የከተማችንን የመኖሪያ ችግር በአግባቡ እንቀርፋለን.......ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024

Komentáře • 31

  • @eyerusmohammed
    @eyerusmohammed Před 8 měsíci +4

    መልካም እድል ለኔ🎉

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Před 8 měsíci

    የዳዊት ጥያቄ በጣም ትክክል ነው
    ዳዊትዬ የምናመልከው ቸሩ መደኒያለም ይርዳን እነሱንም ልቦናቸውን አቀይርብን
    እግዚአብሔር ይርዳቸው ለማለት እወዳለሁ 🙏

  • @user-jd7nc1vn4l
    @user-jd7nc1vn4l Před 8 měsíci +5

    ቅድስቴ አንቺ ለስረሽ ታማኝ ና ቀጥተኛ አሰሩረ እንደምሰረ እረግጠኛ ስለሆንን በሰጠሽን እድል እኛም ተጠቃሚ ለመሆን ተዘጋጅተናል በጣም ነው ምናመሰግነው 🙏🏾Good luck

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před 8 měsíci +2

    ሀሳቡ ጥሩ ነው ግን የፈረንጆች ቅጂነዉ የሰዉልጅ ደሀ ብቻ ሆኖ ለዘላለም እንዲኖር ማድረግ ነው የሀገራችን ሰው ብድር አይወድም የራሳችን የሆነ አቅቀመር መኖር ነው ያለበት 10 አመት ብቻ የሀበሻን አቅም ያላጠና የሰላቢ ፈረንጅ

  • @JonasKusnagi
    @JonasKusnagi Před 7 měsíci +1

    መመዝገብ ፈልጌ ነበር ግ ያልገባኝ ስለ ኢንሽራንሱ ነዉ ማለቴ የነሱ ወርሃዊ ቁጠባ ለብቻዉ ነዉ ወይስ እንዴት ነዉ እሄንን ብታብራሩት አሪፍ ነበር

  • @EA-mk5ps
    @EA-mk5ps Před 2 měsíci

    It is amazing ideas to help people with housings to avoid homelessness but again dont forgot when we get rid of trees we put our planet earth in disaster. So please build a house in a way it doesn't harm the environment.

  • @user-qn7ls3gn4g
    @user-qn7ls3gn4g Před 8 měsíci +1

    Gebeya media ላይ kitchen cabinet & ቁምሳጥን ሙሉ ተሟልቶለት እንደሚያስረክቡ ነበር የተናገሩት እዚህ ላይ ደግሞ ምንም furniture እንደማይኖር ነው የነገሩን። ሁለቱ ሀሳቦች በጣም ይጣረሳሉ🤔🤔

  • @samritube645
    @samritube645 Před 6 měsíci +1

    *እኔ ጥያቄዬ ለአስር አመት መሆኑ ይሂን ግን ሙሉ ብሩ ስንት ነው ግልጽ አረቢያ ጉልን ከቻላችሁ ኢም እኔ ዋቲስ አፕ ቁጥራችሁን አስቀምጡል በውጭ ላለነው ልጆች ቀጥታ ለመደወል የማንችል ሰሾች ሙሉ መረጃውን ማግኘት እንድንችል*

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Před 8 měsíci

    መልካም ዕድል ለሁላችንም

  • @user-tj2bj7ff5p
    @user-tj2bj7ff5p Před 8 měsíci

    Am proud of you kidist keep going

  • @muhammedousman8034
    @muhammedousman8034 Před 8 měsíci

    Logical!

  • @user-tq8qd4bm6z
    @user-tq8qd4bm6z Před 6 měsíci

    እደት የስልክ ቁጥር አታስቀምጡም እኛ በውጭ ሀገር ያለነው በቀጥታ መስመር ደውለን ማረጋገጥ አለብን ምክናያቱም በዚህ አውርተንና አዳምጠን አይገባንም

  • @anduamlakayalew2944
    @anduamlakayalew2944 Před 9 měsíci +1

    online memezgebiya situ ayiseram eko

  • @user-nc3bl3tw1t
    @user-nc3bl3tw1t Před 6 měsíci

    እጣው ከወጣ በኃላ በአጨረ ግዜ የቤቱን ጠቅላላ ዋጋ መክፈል ብንችል ካርታ ማግኘት እችላለን ወይ

  • @motorbmw4909
    @motorbmw4909 Před 8 měsíci +1

    Ene tmzgbalho melkm edl belge😊

  • @ekmo5543
    @ekmo5543 Před 6 měsíci

    ስልካቸው እንዴት እናገኝ?

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t Před 4 měsíci

    የሁለተኛውዙርምዝገባአለወይመመዝገብእፈልጋለሁ

  • @user-bd7or2mf4e
    @user-bd7or2mf4e Před 8 měsíci +1

    መመዝገብ እፈልጋለሁ ግን ግራ ግብኝ እባካችሁ አስረዱኝ❤❤❤

  • @user-fe9eg8fb6d
    @user-fe9eg8fb6d Před 8 měsíci

    Kidist fetene yesiit jegena Buna insurance endit edelegn newu anechen yemesel tenkarana tamagn serategn magenetu ke hager wuch negn endit newu memezegeb yemechelewu

  • @user-xb7tm7wz9b
    @user-xb7tm7wz9b Před 9 měsíci

    Tesfa enadergalen 😮

  • @user-bp7ef4hn5u
    @user-bp7ef4hn5u Před 8 měsíci

    Kidisty kanch adebet yehen semeten 1 gna temezegabi Eni negn beserash ketegna ena tamagn selehonsh

  • @alemayehubedasse7359
    @alemayehubedasse7359 Před 8 měsíci

    60 ቤት ተይዞ?

  • @mariemuller9904
    @mariemuller9904 Před 8 měsíci

    Tikkikkilenyaw yegijji waga m yalemennegeru yasferral .

  • @hirut7713
    @hirut7713 Před 8 měsíci

    አባካችሁ ስም ሲተላለፍ የሚከፈል ታክስ አለ ይባላል። እስኪ ከ5ኛ እስከ 12ኛ ፎቅ ቢደርሰን ከተጠቀሰው ፎቅ መሀል በምሳሌ ወሰዳችሁ ስንት ብር ያስከፍለኛል? ምክንያቱም አቅሜን አይቼ ነው ወጀመር ያለብኝ።መልሱን በቶሎ ብትነግሩኝ።
    አመሠግናለሁ

  • @shiferawdejene1362
    @shiferawdejene1362 Před 6 měsíci

    ወለድሥ የለውም

  • @biniyamtesfaye7590
    @biniyamtesfaye7590 Před 8 měsíci

    አረ እጣሁ እንዴት ሆነ

  • @mariemuller9904
    @mariemuller9904 Před 8 měsíci

    Key hausing yerasu yehone Beet yellewum ,Beet kemigenebut gezto le Hizbu yishetal malet new , beleela bekkul beetun yemastelallifew BE ita new maletu le Key hausing positive le hizbu Gin Negative new ,ita silalwettallachihu minim ladergllachihu alchilim malet yichilaal ,Hizbu yemikottibrwum grenzeb isketewessene Gize guaranti Allew kezia buhala ( itaw kewtta )yellewum malet ew,. Negeru. mejemmeria lemigezut tiru lihon yichilaal kezia buhala Gin yasferral .beteleyim yemikottebew grenzeb yegara new inji yegill kutteba aydellem yemilew likk aydellem.

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i Před 9 měsíci

    ከሪል እስቴቶች መግዛታችሁ ህዝቡን ማጅራት ማስመታት አይሆንሞይ።ምክንያቱም ሪል ስቴት በተጋነነ ወጋ እንደሚሸጥ ጥናቶች ያመላክታሉ ።ኸኸኸኸኸኸ

    • @3stube771
      @3stube771 Před 8 měsíci

      የነሱ ተመን አለው ባለ1 4 ሚሊየን ባለ2 6 ሚሊ ባለ3 8 ሚሊ ነው

  • @user-zy9kh9oj1j
    @user-zy9kh9oj1j Před 8 měsíci

    መሸጥስ አይቻልም መሀላይ