wendimachin❤❤❤❤ atitefa

  • @yonatanteshome6800
    @yonatanteshome6800 Před 3 měsíci +1

    Enquan Des alachou ❤❤❤❤

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 Před 3 měsíci +1

    Igzabihier kantegar ykun ❤❤❤❤❤

  • @TirusewAlem
    @TirusewAlem Před 3 měsíci

    ናሒ የተረጋጋኧ መልሱስ ምን ደረሰ

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Před 3 měsíci +1

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @martatagsa1895
    @martatagsa1895 Před 3 měsíci +5

    Wawww❤❤❤

  • @bmm3152
    @bmm3152 Před 3 měsíci

    ኡከን ደስ አለክ ወንድሜ መጨራሸቹን አለህ የሰምርለቹ❤❤❤❤❤

  • @ehtiemulatu7866
    @ehtiemulatu7866 Před 3 měsíci +2

    እኳን ደህና መጣችሁ የመዳም ቅመሞች ኑ እንደማመር

  • @zainasied615
    @zainasied615 Před 3 měsíci

    እኻን ደስ አለህ አሹ እድሁም እህታችን🌷🌷

  • @tarukagirmaa7990
    @tarukagirmaa7990 Před 3 měsíci

    Congratulations 🎉🎉🎉❤❤

  • @HaN-ms7qk
    @HaN-ms7qk Před 3 měsíci +2

    እንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤❤

  • @Ggg-td9uq
    @Ggg-td9uq Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rq4gh6nk6c
    @user-rq4gh6nk6c Před 3 měsíci

    wow inkan daselach tabrk tiro gonagnvmalte indenew❤❤❤

  • @abrhamashebr9191
    @abrhamashebr9191 Před 3 měsíci

    Betammmmm desssssss tlalachu enkan dessss alachu egziabher fqrachu yaxnalachu

  • @user-bq8im3ob3t
    @user-bq8im3ob3t Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤ okami dash alah

  • @genetshetage6367
    @genetshetage6367 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤betam des yelali

  • @منهجسلفييَجَنَتْمَنْغَدَ

    ቦታ ቀይሪ አላለም በሳቅ

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru5213 Před 3 měsíci

    እኳን ደስ አላችሁ በእውነት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-yn6fd2ez9z
    @user-yn6fd2ez9z Před 3 měsíci

    እኳን ደስ አላቹ ሲያምሩ

  • @samerakaled8896
    @samerakaled8896 Před 3 měsíci +1

    አሹሚርጥሰወሰወድክኡንደሰአለቹ🌹🌹👍👍

  • @fiqirteguta
    @fiqirteguta Před 3 měsíci

    Wwwwwwwwwwww bayyee namati tola baga gamade ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seni7092
    @seni7092 Před 3 měsíci

    እኔ ስለ ፍቅር ሲወራ አያስችለኝም በናሂ ሽር መጣዉ

  • @bertukanderbew7053
    @bertukanderbew7053 Před 3 měsíci

    አሹየ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @sofya9565
    @sofya9565 Před 3 měsíci

    ወይኔ ልጁ ደግጧል

  • @yatiyati4747
    @yatiyati4747 Před 3 měsíci +2

    ዋው ስታምሩ❤❤