ሞተር አምራቹ ወጣት Etv | Ethiopia | News

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ ሞተር ሳይክል ሰርቶ ከ2 መቶ ሺህ ብር በታች ለገበያ የሚያቀርበው ወጣት አጃዬ፤
    ያረጁ አነስተኛ ሲሲ ያላቸውን ሞተር ሳይክሎች ጠፍጥፎ ቅርጽና መጠናቸውን በማሳደግ ከፍተኛ ጉልበት እንዲኖራቸው አድርጎ በተለያየ መጠን ይሰራል፡፡
    ኬቲኤም የተባለ ስያሜ የተሰጠው ሞተር ከውጭ ተገዝቶ ሲገባ ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ ያወጣል አጃዬ ግን ይህን ሞተር ሰርቶ ከ2 መቶ ሺህ ብር በታች ለገበያ ማቅረብ ጀምፘል፡፡
    ሞተር ሳይክሉ በጣም አስቸጋሪ በሆነ መልክዓ ምድር ለመዝናናት፣ለጤና ጣቢያ ዎች የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት ፣ለመከላከያ ሰራዊት እና መሰል አገልግሎቶችን ለመስጣት ያስችላል ብሏል ወጣት አጃዬ ፡፡ #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily

Komentáře • 45

  • @temesgenkolicha8047
    @temesgenkolicha8047 Před rokem +4

    ጀግና የጦና ልጅ አጁዬ ገና ብዙ ተዓምር ትሰራለህ

  • @ribkamengistu7153
    @ribkamengistu7153 Před rokem +3

    ኢትዮጵያዬ ኩሪ ልጆችሽ ደረሱልሽ።
    በርታ ረጅም ጉዞ የሚጀመረው በአንድ እርምጃ ነው።

  • @zuriashwork6030
    @zuriashwork6030 Před rokem

    በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ በሰልፍና በነገር ሀገር ከመበጥበጥ እንዳንተ ሁሉም ወጣት ራሱን ለስራ ቢያስኬድምንኛ ሀገራችን የበለጠ ደረጃ ላይ በደረሰች እባክህ ለወጣቶች ምክር ሰጣቸው እናመሰግንሀለን ተባረክ።

  • @abdbula5288
    @abdbula5288 Před rokem +2

    Good job! Keep it up, bro!

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 Před rokem +2

    በጣም አሪፍ፤ ከኋላ ባለሁለት ጎማ አድርገሃት ማረሻ ብትገጥምላት የበሬንና ገበሬን ድካም ታቃልል ነበር ።

  • @Jonwin121
    @Jonwin121 Před rokem +2

    ማሻሻያ ነው ፈጠራ ነገ ጠያቂ ይመጣል

  • @bisratEntertainment
    @bisratEntertainment Před rokem +1

    ትችላለህ ወንድሜ በርታ👏👏👏❤

  • @aaronbetir2765
    @aaronbetir2765 Před rokem +1

    በጣም ፡ አሪፍ ፡ ነው ፡ ጎበዝ ፡ በርታ ፡ ድቅ ፡ ፈጠራ ፡ ነው።

  • @abeberegassa1914
    @abeberegassa1914 Před rokem +1

    በጣም ደስ ይላል ።በርታ።

  • @user-pk2dz3lu2z
    @user-pk2dz3lu2z Před 8 měsíci +1

    SilkinaAdrsha lakiln wadime❤❤

  • @user-nm7ej2ly1n
    @user-nm7ej2ly1n Před rokem +1

    ጎበዚህ በረታ

  • @griumadnew
    @griumadnew Před 2 měsíci

    ወንድሜ በርታ አድራሻ የት ነው ምርቱ ለገበያ አቅርበኸዋል?

  • @adis7211
    @adis7211 Před rokem +1

    በጣም ጎበዝ ነገር ግን ዋጋዉ ኢትዮጵያዊ አይመጥንም አሜርካዊ እንሁን እንድ ያንቴ ሞቶር ወደ ፍት 10 ሚሊዮን ይገባል እኛ የለንበትም

  • @Bnnbvj
    @Bnnbvj Před rokem +1

    Good job 👍

  • @retadinka1346
    @retadinka1346 Před 10 dny

    ምርጥ ሰው

  • @hbsince2023
    @hbsince2023 Před rokem +1

    Gli etiopi devono essere orgogliosi di ciò che hanno giovani brillanti come questo in una piccola città
    So che questo tipo di motociclette è troppo costoso in Europa che usano per lunghi viaggi. La parte migliore è che è un brillante ingegnere. continua così e costruisci.

  • @YordanosTadesse114
    @YordanosTadesse114 Před rokem +1

    Bertaln 💪💪

  • @liyumaid4768
    @liyumaid4768 Před rokem +1

    ፈጠራ ማለት ምን ማለት ነው? Engine ከውጭ የመጣ ገጥሞ ፈጠራ ይላል እንዴ?!
    Body build ማድረግ ፈጠራ አይባልም!!!

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 Před rokem

    Waw Berta yeny wedy ❤❤

  • @gutaengeda8675
    @gutaengeda8675 Před rokem

    Great job

  • @devgeleta7107
    @devgeleta7107 Před 11 měsíci

    1 million jela bla

  • @KedirAhmed-sk9wt
    @KedirAhmed-sk9wt Před 2 měsíci

    ስልክ ቁጥሩን እንደት ነዉ የማገኘዉ ማሰራት ፈልጌ ነበር

  • @user-of6ju2ve4e
    @user-of6ju2ve4e Před 5 měsíci

    አድራሻህ የት ነው?

  • @user-of6ju2ve4e
    @user-of6ju2ve4e Před 4 měsíci

    ስልክ ላክልኝ

  • @user-of6ju2ve4e
    @user-of6ju2ve4e Před 4 měsíci

    ስልክ የለህምደ አፓች 180 አለኝ መሰራት ይችላል?

  • @amansadu5034
    @amansadu5034 Před rokem

    👏👏👏

  • @destagesesew
    @destagesesew Před rokem

    ስልክ

  • @hbsince2023
    @hbsince2023 Před rokem

    Ethiopians have to be proud of what they have brilliant minded young like this in just a small city .
    I know this kind motorcycles are too expensive in europe they use for long rideS . The amzinig part is , He is brilliant engeneer. keep it up and build.

  • @temesgenkolicha8047
    @temesgenkolicha8047 Před rokem +1

    ፈጠራ የምሰሩ ወጣቶችን መንግስት ማበረታታት አለበት

  • @kedirahmedindrees333
    @kedirahmedindrees333 Před rokem

    ስልክ ካለሁ

  • @novelethio9891
    @novelethio9891 Před rokem

    እባክህ እኔ ጋር እንገናኝ !!!

  • @JeduHed
    @JeduHed Před rokem

    👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jarssoobettoo7972
    @jarssoobettoo7972 Před rokem +1

    የሞተር ሳይክል አካል አምራች በሉ። የሞተር አምራች ብላችሁ አየር አትያዙ!!😂😂

  • @ethio8529
    @ethio8529 Před rokem

    ብሮ የፈጠርሽው ነገር የለም እኮ

  • @relaxandlovenature
    @relaxandlovenature Před rokem

    mirt lij

  • @Hkim185
    @Hkim185 Před rokem +2

    አጨብጫቢዎቹ አጨብጨበዉሀል እኔ እንዳጨበጭብለህ ተጨብጭቦልሀል
    ሰለዚህ ወደ ቁምነገሬ ሰመለሰ የኤሌትሪክ ሞተር ሰራ አለቀ

  • @MKrasta
    @MKrasta Před rokem +1

    Can you imagine if the people who invest in Ethio360 everyday, invest on a talent like this.

  • @abaralagsa2759
    @abaralagsa2759 Před rokem

    ❤ silki lakln faxri xenhysxln abate

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 Před rokem

    3,500 dollars doesn't equal 1,000,000birr bro not even in black market..It is less than 200K birr The motorcycles manufactured in here in the Western world are vigorously tested to pass a high standard quality control. It is a great start but you need someone to invest in your work. Congrats

  • @abdulayazb6893
    @abdulayazb6893 Před rokem

    1 million 😂😂

  • @alexsonofAfrica
    @alexsonofAfrica Před rokem

    Congratulation the son of Africa🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-jr3fk5ku2l
    @user-jr3fk5ku2l Před rokem

    አድራሻህ የት ነው ?