"እኛን እያየ Rava4 መኪናውን አጋጨው!" | "ካንቺ እና ከእኔ ግን የማን ይበልጣል?" | ሀዊ እና ቤቲ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • Hawi instagram - ...
    Beti Instagram - ...
    መሳተፍ የምትፈልጉ ከታች ያለውን ፎርም ሙሉ፣ እናመሰግናለን!
    forms.gle/gEiF...
    አዳባሪ Entertainment
    contact us via telegram @adabaripromo

Komentáře • 102

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +27

    የእውነት መንታ ነበር የመሠሉኝ አይ በደንብ ተጠያየቁ ዝምድና ወይ ብቻ አባቶቻችሁን አፋጡ ወይ ዲኤኔ ተመርመሩ🙄😀😀😀

    • @adissbehaylu8880
      @adissbehaylu8880 Před 2 lety +1

      እውነት ነው የኔም አስተያየት እንዲህ ነው

    • @user-uv7db5ym4d
      @user-uv7db5ym4d Před 2 lety

      አዎ ፋዘር ወስልቶል ክክክ

  • @Foz821
    @Foz821 Před 2 lety +65

    ምርጥ ነብይ❤️
    ምርጥ አባት❤️
    ምርጥ ባል❤️
    ምርጥ መሪ❤️
    ምርጥ አፍቃሪ❤️
    •♥•♥•♥ ነቢዩ ﷺ ስለአሏሁ አለይሂ ወሰለም ♥•♥•♥•
    ስለዎት ለማውረድ የሚፈጀው ጊዜ 3 ሰከንድ ብቻ
    በነቢዩ ﷺ online የሆነ ሰለዋት ያውርድ
    ♥ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ ♥ كَمَا صَلَّیْتَ عَلَى إِبْرَاهِیمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِیمَ إِنَّكَ حَمِیدٌ مَجِیدٌ ♥
    ኢቤቴ ጎረ መለት ኢደረሱ በንቺ። ቲኪለኛ ቀነ ሰዉ ነኝ ከልካ ወዪም ከልሽ ኢኔጋ ጉረ ዪበሉ

  • @temesgenberihun2656
    @temesgenberihun2656 Před 2 lety +29

    በጣም ነው የምታምሩት ከአለባበሳችሁ እና ከፀጉር እስታይላችሁ መንታ ነው የምትመስሉት።

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 Před 2 lety +53

    መንታ አለመሆናቹን DNA ተመርመሩ የምን ጓደኛሞች በጣም እኮ ነው ምትመሳሰሉት😍😍😍

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +9

    እረ መመሳሰል 😳ጌታ ሆይ በዚ ዘመን እንደዚ አይነት ጓደኛማቾች

  • @TheFhdude
    @TheFhdude Před 2 lety +19

    ሴት ልጅ አፍቅራ ፍቅረኛዋን ልትሰጥ? የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር አሉ። ሴቶች ሲያፈቅሩ ነበር ማለት ናቸው። እንኳን ለጓደኛዋ እናቷ ተይ ቢሏትም አትተውም። አትቀልዱ! አናቃችሁም እንዴ?

  • @netsanet580
    @netsanet580 Před 2 lety +7

    አባታቹን አጣርታቹ በክፍል ሁለት ብትመጡ

  • @user-fq7lh7oh1b
    @user-fq7lh7oh1b Před 2 lety +8

    ቆንጆ ናቸው ቡዙ ባይባልም 👈

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3p Před 2 lety +12

    ሁለታችሁም ቆንጆ ናችሁ ውቦች

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +6

    እውነት በሉ እስትይ የምር ጓደኛ ብቻማ አይደላቹም እረ ቤተሰብ ይጣራ የምር

  • @netsanet580
    @netsanet580 Před 2 lety +4

    በቁንጅና ግን ቤት ትበልጣለች
    ጠንካራም ትመስላለች
    ወዳቿለሁ

  • @zinetayalew3588
    @zinetayalew3588 Před 2 lety +17

    አቤት ሳቅ ለማንኛውም ደስ ትላላችሁ

  • @nardos8769
    @nardos8769 Před 2 lety +5

    ምድነው አሁን አሁን የሚስቃቸው ከታች የሚኮለኩል ነገር አለቸው እደ

  • @taibahahmad7690
    @taibahahmad7690 Před 2 lety +2

    አይገርምም እራቁት አችሁን እየሄድአችሁ ፈተናሆናችሁ አባቸዉ አደወድ በሱሪ አልያም በፓት እየሄድ አችሁ ምኑይገርማል በሱ ሳይሆን አሏህ ይጠብቀን በሰዉ ከመፈተን ለሰወች ፈተናከመሆን ልቦና ይስጠን ለሁላችን

  • @jerryayele8960
    @jerryayele8960 Před 2 lety +5

    አይ ፋዘርየውማ የአንዳቸው ሳይሮጡ አይቀሩም

  • @afrahwasu5610
    @afrahwasu5610 Před 2 lety +9

    መንታ ናቸዉ አ ግን

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 Před 2 lety +1

    ማሽላና ቆጆ ታይስቁት ይስቃል የሚባለው ይህ ነው በሳቅ አለቃችሁ እኮ

  • @birechannel9726
    @birechannel9726 Před 2 lety +1

    ኦኛን እያዩ መኪና ተጋረጨዉ እሺ እሄትየ እግዚአብሔር ፊሪ ብቺ ሚኪኒያቲ ወደ ፈተና እየገቡኖዉ አቺነሺ መቲጠየቂ ሰለዚ እግዚአብሔር ፊሮ

  • @tigiberuk8107
    @tigiberuk8107 Před 2 lety +4

    ስታምሩ መንታ ነዉ የምትመስሉት ዉቦች ዛሬ ላይ እንደዚህ አይነት ጓደኛ መገኘቱ ቆንጆወች

  • @user-ul5sq9uj4q
    @user-ul5sq9uj4q Před 2 lety

    ይሁን እስኪ ......

  • @eilham2682
    @eilham2682 Před 2 lety +2

    መታናችሁ አይደል ታምራላችሁ ዝብላችሁ ግን አትሳቁ ሴትልጅ ምኔ በሳቀይ ሲባልነው

  • @belayderessa6145
    @belayderessa6145 Před 2 lety

    ጓደኛሞች መሆን እንችላለን? እንደዛ ከሆነ ስልከን በዉስጥ መስመር ልሰጣችሁ። አብረን የምንሠራ ስላለ ነዉ። የሚኖረው ዉጪ ሃገር ነዉ።

  • @yesehak_gym
    @yesehak_gym Před 2 lety +4

    Betty ye ene yhwah ehete lyu ko nsh! Hawi btam tamralachu!!!!!!!!!!!!!!

  • @ameekiyya8537
    @ameekiyya8537 Před 2 lety +1

    በጣም ፈታ ያረጉኝ ስታምሩ ደግሞ

  • @user-sb3yo8vf1d
    @user-sb3yo8vf1d Před 2 lety +3

    እረ እህትና እህት ናች እኔ አላምን ጎደኛ እሚለው

  • @roseadugna2666
    @roseadugna2666 Před 2 lety +1

    ውይ መንትዮች ይመስላሉ

  • @user-ty4zj6gq3m
    @user-ty4zj6gq3m Před 2 lety +5

    ሢያምሩ ማርያምን መትዮቺ መሥለውኚነበር ይገርማል

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Před rokem +1

    ስታዉሩ ተድማመጡ እምነትን በላይክ በትርፍእዉዉድድ

  • @user-nf7lv9qj3h
    @user-nf7lv9qj3h Před 2 lety +1

    የት ነው ያየሆት እያልኩኝ ሳስታውስ ባቢ ቤት ነው

  • @user-ix4fz2gx9s
    @user-ix4fz2gx9s Před 2 lety

    Wow beti betam new mitamrut demo gudegnash dess tilalech

  • @user-dc4wr5gv3h
    @user-dc4wr5gv3h Před 2 lety

    ሁለታቹም ቆጆ ናቹ ትንሽ ቢቲ

  • @king-yq5xj
    @king-yq5xj Před 2 lety

    They are not twins but they think something at the same time; so, a DNA test is in order.

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 2 lety

    ኧረ እናት ልጆች ቸክ አድርጉ ወይ መመሳሰል እንዴ የእውነት ጎዳኛሞች ናቹሁ ??

  • @user-ew5mj5ec6o
    @user-ew5mj5ec6o Před 2 lety +2

    Yemar des telalchu ❤❤❤

  • @gkidangher
    @gkidangher Před 2 lety

    ኣባታቸው ኣንድ እንዳይሆን ይጠና።

  • @rahelmedia1965
    @rahelmedia1965 Před 2 lety

    Baxam Dasa talachu faqarachu lazilam yinura

  • @hayathbi7271
    @hayathbi7271 Před 2 lety +1

    Wayne bexam tegermal enem kanega metemesasel godegna abro adage alachi be qumat buhulm temesasay nane egnam ande Kan enmexalen yane wud godegna esti eyen comant kayesh men teyalesh yegn aynet temesasayoch mexuko

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3p Před 2 lety

    ስታምሩ እት ናአማቺ ነው የምመስሉት

  • @HirutHirut-wz5oo
    @HirutHirut-wz5oo Před 2 lety +5

    ደስ ትላላችሁ😘😘

  • @tube896
    @tube896 Před rokem

    ኧረ ፋዘርና ማዘር እማ የሆነ ጥያቄማ ያስፈልጋል ሆሆሆሆሆ ለማንኛውም በቁጠጥር ሰር እንዲውሉ ለጥያቄ
    መንታ አለመሆናቹን ለማመን ይህን ሁለት ጠርሙስ መጠጥ መጠጣት አለብኝ አቦ ወይም አይኔን በሽኳር መታጠብ አለብኝ

  • @yedipro1145
    @yedipro1145 Před 2 lety

    መታ ናቸው አይኔ ነው

  • @serklma4551
    @serklma4551 Před 2 lety

    ደስ ስትሉ

  • @newfgy
    @newfgy Před rokem

    ስታምሩ❤❤❤

  • @sweetman5249
    @sweetman5249 Před 2 lety

    Endezih mist yigegnal inde ? Single Setoch mist eyefelegiku new .

  • @feyorina_9970
    @feyorina_9970 Před 2 lety +1

    Tamiralchuu betami ❤️

  • @biniyamwtensaye2150
    @biniyamwtensaye2150 Před 2 lety

    መታ ነው የምትመስሉት

  • @user-ul5cf8ru6j
    @user-ul5cf8ru6j Před 2 lety +1

    Yefetare yale mentyoch nw metmeslut yegermal

  • @uaeuae9066
    @uaeuae9066 Před 2 lety

    መንታ ነው የሚመስሉት 🙄🙄🙏🇪🇹

  • @nahomyishak241
    @nahomyishak241 Před 2 lety

    arif new enken sefelg nber huletun jorwachew meneshe

  • @tsibehailu1986
    @tsibehailu1986 Před 2 lety

    betin gn yet nw yemawkesh i think Gonder nw yetemarshew?

  • @zeynabzeynab4272
    @zeynabzeynab4272 Před 2 lety +3

    መታ ናችሁ የምን ጓደኛሞች ነው ደሞ🤔

  • @yidukidane1670
    @yidukidane1670 Před 2 lety

    Oh great! I was thinking that they were lesbians, no cap

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Před 2 lety +1

    መንታ ናቸው እንዴ

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 Před 2 lety

    እኔ እህትማማች ነው የመሰላቹኝ

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Před 2 lety

    መንታ ነው የምትመስሉት

  • @ahlameadem2605
    @ahlameadem2605 Před 2 lety

    ወይኔ ሳቃችሁ ለናተ እኔን ሆደን አመመኝ

  • @belayderessa6145
    @belayderessa6145 Před 2 lety

    ዩትዩብ ላይ የምሰራ ስላለ ነዉ

  • @user-oq4ml5ov5o
    @user-oq4ml5ov5o Před 2 lety

    አረጋግጠዋል ደ፣ኤን፣ኤያሥፈልጋችኋል አትሳቁ የengliዘኛነገረ ያጥረኛልክክክ

  • @Babi24_get
    @Babi24_get Před 2 lety

    ከሁለት አንዳችሁ አባት ግን ቦቴ ሹፌር ይመስለኛል እናተ ጏደኛ ብቻ አትመስሉም DNA መመርመር አለባችሁ

  • @ejxjdhhx6657
    @ejxjdhhx6657 Před 2 lety

    ስታሙሩ 🥰🥰

  • @destatufa6530
    @destatufa6530 Před 2 lety

    Yere ye terafiku temechegn

  • @rayaraya9586
    @rayaraya9586 Před 2 lety

    ብቻ አባቶቻችሁን አፋጡ ወይ ዲኤኔ ተመርመሩ

  • @user-ni1on6jc4t
    @user-ni1on6jc4t Před 2 lety

    መንታ መስለውኝ ነበር ጭራሽ እህትማማቾችም አይደሉም ወይስ እኔ ብቻ ነኝ ግራ የተጋባሁት?🤔

  • @iyucufa1751
    @iyucufa1751 Před rokem

    Menta nachu

  • @mekdesgetahun1325
    @mekdesgetahun1325 Před 2 lety

    wow setamru🥰🥰

  • @serklma4551
    @serklma4551 Před 2 lety

    ወይኔ ሳቅ

  • @tsihongudeta9265
    @tsihongudeta9265 Před 2 lety

    Sitamiru

  • @naolanvlog
    @naolanvlog Před 2 lety

    ወዴት ወዴት እየሄድን ነው 🙄
    czcams.com/video/6duDvzqxLzU/video.html

  • @user-me8ip1os8s
    @user-me8ip1os8s Před 2 lety

    ሣቃችሁ በጣም በዛ ትንሽ ሥሬሥ ብቶኑ ያምርባችሁ ነበር ግን ሣቅ በዛ

    • @Babi24_get
      @Babi24_get Před 2 lety

      አባቴ ሳቅ በጠፋበት ጊዜ እረ በደንብ ይሳቁ ካልተሳቀ የዘንድሮ የአለም ችግር ሚታለፍ አይደለም

  • @ikrammuhammad678
    @ikrammuhammad678 Před rokem

    ❤❤🌹🌹

  • @tamenuayiza5852
    @tamenuayiza5852 Před 2 lety

    You
    Rw

  • @zynebk.tube.6876
    @zynebk.tube.6876 Před 2 lety +1

    መንተ ነው ምትማስሉት እእእ

  • @bilaladamahouseagent8115

    Ye mekinaw Des yilal sintu tegachitwal🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-ol4is8qx2h
    @user-ol4is8qx2h Před 2 lety

    ምን ታሽካካላችሁ

  • @gshjhsfsthhs2323
    @gshjhsfsthhs2323 Před 2 lety

    ሰላም👍👍👍👍😂😂😂😂😂😂

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 Před 2 lety

    🤣🤣🤣🤣😁😁😁🤣🤣👍👍😂😂

  • @ikrammuhammad678
    @ikrammuhammad678 Před rokem

    😂😂😂😂😂

  • @Ethiopian-ot3ig6il4y
    @Ethiopian-ot3ig6il4y Před 2 lety

    መንታ ነው የምትመስሉ

  • @goodman2995
    @goodman2995 Před 2 lety

    ወጠጤ!

  • @tsibehailu1986
    @tsibehailu1986 Před 2 lety +1

    Des telalachu

  • @user-fq7lh7oh1b
    @user-fq7lh7oh1b Před 2 lety +1

    ሁለታችሁም ለመሳም እመኛለሁ

    • @user-ct5cd4br8k
      @user-ct5cd4br8k Před rokem

      ያንተ ያልሆነውን መመኘት ማመንዘር ነው ይህ ደግሞ ፀያፍ ነው።

  • @gerjimediaethiopia8589

    ሜካፑን አጥፋልኝ ስትለው ሜክ አፕ አርቲስቱ ባልዲ ሙሉ ውሃ ደፋባት እያያችሁ ተዝናኑ የቲክቶክ ጉድ czcams.com/video/39o4BIQgwUY/video.html