አነጋጋሪው የሜሲ "ቦዲጋርድ" ማነው? | Lionel Messi | ብስራት ስፖርት | Bisrat Sport

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • #MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Komentáře • 54

  • @user-tz4ee9kg4q
    @user-tz4ee9kg4q Před 10 měsíci +18

    አቦ መንሱሬ ብዙ መደነቅ እንደማትፈልግ ባውቅም(የማትፈልግ ስለሚመስለኝ) ለምትሰጠን ከእግር ኳስ ውስጥም ሆነ ውጭ ለሆኑ ጥልቅ ትንታኔዎች ማለት የምፈልገው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ሰጥቶህ የማይጠገብ አንደበትህን ሳዳምጥ እንድኖር ብቻ ነው ። ወንደሰን ነኝ ከአዳማ

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 Před 10 měsíci +10

    messi won his 8th ballon d'or.
    Messi is the best
    all are the rest.

  • @abebawalehubel4839
    @abebawalehubel4839 Před 10 měsíci +3

    Lionel Andres Messi comes from other planet!!! የምንለው በምክንያት ነው ጠባቂው ራሱ ይለያል።

  • @abebawalehubel4839
    @abebawalehubel4839 Před 10 měsíci +6

    መንሱሬ ትለያለህ አቤት ትንተና ዋው!!!

  • @hawltiefentahun3085
    @hawltiefentahun3085 Před 10 měsíci +4

    He was a seal of USA in Afghanistan and Iraq

  • @nahommesfin
    @nahommesfin Před 10 měsíci +3

    መንሱሬ በጣም ነው የማደንቅህ እና የማከብርህ ግን ለሜሲ ያለህን ክብር ለሮናልዶ ትንሽ ቢኖርህ ደስ ይለኛል ግልጽ ነው የሜሲ ደጋፊ መሆንህ ግን እኛም የሮናልዶ አድናቂ አለን እና ሚዛናዊ ሁን እባክህ

  • @baharuahmed3868
    @baharuahmed3868 Před 10 měsíci +29

    እኔ ደግሞ የሞሮኮ ተጫዋቹን አምራባትን መስሎኝ ነበር፡፡

  • @AresnalVava-xs2gu
    @AresnalVava-xs2gu Před 10 měsíci +3

    Ere Betam Adegegna sew New ymechewu

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Před 10 měsíci +2

    መሱሬ ልክ እንደፋኖ ነው

  • @user-pt2tk2fr6c
    @user-pt2tk2fr6c Před 9 měsíci

    Yasin Cheuku

  • @nxjddjdndndns
    @nxjddjdndndns Před 10 měsíci +1

    ስንት ነው ሚከፍለው

  • @isakgebregorgis1778
    @isakgebregorgis1778 Před 10 měsíci +1

    ፈርሳይ special force ተሳትፈዋ there is some documents

  • @yusramuhamed6560
    @yusramuhamed6560 Před 10 měsíci +3

    Ewunet new abren sertrnal befit ayer hail wust

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 Před 5 měsíci

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ግን በቪዲዮ ቢታገዝ ኖሮ ደግሞ በጣም ግልፅ እና ለአድማጪ ይገባው ነበር

  • @ethiodr4962
    @ethiodr4962 Před 10 měsíci +1

    kick Box

  • @mudasied5760
    @mudasied5760 Před 10 měsíci +4

    ፎቶ አላስነሳ አለን እኮ ያሲን😂

  • @isakgebregorgis1778
    @isakgebregorgis1778 Před 10 měsíci +1

    የ ፈረሳይ ልዩ ወታደሮች አላቸው ልክ አንደ አሜሪካ seal አንደብባለው ማለት ነዉ አንዝህ ወታደሮቹን ለማወቅ ከትፈለገ የ ኢራቅ ልዩ operation ላይ መየት ይቻላል

  • @user-wg7kz4gp9o
    @user-wg7kz4gp9o Před 10 měsíci +1

    የስፖርት መረጀቹን አንድአንዴ በቪድዬ ብሆን የታሽለ ነው

  • @ChiyeAdane
    @ChiyeAdane Před 10 měsíci +1

    ሶፍያን:አምራባት:ይመስላል።

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 Před 10 měsíci +1

    ተጠንቅቆ ሲጠብቀው ይታያል ፎቶ አላስነሳም አለ እኮ ክክክክክክ

  • @yaredwalelign4302
    @yaredwalelign4302 Před 10 měsíci +3

    😂😂 በቃ ከማንችስተር ውጭ ሌላ ዘገባ የለክም አሁንስ ሰለቸከን 😂😂😂

  • @muazali2148
    @muazali2148 Před 10 měsíci +1

    Yemr ahun debarn wly mnw us

  • @user-tp9ey9ki6y
    @user-tp9ey9ki6y Před 10 měsíci +2

    ስለዝ ምንናደርገ

  • @robelbelay4136
    @robelbelay4136 Před 10 měsíci +1

    መንሱሬ "ጠብሰቅ ያለ" ብለህ ምትገልፃት አገላለፅ 👌👌👌
    ታስቀኛልች 😂😂

  • @Future979
    @Future979 Před 10 měsíci +3

    እና የአምራባት ፎቶ የለጠፍከው ሰክረህ ነው ?😂

  • @selammulugeta4977
    @selammulugeta4977 Před 10 měsíci +1

    ሜሲ psg እያለ ግን ይሄ ሰውዬ አነበረም አሁን ምን አዲስ ነገር አለ

  • @Elias-bl7sl
    @Elias-bl7sl Před 10 měsíci +1

    Eshi mensure finally man new?

  • @Johnnyshif
    @Johnnyshif Před 10 měsíci +3

    He's a fighter mensure ,not a seal

  • @amanuelteferi3340
    @amanuelteferi3340 Před 10 měsíci +1

    Ende messi sanakefew photo lanenesa man yesemawale

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před 10 měsíci +1

    BEZIH MDR LAIE HYWET YALEWM TUJARU YELALEWM TESAQO YEMINORBAT ALEM NECH!!!!!!!

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Před 10 měsíci +1

    አይ መሱሬ ከነ አብይ አይበልጥም😂😂😂

  • @Eth548
    @Eth548 Před 9 měsíci

    አይ ጉዳይ ማጣት ድል ለ ፋኖ

  • @haileroo2
    @haileroo2 Před 10 měsíci +1

    😂

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Před 10 měsíci +2

    America..Navy seal
    አብይ አህመድም. ባለ "ቀይ ቦኔት" አለው.. ቀይ ሽንኩርት 😂

  • @kaleabhailu6832
    @kaleabhailu6832 Před 10 měsíci

    Cheap talk Mensure.There is nothing that you told in this part of the story. You owe me 20 minutes of my life. So what if the guard is not a member of the SEAL? I was eager to listen to the story but the conclusion.....

  • @asnutigst2845
    @asnutigst2845 Před 10 měsíci +1

    ሰው ሰማን ብሎ መዘርጠጥ...
    epl እስኪጀምር ቡናም እያፈላክ አሮጊት ጋብዝ
    Unsubscribed

  • @Cristano1546
    @Cristano1546 Před 10 měsíci +1

    መንሱር ስለ ጋርድ ታወራለህ ሮናልዶ ስንት ታሪክ እየሰራ አንተ ግን ትገርማለህ ምን ሽፋን አትሰጠውም

  • @Melaku-D
    @Melaku-D Před 10 měsíci +1

    የክለቦች ጨዋታ ስለተቋረጠ ምን ላውራ ብለህ ነው እንጂ እኛ አንተ እንዳልከው የሜሲ ጠባቂ ማነው? ብለው ይጠይቃሉ እንዳልከን አይደለንም 🤧 የማወራው ጠፋብኝ በል በአጭሩ 😅

  • @omermohammed9583
    @omermohammed9583 Před 10 měsíci +1

    ጭራሽ ስለቦዲጋርድ 😂 አይ depaul enka endante le messi Alashkabetem

  • @abdelkafeumer3605
    @abdelkafeumer3605 Před 10 měsíci +2

    ባንተ አፍ እንዴት ኦሳማን ትጠራለህ ሙርተድ

  • @goodhop8614
    @goodhop8614 Před 10 měsíci +1

    አይ መንሱር ሮናልዶ 38 እድሜዉ ከነ ሀላንድ እምባፔ በላይ 40ኛ ጎሉን አግብታል አንተ ስለመንደር ቦዲጋድ ትነግረናለህ ያሳዝናል

  • @bettytube2
    @bettytube2 Před 10 měsíci +1

    አይ መንስር ወሬ ሲጠፋ ጭራሽ ለስፓርት አፍቃሪ ምንም የማይመለከተንን ወሬ ታወራለ እንደልማድእ ማችስተር ብትል ይሻልህ ነበር

  • @staypostive6611
    @staypostive6611 Před 10 měsíci

    አንተ ስለምትፈልገው ነገር ብቻ ነው እንዴ መወራት ያለበት?

  • @unewaa6638
    @unewaa6638 Před 10 měsíci

    አተደግሞ እስራኤል እስራኤል ትላለህ አየናትእኮ ለካእስከዛሪም በዉሸት ፊልምና ተረት ነበር ያለችዉ ።