SAMUEL NEGUSSIE YANENE SEW "ያንን ሰው" መዝሙር New Ethiopian Protestant mezmur 2021/2012 !!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • SAMUEL NEGUSSIE TESFA YALENEBEREWEN "ያንን ሰው" መዝሙር New Ethiopian Protestant mezmur 2021/2012 !!!
    ollow me
    Subscribe to my CZcams channel for my latest music vidio
    / @officialsamuelnegussi...
    You can find my Album “Begezabehare alum”
    on tunecore (ITunes) web.tunecore.c...
    FOLLOW ME ON
    ...
    FOLLOW ME ON
    www.facebook.c...
    Follow me
    / samuel.negussie.5
    Follow me
    vm.tiktok.com/...
    www.tiktok.com/@saminegussie
    #ያንንሰው#SUBSCRIBE#Samuelnegussie#mezemur#share#
    ምንአልባት ጥያቄ ወይም ምስክርነት ያላችሁ ልታናግሩኝ ምትፈልጉ እዚህ በዚህ ስልክ ቁጥር ታገኙኛላችሁ +25191837283

Komentáře • 421

  • @officialsamuelnegussie9385
    @officialsamuelnegussie9385  Před 3 lety +163

    ሰላም ቅዱሳን ይህ ትክክለኛው የኔ የሳሙኤል ንጉሴ CZcams CHANNEL ሲሆን በአገልግሎቴ ብዙዎች እንደተባረካችሁ እና እግዚአብሔር ነገራችሁን እንደሰራው ባለፉት አመታት በተለያዩ አጋጣሚዎች ስትገልፁልኝ መቆየታችሁ ይታወቃል:: በዚህም በጣም ላመሰግናችሁ እና ልባርካችሁ እወዳለሁ:: ይሄ ለአገልግሎቴ ትልቅ ፋይዳ ያለው ነገር እንደሆነ ስገልፅላችሁ በደስታ ነው ::አሁንም በዚህ እናንተን በሰፊው ለማገልገል አስቤ በከፈትኩት CZcams CHANNEL እግዚአብሄር በሰጠኝ ምሪት የተለያዩ መልእክቶችን እንደዚህ ባማረ እና ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ወደእናንት እንዳደርስ SUBSCRIBE በማድረግም ሆነ የተሰማችሁን መልእክት ኮሜንት ላይ በመፃፍ የተለመደውን አብሮነታችሁን እንድትቀጥሉ ላበረታታ እወዳለሁ:: መልእክቶቻችሁም በደረሰኝ ጊዜ በተቻለኝ ሁሉ ምላሽ በመስጠት አብሬአችሁ እሆናለሁ:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!
    ምን አልባት ጥያቄ ወይም ምስክርነት ያላችሁ እዚህ ላይ መፆፍ ማትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ታገኙኛላችሁ +251911837283

    • @dariksolomon5977
      @dariksolomon5977 Před 3 lety

      Amen amen ......samiye tebarek yagelegelekew geta esu ende temateh yebarekeh......ewedehalew samiye yemer eyesusen banete mezemuroch shine siyareg sikeber ayewalew........abeso le geta kale yaleh neger ayewesedebeh yechemereleh kezi belay......... yehone giza jemereh endeneberew (ልብን ስለመጠበቅ)malet nw ena yetewesenu dekikawoch ye getan kale share betaregen ......tebarekeleg🤗🤗🤗🤗

    • @prowubalemkedir745
      @prowubalemkedir745 Před 3 lety

      be ewnet betam new mibarkew zemenh ybarek samiye

    • @user-uv1zg1yj8z
      @user-uv1zg1yj8z Před 3 lety

      በኢየሱስ ሰም ውስጤን ይነካል ዝማሬዎችን ስሰማ ተባረክ ጌታ ከዚህ የበለጠ የዝማሬ ፀጋ ይጨመራል 🙏🙏🙏🙏

    • @merobitamerob2045
      @merobitamerob2045 Před 3 lety

      Samiyeee tebarekehal ekoo 🥰🥰🥰🥰🙌🙌🙌🙌 geta tsegawn kezi belay yechemerelh , elet elet yatenkreh be etef kebat egziyabher yegelteh . Keberlgn 😍

    • @fekede1411
      @fekede1411 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ።

  • @surafelhailemariyamofficia6728

    ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ጌታ ሆይ ''ጉዳዬ ስምህ ነው '' አዋ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ .... ሳሚዬ ተባረክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ.......!!!!! ለምልምልኝ

  • @abuyearega12
    @abuyearega12 Před 3 lety +15

    ወንድምዬ ምን እንደምል አላውቅም ብቻ የተፈጠርክበት አላማ የገባህ ነህ።

  • @jesusismylord6569
    @jesusismylord6569 Před rokem

    ምርጥ ሰው ሳሚዬ ሰውድህ መዝሙሮችህ ሁሉ ትልቅ መልዕክት የያዙ ናቸው በርታ ጸጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤

  • @tsegamezmur439
    @tsegamezmur439 Před 2 lety

    አሜንንንንንን አሜንንንንን😭😭✝️📖❤️🙇‍♀️🙏🙏🙏🙏ዘመንህ ይለምልምልህ ሳሚዬ ተባረክልኝ በብዙ ፀጋውን📖📖🍇🍇🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yodahetube
    @yodahetube Před 3 lety +36

    ውይ ሳሚዬ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏ንግግርህን እየሰማሁ ሚገርም የእ/ር መንፈስ ይሰማኝ ነበር🔥🔥🔥🔥 ስሙ ይባረክ አንተ ግን እየሱስ በማየት እና በመውደድ በጣም ተባርከሀል አይወሰድብህ 🙏🙏 ውይ ስሙ ይባረክ የሆነ የውስጤን እያወራህ ነው የመሰለኝ 😢😢😢መንፈስ ቅዱስ ይባረክ ምን እላለሁ ከዚህ በላይ ይጨምርብህ ይርክህ 🙏🙏በቃ ሳሚዬ ግን እንዳለቀስኩ አልዋሽም ምክንያቱም ያንን ሰው መሆንን እሻለሁ የዘውትር ልመናዬ ነውና 🙏🙏😭😭አንተ ግን ዘመንህ ህይወትህ ያንተ የሆነ ነገር ሁሉ ይባረክ

  • @fetiyakadi4297
    @fetiyakadi4297 Před 3 lety +15

    ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩኝ እንዲት ያለ መንፈስ ያለሁ መዝሙር ነው እኔ ጌታን ሳላውቅ ጎረቤት ያንተና አስፍው መለሰ መዝሙር ሲከፈት ስስማ ውስጤ ይነካል ያስለቅሰኝ ሁሉ ነበር ምንም ሳይገባኝ ለካስ አባቴ ኢየሱስ ገና ከማህጸን ሳለው መረጦኝ ለውጦኝ ነበር ሳሚዬ በቃ ዝም በለክ ዘምር የጌታ መንፈስ ከዚህ የበለጠ ይገለጥብህ ለምልምልን

  • @lewitube4091
    @lewitube4091 Před 3 lety +1

    Amen sewu aregegi 🙏🙏 Tebarek samiy hulem mezemurochek leyu nachewu......

  • @shewayesiyoum3041
    @shewayesiyoum3041 Před 3 lety +1

    Amennnnnnnnnnn Ewnat New Amennnnnnnnnnn.Geta Eysus Abezeto Zemenihe Yebareke Sami!!

  • @user-wr7vs6wg3jbl
    @user-wr7vs6wg3jbl Před 7 měsíci

    Tebarek wendime betam ሰው አድርገን አድርገኝ ያንን ሰው ❤❤

  • @asmerethaile241
    @asmerethaile241 Před 3 lety +1

    Ewnet new💯 Samiye tebarek 🙏

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 Před 3 lety +16

    ውይይይይይይይይይ ኧረ አሜን የልቤ ጩኅት ነው ፣ በዘመናችን የእግዚአብሔር ሀሳብብቻ ኖረን ማለፍ ይሁንልን፣ ኢየሱስ ሰው አድርገኝ አባ ፣ ተባረክ ሳሚ ሁሌ ይደንቀኛል ዝማሬዎችህ የሰማይ እንጂ የምድር ስላልሆኑ ይብዛልህ ወንድሜ🙏🙏🙏

  • @sisaytonja5622
    @sisaytonja5622 Před 3 lety +1

    Tebarek wondme hule bemezmurochh edenekalew chemro ykebah samiye

  • @dirshayewoysho4978
    @dirshayewoysho4978 Před 2 lety

    ውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው ሁፍአአአአአአአአአአ ረሰረስኩ 😭😭😭😭
    ሳሚ already you are BLESSED

  • @ariammebrahtu8169
    @ariammebrahtu8169 Před 3 lety +1

    Sami hawey memeliska tebarekeley

  • @derartugetachew4969
    @derartugetachew4969 Před 3 lety +4

    በኢየሱስ ምን አይነት የተባረክ ነህ፤ አሁንም የእግዚአብሔርን የልብ ሀሳብ መዘመር ይሁንልህ! ለእኛም ይብዛልን። የነፍሴን ጭወት ጻፍከው በዜማ አልከው። ጌታ ይሄን መንፈስ አሁን ያብዛልህ!

  • @ትረካStorytelling
    @ትረካStorytelling Před 3 lety +3

    ኸረ መንፈሱ ጨምሮብሀል.....የዘመኑ የወንጌል አርበኛ ነህ ሳሚ!!!! ድንቅ ወንጌል ነው መዝሙርህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tesfanesh8342
    @tesfanesh8342 Před 11 měsíci

    ስዉ አድርገን 😭😭😭አንተን መሳይ ስዉ 😭😭🙆🙌🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️💔 5:54 💔💔💘💘❣️❣️❣️❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥አሜን አሜን ጌታ ፀጋውን ያብዝል 🥰🍒

  • @technology9526
    @technology9526 Před 3 lety +1

    😭😭😭😭 የሚናፍቅ ክብርህን ሊያይ😭😭

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 Před 3 lety +15

    ውድዬ እየሱስ ፀሎቴን በዝማሬ ስላጠነከርከው አመሰግናለው...አዎ ህይወቴ አንተን አንተን ይሽተት አንተን ብቻ አባ

  • @fetiyakadi4297
    @fetiyakadi4297 Před 3 lety +1

    ኦ ሳሚዬ እንዴት ያለ መገለጥ ነው በንግግርህ እራሱ መንፈስ ቅዱስ ውስጤን ነው ተች ያደረገው

  • @tsehayazmsh2605
    @tsehayazmsh2605 Před 3 lety +6

    ሳሚ ምን እንደምልህ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ አገልግሎትህን ይባርክህ ፍፃሜህ በቤቱ ይሁን የአንተ ዝማሬዎች ነብስም አልቀረልኝም ተባረክ አሜን አሜን አሜን እንደ ዝማሬ ይሁን የቀረው ዘመኒ እወድሃለሁ ❤😘😘😘😘🙏🙏🙏!!!

  • @asterhailu1954
    @asterhailu1954 Před 3 lety

    አንተ ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት🙏🙏🙏

  • @mbktrijipengq660
    @mbktrijipengq660 Před 3 lety +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረክ🙏🙏🙌🙌🙌😥💕

  • @nice7303
    @nice7303 Před 3 lety +1

    ሳሚየ የተባረክ ብሩክ ምርጥ ወድማችን

  • @azebtesfagiorgis6364
    @azebtesfagiorgis6364 Před 3 lety +1

    Amen Amen 🙏 geta yebarekachu kedusan

  • @hermelaelias4016
    @hermelaelias4016 Před 3 lety +1

    weyne samiye yezewetr tselote eko new esun memsel hallelujah tebareklgn

  • @Asse.babanto
    @Asse.babanto Před 3 lety +11

    ሳሚዬ የዘወትር ፀሎቴ ነው አሜን ሰው አድርገኝ

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Před 3 lety +5

    ሰው አድርገኝ ጌታ ሆይ 🤲🤲Amen Amen l Love you SaMi😘😘በጌታ ፍቅር🙏

  • @tarikchrstiyan5316
    @tarikchrstiyan5316 Před 3 lety +1

    samiyeee bebezu tebarek,,,,,,,,ye miderachen bereket nk huleme yemayetegeb mezemuroche belebe west alu,,,,,,,,,,,enewedehalen

  • @ዝናሽዳዊት
    @ዝናሽዳዊት Před 3 lety +1

    Sami biruk nek geta yibarikih yemategeb mezmur

  • @betelhemkebede3829
    @betelhemkebede3829 Před 3 lety +5

    ,አሜን ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ ሰው የምትለውን ሰው አድርገኝ ሳሚዬ ብሩክ ሁንልኝ ድንቅ መዝሙር ነው አቤቱ ጌታ ሆይ እርዳን

  • @user-lm3km1wd5y
    @user-lm3km1wd5y Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን ምዝሙር እግዚአብሔር ትብርክ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰👍👍👍❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥

  • @hasnaasnakech1529
    @hasnaasnakech1529 Před 3 lety +3

    አሜንአሜን አሜን ሳሚዬ ጌታ ኢየሱስ የአገለግሎት ዘመንህ በሙሉ ይባርክህ

  • @tamegizacho7624
    @tamegizacho7624 Před 3 lety

    ሰው አድርገኝ እውነት ነው /really God bless u sami!!

  • @therevelationethiopia2134

    wow አሜን
    ሰዉ አድርገኝ አድርነኝ ያንን ሰዉ
    በፈቃድህ ያለዉ በሀሳብህ ያለዉን
    በልብህ ያለዉን🙌🙌🙌አሜንንንን

  • @user-uv1zg1yj8z
    @user-uv1zg1yj8z Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በኢየሱስ ሰም ተባረክ ሳሚ ወንድሜ ዝማሬ አጥንቶች ሰረስረው የሚገብት😭❤🙏

  • @genetdemamu4715
    @genetdemamu4715 Před 3 lety +1

    Amen amen Tebarek kefe bell

  • @voiceofmountzion2012
    @voiceofmountzion2012 Před 3 lety +4

    ድንቅ ዝማሬ። ክብር ለጌታ ይሁን። እግዚአብሔር ይባርክህ ሳሚዬ።

  • @tsiyonbelete3088
    @tsiyonbelete3088 Před 3 lety +1

    ሰው አድርገኝ ያንን ሰው በሀሳብህያለው በፈቃድሀያለው በልብህ ያለው.....................bebizu tebarek samiye yemayalik yetetireferef tsega yesetek geta yibarek.

  • @tsehaybimer3791
    @tsehaybimer3791 Před 2 lety

    ሳሚዬ ጌታ ኢየሰሱ ፀጋው ያብዛለሁ

  • @yonaskibret1384
    @yonaskibret1384 Před 3 lety +1

    wow tebarek 💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛

  • @tsionyacob7496
    @tsionyacob7496 Před 3 lety +1

    amen samye tebarek ybzalh

  • @cellnetcellnet9646
    @cellnetcellnet9646 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባክርህ በጣም ታባረከለው ❤🙏

  • @hawinash1812
    @hawinash1812 Před 3 lety

    Samisha wendeme I can't stop listening the song ....tebarekelign

  • @danielyosefofficial
    @danielyosefofficial Před 3 lety +6

    አሜን አሜን ! ጌታ ሆይ ላንተ ኖሬ ያንተን ፈቃድ አድርጌ መኖር ይሁንልኝ ቀሪ ዘመኔ ። ሳሚዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @ውዴየጌታ
    @ውዴየጌታ Před 3 lety +1

    አሜንንንንንን ተባረክልኝ❤🙏

  • @yekhciwlej957
    @yekhciwlej957 Před 3 lety +1

    Des yemile zemari new rasen zore beleo edemestawete yehiwetachenen eken yemiyasaye . Sew yesewenetu alamaw men edehone yemiyastemer . Tsegaw yagezen! Eni tebarekiberalew . Tebarek

  • @simretmengesha6679
    @simretmengesha6679 Před 3 lety +4

    ሲባርከን አንተን ሰጠን ሳሚዬ ❤️❤️

  • @ashenafimatthew7238
    @ashenafimatthew7238 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን ሃሌ ሉያ እሱ ነው ጥማታችን 🙏🙏
    አሜን አምላኬ ሆይ ያንን ሰው አድርገኝ እባክህ 🙏🙏
    ሳሚ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ 😍😍
    አሜን አሜን እንደ ቃሉ እንድንመላለስ እግዚአብሔር ይርዳን 🙏

  • @kokebbeteltube1422
    @kokebbeteltube1422 Před rokem

    ጌታ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ።

  • @salamgrema8726
    @salamgrema8726 Před 3 lety +7

    Amen amen halauya Geta yebareki❤️❤️❤️🙏

  • @johndaniyegetalijnegn7148

    amen samiye betam yem wodik egziabrher abesto b bezu tsega yibareki tebareki

  • @hermelaelias4016
    @hermelaelias4016 Před 3 lety +1

    amen amen dink zimare new hywetachn sew yemiyasegn lezelalemawi nuroachn yemibej yihun beyesus sim!

  • @seblecookingshow6813
    @seblecookingshow6813 Před 3 lety +3

    ሳሚዬ እግዚአብሔር ይባርክህ መዝሙሮችህ ልብ የሚነኩ ነፍስን የሚዳስሱ ናቸው እግዚአብሔር እረድቶሀል በዛ ላይ ረጋ ያሉ ናቸው

  • @abelkassa8602
    @abelkassa8602 Před 3 lety +1

    Sami betam yemiwod ye Abate biruk geta bante eyesara lalehu sira simu yetebareke yuhun,
    Kante bizu entebikalen tebarek berta

  • @israel.12_a
    @israel.12_a Před 3 lety +2

    tebarekilign

  • @nardosagamso2024
    @nardosagamso2024 Před 2 lety

    Amen Yerasu sew Yadrgen esu endemifelgew aynet sew. You are blessed dear Sami!

  • @eyahella6894
    @eyahella6894 Před 3 lety +2

    ሳሚዬ ተባረክልኝ ጌታ ዘመንህ በቤቱ እዲያልቅ ይርዳህ..... መከናወን ይሁንልክ

  • @zionshemelis5229
    @zionshemelis5229 Před 3 lety

    amennnnnnnnn yadrgen ya menfesu bewist sewinetachin yemiyatenekiren yemikeyren hatiyatin embi endinil yemiredan tsegaw esu yagignen ........samiye tebarekiln

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን ጌታ ዘመንህን ይባረክ መዝሙሮችህ ሁሌ ልብን እየሱስን ብቻ እንዳይ ያደረጎኛል 🙏🙏 ብረረረረረክ በል ውድ ሳሜ

  • @salaamzarito2553
    @salaamzarito2553 Před 3 lety +3

    ኦኦኦኦኦኦ እየሱስ ሰው አድርገኝ ጌታ ሆይ 😭😭አሜንንንንንንንንንንን በጌታ ስም ተበራክ ሳሚ ፀጋ ይብዛልህ 🙏🙏🙏🙏❤🔥🔥🔥🔥🔥🌾🌾🌾🌾🍇🍇🍇🍇

  • @mogosz.9924
    @mogosz.9924 Před 3 lety +5

    ቅዱሳን ወንድሞቼ ብሩካን የአባቴ ልጆች ብርክ በሉልኝ እየሱስ ጌታ ነው

  • @sanyiibirboyoo2688
    @sanyiibirboyoo2688 Před 3 lety +3

    Eebbifam

  • @salamgrema8726
    @salamgrema8726 Před 3 lety +1

    Amen amen yegzaber sew tebareki Bro 😍😍😍😘😘

  • @tamirattube9330
    @tamirattube9330 Před 3 lety +1

    Tebarekilogn wondeme

  • @tsegawitmilky2508
    @tsegawitmilky2508 Před 3 lety +1

    Amen Amen
    Geta hoye erdage

  • @mesiethiomesiethio9896
    @mesiethiomesiethio9896 Před 3 lety +1

    Tebarek Sami

  • @esraelbelachew5635
    @esraelbelachew5635 Před 3 lety +1

    Samiya zemenh yebark mezemuroch hula wesetan yemeyaresersu nachew geta eyesus kezi yebelete betefeee yabezalk tebarklg

  • @alegntayegirma2360
    @alegntayegirma2360 Před 3 lety +11

    It's true ሰው አድርገኝ እውነት ነው ጌታዬ ጠብቀን 🙏❤️

  • @siteyadane4121
    @siteyadane4121 Před 3 lety +2

    ሳሚዬ እዉነት ነው አሜንን ተባረክሊኝ

  • @mihretsurafel3185
    @mihretsurafel3185 Před 3 lety +3

    አሜን በጌታ ስም ተባረክ የእግ/ር ሰው ቡርክ በሉልኝ📖📖📖📖✋✋✋✋✋🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @birehaneguta8411
    @birehaneguta8411 Před 3 lety +1

    Ye ewunat Ante yemetileye sawu nh geta eyesus tsegawun yebezali

  • @hayatmohammed3742
    @hayatmohammed3742 Před 3 lety +1

    Amen amen amen
    Amen amen 💙💛❤️🙌🙌🙏🙏

  • @meklitbilate8345
    @meklitbilate8345 Před 3 lety +1

    God bless you ewnt sami tebarknal geta abzeto tsgawen yabzalh🙏🙏🙏🙏😇

  • @natnaelnesibunatinesibu5288

    Geta yebarkeh sami be mezemuroch Hulu tebarkbetalew

  • @hanamarkos2444
    @hanamarkos2444 Před 3 lety +1

    Sami men ende melek Alakem becha geta Abezto berk yaregek 😍😍☝️🤲🙏🙏🙏

  • @hanadawit9994
    @hanadawit9994 Před 3 lety +1

    Samiya tebarklgn♥️♥️🥰🙏🙏

  • @hawishambel6890
    @hawishambel6890 Před 3 lety +1

    Egzyaber abzeto yebarkeh bexam tebarkebetalew

  • @mierafbizuye2590
    @mierafbizuye2590 Před 3 lety +1

    Amen Tebarek!!!! 💕💕💕

  • @almaztewelde395
    @almaztewelde395 Před 3 lety +1

    God bless you this song change my life

  • @mesfinbalay4844
    @mesfinbalay4844 Před 3 lety +2

    ሻሎም ጌታ አብዝቶ ይብዛልህ በጣም እወዳለሁ

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 Před 3 lety +1

    God bless you more Sameya

  • @masfinmasfin6799
    @masfinmasfin6799 Před 2 lety

    Amen God bless you brother samuel 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @tg.tg1
    @tg.tg1 Před 3 lety +1

    ተባረክ የኔ ወንድም

  • @konkatv4549
    @konkatv4549 Před 3 lety +2

    Amen amen

  • @yodiasrat7850
    @yodiasrat7850 Před 3 lety +1

    ሳሚዬ ተባረክ

  • @iyorapamela8063
    @iyorapamela8063 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን ሰው አድርገኝ

  • @mesiterefe6777
    @mesiterefe6777 Před 3 lety +2

    ሰው አድርገኝ ያን ሰው የልብህን ሀሳብ የሚያገለግለውን አሜን። ሳሚ ዘመንህ ይለምልም

  • @user-rj1jw1yf2o
    @user-rj1jw1yf2o Před 3 lety

    በእውነት የሰው destiny's እግዚአብሔር በህይወቱ አስከብሮ ማለፍ ነው
    ተባረክ ሳሚ በእወነት በአንተ ውስጥ ያለውን ለእግዚአብሔር መሰጠትን አከብረዋለሁ 🙏
    ተባረክ፣ተከናወን ፣ ሁሌም በሞገሱ ተከለል🙏

  • @testtestonetwo4133
    @testtestonetwo4133 Před 3 lety +1

    nsaka buruk nay Amlak seb eka samiye buruk tebarek goyta ybarek

  • @marafiyamokonin5433
    @marafiyamokonin5433 Před 2 lety

    ሰሚዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይበርክህ🙏💯💯

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Před 3 lety

    በትክክል ነው የእርሱ አላማ በእኛ ይፈጻም የእርሱ ሰው ያድርገን አሜን ተባርክ ሳሚ

  • @Nuhamin.953
    @Nuhamin.953 Před 3 lety +2

    ሳሚዬዬዬዬ አንተ እኮ ብሩክ ነው የተወደድክ 💥💥💥💥💥💥❤ተባረክልኝ በብዙ

  • @user-hs4zl1mr1i
    @user-hs4zl1mr1i Před 3 lety

    Wow samisha bro Tebarek ድንቅ ነው።

  • @kidinani3558
    @kidinani3558 Před 3 lety +1

    Samiye getbarekh!betam😍😍😍

  • @binaase4464
    @binaase4464 Před 3 lety +1

    Oooohh my god hallelujah ! ! Teberekilig samiye geta tsegawun yabzalih wendime 💓 siwodih eko😍
    🙏ጌታ እየሱስ ዎይ ሰው አድርገኝ 🙏

  • @amanuel1789
    @amanuel1789 Před 3 lety

    Betam emiwedew mezmur neber tebarek samiye

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal Před 3 lety +2

    አሜን!! ያንን ሰው መሆን እንድችል እግዚአብሔር ይርዳኝ!!😍🙏

  • @user-cl6rk8tj9p
    @user-cl6rk8tj9p Před 2 lety

    Anye bruk neh I can't stop listening all your songs