በታጋይ መሳፍንት የሚመራው የነፃነት ታጋዮች የተሻለች ኢትዮጵያን ለመገንባት እንደሚሰሩ ገለፁ።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • በታጋይ መሳፍንት የሚመራው የነፃነት ታጋዮች የተሻለች ኢትዮጵያን ለመገንባት እንደሚሰሩ ገለፁ።

Komentáře • 375

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded Před 4 měsíci +3

    ጀግናው ሳተናው መሳፍንት ተስፉ በርታልን ድሉ የእናተ ነው 💚💛♥️
    ፍትህ ለተገፋው አማራ ህዝብ 💛💚♥️
    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ 💚💛♥️

  • @wondwosenyadesa9058
    @wondwosenyadesa9058 Před 5 lety +2

    ጀግኖች የኢትዮጵያ ልጆች በርቱ እንዴህ ነው ኢትዮጵያዌነት እንኳን ለአገራችሁ ረጣሪ አበቃችሁ. እኔ በኢትዮጵያዊነቴ እጅግ በጣም ኮራውባችሁ: ይህ አስተሳሰባችሁ ጨዋ የጨዋልጆች ስለሆናችሁ ነው በአገሪቱ ያለው ለውጥ መቀላቀላችሁ ትልቅና በሳልነት ነው በርቱልን እግዚአብሔር ከሰጠን መንግስት ጋር. 27አመት ፋሽስት ወያዬ በአገራችና በህዝባችን ቀልዷል እንዴ በቀላሉ የምንረሳው አደለም: ረጣሪ ኢትዮጵያን አገራችንን ጠብቆ ለዚህ ክብር አብቅቶናል እናንተን መሰል የአገርና የህዝብ ፍቅር ያለው ጀግኖችን የወለደች እናት የተባረከች ትሁንልን.

  • @web4924
    @web4924 Před 3 lety +5

    አማራ ነፍጠኞች ድል ለእናንተ ደበርቹህ ያዙ ታጠቁ ፀልዩ እግዚአብሔር ይርዳቸህ💚💛❤👍💪

  • @nardoskittygamer7176
    @nardoskittygamer7176 Před 5 lety +11

    እነዚህን ነው የአማራ ልዩ ሀይል ማድረግ ለህዝቡ ሰላም የሚሰሩ እነዚህ ናቸው አንበሶች ❤❤❤❤

  • @amuamu7098
    @amuamu7098 Před 5 lety +4

    እንረዳችኋለን አብሽሩ ውጭ አገር ያለነውም ከጎናችሁ ነን ብቻ መርዳት የምንችልበትን መንገድ አመቻቹልን አሁን ነው አማራው ጠንክሮ መነሳት ያለበት ከይፋት ሰሜን ሸዋ

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወገኖች. ክፉአችሁን. አያስማኝ. አማራ. ዘርህ ይለምልም. ይኑር. አሽናፊ ክ
    ሁኑ. ወገኖች. ጅግኖቸ. ኩሩ እኮ ናችሁ. አቦ እንኳን ተወለድኩ ከእናንተ

  • @user-nc6ik3rn8j
    @user-nc6ik3rn8j Před 3 lety +1

    አማራ ኑራልኝ የኔ ጀግና ውድድድድድድ። በለው እይለይህ አማራው ተራራው

  • @worknshantehu7018
    @worknshantehu7018 Před 5 lety +8

    የኛ ጀግኖች እኳን ደና መጣችሁ አሁንም የሠላም ትግሉ አያቆምም ይቀጥላል አማራዉ የተጐዳና ግፍ የተበዛበት ነዉ በርቱ በጋራ እንታገላለን

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 Před 5 lety +18

    አማራ ጀግና. እናንተ ጋር እቀላቀል ነበር ኑሮ መኖኛል

  • @beti707kingfano
    @beti707kingfano Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    አማራነት ኩራት ጀግንነት
    ጀግናው አርበኛ መሳፍንት ተስፉ
    እድሜና ጤና ያድልልን

  • @user-zk7ru9vl2r
    @user-zk7ru9vl2r Před 5 lety +44

    አማራ ለኢትጵያ ያለውን ፍቅር በምን ቃል ይገለጹታል? ክብር ለአማራ ህዝብ ለሀቀኛው

    • @hiwottibebu6575
      @hiwottibebu6575 Před 5 lety

      we love you guys god bless all. 1 Ethiopia one peple God bless Ethiopian thanks.

    • @zainasied615
      @zainasied615 Před 3 lety

      እይወላ አገሬን በማለቱ ለእውነት መኖሩ ነው እየተገደለ ያለው

  • @salamsa6314
    @salamsa6314 Před 4 lety

    ጀግናዉ አማራ ምንጊዜምለሀገሩሞች
    የጀግንነት እንዲህ ነዉ ለሀገር ለወገን መቆም
    ችግርካለተነጋግር?መፍታትእጅ
    የንፁሀንንደም ማፍሰሥመፍትሄ አይሆንም
    ምድረ ጀዝባሁሉ ጀግንነት ከአማራው ተማሩ
    እሽ።ኢቲጵያለዘላለምትኑር💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 Před 4 lety +1

    እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ወገኖቸ መስፍንት አባታችን ትክክል ብለሀል የኛ ጀግና ኑርልን የኛ ኩራት

  • @zewdeitkidenu1736
    @zewdeitkidenu1736 Před rokem

    የኛ ጀግኖች ባላችሁበት ፈጣራ ይጠብቃችሁ ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለኢትዮጵያ❤❤❤❤

  • @fczcbcvadb6339
    @fczcbcvadb6339 Před 5 lety +39

    አይዞችሁ የአማራ አርበኝች አደራ ትጥቅ እዳትፍቱ ትግሉ ግና ነው ተጅመር እንጅ ጥያቂችን አለተመለስም አላህ ይጠብቃችሁ ደል ለአማራ ህዝብ ሽንፍት ለጥላቶቻችን

  •  Před 5 lety +6

    Thanks Amhara media's. Long live Amhara hero's . Fanooooo

  • @jemilajemila1553
    @jemilajemila1553 Před 5 lety +39

    ማሮቸ አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ውስጤ ናችሁ ግን አደራ አደራ አንዳችሁም መሳሪያችሁን እዳሰጡ እራሳችሁን ከአላህ በታች ጠብቁ

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n Před 5 lety

      እዉነት ነዉ ወያነ እያስታጠቀ ነዉ እዛ

    • @user-ez6gd4cy6r
      @user-ez6gd4cy6r Před 3 lety +1

      ላደንቅህ ወይም ላደቅሽ እወዳለሁ ፈጣሪ ከእርሰወ ጋ ይሁን

  • @salamsa6314
    @salamsa6314 Před 4 lety +1

    የነፍጠኛ ልጅ ነኝ
    ለዛዉምየጀግኖወቹዘር
    የአጤ ቴድ ርስ የነበላይ ዘለቀ
    የአርበኞቹልጅነኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ፈጣሪ አደ ነትን ይስጠን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-xz5ii7wk6r
    @user-xz5ii7wk6r Před 5 lety +36

    አማራ አማራ አማራ ዘርህ ይለምልም

  • @user-ix6xp9bg6h
    @user-ix6xp9bg6h Před 3 lety +1

    እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ አማራወችዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ ❤❤

  • @user-vf4ck7pv8m
    @user-vf4ck7pv8m Před 5 lety +21

    አማራነትኩራት ነውአማራየነይ ሙሸራየ

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Před měsícem

    ጅግናዉ። ወንድማችንም ፋኖም መሳፍንትም አባትም የሁላችንም ሰላም አምጭንም ሀገርንም እያወከም ህዝብንም እያሳደደም። ነጥሎም በዘርዉም ሙጨፈጭፍንም ጤትንም መንግስትም ማስወገድም ነዉ ትግላችንም የበላይነትም የስጦርንም ስልጣንም ይዘንም ፋኖችንም ምናስፈፅመዉ የባላይነትም የጦርንም ስልጣንም በፋኖንምብታጋይም የበላይነትም ይዘንም ስላማራም ሰላም አስከባሪይም ጦርንም አማራም ድለራስዉም ግዛትዎችንም። ይመራልም የኤህደድዉንም ጤርንም ተነቅሎም ይባረራል ከህዝብንም ኣራም መከላከያም ፋኖም ይሆናልም ላማራም ህዝብንም ።

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 5 lety +78

    ምርጥ አማራ!! ❤💪

  • @AlmazeAc
    @AlmazeAc Před 3 lety

    የኔ ጅግና አጎታለም መሳፍንት እመብርሀን ትጠብቃችው

  • @user-kc5mq8so7t
    @user-kc5mq8so7t Před 5 lety +3

    ስለ አማራ ብቻ አውሩ አማራዎች አማራ ትቅደም

  • @user-pz4jm6rt4b
    @user-pz4jm6rt4b Před 5 lety +21

    አማራነት ኩራት አማራነት እውነትና ፍቅር ነው
    እድሜያችሁ ይርዘም

  •  Před 5 lety +17

    Amhara unite. Our hero Mesafint

  • @mekdesmekdes1907
    @mekdesmekdes1907 Před 3 lety

    እንኳንም አማራ ሆንኩ አማራ አማራ አማራ እስካሁን ብዙ መስዋትን አማራው ከፍሏል ከአሁን በኃላ እርስታችንን አስመልሰን በሰላም እንኖራለን

  • @halimaarega7493
    @halimaarega7493 Před 4 lety +1

    አላህ ይጠብቅችሁ ባላችሁበት

  • @user-xv5rz7nx5n
    @user-xv5rz7nx5n Před 3 lety

    አማራ ሰላም ወዳድ አብሮ የሚኖር። እባካችሁ ሰላሙን አትንሱት ሰው አትግደሉ የዘመኑ በለስልጣ ን ግፍ አለባችሁ እግዚአብሔር ይህንን ቀን ያሳልፈው አሜን

  • @teand5856
    @teand5856 Před 5 lety

    አማራ እኮ የገባው ነው ይሄነው አድነት በርቱልን የኛ ጀግኖች እግዛብሄር ከናተጋር ይሁን አስተሳሰባችሁ ብቻ ይበቅል አብይን አግዙት አማራምርጦች

  • @MaryamMaryam-tg4tp
    @MaryamMaryam-tg4tp Před 5 lety +1

    ምርጥ ጀግኖቻቺን አላህ ይጠብቅልን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 4 lety +1

    አለን ከወገኖቻችን ጋር አሑን በቃን መረረን ታመናል አማሮች መፍትሔ ለአማራ። 😍

  • @user-lu6hy3wl8f
    @user-lu6hy3wl8f Před 3 lety

    እኔ እኮ ስወዳችሁ በአማራየ ኢትዮጵያየ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ሀይል ይሁናችሁ 💚💛❤😍😍😍😍

  • @prime5205
    @prime5205 Před 4 lety +1

    አማራ ወገኔ አላህ ይጠብቅህ 💪💪💪 የኛ ባዝና

  • @user-ee9su2tq8s
    @user-ee9su2tq8s Před 5 lety

    አማራ ጀጎና አዪጣበት እንጂ ከመጣበት አማራ ጀግና ዘራፍበል አማራ ዘራፍ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-qf3cf8fy4q
    @user-qf3cf8fy4q Před 5 lety +33

    ፈጣሪ ይጠብቃችዉ ነፍጠኞች

  • @mikemicc9916
    @mikemicc9916 Před 5 lety +28

    ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ!

  • @zelalemmahammed1891
    @zelalemmahammed1891 Před rokem +1

    Waw Waw good job keep going ethiopian we shall we thnkes 👍 ❤😮

  • @yarab4997
    @yarab4997 Před 3 lety

    የአላህ የናተን መከራተት አይቱ አላህ ፍትህ ያመጣላችሁ በአዴን እነዚህን የመሰሉ ወርቅ ጀግና ህዝብ ይዘህ አለመርዳትክ አረመኔነትክ ለህዝባቸው ከኦሮሞና ከትግሬ የማትማሩ ተላላኪ

  • @fatematwostemns7062
    @fatematwostemns7062 Před 5 lety +6

    ጀግናውአማራ ጥያቄችሁ መመለሥአለበት

  • @user-jf5hn5pm7z
    @user-jf5hn5pm7z Před 3 lety

    ፈጣሪ ሽ አመት ያኑርልን እናተን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣልን በየምትሄዱበት ሁሉ የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ ፈጣሪ ይጠብቂችሁ 💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹💐💐💐💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💯❌

  • @user-df6rq8ei8x
    @user-df6rq8ei8x Před 5 lety +1

    በሄዳቺሁበት አላህ ይጠብቃቺሁ ውዲ የአማራ ህዝብ!

  • @user-gs9ci8rg9r
    @user-gs9ci8rg9r Před 5 lety +1

    ጀግናው አባታችን አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ሠላም ትሁንልን እንወዳችሁ አለን አማራ ፍቅር ነው

  • @helenlemma4514
    @helenlemma4514 Před 3 lety

    አንባሳዉ አንበሳው ጀግኖች ክብር ይገባቸዋል

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ

    የኛ ጀግናች እንኳንም ከእናተ ተወለዱኩኝ

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam30 Před 5 lety

    የኛ ጅግኖች አማራ ዛሬም ነገም ጅግና ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ትጥቅ እንዳትፈቱ ጥያቂያችን ሳይመለስ

  • @user-gv9cm2rb2w
    @user-gv9cm2rb2w Před 5 lety

    አማራ መሆን ክብርነው ጀግሆች አላህ ያግዛቹ

  • @arditube5698
    @arditube5698 Před 3 lety

    እናመሰግናለን ዉለታችሁን አንረሳም በድል ተመለሱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @EE-kc2cp
    @EE-kc2cp Před 3 lety +1

    የኢትዮጲያ ጀግናናችሁ ፈጣሪ የጠብቃችሁ

  • @hshjshshah557
    @hshjshshah557 Před 5 lety +3

    ምራጥይአማራህዝብ

  • @aoao2102
    @aoao2102 Před 5 lety +22

    መሳሪያችሁን አጥብቁ አሁንም ገና ነው አማራው መደራጀት አለበት ትጥቃችሁን እዳፈቱ አይዞን አሁንም ነፃው ገናነው አማራን ለማጥፍት አላቆሙም

  • @Jah-yesteserial
    @Jah-yesteserial Před 5 lety

    ስለታገላችሁልን እጅግ እናመሰግናለን! እግዚአብሄር ይህን ቀን ስላሳያችሁ ይክበር ይመስገን። አሁንም እንደወያኔ የሀሰት ውንጀላ ሳይሆን በተጨባጭ ወያኔ የአማራው ህዝብ ላይ እንዲሁም አገራችን ኢትዮጵያ ላይ የፈፀመውን አፀያፊ ተግባር በማስረዳት ወጣቱን በማሰልጠን ለበቀል ሳይሆን ከዚህ ብኃላ የወያኔን አደገኛ አካሄድ ተረድቶ እራሱን እና አካባቢውን እንዲጠብቅ እንድታደርጉ እንጠይቃለን እንወዳችኃለን አይዞን ከጎናችሁ ነን በርቱ!

  • @user-uh6sm4oe6v
    @user-uh6sm4oe6v Před 3 lety

    ቆይ ይህ ልጅ ሁሌም ከጎኑ የሚሆነዉ ለምንድነዉ?
    አባቱነዉ ወይሥ ?ዴሥ ሢሉ አንድጰቀን ተለያይተዉ አያዉቁም ሥወዳችሁ💚💛❤
    ሌላዉ የጁንታዉን ገዳፊ የመሠሉት ከየት መጡ?ፀጉሩን ቁረጡለት።

  • @SarahSarah-in2eg
    @SarahSarah-in2eg Před 5 lety +1

    ጀግናአባት እድሜይስጥህ

  • @user-lu1ju6wk4o
    @user-lu1ju6wk4o Před 3 lety

    አገር ወዳድ ነፍጠኞች. እግዛቤር ይጠብቃችሁ

  • @merbarr1645
    @merbarr1645 Před 5 lety +2

    እንዲህ ነው ኩሩ ኢትዮጲያዊያን ማለት ለሕዝብ ጥቅም እንጂ ለስልጣን እና ለግል ጥቅም ግድ የሌላቸው

  • @hanamoi2713
    @hanamoi2713 Před 4 lety

    ለኢትዮጵያ ወገኔ አማራ። አይንሕን። ግለጥ። ወገኔ። እኛ ላይ ተነሥተዋል። አለን ከጎንሕ። ጀግናው ወንድሞቼ። አማራ ዘረኛ አይደለም።

  • @user-gl5zh2qp5j
    @user-gl5zh2qp5j Před 5 lety +1

    አማራ ጀግና ነው በርቱልን

  • @BG-cu6fy
    @BG-cu6fy Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ እውነትም አረቦኞች ሀቀኛው አማራ

  •  Před 5 lety +10

    Amhara Lovely nation

    • @berihugerezghier6451
      @berihugerezghier6451 Před 5 lety

      ኣማራው የዘረፈው የትግራይ መሬቶች ብኣሽኻይ መመለስ ኣለብት የትግራይ ደንበር ኣለዋ ምላሽ ለማልሞ መተማ የትግራይ መሬቶች ናቸው ፈሳሞች የተባህ ደንበር ነው የምታስመልሰው የዘረፍክው መሬት ትግራይ ትመልሳለ ጠብቅ ጠርነቱ ብቻ ጀምሩት ክዛ ነየዋለን መሬታች የምናስመልስበት ያን ግዜ ይሆናል ምድረ ጠንቓይ

    • @abenezergarsho664
      @abenezergarsho664 Před 5 lety

      Berihu Gerezghier
      Meleflef tewna enya torunetun kejemern eske axum yalewn meretachnin lemasmels entekembetalen, tesegaju ena tebku enante amedam kimalamoch

    • @user-pl8fv4np2w
      @user-pl8fv4np2w Před 5 lety

      @@berihugerezghier6451 fsam.wyanie.nka

    • @user-pl8fv4np2w
      @user-pl8fv4np2w Před 5 lety

      @@berihugerezghier6451 shetam

  • @user-kl3kx7jg9k
    @user-kl3kx7jg9k Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ

  • @asterassefa7005
    @asterassefa7005 Před 5 lety

    JEGNAW MESAFENT YOU LOOK LIKE (SUPER STAR CLINT EAST WOOD )ALL AMARA PROUD OF YOU AND YOUR KIDS

  • @user-yj5ei2jp7q
    @user-yj5ei2jp7q Před 5 lety +3

    ክብር ለአማራ💚💛❤

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 Před 5 lety

    ምርጥ አማራ መሳፍንት ጅግና አማራ ነህ

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo Před 3 lety

    ወደራሳቺሁ
    ክልልተመለሱአማሮቹ
    አማራዉንለሌላየሚከፈለዉን
    አማራፀንፈኛተብሏል

  • @gebretsaegetnet9113
    @gebretsaegetnet9113 Před 5 lety +2

    ዋው አማራ ጀግና ህዝብ ።

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ Před měsícem

    ምን ዋጋ አለው ብአዴን የሚባል አህያ እድሜ ልክ ተላላኪ ሆኖ አማራን አሁንም አስጨረሰው ድል ለፋኖ

  • @user-yk3wz9fw6f
    @user-yk3wz9fw6f Před 5 lety +31

    የኔ ማሮቺ ጀግና ናቺሁ

  • @እሴተማርያምየድንግልልጅ

    ወንድሞች በእውነት አምላክ ምህርት ያምጣልን በሰላም ኑሩልን የድንግልልጁ ይቅር ይበለን

  • @user-ql4vr5sz1r
    @user-ql4vr5sz1r Před 3 lety

    የኛ ጀግኖች ኑርልን

  • @temsgendagnachew6234
    @temsgendagnachew6234 Před 5 lety +2

    ጀግኖች እንኳን በሰላም ገባችሁ

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Před 3 lety

    Thank you 👌👍🇲🇱🇪🇹

  • @asterbrzozowska5841
    @asterbrzozowska5841 Před 5 lety

    እኛ እማሮች እንደዚህ ነን ከነኩን እንለቅም ስንወድም ስናፈቅርም እንደዛው . ስለዚህ የእማራ ማንነት ይከበር ብለናል እስጠንቅቀናል ያለበለዚያ ዋ ብለናል 💚💛❤️

  • @user-wk8un1bp9j
    @user-wk8un1bp9j Před 5 lety +2

    ጀግናያማራልጅ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 4 lety

    ኑሩ አለን አማራ ነኝ አማራነኝ

  • @ahmedismail8902
    @ahmedismail8902 Před 5 lety +6

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-tc3oe6uw5v
    @user-tc3oe6uw5v Před 2 lety

    የጉራ ታጋዮች አእየሸሹ ጀግናነኚ ጉሮኞች

  • @getuadmas4925
    @getuadmas4925 Před 5 lety

    My Heroes god bless you. Cevelized people this are the great Africans the Ethiopians!!!

  • @user-cn6sr4kv5p
    @user-cn6sr4kv5p Před 5 lety +22

    እኔም ሀገር ልግባና ከናተ ጋር ልስራ መሰለኝ

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo Před 5 lety +2

      አበሣዋች ናችዉ እንኮራለን በናት።

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo Před 5 lety +1

      የወልቃይትጉዳይ ብቻሣይመለሥ አማራመተኛት የለበትም።

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo Před 5 lety

      እንኮራለን

  • @alameadun6267
    @alameadun6267 Před 5 lety +1

    ያገሪ ልጆች ኑሩልኝ

  • @djfj5636
    @djfj5636 Před 5 lety +12

    ወይ:ጉድ:ለካስ:ስት:ጀግና:አለ:ለካስ:በኢትዮጵያ:የማላቃቸው:አላህ:ይጨምርላችሁ:በርቱልልን

    • @mdmohannad9769
      @mdmohannad9769 Před 3 lety

      ጀግኖች💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤

  • @ኢልሀምቲዮብ
    @ኢልሀምቲዮብ Před 4 lety

    አማራየ ቁምንቃ ተደራጅ አድነትን ተወው አንተ ጥሩ እሩሩ ሁነህ ሆድህን ንጹህ አርገህ ሠውን ብቀርበው የዛየሠውሆድ ደሞ መቃብርነው ከላይ እየሳቀ ይገልሀል አማራ አሁንምታጠቅተደራጅ አተካልተደራጀህ ያተ መ ገደልና ያተ ሰቆቆንመቸም አያባራም ስለዚህ ገዳይ ጋርእዴት አድእንሁን ትላለህ እየገደለ ያለው ውድምህን አደል እዴ ወድነት እየመሠላቸው ሤት ተማሪወቻችንን ያገቱጋርደምሣንቃባ እርቅየለም አድነት የለም

  • @user-hr6bi3iu6d
    @user-hr6bi3iu6d Před 5 lety +8

    እንዳያታላችሁ ወየኒውች ገና አልጠሩም ትጥቃችሁን እንዳትፍቱ አደራ

    • @yarab4997
      @yarab4997 Před 3 lety +1

      በትክክል ግን በአዴን በላላኪው እያለ

  • @abrahamzekios2666
    @abrahamzekios2666 Před 4 lety

    Thanks bro, mesafit is to open office in tigray cities soon. Ethiopia tlkidem amaharic is officially language will be in tigray soon unity is knowledge and peace and power. Tigray and amahara are the same race and people and one Ethiopia tewodo orthodox Christian. We must be together soon. From tigrays USA Ethiopia tlkidem. Thanks

  • @gememan2189
    @gememan2189 Před 3 lety

    ጀግኖቻችን ኑሩልን

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Před 2 lety

    ጥሩ ሀሳብ ነው፣ በርቱ!!

  • @qeew2686
    @qeew2686 Před 3 lety

    አላህ በራህመቱ ይጠብቃችሁ

  • @user-zg8cb6kn9u
    @user-zg8cb6kn9u Před 4 lety

    ጀግናው አማራ

  • @user-cz6qr3gj8j
    @user-cz6qr3gj8j Před 3 lety

    ጀግኖች በርቱልን የኔማሮች

  • @salamsa6314
    @salamsa6314 Před 4 lety

    ጌታ ከእናተጋርይሁን
    እራሳቹህንጠብቁ
    አደራ ትጥቅ እዳትፈቱ

  • @berukitawetazene4340
    @berukitawetazene4340 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን እንደ አባቶቼችሁ ታቦታትን ይዛችሁ ታራክን ፍቅርናአንድነትን አሳዩ

  • @HappyHappy-jx3xi
    @HappyHappy-jx3xi Před 5 lety +1

    ትክክል

  • @user-cn6sr4kv5p
    @user-cn6sr4kv5p Před 5 lety +66

    እናተን ከቻልኩ በጉልበት ካልቻልኩ በገዘብ መርዳት እፈልጋለሁ ከይፋት ነኝ የሚኒሊክ ዘር

    • @user-vu6jw2lr9u
      @user-vu6jw2lr9u Před 5 lety +2

      እኔም በገንዘብ

    • @ras7585
      @ras7585 Před 5 lety +2

      እጅግ በልጅጋ ye jegna zer tkkl blekal.and enhun ena woyanien enkber.Amara Agerien blo enji le Tgrie banda anso aydelem. Amhara jegna new

    • @memeabebe5273
      @memeabebe5273 Před 5 lety +1

      God bless you

    • @amuamu7098
      @amuamu7098 Před 5 lety +1

      ትክክል ናው እንረዳለን እኛም ከሰሜን ሸዋ ይፋት

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n Před 5 lety

      👍👍👍😍😍😍😍😍

  • @dogi9495
    @dogi9495 Před 5 lety

    Yaddiss Ababa lij with you we support you

  • @بشرىالت
    @بشرىالت Před 3 lety

    ጀግኖቻችን እግዛብሄር ይጠብቃችሁ

  • @negestsaba
    @negestsaba Před 3 lety

    looking at their eyes you can see they are sincere ppl- very wise and good ppl.

    • @buckshot226
      @buckshot226 Před 3 lety

      No there not.
      Watch the video and he was saying we don't mind lossing 5 million Amharas if they kill the 5 millions Tigarus." He was most dangerous millita.

  • @thurba790
    @thurba790 Před 5 lety +1

    ጀግናወች ኑሩልን

  • @user-ez6gd4cy6r
    @user-ez6gd4cy6r Před 3 lety +1

    ኦልቃይት ጠገደን እራያን አስመልሱ ጀግኖች

  • @merydemeqe6925
    @merydemeqe6925 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ከጎናችሁ ይሁን ወገኖቼ ሥቃያችሁን እግዚአብሔር ይየው ፍርድ እጠብቃለን