Video není dostupné.
Omlouváme se.

ልጅ ሚካኤልን ፕራንክ ሲያደርጉት የዛሬ የመስቀል ፕሮግራም በፋና የቀረበ እዝናኝ ቪዲዬ ተጋበዙ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 09. 2018

Komentáře • 361

  • @dawitsolomon6000
    @dawitsolomon6000 Před 5 lety +96

    ልጅ ሚካኤል እንድህ አይነት ሰርአት ያለው ልጅ ነው እንደ? ይመችክ ምርጥ ልጅ

    • @Mm-po9xw
      @Mm-po9xw Před 4 lety

      እውነትም ምርጥ

  • @user-sb1md4dl7z
    @user-sb1md4dl7z Před 5 lety +43

    ልጅ ሚካኤል የምወድህ አርቲስት ድምፅህ ይመቸኛል ያራዳ ልጅ

  • @Dj-Luda
    @Dj-Luda Před 5 lety +137

    ልጅ ሚካኤል ስርአትህ ይበቃል
    አይ አስተዳደግ
    አኮራኸኝ ጉዋደኛዬ🙌🏽
    Always Classy

    • @tigti3063
      @tigti3063 Před 5 lety

      Mndnew seratu seyawora memolakeku egzihabhern selkua egsbr eyal, sewuntun endbskut eytshlslm, suriewn kerkerun eskitsye yetaxk menu nw tadya serat

    • @awet2507
      @awet2507 Před 5 lety

      በጣም፡ስራአት አለዉ ፡ነገር ግን ይሄ ይቅርታ ፕራንክ አይደለም

    • @tigti3063
      @tigti3063 Před 5 lety

      Lant yehonal bena eyta gin endzih teshalalmo ,yefxarin sem sexur eytkolatfu ,...mnm serat adlm ,

    • @user-pw1rr2vm8b
      @user-pw1rr2vm8b Před 3 lety +1

      @@tigti3063 አንተም ስትጽፍ ትኮላተፋለኽ😆😆😆

    • @arsemabamkaku3275
      @arsemabamkaku3275 Před 3 lety

      @@tigti3063 Jugementun lefetare ebakhe

  • @afeworki922
    @afeworki922 Před 5 lety +23

    አረ የመጨረሻ ተመቻችሁን። ፀሀየ ምርጥ ሰው ፡ ልጅ ሚካኤልም ጨዋነት በተሞላበት አጨራረስ ነው የጨረስከው። ቀጥሉበት

  • @learntospeakamharic8323
    @learntospeakamharic8323 Před 4 lety +9

    ለዛ ያለው ኘራንክ! ደስ ይላል:: ፀሐዬ እባክህ ወደ ፊልሙ ግባና አስደስተን:: ሚኪ አንበሳው::

  • @gjsugquvg8nd741
    @gjsugquvg8nd741 Před 5 lety +81

    ፀሀይ በጣም የማደንቀው አርቲስት ነው

  • @user-ve8uh7by2e
    @user-ve8uh7by2e Před 5 lety +22

    ልጅ ሚካኤል ለካ ቆንጆ ነህ ውበት እንደ ተመልካቹ ነው አማርከኝ

  • @user-fr6nt3hs9q
    @user-fr6nt3hs9q Před 5 lety +35

    ልጅ ሚካየል እንዲህ ቆንጆ ነህ ለካ

  • @addisabeba8842
    @addisabeba8842 Před 5 lety +40

    ፀሃዬ በጣም ይችልበታል

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 Před 5 lety +19

    ፀሀየ እጅግ አስመስለህ ሳይሆን ሆነህ ነው የተጫወትከው እግዚአብሔር ይስጥህ ትልቅ ችሎታ ነው አሁን አሁን ሳይህ የተደበቀ የመተወን ችሎታ አለህ እስኪ ሞክረው ማን ያውቃል.....

  • @user-mq8su5nd5k
    @user-mq8su5nd5k Před 5 lety +115

    ውይ እናተ ምን አለባችሁ ፕራክ ተደራረጉ እኔ ደግሞ በመዳም ጭሆት ፕራክ እየተደረኩ ነው

  • @user-sn3sr8lc3i
    @user-sn3sr8lc3i Před 5 lety +12

    እንድህ ነው ወንድ ማለት ሌላ ቢሆን ብዙ ይዘላብድ ነበር እና ልጅ ሚከኤል ከመልክህ ይልቅ እርጋተህ ይመቻል

  • @sergutgebru4745
    @sergutgebru4745 Před 5 lety +2

    ልጅ ሚካኤል ሀሳብህን በጣም ነው የወደድኩት ትክክል ብለሀል እነሱን መንከባክብ አስፈላጊነው በጣም ነው የወደድኩት በጣም አስተማሪ ነው 👍🏼

  • @helenalmu8458
    @helenalmu8458 Před 5 lety +32

    ውይ ፀሐዬ በሳቅ ገደልክኝ

  • @ethiopfrste5045
    @ethiopfrste5045 Před 5 lety +71

    ልጅ ሚካኤል እደዚህ ቆንጆ ነህ እንዴ

    • @ioananica9995
      @ioananica9995 Před 5 lety +5

      Ine irasu germogn konjo new leka beteley tirsu

  • @misirben3240
    @misirben3240 Před 5 lety +34

    Kkkkkkkkk ወይኔ መስፍኔና ልጅ ሚካኤል ሙድ ሲይዙ በሳቅ ገደሉኝ

  • @arbara2567
    @arbara2567 Před 5 lety +3

    የእውነት በጣም ደስይላል። ማማት የለ ግልፅ ለችዋን ነገር ዋውው ደስ ትላላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ቀጥሉበት

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 Před 5 lety +115

    አይ ፀሀዬ የድሮ👈👉 አራዳ ደንበኛ 👐ትያትረኛና ፈኒ ነህ ለካ ጃል ሜዳ ዘአራዳ 😂😂

  • @martaethopia3326
    @martaethopia3326 Před 4 lety +7

    ማርያምን በጣምነው ደስ የምትሉት በዚላይ ጻዬ ፊልም ብትሰራ ይዋጣልካል አቦ አይለያቹ

  • @lulumulatu4517
    @lulumulatu4517 Před 5 lety +6

    በጣም ሙድ አለው ዘና አርጋችሁኛል
    ፀሐዬ በጣም ነው የምኖድህ

  • @gjsugquvg8nd741
    @gjsugquvg8nd741 Před 5 lety +7

    ሳናቅ የምንፈርደው ሰወች መማሪያ ነው በእውነት

  • @gjsugquvg8nd741
    @gjsugquvg8nd741 Před 5 lety +11

    በእውነት በጣም ጥሩ ነው የምሰሩት ለምን ጤነኛ ሰው ለታማሚ ያላችውን አመለካከት የሚገልፅ ነው በጣም ደሰ የሚል ሰራ ነው በርቱ እሺ

  • @helendemese5242
    @helendemese5242 Před 5 lety +8

    ልጅ ሚኪዬ ስወድክ እኮ ስነስራትክ ውስጤ ነው

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 Před 4 lety +8

    አረ ፀሀዬ ህንድኛ ዘፈን አሽጎደጎደው እኮ።😂😂😂

  • @samimedia1098
    @samimedia1098 Před 5 lety +15

    ጀግና ፀሀዬ ሀሀሀ

  • @abinasalebel2963
    @abinasalebel2963 Před 3 lety +4

    ትክክለኛ አራዳ ልጅ ሚካኤል ይመችህ

  • @habibesmael587
    @habibesmael587 Před 2 měsíci

    አገባም አሉ በተሰማይ ባዩማነው ማይክ ሰማይ
    ብለህ ዘፌነህ ስታበቃ ውብ የሆነ ስርዓት አለህ ለካ ወንድሜ ልጂ ሚካኤል እና ፅሀዬ እና ጠጆ ሁላችሁንም እወዳቸዋለሁ ።💚💛❤️🍒🍎🍒🍎🍏💛💚❤️🍒🍎🍏🍎🍒🍎🍏💚💛❤️💛💚💛❤️

  • @xxtxtentacionmyking4453
    @xxtxtentacionmyking4453 Před 5 lety +8

    ልጅ ሚካኤል የኔ ማር😍💖

  • @hajarhajar3855
    @hajarhajar3855 Před 5 lety +1

    ወይኔ ስፍጠር እደዛሪ ስቂ አላቅም የአላህ ምን አይነት ትወና ነው ዋው ፀሀየ በጣም ትቺላለህ ዋው ዋው ይገርማል

  • @-wibhabeshochi5097
    @-wibhabeshochi5097 Před 5 lety +3

    ከከከ ትልቅ ትምህርት ትግስት ምትባለዋ ንግስት እና ንጉስ ቃል ትግስት ትግስት ትግስት
    መዳኒት ነች
    ፍቅር ነች
    በአሁኑ ሠአት ያላበደውን ምናሣብድ እኛ ሰለሆንን እስቲ በስክሪናችን እቺን የዛሬዋ ፕራንክ
    እኔን
    አንተን
    አንቺን እናንተን
    ፀሐዬ ፕራንክ እንዳረገን ቆጥረን እኛ ደግሞ ትግስታችን ልክ እንደ ልጅ ሚኪኤል

  • @user-fr6nt3hs9q
    @user-fr6nt3hs9q Před 5 lety +7

    ሁላችሁንም እወዳችሁ አለሁ ልጅ ሚካየል ለካ ስታወራ ቆንጆ ነክ መስፍኔ ውስጤ ነው😍😍😍😍

  • @feefee3959
    @feefee3959 Před 5 lety +2

    ፀህዬ ና አረጋኽኝ የኔ 1ኞች ልጅሚካኤል ዘአራዳ ሳቅህ ሀሀሀሀሀሀ ምርጥ ማኛ ነህ

  • @eyeruszeleke2103
    @eyeruszeleke2103 Před 4 lety +7

    God he is so humble, respect✌

  • @smon4679
    @smon4679 Před 4 lety +1

    የነ ፀሀየ ጀነሬሽን በጣም ለየት ያሉ ናቸው ስንል
    ስርዓታቸው
    ብስለታቸው
    ሀገር ወዳድነታቸው
    የስራ ፍቀር
    አልሸነፍም ባይነታቸው
    የእርስ በርስ ፍቅር
    ከሁሉም በላይ ደግሞ ችሎታውና ተሰጥኦዋቸው
    በጣም ያስደምመኛል
    የአሁኑ ጀነሬሽን እኮ የነሱን ዘፈን ነው እንደ አዲስ በክሊፕ አየሰራው ያለው

  • @user-yl3zj1kq6w
    @user-yl3zj1kq6w Před 5 lety +8

    የመስፍኔ ( ጠጆ ) ልቀቁልን

  • @-Ezilmedia21
    @-Ezilmedia21 Před 5 lety +3

    ጸሃዬ በተግባር ቢሆን ደስ ይላል። አይዶሎጂውን በሚዲያ ሳይሆነ ተግባሩን በሚዲያ። አከብራችሗልሁ።

  • @yabuxv4807
    @yabuxv4807 Před 3 lety +2

    ልጅ ማይክ ሁሉ ነገርህ ይመቻል

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js Před 4 lety +7

    ልጅ ምካየል በጣም ነው ምወድህ አድናቅህ ነኝ ስወድህ

  • @selam.selambiswas4611
    @selam.selambiswas4611 Před 5 lety +7

    መስፍን ሃይለየሱስ በጣም ዕማደንቀው

  • @habethuopia4708
    @habethuopia4708 Před 5 lety +1

    ልጅ ሚካሄል ውስጤ ነው

  • @mebrateasfawa3439
    @mebrateasfawa3439 Před 4 lety +3

    ደስ የሚል ፕራንክ ነው

  • @user-fs8wm6wg1o
    @user-fs8wm6wg1o Před 4 lety +1

    ልጅ ሚካኤል ደስ ትልን ፅሃየም ደስ ስትል ምችትየወች በርቱ

  • @kidistetekeba1025
    @kidistetekeba1025 Před 5 lety +1

    ልጅ ሚካኤል ስርአቱ ደስ ሲል

  • @mesiyfikr7827
    @mesiyfikr7827 Před 5 lety +15

    ግን ልጂ ሚካኤል ሁኔ የሚያኝከው ነገር ምዲነው ??????????

  • @hjhygggt7373
    @hjhygggt7373 Před 3 lety +2

    ልጅ ማይክ ይመችሀቦ ያራድየ ልጅ

  • @jeanetkahsaykahsay6318
    @jeanetkahsaykahsay6318 Před 5 lety +6

    Haaaa I can't stop laughing! Tsehaye you are very good! U made my day, Lije Michael i loved how you communicated with Tsehaye good job! And your fan! Love you guys.

  • @getaybarkacuewedacuhelehul4657

    ማክዳዬ ቆመሽ ቀረሽ የኔ ቆጆ

  • @AbaynehTemesegen-lu2tv

    camera manu እንዴት አያዩትም

  • @kante5318
    @kante5318 Před 4 lety +2

    ሞትኩ ብቻየን በሳቅ 🤣🤣🤣🤣
    ፀሃየ በጣም ትችላለህ

  • @tedeltubeethiopia
    @tedeltubeethiopia Před 5 lety +1

    wow!!!!! Nice Nice!!!!! ምርጥ ነው !!!

  • @user-sx9gg9ho3v
    @user-sx9gg9ho3v Před 5 lety +15

    Lij Michael stawera erasu samrbki

  • @tigisttigist6742
    @tigisttigist6742 Před 5 lety +1

    ፋፍ ምርጥ ልጅ

  • @ersomafeworki9600
    @ersomafeworki9600 Před 4 lety +1

    ተመችቶናል።

  • @fozyialhnjh6818
    @fozyialhnjh6818 Před 4 lety +2

    ኣረ ሸ ነው ሴት ልጅ ቆማ ወንድ አይቀመጥም ማኪን ቁኝ በይ እዳው ስታናዱ

  • @user-vs7qv8le9j
    @user-vs7qv8le9j Před 5 lety +6

    ከከከከከከከከከከ ተመቸኝ

  • @2012mat
    @2012mat Před 4 lety +1

    Great work Tsehay and all the team

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Před 4 lety

    ፀሃዬ አልተቻልክም ስለ እውነት🙏👑❤❤👏👏👏❤❤👑👏👏👏

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ Před 5 lety +6

    Ohhhh. my lij Micheal voice kill me I like you

  • @aweketesfaye8661
    @aweketesfaye8661 Před 3 lety

    ልጅ ማይክ ውስጤ ነህ

  • @yosiefabraha9519
    @yosiefabraha9519 Před 5 lety +1

    Waw .tsahaye best actress .adenequh

  • @user-ks5dj1ux3i
    @user-ks5dj1ux3i Před rokem +1

    ፀሀዬ ህንደኛው አንደኛ ነው

  • @asterabuhay668
    @asterabuhay668 Před 3 lety

    አረ ፀሀየ ምርጥ ምርጥ ሠው

  • @amira.k10
    @amira.k10 Před 5 lety +9

    can't stop laughing. tsehaye, u made my day

  • @addisaddiskassahun8967
    @addisaddiskassahun8967 Před 4 lety +1

    ፀሀዬ ምን አለ ትወና ብጀምር

  • @linafkr1786
    @linafkr1786 Před 5 lety +6

    lij mayc sewdk Yene sakita yaradywa lij Des setl 😍😘

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 Před 3 lety

    ፕራክ ሰሪዎች ሰማችሁ ፕራንክ እንዲህ ነው የሚሰራው...ቧልት ብቻ ሳይሆን ቁምነገርን ያካተተ ፕራንክ መስራት እንዲህ ነው...ይህ ፕራንክ...ራሱን የቻለ ክፍለ ትምህርት ምስሌያዊ ማስተማሪያ ነው!

  • @betiabebe2790
    @betiabebe2790 Před 2 lety

    ልጅ ምካኤል ስርአትህ ሁሌም 1ኛ

  • @lillyl4262
    @lillyl4262 Před 4 lety +2

    Tsehaye is hilarious 😂😂😂😂😂

  • @danmas4726
    @danmas4726 Před 3 lety +1

    Tsehaye, you are iconic!

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 4 lety +1

    የኔ ውዶች በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ

  • @monadubai8164
    @monadubai8164 Před 3 lety

    ልጅ ሚካኤል ሰርኣት ያለው ልጅ ነው ማሻ አልህ

  • @Moon-er8du
    @Moon-er8du Před 5 lety

    የመስፍኔንም ፕራንክ ልቀቁልን በጣም አስተማሪ ነው

  • @user-mn2go9us5o
    @user-mn2go9us5o Před 5 lety +1

    ፀሀዬ ገደልከኝ

  • @user-yl3zj1kq6w
    @user-yl3zj1kq6w Před 5 lety +1

    እመቤቴን ሳላየው ኣሳቀኝ ።ኣብሶ የቴዲ ፕራንክ እንዴት እንደምያስቅ።።።።እሺ ኣሁን የልጅ ሚኪኤል ልየው።

  • @ሰሚር
    @ሰሚር Před 4 lety +1

    ፀሀዬ አንደኛ ክክክክክክክ ያራዳ ልጅ

  • @yaredterefe88
    @yaredterefe88 Před 2 lety

    ልነግራቹሕ አልችልም ስንት ግዜ እንዳየሑት ሑሌም ያስቀኛል። ሑሉም ጥሩ ነበሩ

  • @natnaelgirma50
    @natnaelgirma50 Před 5 lety +2

    ፀሀዬ ተመቸኝ 😂😂😂

  • @meseretbanga3583
    @meseretbanga3583 Před 2 lety

    ፀአዬ በጣም ደስ ብሉኛል ስላየዉክ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem

    አይ ፀሐዬ ትችላለህ 😂😂😂ልጅ ሚካኤል አራዳ ስወድሕ

  • @michaelkassahun2532
    @michaelkassahun2532 Před 5 lety +1

    ኧረ ፀሀዬ ህንድኛውን .... ገራሚ ነው

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 4 lety +1

    Lije Mike he is my favorite signer

  • @EthioMust
    @EthioMust Před 4 lety +1

    በሶ በተልባ ለእንትን አሪፍ መድሃኒት ነው:-)

  • @zeraygirma3549
    @zeraygirma3549 Před 5 lety +3

    My God hahhahahahhah😁😁😁😁😁😁😁😁😁 the best prank ever

  • @hayathayaty5951
    @hayathayaty5951 Před 5 lety +7

    የሰይፋን ቁጥር ስጡኝ ልጅ ሚካኤልን እንዲያገናኘኝ ፕሊስ

  • @misgwo-in3wr
    @misgwo-in3wr Před 7 dny

    ልጅ ማይክ የጃን ሜዴ አራዳ በጠም ነዉ የምወድክ

  • @user-vs7qv8le9j
    @user-vs7qv8le9j Před 5 lety +6

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ አይ ፀሀዬ

  • @mekuhusen8412
    @mekuhusen8412 Před 4 lety +1

    አሪፍ ነው

  • @wifjsaicjx9191
    @wifjsaicjx9191 Před 4 lety

    እናመሰግናለን መልክቱ አሪፍ ነው

  • @rock7310
    @rock7310 Před 5 lety

    Ufffff የኔ አስተዋይ ma king FaF😘😍✌

  • @eritreaonlyforeritreansazm1669

    Faf is the best❤️

  • @midomidi244
    @midomidi244 Před 4 lety

    መስፍን ማሪያምን 1st

  • @awet2507
    @awet2507 Před 5 lety

    ልጅ፡ምካኤል፡ መልካም የሆነ፡ጠባይ እንዳለህ አስመሰክርሃል,።ጸሓዮ ዮሃንስን፡ ደግሞ ,ኣንተን፡ኣለማድነቅ የሚቻል፡አይመስለኝም፡የድንቆች፡ድንቅ፡ነህ ። ግን ይሄ ፕራንክ ለማለት፡ኣይቻለኝም፡በጣም ብዙ፡ነገር ይቀረዋል ፡ምክንያቱም፡ፕራንክ፡ማድረግ ምን፡እንደሆነ፡ያወቋቹት አይመስለኝም ። ልጅ ሚካኤል (ፊፍ) ምንም ፕራንክ አልተደረግም ኖርማል ነው የነበረው.

  • @danadana8922
    @danadana8922 Před 5 lety +2

    Tsehaye. 😘😘😘

  • @bellamelakku2426
    @bellamelakku2426 Před 5 lety +2

    Am in love with faf

  • @user-kh2eo4er4l
    @user-kh2eo4er4l Před 5 lety

    ልጅ ቢኒ ጎበዝ ፀባይ አደኛ

  • @bezayegirma4542
    @bezayegirma4542 Před 5 lety +1

    😂😂😂 Tshaye you're the best 👌, gin minew afatenachut bayhon gin Tshaye..😂

  • @user-pw1rr2vm8b
    @user-pw1rr2vm8b Před 3 lety +1

    6:21 ሣቁን ለመቈጣጠር ማስቲካውን ጨቈነው እኮ

  • @sumeyayimamshikur1151
    @sumeyayimamshikur1151 Před 4 lety +3

    ድመት ግንባሬላይ እየሮጠብኝ ነው!!!!በሶ አልነበር እንደ ያዘዝኩት?ክክክክክክክክክ እረ ወይኔ በሳቅ

  • @futer0
    @futer0 Před 4 lety

    ጸህዩ በጣም ጉበዝ

  • @kaliykaliy21
    @kaliykaliy21 Před 5 lety

    ፃእዬ ምርጥ ስው