አረብኛን በቀላሉ በዚህ መልኩ መማር መታደል ነው ትንሽ ጊዜ ሰጥታችሁ ተከታተሉት በጣም ደስ በሚል ቀላል አቀራረብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 173

  • @user-fo7vl9gv1l
    @user-fo7vl9gv1l Před 7 lety +9

    جزاكم الله خير
    እህቶቼ ቃይዳ ምትከታተሉ ከሆነ ሁሉም ቃላል ነው ግን ዋናው ነገር አልችልም ሳይሆን እችላለሁ ብሎ ውስጥን ማሳመን ነው ከልብ የመነጨ ፍላጎት ካለን የማንችለው ነገር የለም።

    • @user-je5mc3ve7j
      @user-je5mc3ve7j Před 6 lety

      sofya Mohamed ልክ ነሽ እህቴዋ ዋናው የኛ ማመን ነው እኔም ያው እየለፋሁ ነው አረበኛ ለመማር አላህ ያግራልኝ ያረብ

    • @fatum6734
      @fatum6734 Před 5 lety

      @@user-je5mc3ve7j የመቸእንደሁአላቅምእኔዛሬአየሁትየምታቁእሥቲአሥተሞሩኝከኔሣይሆንካላህአጁረታገኛላችሁበአላህ

    • @user-vz9nd1ri3j
      @user-vz9nd1ri3j Před 3 lety

      ,አሠላሙአለይኩምኡሥታዝጀዛቸሁንአላህይክፈላቸሁ

  • @seada21yuseuf4
    @seada21yuseuf4 Před 7 lety

    ኡስታዝ ይህም ጥሩ ሁኖ ሳለ ለጀማሪወች የሚሆን ቀለልባለ መልኩ ቢቀርብልን ከመሰረቱ ጀምሮ ጀዛኩሙሏህ ኽይር

    • @tube-hz7ix
      @tube-hz7ix Před 7 lety

      Seada21 Yuseuf ከመጀመሪያው መቅራት ከፈለግሺ ግሩፐ ላሥገባሺ ቆንጆ በዋሣፐ አናግሪኝ ከአሊፍ ጀምሮነው የሚቀራው በጣም ደሥይላል 0538976101ነው ቁጥሬ ሀቢበቲ

    • @zeynebzeyneb6293
      @zeynebzeyneb6293 Před 7 lety

      እዚህ ግርብአስገቡኝ ጀዛኩም ኽይር0582340946

  • @user-eh8he6ny7u
    @user-eh8he6ny7u Před 7 lety +1

    ወው ማሻ አላህ በጣም የሚየሰመወር ፅሁፍ ነው አብሬ ነው የፃፍኩት ጀዛከላህ ከይር

  • @beba-tw2xp
    @beba-tw2xp Před 7 lety +2

    جزاك الله خير أخي عبد الرحيم الله يكثر لنا أمثالك ..كمان أستاذ جزاك الله خيرا على هذا الكل التعاب

  • @Ali-mc5jy
    @Ali-mc5jy Před 6 lety

    ጀዛከሏህ ኸይረን ኡስታዜ

  • @zeynebaseid3907
    @zeynebaseid3907 Před 7 lety

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይረን አላህ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን ያረብ

  • @morotoro7367
    @morotoro7367 Před 2 lety

    ماشاء الله تبارك الله الله يوفقكم ويسعدكم ويحفظكم يكتر أمثالك

  • @user-bh1dd5xr9r
    @user-bh1dd5xr9r Před 3 lety

    ماشاءالله
    ماشاءالله
    اللهያገራልን يارب

  • @hikmahikma234
    @hikmahikma234 Před 7 lety

    ማሻ አላህ ኡስታዛችን አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @user-mx9ee7eq8p
    @user-mx9ee7eq8p Před 7 lety

    ማሻአላህ ደስ ሲል ትምህርቱ ምናለበት ቢገባኝ
    ጀዛኩምላህ ኸይር

  • @MonaMona-tf7ft
    @MonaMona-tf7ft Před 6 lety

    ጀዛከላ ኡስታዝ አላህ ያቆይክ

  • @user-kb2sw5zc3h
    @user-kb2sw5zc3h Před 4 lety

    ماشاءالله تبارك الله جزك الله خير

  • @Mohammed-dr3rw
    @Mohammed-dr3rw Před 4 lety

    ማሻ አላህ

  • @sameerakiyar5274
    @sameerakiyar5274 Před 7 lety +1

    ማሻ አሏህ
    ሡብሃን አላህ
    ጀዛክ አሏህ ኸይር

  • @user-lw5fe3sy1n
    @user-lw5fe3sy1n Před 7 lety +1

    መሸአላህ ጀዘኩም አላህ ኸይርርርርርር ኡስተዙነ

  • @lbabahmahmod9641
    @lbabahmahmod9641 Před 7 lety

    ማሻአላህ ያአላህ ወላሂ እኔም ቁረአን አቢ አለኝ ያረብ እሲ ለአላህበላቸሁ ዱአ አድርጉልኝ

    • @allahisonlyone3562
      @allahisonlyone3562 Před 7 lety

      Lbabah Mahmod እህት እኔም እንዳቺ ነኝ አላህ ያግራልህን እንጂ

  • @user-vz4yi8nw6t
    @user-vz4yi8nw6t Před 7 lety

    masha alilah jazak alilah hyre

  • @user-ec9zl3ls5u
    @user-ec9zl3ls5u Před 7 lety

    ጀዛኩምላሂህይርን
    አልሀምዱሊላህ። አለኩሉሀል
    ወላሂ ጊዜ ሰተን ከተማርነው ሁሉም ገር ነው ስብሀን አላህ

  • @ruhitruhit4792
    @ruhitruhit4792 Před 7 lety +2

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይረን ወጀዛ

  • @razeeqajimayaarabbi.murada7329

    masha allah allzh yichamirlih batam das yiilal hurufochu allah ywafikan jazakilah kayir

  • @user-wl5dp6jo5t
    @user-wl5dp6jo5t Před 7 lety +1

    ጀዛኩሙላህ ኸይር
    ማሽ አላህ

  • @user-hd3yx6kl8e
    @user-hd3yx6kl8e Před 7 lety

    ማሸአለህ
    አላህ ይጨምርልህ ኡስታዜ

  • @rabiaali3380
    @rabiaali3380 Před 7 lety

    ጀዛከከላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @semiramohammed1803
    @semiramohammed1803 Před 7 lety

    Masha allah allag yichemrlh ustaz abu yasir

  • @hayatbintbushirano988
    @hayatbintbushirano988 Před 4 lety

    جزاكم الله خيرا

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 Před 2 lety

    جزاك الله حير الله

  • @Dari-np7ow
    @Dari-np7ow Před 7 lety

    ማሻአላህ

  • @user-vm3ln8vv6k
    @user-vm3ln8vv6k Před 7 lety

    መሻአላህ

  • @momzede8672
    @momzede8672 Před 7 lety +1

    ማሻ አሌህ ጀዛኩመላህ ህይርን ወጀዛ

  • @nejatshemsu1474
    @nejatshemsu1474 Před 6 lety

    ጀዛኩሙሏህ
    እኔስ የዐረብኘ የእጅ ፁፍ አምሮኝ ቁጭ በጀዋል ግን 100/100 እፅፋለሁ ወረቀት ላይ ግን ወፍ የለም

  • @lubaba9743
    @lubaba9743 Před 7 lety +1

    ጀዛኩምአሏህ ኸየር ኡዝታዝ

    • @aaaa3920
      @aaaa3920 Před 6 lety

      ጀዛኩሙላህ ኸይረን

  • @iloveyoufamily5142
    @iloveyoufamily5142 Před 6 lety

    Jezakomlah keurn Jeza Ustazuna Allah Ytebqln Insha Allah Yareb

  • @user-vv7wp2ym6f
    @user-vv7wp2ym6f Před 6 lety

    ጀዛክ አላህ ኡስታዝ

  • @rukyarukya8375
    @rukyarukya8375 Před 3 lety

    جزك الله

  • @batulaanulo780
    @batulaanulo780 Před 7 lety

    ጀዛከላህ ከይር አላህ ይጠብቅህ

  • @meriemgashaew3686
    @meriemgashaew3686 Před 7 lety +1

    ጀዛኩምላህ ኸይር ውሥታነ

  • @alhamdulilahslehulumneger2867

    yeallah emfelgew yihen neber jezakelah ustaze ehtoche abshir tkuretachuhu wede quran kehone ensha allah allah yageralnal ena tesfa satkortu gize seten enmar welahi lelela neger gize eyesetn aydel slezih adera tkuret yinuren allah yagraln yareb

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 Před 2 lety

    وعليكم سلام ورحمته وبركته

  • @arsiibaha5940
    @arsiibaha5940 Před 6 lety

    Maash'Allha Maash'Allha jzk

  • @ayshangashi2855
    @ayshangashi2855 Před 7 lety

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ያአላህ ግን እኔ ምን ባደርግ አረብኛ አነብ ይሆናልግን ልክ አማሪኛ ፊደላትን እደምንማረው ሁሉም አረብኛም የምማርበትን መገር እፈልጋለሁ ወይ አልቀራሁ ሰዎች ቁርዐን ይዘው ባማረ ድምፅ ሲቀሩ እቀናለሁ እኔ መች ይሁን የማውቀው እላለሁ አላህ ያግራልኝ የመቅራት ፍላጎት አለኝ ግን እዴት መቅራት እችላለሁ ?? አረብኛስ እዴት መማር እችላለሁ??

    • @user-sp4bu1rf3r
      @user-sp4bu1rf3r Před 7 lety

      aysha ngashi በግሩብገብተሽ አትቀሪም እንደ ሁሉምእኮ ክፉንታልወጡት በጎአይገኝም እህት ለሰይጣንቦታ አትስጭ ትኩረትታደረግሽበትይገባሻል ባላህፍቃድ አይዞሽ

  • @zinetmuheyimer2323
    @zinetmuheyimer2323 Před 7 lety +2

    jezakellahu hyiren abdure.....lehulum nger allah hyir mindahi. yikflih yarbiiiiii allah yitebkih

    • @rahmarahme806
      @rahmarahme806 Před 7 lety

      እረ ኡስታዝ እኔ ባማረኛ የተተረጎመውን አነባለሁ ግን አረበኛው አልገባኝ አለ ዱአ አድርጉልኝ

    • @zinetmuheyimer2323
      @zinetmuheyimer2323 Před 7 lety +1

      Rahma Rahme
      ተማሪ አረበኛውንም

    • @rahmarahme806
      @rahmarahme806 Před 7 lety

      ኢንሻ አላህ

  • @SamsungJace-ne1ch
    @SamsungJace-ne1ch Před 7 lety

    ስወድህ አላህ ይጠብቅህ

  • @gamadawako5600
    @gamadawako5600 Před 7 lety

    جزاك الله خيرا
    Rabbin umrii ulamoota keenna nukeessatti haatursiisu baay'ee nama gammachiisa nutis warra irraa baratee barsiisu nu haataasisu.

  • @dasildasil7746
    @dasildasil7746 Před 6 lety

    ጀዛኩሙላህን ኸይር አረዱቃ አዲርጉልን

  • @user-mb9qp4hl4m
    @user-mb9qp4hl4m Před 7 lety +2

    ቢስሚላህ እኔግን አመት ብማር እራሡ እሚገባኝ አይመስለኝም ቆይ ለምሣሌ እደኛ ሀሁ አይደለም የኛ ከነዚው ውስጥ ነው እምንወስደው እሄ ግን ላምሣሌ ሙ ልበል ብል ሙ እሚል ፊደል የለም ተ ልበል ብል ተ እሚል የለም እደት ነው እሚገባችሁ እረ ያአላህ ዱአ አርጉልኝ እዳው በጣም ነበር ፍላጎቴ ለማወቅ ግን አማረኝ እራሡ አለ በትርጎሜ አሊፍ ባ ምናምን ሁሉንም አወኮችው ግን እደት ነው ፊደሎቹ እሚካዱት ??

    • @user-ev3ez2yu9z
      @user-ev3ez2yu9z Před 6 lety

      ፍቅሪን ያያችሁ እረ እህቴ እኔም ነኝ በዷአ አንረሳሳ ሀያቴ

    • @user-ee4qs1of7y
      @user-ee4qs1of7y Před 5 lety

      ሙ ለማለት ሚን እና ዋው አንድ ላይ ሙ ይሆናል ቃኢዳ ቅሪ ቀላል ነው ውዴ

  • @jajajajkaak1082
    @jajajajkaak1082 Před 7 lety

    عليكم السلام و رحمه الله و بركاته استاذ احسنت بارك الله فيك

  • @ammm3622
    @ammm3622 Před 7 lety

    جزاكم الله خيرا ماشاءالله تبارك الله

  • @madeenahasan1812
    @madeenahasan1812 Před 7 lety +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @YyYy-fg1ff
    @YyYy-fg1ff Před 6 lety

    ጂዛከላኸይር ኡዝታዝ

  • @smnooretio4331
    @smnooretio4331 Před 7 lety

    ጀዛ ኩሙላህ ኸይር
    እኔ የማይገባኝ ነገር የተፃፈው ነውምክንያቱም ነስባ ኡርፋ ሸዳ ስኩና የለውም እደት ይነበባል ለምሳሌ። ሀ ሁ ሂ ሀእና ህ ግራ ያጋባል

  • @zmzmyasof8187
    @zmzmyasof8187 Před 6 lety

    ماشاءلله جزاكم الله خير

  • @user-tn4ij7ts3s
    @user-tn4ij7ts3s Před 7 lety

    masha allah oustaze jezaklh heyre

  • @naseaswwn3778
    @naseaswwn3778 Před 7 lety +1

    ሽክርንውስታዛችንን ጀዛኩምላኸይርንን አላህእርሜይስጥልንን አላህይጠብቅልንያርብ

    • @fghffg5309
      @fghffg5309 Před 5 lety

      ያርቢ አላህ ያግራልን

  • @dasildasil7746
    @dasildasil7746 Před 6 lety

    ጀዛኪላህ ኸይር

  • @ዜድያአላህባሪነኝዛሀራ.የ

    ጅዛክ። አሏህ ኸይር

  • @galaxyethobi5067
    @galaxyethobi5067 Před 7 lety +5

    ጀዛኩምአሏህኸይረንማአሏህ

    • @zahraseid1367
      @zahraseid1367 Před 7 lety

      masha allah yerab agralen

    • @zahraseid1367
      @zahraseid1367 Před 7 lety

      ይጠውል ኡምረክ

    • @user-bs1ob4et6k
      @user-bs1ob4et6k Před 7 lety

      Galaxy Ethobi ጀዛከላህከይረ። እኔገን። መቅራት። እፈልጋለሁ። እሚአቀራኝባገኝ

    • @user-hb7kl7qd4l
      @user-hb7kl7qd4l Před 6 lety

      gzakalh

  • @asyamohamde6999
    @asyamohamde6999 Před 7 lety +1

    jzakm alhe hyer yareb

  • @mnagn9257
    @mnagn9257 Před 7 lety

    jezakumullah keyran kasir Ustazuna

  • @salamanca9992
    @salamanca9992 Před 7 lety

    ጀዛከላሕል ከይር ኡዝታዝ
    አረ እኔ አረበኛ አልገባኝ ብሏል ወንድሞቸ እሕቶቸ ዱአ አድርጉልኝ

  • @user-ox1yf2xr1n
    @user-ox1yf2xr1n Před rokem

    ከ ክፍል አድ ጀምሬ ብፈልግ አጣሁት

  • @saadahassen2075
    @saadahassen2075 Před 7 lety

    ماشء الله جزاكم اللة خير

  • @ArtArt-yz9dz
    @ArtArt-yz9dz Před 7 lety

    Allah yichemirilh lalawekinewm Allah yasawken inshaallh

  • @user-ox1yf2xr1n
    @user-ox1yf2xr1n Před rokem

    እደትነዉ የማገኘዉ

  • @dhhtgvbhjjj5560
    @dhhtgvbhjjj5560 Před 7 lety

    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ

  • @bintmohammedvvv27
    @bintmohammedvvv27 Před 7 lety +2

    ጀዛኪላህ ኸይረን ኧረ ኡስታዙና እኔስ የሚከብደኝ እና የማይገባኝ ነገር አለ!!!! አናባቢወችን በተመለከተ ነው ምሳሌ፦ ሙሀመድ የሚለውን ከሚም ላይ ዋው ካልተቀጠለ እንዴት ሙ ሊሆን ይችላል ??በዚሁ መሰረት በርካታ ቃላቶች ይከብዱኛል እንደ ቁርኣኑ አናባቢ ሳይኖራቸው ሲ መጡ

    • @user-ug4gs5lt4m
      @user-ug4gs5lt4m Před 7 lety

      Bint Mohammed Vvv ሀቢበቱ ሙሀመድ ለማለት ሙ የሚለው ሠለማይሥብ ለምሣሌ ሙውውው ተብሎ ሠለማይጎተትነዉ አሏሁ አእለም

    • @jajajsjs1428
      @jajajsjs1428 Před 6 lety

      Bint Mohammed Vvv م ح م د محمد Muhammed

  • @jurijuri9370
    @jurijuri9370 Před 7 lety +1

    ጀዛኩምአላህኬር

  • @ashiashi2556
    @ashiashi2556 Před měsícem

    ተከታታይ ትምርቱን ብትለቁልን ወንድም

  • @richomohemmed414
    @richomohemmed414 Před 7 lety

    ሀባትብ እኒ ቁረአን አረበኛ ማሻአላህ በደንብ እቀራለሁ ግን መፃፍ እቢ አለኝ በጀ ማለት ነው በ ስልኬም እፅፋለሁ አረበኛውን አያይዞ ለመፃፍ ምን ላድርግ ያኢላሂ አግራልኝ የምትችሉ አስረዱኝ የማትችሉ ዱአ አድርጉልኝ።

  • @zeharabentyosuf6039
    @zeharabentyosuf6039 Před 7 lety

    ماشاء الله عليكم جزاك الله خيرا

  • @imanlove2474
    @imanlove2474 Před 7 lety +4

    ወአለይኩም ስላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ። ጀዛኩምላህ ህይር የኡሥታዝ ወላሂ እኔ ቁረአን።ለመቅራት ፍላጎት አለኝ ነገር ግን ሊገባኝ አልቻለም ምን ይሻለኛል..

    • @maryamali8647
      @maryamali8647 Před 7 lety

      ጃዛኩም አላህ ኸይረ ውሰታዝ

    • @seada21yuseuf4
      @seada21yuseuf4 Před 7 lety +2

      Iman Love አብሽሪ አይገባኝም የሚለውን ይገባኛል በሚለው ቀይሪው ከዚያም ከአሊፍ ቃኢደቱ ኑራንያ ጀምሪ ከዛ ሁሉም ቀላል ነው የተጅዊድ ቴጆችን ተከታተይ ዱአ አድርጊ አላህ ያግራልሽ

    • @shouqwaleed1520
      @shouqwaleed1520 Před 7 lety

      Iman Love ወላሂ እኔም እንዳንች ናኝ እህት ምንም አላቅም

  • @user-ek6cq8po4l
    @user-ek6cq8po4l Před 7 lety

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ

  • @fh-tt6do
    @fh-tt6do Před 7 lety

    Mashallah jazakmu Allah

  • @lubanamahmood9699
    @lubanamahmood9699 Před 7 lety

    ማሻአላህአላህዪጠብቅህ

  • @nejatmehamed2660
    @nejatmehamed2660 Před 7 lety

    جزكوم الله خيرا

  • @msmaryaam5068
    @msmaryaam5068 Před 7 lety

    jzkal kerih
    Ustzihi Allah yicamrilchu

  • @user-gi4py4rf5f
    @user-gi4py4rf5f Před 5 lety

    Jezakellah

  • @bintmohammedvvv27
    @bintmohammedvvv27 Před 7 lety

    ምሳሌ ፦ كيتاب እንደዚህ ካልተፃ ታዳ አንድ ሰው ካፉን እንዴት ኪ ብሎ ሊያነብ ይችላል ምክነያቱ ምንድን ነው??كتاب

  • @SamsungJ-yl1zf
    @SamsungJ-yl1zf Před 7 lety

    macahlajeZakumlahukeyren

  • @user-tn3ny7vw2z
    @user-tn3ny7vw2z Před 7 lety

    ماشاءالله

  • @yethiopiasiltanyedulakibib4507

    husitaz adirashahin likekiln ethio simeta anitega memar efeligalew

  • @tigstkassa4802
    @tigstkassa4802 Před 7 lety

    شكرا جزيلا

    • @allahisonlyone3562
      @allahisonlyone3562 Před 7 lety

      Tigst Kassa እህት ለኔም ድዋ አጊልኝ አረብኛ ማንበብ እና መፅሀፍ እንዲችል በ አላህ

    • @tigstkassa4802
      @tigstkassa4802 Před 7 lety

      Allah is only one ከአላህ ሌለ አመላክ የለም Insha Allah abshiri

  • @HajarHajar-mz3qq
    @HajarHajar-mz3qq Před 7 lety

    kezih befit yalwun post adergutma ya jimia

  • @user-uh1ty2ef9l
    @user-uh1ty2ef9l Před 5 lety

    ቀጣዩን የት ላግኘው

  • @ሱመያያረቢከስደትአውጣኝወ

    الله اكبر

  • @aliseid9548
    @aliseid9548 Před 7 lety

    Jazakallah keyir yaa ustaz

  • @hadiyaasrade5362
    @hadiyaasrade5362 Před 7 lety

    ጀዛ ከላህ ኡዝታዝ አኔ ማንበብ እችላለሁ ነገር ግን በጅ መፃፊ አልችልም እንዴት ነዉ መፃፊ ምችለዉ

  • @hafizazeki9874
    @hafizazeki9874 Před 7 lety

    jezakAllah bill jenah

  • @user-ev3ez2yu9z
    @user-ev3ez2yu9z Před 6 lety

    እስኪ እህቶች ለአላህ ብላችሁ በዷአችሁ አትርሱኝ መቸ ይሆን አረበኛ የማነበው መቸስ ይሆን ቁርአን የማቀው የአላህ ወላሂ በጣም ግራገባኝ እጃልኝ

  • @jjeman2127
    @jjeman2127 Před 7 lety

    Jezakalah ustaze

  • @karimadaraba7114
    @karimadaraba7114 Před 7 lety

    walekumasalama waramatulah wabarakatu jZK

  • @ሰአዳወሎየዋ-ጀ3ሸ

    ያረቢ እረ እኔ አልገባሽ ብሎኛል ምን እደማረግ አላውቅም😢

  • @selamjezaklahselam3063

    jezakallah hyer

  • @user-cg6xt2xu7x
    @user-cg6xt2xu7x Před 7 lety

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ግን ማንበብ እችለለሁ በሥልኬም እፀፋለሁ በጀ ግን አቃተኝ

  • @lailakedir472
    @lailakedir472 Před 7 lety

    jazakum allah hiayaran

  • @ishaisha7798
    @ishaisha7798 Před 6 lety

    Jzaelkem allah hyre Jz

  • @anshamakonan3808
    @anshamakonan3808 Před 7 lety

    مشالله جازګا لله

  • @lailakedir472
    @lailakedir472 Před 7 lety

    eidt dis yameal naw

  • @lailakedir472
    @lailakedir472 Před 7 lety

    are dawaload aragut enay lakulag

  • @ሱመያያረቢከስደትአውጣኝወ

    مسا الله♥

  • @fjtjuygjk1754
    @fjtjuygjk1754 Před 7 lety +1

    ኡስታዝ እኔ ምንም አረቢኛ አይገባኝም ምን ላድርግ ቁረአንንም አልቀራሁም ግን በአማሪኛ የተተረጎሙትን አነባለሁ ግን አሪብኛ ጽሁፍም ሄነ ማንበብ አልችልም ምን ላድርግ

    • @RabiyaRabiya-hn3le
      @RabiyaRabiya-hn3le Před 7 lety +1

      Fjtj Uygjk ቂረአቱ ኑራንያ ቅሪ

    • @allahisonlyone3562
      @allahisonlyone3562 Před 7 lety

      Fjtj Uygjk እህት እኔም እንዳቺ ነኝ አላህ ያግራልህን እንጂ

    • @Mohammed-kp5nl
      @Mohammed-kp5nl Před 7 lety

      Rabiya Rabiya በአማሪኛ የተረጎመ ቁረአን የተ ነዉ ያገኘሽዉ እህት

    • @jackkhoury6623
      @jackkhoury6623 Před 6 lety

      Fjtj Uygjk