ወንድማችን ሞት አፋፍ ላይ ነው || ታናሽ ወንድማችን ሊቢያ ላይ ደላሎች የዘውት ገንዘብ ጠየቁን እኛ ግን የምንከፍለው አጣን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ወንድማችን ሞት አፋፍ ላይ ነው || ታናሽ ወንድማችን ሊቢያ ላይ ደላሎች የዘውት ገንዘብ ጠየቁን እኛ ግን የምንከፍለው አጣን #donkey #eyohamedia #ሐዲስ_ዜማ_ቲዩብ #kehelot #rohe #ethioinfo

Komentáře • 227

  • @khelot
    @khelot  Před 7 měsíci +62

    1000366367668 የኢትዮዽያ ንግድ ባንክ
    +251 95 209 7877

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Před 7 měsíci +32

    ይችን የምታነቡ እህት ወንድሞቼ የማያልቅ ደስታ ይስጣችሁ❤❤🌹💋💘❤💜💝👌

    • @adgi5072
      @adgi5072 Před 6 měsíci

      አሜንንን❤❤❤

  • @zemzems2429
    @zemzems2429 Před 7 měsíci +15

    የኔ ቤተሠቦች ስቃዩ አይቼዋለው አይዞት አለን ከጎኖት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የወንድም ስቃይ አይቼዋለው ግን ድዋ አድርጉ ይለቀቃል,,,

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Před 7 měsíci +18

    ሀገራችን ከድህነት ከጦርነት ከተለያዩ መጥፎ ነገሮች ይጠብቅልን 🌹🌹🌹🌹💋💝💜❤

    • @zemzems2429
      @zemzems2429 Před 7 měsíci

      ሙቢ❤ ወንድሜ ሠላም

    • @user-sh9bu8yb9o
      @user-sh9bu8yb9o Před 7 měsíci

      አሚን ሙቤ የኔ የዋህ🎉🎉🎉

  • @user-ue9cf4sk6n
    @user-ue9cf4sk6n Před 7 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ መልካም ነዉ ሁላችንም ያቅማችንን እንረዳ 🙏

  • @ኢ00162
    @ኢ00162 Před 7 měsíci +10

    ወገን እንረዳዳ!!!

  • @user-bm3gl3fz7p
    @user-bm3gl3fz7p Před 7 měsíci +6

    50ሎሜ ላድ ስው ሽክም ነው ለብዙ ጌጡ ነው ይባላል ኢንሻ አላህ አብሽሩ 100እርያ አድስው ብልክ ይህ ልጂ ይዳናል ካላህ በታች

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 Před 7 měsíci +2

    😢😢😢አይ ስደት የስንቱን ነፍስ በላ ወገኔ ስደት አይበቃንም ኡፍፍፍ እኔ በእመቤቴ ድንግል ማርያም ስም እፀልየለሁ ነፃ ተውጣላችሁ እናቴ አይዞቹ በርቱ

  • @abhudhabiuas7419
    @abhudhabiuas7419 Před 7 měsíci +3

    የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው ፈጣሪ ይርዳቹ

  • @osmantube1317
    @osmantube1317 Před 7 měsíci +8

    ፈጣሪ ይርዳው

  • @zemzems2429
    @zemzems2429 Před 7 měsíci +34

    የኔ ወንድም እራሱ ሳውዲ ሊመጣ ሲል ለእናቴ😢😢ልብስ ገዝቶ አልብሶት ሳውዲ ጀመረ እናቴ ልታብድ ምንም አልቀራትም ግን ሳውዲ ገባ እቀበለዋለው ስል ተያዘ አሁን እስር ቤት ነው😢😢😢 ታናሽ ወንድሜ ነው😢

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o Před 7 měsíci

      😢😢😢

    • @user-sd1sk2ek3f
      @user-sd1sk2ek3f Před 7 měsíci +1

      አይዞሽየኔናትአላህበሰላምያምጣው. የኔምወንድምሶስቀንሆነውበስንትመከራ. ገባሣውድአሁንአይይይስደት

    • @AstuAstu-sw6tu
      @AstuAstu-sw6tu Před 7 měsíci

      Ayizoshi ehte fetari yawutalshi😢😢

    • @user-yz7zy7wb3j
      @user-yz7zy7wb3j Před 7 měsíci

      አብሽሪ አላህ ከቤተሠቦች ይጨምረው

    • @zemzems2429
      @zemzems2429 Před 7 měsíci

      @@AstuAstu-sw6tu አሚን

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 Před 7 měsíci +13

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ የሰው ሃዘን የሚያሳዝናችሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🌹🌹🌹🌹💋💘❤

  • @user-fh5qw8sn7p
    @user-fh5qw8sn7p Před 7 měsíci +1

    ሲያዝን እግዚአቤኤር ይርዳ😢😢

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tz Před 7 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እማ አይዞሽ

  • @user-fh5qw8sn7p
    @user-fh5qw8sn7p Před 7 měsíci +2

    እግዚአቤኤር ይርዳቹ ፀሎት

  • @Zed00-fw2ed
    @Zed00-fw2ed Před 7 měsíci +4

    አላህይረዳችሁ እህቶቸ

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu Před 7 měsíci +4

    ተው ሢሏቸው አይሠሙ እፍፍ አይ ስደት እግዚአብሄሬ ይርዳችሁ😢😢😢❤

  • @AlmeeFkr-vp3lc
    @AlmeeFkr-vp3lc Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይረዳቹህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Před 7 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወገን እንረዳዳ

  • @hgg6334
    @hgg6334 Před 7 měsíci +3

    የአላህበራህመትህአሰበዉያብር

  • @user-bz8nn5nh4f
    @user-bz8nn5nh4f Před 6 měsíci +1

    የእውነት ይህን ምንገድ እደማናቅ ለምን እኔዳለን ቆይለምን አንማርም እደ

  • @user-bf4tr8df3s
    @user-bf4tr8df3s Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወገኖቼ ምን አይነት ስቃይ ነው ጌታ ሆይ ካለው ጨለማ አውጣው እመብርሃን ትርዳህ ወንድሜ😢😢😢😢😢😢

  • @ayumedia-2578
    @ayumedia-2578 Před 7 měsíci +1

    አይዟችሁ አታልቅሱፈጣሪ አላማ አለዉ ሁሉነገር ለበጓ ነዉ ያልፋል ፈጣሪ በሰላም በጤና ይመልስላችሁ

  • @naidalo5047
    @naidalo5047 Před 7 měsíci +2

    ጋዜጠኛ ወድማችን አድናቂህነኝ በርታ ብርታት ላተ አላህ ይድረስላቸው

  • @Birtukanadefrs2112
    @Birtukanadefrs2112 Před 7 měsíci +2

    በእውነት እግዚአብሔር ይርዳችሁ😢😢😢
    እኔም ይህን ህይወት አልፌበታለሁ ስንት መከራዬን በልቸ ነው ያለፍኩት😢😢

  • @habeletube9474
    @habeletube9474 Před 6 měsíci +1

    ድንግልን ጠርቷ እሶ በበረከት እናትም አባትም ትሆችዋለች አይዞቹህ እህቶቼ እመ ብርሀን ትሙላላችው አይዞቹው እሶን ይዞ ያፈረ የለም አይዞቹ እስክንድር ደሞ ይሄ በጎ ስራህ ድንግል ትጠብቅህ አይተዉኮል እቤትክን እንዳስተካከለልህ ለዚህ በጎ ስራ እንድንሳተፍ ስለረዳከን እናመሰግናለን

  • @user-hb3is2vz7k
    @user-hb3is2vz7k Před 7 měsíci +1

    አላሐ. ይድረስለት

  • @user-qc5nv2ug6t
    @user-qc5nv2ug6t Před 7 měsíci +1

    አይ የኔ ወንድም አላህ ባለበት ይጠብቀው ያልታሰበ እጣ ይስጠው😢😢

  • @Senaytgonderwa
    @Senaytgonderwa Před 7 měsíci +3

    እግዚብሄርያጽናቹህ😢😢😢😢

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Před 7 měsíci +2

    እግዚብሔር ይርዳችሁ 😢😢😢😢

  • @fatumayesuf6320
    @fatumayesuf6320 Před 25 dny

    በሰላም ነው የጠፋሐው እስኩ😢

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Před 7 měsíci +3

    የናባት ፈጣሪ ይርዳህ አይዛችሁ ይለቀቃል

  • @sarayeadamalij7281
    @sarayeadamalij7281 Před 7 měsíci +1

    Faxari yirdachuu Lijuum daxari kamakaraa yawuxaa 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻😭😭😭

  • @kassa1894
    @kassa1894 Před 7 měsíci

    ያሳዝናል እዉነት ነዉ

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 Před 7 měsíci +2

    አይ ማጣት ክፉ ክፉ ቀን ወረቢ የደሞ እንባ አለቀስኩ ገንዘብ ያላቸው አለፉ ገንዘብ የሌለው ግን ማን ይርዳው
    እባካችሁ አምስት አስር ብለን ከጭንቀት እንውጣው😢😢😢

  • @gebyanshe6711
    @gebyanshe6711 Před 7 měsíci

    ኡፍፍፍፍ እግዛቤር ይርዳቹህ😢😢😢😢

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Před 7 měsíci

    የኔ እህቶች አላህ ይድረስላችሁ ወንድማችሁንም አላህ ላአገሩ ያብቃዉ አይዞዋችሁ አታልቅሱ በናታችሁ ኡፍፍፍፍፍፍ ባላይስ

  • @hgg6334
    @hgg6334 Před 7 měsíci +2

    አላህለወንድማችንይድረስለት

  • @fanusbugale5154
    @fanusbugale5154 Před 7 měsíci +1

    😢😢😢እፍ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ከድ ነዉ በዚህ እድሜዉ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @asnaeto6745
    @asnaeto6745 Před 7 měsíci

    Fatare yerda😢😢

  • @user-sp3mt8uj2x
    @user-sp3mt8uj2x Před 7 měsíci +1

    አላህ ይደው እኔኮ ሲነገሩ አይሰሞም በአሁን ስአት ስደት ያስጠላል ስንቱን እንርዳ የአላህ ይድርስለት አካውነት አስቀምጥ የተቸላልንን እንዳው

  • @WeyzerWeyzer
    @WeyzerWeyzer Před 7 měsíci

    እግዛብሄር ይድረሥለት ፍፍ ሥደት ክፋ ነዉ አይዟችሁ😢😢😢

  • @ahmedksa-ez6vn
    @ahmedksa-ez6vn Před 3 měsíci

    ያብረ😢😢😢😢😢😢

  • @almaztesfamikael1809
    @almaztesfamikael1809 Před 7 měsíci

    እግዛብሄር ይርዳችሁ

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ከእዚህ አስተኛቂ መከራ ይሰውረን ወገን ከተሰደዳቹም በህጋዊ ቢሆን ይመረጣል እሱም አስከፊ ነው እመብርሃን ከዚህ ጭንቀት ታውጣው😢😢😢😢😢😢

  • @demekyigsaw2659
    @demekyigsaw2659 Před 7 měsíci

    Egzabher yidreslachu.yeEgzabher iji new tilku.

  • @tesfamender8516
    @tesfamender8516 Před 7 měsíci

    Uffff betam yasaznal Eigzaaebihr ydresalacu 🙏🙏🙏

  • @user-be9cb1cu9o
    @user-be9cb1cu9o Před 7 měsíci

    ፈጣሪ ይርዳችሁ አይ ከንቱ አለም

  • @user-dx2tt6vb2x
    @user-dx2tt6vb2x Před 6 měsíci

    😭😭😭😭💔💔💔egzabahr.yerdachew❤❤❤

  • @user-tk8mc2kl1h
    @user-tk8mc2kl1h Před 7 měsíci +1

    ለአብነት ከበደ ሼር አድርጉለት እሱ ይረዳቸዋል ዩቱብ የምሰሩ ተባበሩቸው ከዩቱብ በወር የምታገኙትን ለመልካም አውሉት ልክ እንደ አብነት 😢😢😢

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 7 měsíci

    እስክንድር የኔ አንበሳ. እግዚአብሔር ክአስበብት ያደርስው የችግር. አይኑራ

  • @eveali6794
    @eveali6794 Před 3 měsíci

    ኤረ በአላህ የሀብትሽ ልክ ላኩልኞ በአላህ

  • @user-gf5hv6et5r
    @user-gf5hv6et5r Před 7 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አቤት አምላኬ ሆይ አይዟችሁ እግዚአብሄር ያውቃን ፀሎት አድርጉ እግዚአብሄር እደሰው ጨካኝ አደለም. አምላከ እስራኤል ያውቃል😢😢😢

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf Před 7 měsíci

    ወየሁ ወየሁ😢😢😢 ሲያሳዝኑ😢💔💔💔💔

  • @yeshihaile
    @yeshihaile Před 7 měsíci

    Egziabher yedresilet

  • @zamzammohammed9789
    @zamzammohammed9789 Před 7 měsíci +1

    ኣይዞን 😢😢😢😢

  • @user-zl6vf8ti5y
    @user-zl6vf8ti5y Před 6 měsíci

    አይ ሰደት

  • @gsgssj6246
    @gsgssj6246 Před 7 měsíci

    😭😭😭😭😭😭😭አለህ ይሪደቹ

  • @AmsalMengistu-bo8fw
    @AmsalMengistu-bo8fw Před 7 měsíci

    ድህነት አይኑ ይጥፍ፣ሥደትአይኑይጥፍ፣፣ማጣት አይኑ ይጥፍ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Před 7 měsíci

    እግዚሐብሔር ይደቹ

  • @SifuObse
    @SifuObse Před 7 měsíci

    ኡኡፍፍ አግዚአብሔር የርዳችሁ 😢😢😢😢

  • @ትግስት955
    @ትግስት955 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @user-iz9kh5rq4n
    @user-iz9kh5rq4n Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @Ramayusuf12
    @Ramayusuf12 Před 7 měsíci

    😢😢😢

  • @rahelataklti
    @rahelataklti Před 7 měsíci

    Weyne Swyasazenu😭 Egzabiher Yerdachu🙏😭💝

  • @JemalJemal-yr5pu
    @JemalJemal-yr5pu Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @Dakafish
    @Dakafish Před 4 měsíci

    😢😢😢😢😢

  • @abrhamaregawi7599
    @abrhamaregawi7599 Před 7 měsíci

    ፈጣሪ ይርዳቹ

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de Před 7 měsíci

    የኔአባት ፈጣሪ ያግዝህአይይይይይስ😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔ስደት😢😢

  • @rahelataklti
    @rahelataklti Před 7 měsíci

    Tsenatu Yestachu😭😭😭

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ😢😢

  • @toybamohammed9735
    @toybamohammed9735 Před 7 měsíci

    አላህ ይድረስለት ኢፍፍፍፍፍ

  • @user-bz8nn5nh4f
    @user-bz8nn5nh4f Před 6 měsíci

    ወይኔ መድሀኒያለም አተ እራራላቸው ሰለናትህ ብለህ

  • @user-ni4pi7lo6w
    @user-ni4pi7lo6w Před 7 měsíci

    አይይ ማጣት😢😢😢

  • @user-gk7jn7pt9w
    @user-gk7jn7pt9w Před 7 měsíci

    😢😢😢😢😢😢

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 7 měsíci

    😢😢😢😢እፍ ፈጣሪ ሆይ ድረስለት😢😢😢

  • @yasminwerkeneh6873
    @yasminwerkeneh6873 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይርዳው😢😢😢😢😢😢

  • @werkinshshemu9288
    @werkinshshemu9288 Před 7 měsíci

    😭😭😭አይ ስግደት አይኑ ይጥፋ😭😭😭

  • @user-ls1uy3fw2c
    @user-ls1uy3fw2c Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ 😢😢😢

  • @aishahh7283
    @aishahh7283 Před 7 měsíci

    ያረብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔

  • @chaltugemechu3340
    @chaltugemechu3340 Před 7 měsíci

    Uuuufffffff😢😢😢😢😢😢

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n Před 7 měsíci

    ወይ ስደት እህህህህህ😢😢😢

  • @user-kx5ox4lh1q
    @user-kx5ox4lh1q Před 7 měsíci +1

    እዚህ ሰፈር አያድርገው እንጂ እሳት ቢነሳ ማለቃቸው ነው

  • @user-yr7gw7yf7w
    @user-yr7gw7yf7w Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይርዳዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-gc7fv9nm8u
    @user-gc7fv9nm8u Před 7 měsíci

    Eskaiw betam new yemwedke bgeta

  • @hassaaed3187
    @hassaaed3187 Před 7 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-kk1fg9sf5u
    @user-kk1fg9sf5u Před 7 měsíci

    ኣይ እናት ምሃን ያኣዛዝናል😢😢😢

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4w Před 7 měsíci

    ኡፍፍፍፍ💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-dx2tt6vb2x
    @user-dx2tt6vb2x Před 6 měsíci

    😭😭😭💕💕

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 Před 7 měsíci

    እኔ እሚገርመኝ ለምን ግን ሰው እሚላቸውን አይሰሙም ሚድያስ አይከታተሉም ስንት ሰው ሊቢያ ላይ እየተሰቃዬ እንዳለና በበረሃ በባህር ህይወቱን እንዳጣ

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 Před 7 měsíci +1

    አቤት ጭካኔ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይርዳቹ ትዉ ሲባሉ እይስሙ

  • @tijiitube9113
    @tijiitube9113 Před 7 měsíci

    Geta yederasachuu geta yesus 😢😢😢😢 😢😢

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch Před 7 měsíci +1

    ፈጣሪይድረስለት😢😢😢

  • @abbyabby5785
    @abbyabby5785 Před 7 měsíci

    አረበማርያምእንርዳቸውወገን

  • @sirajsalman8142
    @sirajsalman8142 Před 7 měsíci

    እሥክንድር።ሠላም።ነው።ብዙ።አትጨነላቸው።የዛአካባቢ።ሠው።ኦንደታዝን።እሥከ።አቶቢሥ።ተራ።ያለው።ሠው።ትልቁም።ትንሹም።ባለጌ።ናቸው።ሢያለቅሱ።እውነት።እንዳይመሥል።ማታማታ።ሥታልፍ።ካገኙሕ።ሽንታቸው።ይደፉብሐል።እናትም።ልጅም።ለውጥ።የላቸውም።

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před 7 měsíci +1

    እባክህ እስክድር ይከ የሚደወልለት ስልክ ከአዲስ አበባ አይርቅም ደላሎች አ አ ይሆናሉ ባለፈ የጥንዶች ፈተና ላይ ደላላው ተይዞ ከሊቢያ አስመልሷል እባክህ ወንድሜ እስክንድር በተደወለበት ቁጥር አጣራ 😢😢😢😢😢ያሳዝናል በዚህ ደረጃ ሰውን ማሰቃየት

  • @user-hr2ww5nv4c
    @user-hr2ww5nv4c Před 7 měsíci

    አይ ስደት😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TigestNigussie-dc4oj
    @TigestNigussie-dc4oj Před 7 měsíci

    Dingel mariyam tideresilet ayezochu

  • @AstuAstu-sw6tu
    @AstuAstu-sw6tu Před 7 měsíci

    Eske wellcame Ayi sedet 😭