Video není dostupné.
Omlouváme se.

የ5 አመት ፍቅሬ ሌላ ሕይወት ጀምርያለው ብላ ጥላኝ ሄደች😭😭😭

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 08. 2024
  • የ5 አመት ፍቅሬ ሌላ ሕይወት ጀምርያለው ብላ ጥላኝ ሄደች😭😭😭

Komentáře • 322

  • @NahiTube1
    @NahiTube1 Před 2 měsíci +118

    ወንድሜ ጠንከር በል ሁሉም መልካም ይሆናል አዝናለሁ🥺በርታልን😢😢😢

    • @Ashutube8
      @Ashutube8  Před 2 měsíci +6

      😭😭😭😭

    • @OkOk-re3ut
      @OkOk-re3ut Před 2 měsíci +12

      አረ በስመአም ለምን መጣች መጀመሪያ 😭😭😭💔💔

    • @nfreefqr9657
      @nfreefqr9657 Před 2 měsíci

      Aw lemn metach mejemerya nahi betam kebad new lemn gadecha alat yelatm meteyeq neber 😢😢

    • @shetajordan7141
      @shetajordan7141 Před 2 měsíci +1

      አይዞህ ወንድሜ በርታ ሁሉም ያልፋል ከሀዲ ሰወች መጨረሻቸው አያምርም እኔም ልክ እንዳንተ ፍቅረኛየ ከድቶኝ እኔም ያን ሁሉ አልፌ ዛሬ ላይ ህወቴ ተሰተካክሎ በጥሩ ሁኔታ እየኖርኩኝ ነው ለፈጣሪህ ፀልይ እሱም ፈጣሪ መልሶለት በተቃራኒ ህወቱ ተበላሸቷል እና መልሰ አለው ፈጣሪ ፀልይ ሁሉም ለበጎ ነው

    • @samerakaled8896
      @samerakaled8896 Před 2 měsíci +1

      ​@@Ashutube8💔

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Před 2 měsíci +47

    😢😢😢😢እፍ ካልፈለግሽው ሌላ ሂወት ካለሽ ለምን ልታገኝው ፈለግሽ ለምን ታየሽው አዳድ እሴቶች ክፉ አረመኔ ናቹህ

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 Před 2 měsíci

      የዘንድሮ ድራማ እጀ እጁ አለ

  • @woriknsh-Tube
    @woriknsh-Tube Před 2 měsíci +6

    😢😢😢😭💔💔💔💔መጀመሪያ ለምን መጣሽ ሌለ ሕይወት ከጀመርሽ ምን አይነት ጨካኝ አርመኔ ነሽ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም

  • @FatumaAssen-qu3hp
    @FatumaAssen-qu3hp Před 2 měsíci +45

    አዳድ ሴቶች ማሰቤያ የላቸውም ታዳ ለምን ተመልሳ መጣች

  • @user-dc7ir1xy2r
    @user-dc7ir1xy2r Před 2 měsíci +37

    ሌላ ሂይወት ከለሽ መምጠት አነበረብሽም😢

  • @user-zy3we8es2p
    @user-zy3we8es2p Před 2 měsíci +16

    ማርያምን በጣም አሳዘነኝ የምር የኔ አባት አይዞህ ያልፋል😢😢😢😢

  • @AzebTadele
    @AzebTadele Před 2 měsíci +15

    እነ ናሂ ቀድመዉ እደሚያገናኙሽ ሲነግሩሽ ለምን አነግርሻቸዉም የራስሽ ህይወት ካለሽ ይጎዳልብለሽ አታሲቢም😢😢😢😢😢😢😢

    • @zanb6852
      @zanb6852 Před 2 měsíci

      እሡን እደሚያገናኝዋት አላወቀችም ሰፕራይዝ እናርጋት ብለው ግን አጥፍተዋን ያለውን ነገር መጠየቅ ነበረባቸው

  • @Hiwet-pq6lj
    @Hiwet-pq6lj Před 2 měsíci +12

    መጀመሪያ ለምን ወደሱ መጣሽ ወይስ መጀመሪያ እነ ናሒ ይዘዉሽ ሲመጡ ሌላሒወት እንዳለሽ አትነግሪዉም ነበር ኡፉ ወንድሜ😢😢😢

  • @user-bq8im3ob3t
    @user-bq8im3ob3t Před 2 měsíci +10

    ወይኔ ፕራክ ነው በሉኝ😢😢😢😢😢😢

  • @kidistbunaro2267
    @kidistbunaro2267 Před 2 měsíci +10

    5 ሙሉ መጠበቅ ለሴት ልጅ ከባድ ነው 😢😢❤❤አዞህ ወንድሜ በርታ ሁሉም ያልፋል

    • @user-cb8ws5gv8h
      @user-cb8ws5gv8h Před 2 měsíci

      እንደትነዉ እሚከብደዉ ከልብሽ ካፈቀርሽዉ አይደለም 5 አመት እድሜልክሽን ትጠብቂዉ አለሽ ብቻ ከልብሽ ማፍቀር ነዉ😢😢😢

    • @fatumakutaber2727
      @fatumakutaber2727 Před 2 měsíci

      እና ወደሱ ለምን መጣች ሌላ ሂወት ከቸመረች

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 2 měsíci +15

    ፕራንክ ነው በሉኝ😢😢😢😢 አይዞህ አሹ

    • @Seada11
      @Seada11 Před 2 měsíci

      ፕራክነው አትሠቢ😅😅

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před 2 měsíci +1

    አይዞህ አሽዬ የኔ ጌታ ጠንከር በል
    እሷ ግን ምን ሆና ነዉ ሒወት ካላት ለምን መጣች እረ ሴቶች ልብ ግዙ🤔

  • @Foaiz238
    @Foaiz238 Před 2 měsíci +5

    መቸመሪያ ለምን መጣሽ እደ ወድምየለሽምእደ ስታስቤዉ ሌላሄወትካለሽ እሱንለማገኚት ለምንአስፈገ አይዞህ 😢ወድሜ

  • @S-Sisi-e1e
    @S-Sisi-e1e Před 2 měsíci +8

    እና ሌላ ሕይወት ከጀመርች ለምን መጠች 🙄አይዞክ ashu 🥲🥲

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Před 2 měsíci +4

    አይዞህ አሹ ፈጣሪ ያበርታህ 5ቀላል አደለም በሳ አይፈረዲም

  • @user-bq8im3ob3t
    @user-bq8im3ob3t Před 2 měsíci +8

    ሳትፈልጊው ስታገኙ ለምንድን ነው የተሰፍስፍሺው😢😢😢

  • @haimanot2452
    @haimanot2452 Před 2 měsíci +2

    በርታ ወድሜ ሁሉምያልፋል ግን መምጣት የለባትም ነበር ከመጣችም ወዲያዉኑ መናገር ነበረባት 🙏🙏🙏

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 Před 2 měsíci +10

    የራስሽ ሒወት ከጀመርሽ ለምን መጣሽ ታድያ እድታገኝው ለምን ፈለግሽ😢😢😢😢😢

    • @Bzu632
      @Bzu632 Před 2 měsíci

      እኮ😢😢😢

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m Před 2 měsíci +1

    አይዞክ ወድሜ ያገጥማል ህይወት እንዲ ነች ልጅቷ እንደዚህ ማድረግ አልበረባት ምነም በእሷ ቦታ ባልሆንም በእረግጥ 5 አመት መጠበቅ ከባድ ነዉ ግን ሌላ ህይወት እንደጀመረች መናገር ነበረብሸ😢😢😢😢

  • @aynadissehayneh9477
    @aynadissehayneh9477 Před 2 měsíci +2

    አይዞህ ወድሜ ሁሉም ያልፋል ጠከር በል😢

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut Před 2 měsíci +12

    መጀመሪያ ለምን መጣሽ 😢😢😢😢

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi Před 2 měsíci +1

    እሄን እያዎቅሽ ላምን ማጣሽ ጌታን ይዳብርል ዎድም ይላሽም እዴ አሹዬ አይዞ 😭😭😭😭

  • @GhazalGhazal-ts4uw
    @GhazalGhazal-ts4uw Před 2 měsíci +1

    ere maxam yazazinal gin lamiin tamalash 😭😭ye Ahunun tahii Lamin k Lijinat fiiqir ye mi balx yeleem end ne malatino😭💔💔💔

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 Před 2 měsíci +2

    አሹ አይዞህ ጠካራ ሁን😢😢😢ወድሜ ያልፋል😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @user-ou6bc3st2e
    @user-ou6bc3st2e Před 2 měsíci +1

    ወይኔ ወድሜ አሣዘከኝ ሌላ ሂወት ተጄመርሽ ለምን ወዴሡ ለምን መጣሽ እሡን ሆን ብለሽ ለመጉዳትነው ግፍነው ሢያሣዝን😢😢😢😢

  • @zemenaybaye7457
    @zemenaybaye7457 Před 2 měsíci +15

    በሷ አይፈረድም 5አመት ቀላል ነው እንዴ😢

    • @afiyatube6892
      @afiyatube6892 Před 2 měsíci

      እና ለምን አገኜችው😢

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Před 2 měsíci

      @@afiyatube6892 በዚህ አላሰበችዉም ይሆናል

    • @user-cb8ws5gv8h
      @user-cb8ws5gv8h Před 2 měsíci

      አወ ቀላልነዉ ምክንያቱም አስመሳይናት ነገር ግን መጀመሪያ ለምን ለነዉብየ እንዳላት ሂወት አልተናገረችም

    • @user-mh4vp5jw2w
      @user-mh4vp5jw2w Před 2 měsíci

      ለምን አይፈረድም ከጅምሩ ለምን መጣች

  • @Tigsit282
    @Tigsit282 Před 2 měsíci +1

    አይዛህ ፈጣሪ ያበርታህ 5 አመት ቀላል አደለም በሳ አይፈረዲም🥺🥺

  • @user-md2ij7ni7w
    @user-md2ij7ni7w Před 2 měsíci +5

    ሌላ ህይወት ካለሽ ምን ልታርጊ መጣሽ

  • @mesi6505
    @mesi6505 Před 2 měsíci +3

    ገልቱ መጀመርያ ለምን መጣሺ ታዳ ወድም አለሜ አይዞህ በርታ በል

  • @Beza27Tube
    @Beza27Tube Před 2 měsíci +1

    ለምን በሰው ቁስል እጨት እንሰዳለን መምጣትሽ ስህተት ነው ባያይሽ እድህ ባልሆነ በርታ ወንድም አለም ሂወት ይቀጥላል 😢😢😢

  • @Beziyoutube
    @Beziyoutube Před měsícem

    Andande setoch gin masebiyachu zig new lela hiwot kalesh lemin tagenyiwalesh

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp Před 2 měsíci +1

    ሌላ. ሂይወት. ካለሽ. ስጀመሪ. መምጣት. የለብሽም. አች ነሽ ጥፋተኛ. 😢😢😢😢😢

  • @user-gj6rc9jt9u
    @user-gj6rc9jt9u Před 2 měsíci +1

    Jabadhuu rabbii sii haa lafisuu rabbii kaa isii caaluu rabbii bakka sii haa busuu 😢😢

  • @tagabydamsey3820
    @tagabydamsey3820 Před 2 měsíci +2

    😭😭😭😭😭😭ውይ አይዞህ ወድሜ

  • @semirabinthussen4555
    @semirabinthussen4555 Před 2 měsíci

    😢በጣም ታሳዝኛለሽ ለዚህ ነዉ ማገኘት የፈለግሽዉ በዛዉ ብትረቂ ይሻለዉ ነበር ይሄ ሌላ ትኩሳት ነዉ😢አይዞንንን አሹየ

  • @SaeedaSafaa
    @SaeedaSafaa Před 2 měsíci +3

    አይዞህወዲሚ

  • @user-oo9mx7os4g
    @user-oo9mx7os4g Před 2 měsíci +1

    ቃድማስህ ላምን አትናጋርይም እንዳዝይ ሆናሺ ዛሬ ሌላ ይዎት ጃምረ. አሎው ትላለስህ እንዴ ባይ ፋታርይ ውይ 😢😢

  • @SeSe-go4co
    @SeSe-go4co Před 2 měsíci +1

    ሲጀመር ሌላ ሂወት ቢኖራት ልታገኘው ፍቃደኛ አትሆንም ነበር ፕራክ መሆን አለበት😂

  • @bezab2563
    @bezab2563 Před 2 měsíci +1

    Yekebdal beswam ayferdum 😢😢😢😢😢
    Ayzonyi Ashee😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @user-nz1qq4qo8q
    @user-nz1qq4qo8q Před 2 měsíci +2

    ለምንመጣችታዳ😊አይዞህወድም😢

  • @tigitube2658
    @tigitube2658 Před 2 měsíci +2

    Ayzo wedema Hulum yalfale eshi 🙏🏻🙏🏻

  • @user-gq5rp8cf9f
    @user-gq5rp8cf9f Před 2 měsíci +1

    ፕራክ ካልሆነ
    ትገርሚያለሺ እመቤቴን

  • @TeayabeAbeba
    @TeayabeAbeba Před 2 měsíci +3

    በጣም ለምን መጣሺ ታዳ

  • @fatumayoutobe9725
    @fatumayoutobe9725 Před 2 měsíci +3

    ሚስክንአይዞህ

  • @doda9780
    @doda9780 Před 2 měsíci +3

    በፈጣሪ ስም መጀምራያ ለምን መተሽ ፊትሽን ማሳየትናዉ እንደ ሁለታይና መጎዳት ይከብዳል 😢አይዞ ዎንድሜ ራሴን አረጋጋ

  • @Mominawelaga-sk9kq
    @Mominawelaga-sk9kq Před 2 měsíci +1

    Anchi lela layif kaleshi lemin mexashi

  • @teebh7448
    @teebh7448 Před 2 měsíci

    አይዙህ እዳዘህ አተሁን እግዚአብሔር ላንተ ከላ ት አይቅርም ተመስገን በለ ፍቅር ክርስቶስ ነው የስው ልጅ ህይወት የቀርይራል ደሞ እግዚአብሔር አታማር

  • @enanu7590
    @enanu7590 Před 2 měsíci

    እውነት ከሆነ በጣም ያሳዝናል ለምን መጣሽ ሌላ ህይወት ከጀመሪሽ ልቡን ሰበርሽውኮ እንዴ አይዞህ ወንድሜ አታልቅስ ተስፋ አትቁረጥ ሴት ቢሄድ ሴት ትመጣለች ወንድ ልጅ አደለህ ቆፍጠን በል

  • @ZedAhmed-ui9pg
    @ZedAhmed-ui9pg Před měsícem

    ፕራንክ ነው እና ሊላ ሂወት ካለሽ ባለፈው ለምን ፈተንሽዎ?

  • @user-yw1rn2dz9h
    @user-yw1rn2dz9h Před 2 měsíci

    እሽ ሌላ ሂወት ካለሽ ለምን መጣሽ አብሽር አላህ ያለው አለ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @TeayabeAbeba
    @TeayabeAbeba Před 2 měsíci +2

    አይዞህ ወንድሜ

  • @Senayit12
    @Senayit12 Před 2 měsíci

    አይዞህ ህይወት ይቀጥላል እግዚአብሔር ያንተ ያላት አለች

  • @gedionyonas1578
    @gedionyonas1578 Před 2 měsíci

    መጀመሪያ ለምን ወደሱ መጣሸ።

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 Před 2 měsíci +1

    😢😢😢😢😢አይዞህ ወድሜ ጠካራ ሁን

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Před 2 měsíci

    ለምን አገኘሽው ታዲያ ልቡን ለመስበር አይዞህ ወንድሜ ጠንከር በል እግዚአብሔር ያንተ የሆነችውን ይስጥህ

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Před 2 měsíci

    ምነው ልቡን ሰበርሽው እህቴ ለምን አገጀሽው ታድያ ለምን ለናሂ አነገርሽም አይዞክ አሹዬ ነገሮች ሁሉ ለበጎ ናቸው 😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔

  • @serklma4551
    @serklma4551 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp Před 2 měsíci

    አይዞክ ጠከር በል😢አዳድ ሴቶች ወድ ለመጉዳት😢ሆን ብለው ይመጣሉ😢😢😮

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j Před 2 měsíci

    ምን ትመሥላለች ልጁ ጎበዝ ልጅ ይመሥል ነበር ግን አች መተሽ ሠባበርሽዉ ምን ትመሥያለሽ ሂወት ካለሽ ለምን መጣሽ ያምሻል ባለጌ ነሽ እሽ

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb Před 2 měsíci

    መጀመሪያ የእራስሺ ሂወት ካለሺ መገናኝቲ ምን አስፈለገ በዘዎ አቀሪም የሆሺ ዘላን አይዞህ ወድም አለም

  • @waaa4954
    @waaa4954 Před 2 měsíci +3

    😭😭😭😭ኡፍፍፍ ታርጋጋ

  • @LailaLila-nb1bd
    @LailaLila-nb1bd Před 2 měsíci

    የኔ አባት አይዞህ😢😢😢😢 አንቺ መጀመሪያ ለምን ሌላ ህይወት ካለሽ ለምን አገኛሽው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @elsaqueen826
    @elsaqueen826 Před 2 měsíci +2

    Ayizo ashu😢😢😢

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 Před 2 měsíci +1

    እኔ የሚገርመኝ አምስት አመት ትለያይትው አሁን ትስፋ ማረግ ምን ይሉታል ሴት ልጂ እድሜ ቁጪ ብሎ አይጠብቃትም እኮ መጀመርያ ትስፋ ከማረግ ማጣራት አለበት ምን ማለት ነው ከአምስት አመት ቡሀላ ያዞኝ ልቀቁኝ ለማንኛውም አይዞህ

    • @KaleAfso-gw8fc
      @KaleAfso-gw8fc Před 2 měsíci

      ትክክል ብለሻል❤❤❤❤😢😢

  • @Halima-lt3pm
    @Halima-lt3pm Před 2 měsíci +1

    ለምን መጣሽ ሀዳ እህህህ እኔ ያለቀሠ አይዞህ ወንዲሜ

  • @zainabme708
    @zainabme708 Před 2 měsíci

    መጀመሪያ ለምን መጣሽ ናሂ ስያገኝሽ ለምን አልነገርሽም 😢አይዞህ አሹዬ ሁሉም ለመልካም ነዉ 💔

  • @mishomisho9306
    @mishomisho9306 Před 2 měsíci +1

    Ayezoshi 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @meskeremabebe8795
    @meskeremabebe8795 Před 2 měsíci

    አይዞህ ዎንድሜ ነገር መልካም ነው 😭💔🙆🤦‍♂️

  • @user-co9gf3xk9m
    @user-co9gf3xk9m Před 2 měsíci

    ወይ ፍቅር 😭😭😭😭😭ኣይዛህ ወንድም😭😭ወይ እሺ ለምን መጣሺ ታዳ🤔🤔🤔

  • @smeerhs638
    @smeerhs638 Před 2 měsíci

    ሌላሒወትከጀመርሺለምንመጣሺ ወንድሜ አይዞክሲያሣዝን❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @SaeedaSafaa
    @SaeedaSafaa Před 2 měsíci +4

    መጀመሬያለምንመጣችየምቱሉላይክአዲርጉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TiruwerkTizibt
    @TiruwerkTizibt Před 2 měsíci +1

    እሷ እንድታወራ ግዛት አልሰጣሐትም እኮ ስስ አይፈረድም ግንያሳዝናል

  • @SinboneSinbone
    @SinboneSinbone Před 2 měsíci +2

    Abshir. Bro😭😭😭😭♥️♥️♥️♥️

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Před 2 měsíci +1

    አለ አይዞህ ❤❤❤

  • @user-nu6fr4fd2p
    @user-nu6fr4fd2p Před 2 měsíci +1

    ሚሥኪን ሳዛዝን

  • @tarikuwaberigenekuma3065
    @tarikuwaberigenekuma3065 Před 2 měsíci +1

    Sijemer isuwa lemin metachi siysitelaaa

  • @TeayabeAbeba
    @TeayabeAbeba Před 2 měsíci +2

    ምኒቱ ደነዝ ነሺ

  • @user-cy6td2vn6u
    @user-cy6td2vn6u Před 2 měsíci

    በሷምአይፈረድሆሆሆ እሱስ ጓደኛአልነበረችውደ

  • @user-lh7ww7on5y
    @user-lh7ww7on5y Před 2 měsíci

    netsu lebe yalow sawu yewodaden sawu ayagngem iko gen lemin?!😢😢😢😢

  • @user-yw1rn2dz9h
    @user-yw1rn2dz9h Před 2 měsíci

    ሴት ልጅ ጨካኝ ናት ሲባል እውነት አይሰለኝም ነበር ስራሽን ጀባ

  • @FatimaJamal-lj1jr
    @FatimaJamal-lj1jr Před 2 měsíci

    በጣም በጣም ባላጌ ሴት ኔሽ ምክንያቱም መጀመሪያ ቀን ለምን እነሱ ስገሩሽ ፍቀረኛ አለኝ አትይም ለምን ሄደሽ

  • @ineshabayinesh2225
    @ineshabayinesh2225 Před 2 měsíci

    Uuuuuuuuffff ayzok ashiyee 😭😭😭bexam kebad newo getan 🥺🥺🤦

  • @user-yl2qb1xs4k
    @user-yl2qb1xs4k Před 2 měsíci

    ግን ናሒ መጠየቅ ነበረብህ ኡፍፍፍ አይዞህ😢

  • @user-bu3dl2kt4b
    @user-bu3dl2kt4b Před 2 měsíci

    በጣም ያሜል መገናአት የለባቸዉም ነበርት ይሄከሆነ 😢😢😢😢

  • @saringiyemaminafki578
    @saringiyemaminafki578 Před 2 měsíci +2

    Ayzok ashye😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zainasied615
    @zainasied615 Před 2 měsíci

    እር ይደብራል ሌላ ሂወት ካለሺ ለምን ድጋሜየ ወደ ሂወቱ መተሺ ትሰብሪዋለሺ ይህ በቀልነው 😢😢😢😢አይዞን አሾ😢😢😢

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 2 měsíci

    ምን ማለትሽ ነው ለምን ትጎጂዋለሽ ቀጠበቅሽ ቃልሽ እክብሬ 5 እመት ክጠንበቅሽ እግቢው

  • @RiyaRiya-pg9vo
    @RiyaRiya-pg9vo Před 2 měsíci

    መጀመሪያ ማጣራት ነበርባችሁ ግዜውእርጂምነው የሶጥፍት መጀመሪያለነናሂይ መናገርየ ነበርባት

  • @helenworku8170
    @helenworku8170 Před měsícem

    የሱ እንባ የት ሊጥልሺ ነው ቅድም ሌለ ሂኦት ካለሺ ለምን በፉት አልነገረሺውም የሆንሺ ጂልነሺ

  • @33-ig4bb
    @33-ig4bb Před 2 měsíci +2

    ወይኔአይዛክአባትአዴእዳሳዘነኝግንለምንአገኘሽውሂወትካለሽ😢😢😭😭😭😭😥😥

  • @user-mb4kj2jz3o
    @user-mb4kj2jz3o Před 2 měsíci +1

    አይዞህ😢😢😢

  • @ZainabZainab-dm2hg
    @ZainabZainab-dm2hg Před 2 měsíci +1

    አይዛህ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Před 2 měsíci

    Rose Lela hiywet kejemersh lemn temelsish esun lembexbex ene nahi mejemeriya siyagegush meager neberebish valve nesh fexari yetsalewn hiywet yisxhe ashu😢😢😢😢😢😢😢miskine asaznegh ewnet siyalqise😢😢😢

  • @Yosebeny
    @Yosebeny Před 2 měsíci

    አይዙህ ወድሜ🎉🎉🎉🎉

  • @TijiTigist-yb1yk
    @TijiTigist-yb1yk Před 2 měsíci

    ለምን መጣአሽ ታዲያ እረስቶሽ እየኖረ ነበረ

  • @user-qp3od7wb5m
    @user-qp3od7wb5m Před 2 měsíci

    ❤ሂወትኮለሽለምንቀረብሽዉእሱንለመጉዳትነዉ

  • @user-ur9iw8co2v
    @user-ur9iw8co2v Před 2 měsíci +2

    Ayezo😢😢😢

  • @Bzu632
    @Bzu632 Před 2 měsíci

    እግርሸ ይቆርጥ ለምን መጣሸ ታዳሌላ ህወት ተጀመረሸ😢😢😢😢

  • @meronberhanu4152
    @meronberhanu4152 Před 2 měsíci +1

    😭😭😭😭😭 aizoki ashiyee

  • @helentube325
    @helentube325 Před 2 měsíci

    ሌላ ህይወት ካለሽ ለምን መጣሽ ሲቀጥል ደሞ ለምን አልነገረሺውም