"Ejig Likeh" እጅግ ልቀህ Eyob Ali New Amharic Gospel Song 2016(Official Video)HD

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 06. 2016
  • "Ejig Likeh" Eyob Ali New Song- Subtitles in English!
    Share, Like and Subscribe for More
    Follow us on Facebook- / frabek125-433195946865003
    Add Christconnect on Snapchat
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©FraBek125
  • Hudba

Komentáře • 2,6K

  • @abenezerhabeshawi1089
    @abenezerhabeshawi1089 Před 2 lety +668

    me and my friends are listening to this song from tigray right now. We still believe God can make ethiopia one again. እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    • @horotube9869
      @horotube9869 Před 2 lety +36

      My brothers from from Tigray, we pray for you all. God loves you and also all nations and nationalities also loves you including me.

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ Před 2 lety +12

      Amen

    • @emmanuel8923
      @emmanuel8923 Před 2 lety +18

      Yeah It will be fine. Be strong our brothers and sisters. Bless you!!

    • @imainithabiti6980
      @imainithabiti6980 Před 2 lety +12

      We pray for the whole Ethiopian and the world . One day by the grace of God . Ethiopia will be one . Love wins !! Let’s love each other

    • @eeeee2022
      @eeeee2022 Před 2 lety +16

      Brother I can't imagine the situation there right now but our God is not a God of impossible,everything is possible for him,I pray for his intervention, may God protect u ,keep u safe,I hope and pray God will bring us together to sing and praise for his greatness

  • @user-hr5zu2zy6p
    @user-hr5zu2zy6p Před 5 lety +794

    ይህንን መዝሙር በአሁን ሰዓት ለምታደምጡ እግዚአብሔር በጨለመባችሁ ነገር ሁሉ ብርሐን ይሁንላችሁ ከዛሬ ጀምሮ አለመከናወን ጭንገፋ ለዘላለም ከእናንተ ይራቅ
    መከናወን ይሁንላችሁ
    ዘማሪው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @hlinaakliluabebe2568
    @hlinaakliluabebe2568 Před měsícem +10

    ሙስሊም ነኝ ይህንን መዝሙር ስሰማው ውስጤ የሆነ ነገር ይገባል ዋው❤

    • @RespectJohn11
      @RespectJohn11 Před 5 dny

      muslim aydeleshim atiwashi Hilina aklilu Abebe Yemuslim sim new ere tewu gin atiwashu

  • @KooreTub
    @KooreTub Před měsícem +9

    ዛሬም ብሆን የማይሰለቸኝ መዝሙር 2024🥺🙏♥️

    • @bethelfantu
      @bethelfantu Před měsícem

      yeah best mezmur of the century❤

  • @yohanisKidanemhret
    @yohanisKidanemhret Před 5 lety +438

    ኦሮቶዶክስነኝ ግን ይሄን መዝሙር እዳጋጣሚ ታክሲላይ ሰማሁትና ሾፌሩን የዘማሪውን ስምጠይቄ ዩቲቢ ላይ ሰርች አድርጌ ይሄው ይሄንመዝሙር መተንፈሻየ አድጌዋለው የየትኛውም እምነት ተከታይ ሁን ግን በመዝሙር ደስበሚልዜማ ክርስቶስ ሲከብር ደስይላል ❤❤ሁሌም በጌታ ደስ ይለኛል የረቀቀና የተባረከ መዝሙር ነው❤❤

    • @lovelifelovelife865
      @lovelifelovelife865 Před 5 lety +8

      You are absolutely right dear

    • @granpro4963
      @granpro4963 Před 5 lety +1

      አብይየኢትዮጲያፍቅርተባረኪ

    • @justblessed9358
      @justblessed9358 Před 5 lety +7

      Betam you are right I wish everybody thinks like you 👍 yimechish bakesh

    • @samrawitjamesonethio
      @samrawitjamesonethio Před 4 lety +8

      Selam le Ethiopian, what an awesome way of thinking. You’re spot on. I feel the same way about Ethiopian Orthodox songs and listen to them from time to time even-though I am not part of the church. Sometimes it is better to think about what makes as unite than what divide as. When you hear a positive message you can’t help it but appreciate it regardless. ✌️ 💜

    • @merhawityosief7926
      @merhawityosief7926 Před 4 lety +1

      @@samrawitjamesonethio 4

  • @muluwerk5878
    @muluwerk5878 Před 6 lety +642

    እኔ የኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄን መዝሙር ስሰማ ውስጤ ሰላም ያገኛል ዝማሬ መልአክ ያሰማልን

    • @mosestsegaye7273
      @mosestsegaye7273 Před 6 lety +10

      Muluwerk የማሪያም ልጅ የማሪያም ልጅ sister this is the spirit of God message to you from the kingdom of God Christ died for you.
      become to know Christ personally you go to love it.

    • @bettyabc5104
      @bettyabc5104 Před 6 lety +1

      Amen

    • @sintayehutirualem7245
      @sintayehutirualem7245 Před 6 lety +4

      ተባረኪ የኔ ቆንጆ

    • @helahelen9034
      @helahelen9034 Před 6 lety +6

      The spirit of God is talking to your heart. Pursue him never stop God will reveal himself to you more. Blessings to you dear

    • @abebaeyob3056
      @abebaeyob3056 Před 6 lety +5

      እኔም እንደዛው

  • @milenahabtay9004
    @milenahabtay9004 Před 3 lety +244

    Whenever I hear this song,...makes me cry🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @MelkamuTUBETv
    @MelkamuTUBETv Před 3 lety +32

    ባንተ መንፈስ የተነካ
    ቦታ አይመርጥም የማምለኪያ
    ይዘምራል በዋለበት አያስችለው የሆንክለት
    ባንተ መንፈስ የተነካ
    ቦታ አይመርጥም የማምለኪያ
    ይዘምራል በሄደበት አያስችለው የሆንክለት
    በመንፈስህ ዝናብ የረሰረሰ ሰው
    ዛሬም አንተን ነገም አንተን
    አንተን ነው የሚለው(x2)
    እኔም አንተን አንተን አንተን አንተን
    ይልብኛል ልቤ(x2)
    እጅግ ልቀህ በሃሳቤ(x5)
    ደግሞ ልቀህ በሃሳቤ
    እጅግ ልቀህ በሃሳቤ
    መንፈስህ ከላይ ሲያገኘኝ ያሰረኝ ነገር ተፈታ
    ክብርህ ነፍሴን አበራት እንደ ጠዋት ፀሃይ ወገግታ
    ካንተጋ ውሎ እንዳደረ ፀዳልክ ፊቴ ላይ ቀርቶ
    ፍጥረት በሙሉ ተገርሟል (መልኬ ላይ መልክክን አይቶ)(x2)
    አልናግርም እንዲ ነው ብዬ
    ፍቅሩ ያረገኝን በምን አቅሜ
    ማውጣት አቅቶኝ አቅም ጨርሼ
    መግለፅ አልቻልኩም በምን ምላሴ
    አንተን በመውደድ ሸፍታ ነፍሴ
    በማያቋርጥ በምኞት አጥናፍ
    አንተን አንተን ይላል ልቤ(x2)
    ከምናገረው ይላልቅ በኔ አፍ
    አንተን አንተን ይልብኛል ልቤ(x2)
    በመልካም ይሁን በክፉ ጊዜ
    አንተን አንተን ይላል ልቤ(x2)
    በሰላም መንደር ወይ በትካዜ
    አንተን አንተን ይላል ልቤ(x2)
    ከባህር ሰጥሞ በዝቅጠት አየርን እንደሚሻት ሰው
    ነፍሴ አንተኑ ትላለች በእውነት ፊትህ ምላለው
    ደመና በአየር ሲበተን ብርሃን ሲሄድ ጨልሞ
    ነፍሴ ግን እግርህ ስር አለች (በፍቅርህ አቅሟ ተዳክሞ)(x2)
    አልናግርም እንዲ ነው ብዬ
    ፍቅሩ ያረገኝን በምን አንደበቴ
    ማውጣት አቅቶኝ አቅም ጨርሼ
    መግለፅ አልቻልኩም በምን ምላሴ
    አንተን በመውደድ ሸፍታ ነፍሴ
    ኋላ ወደ ውሃ ምንጭ እንደምትጓጓ
    አንተን አንተን ይላል ልቤ(x2)
    እንደምትናፍቅ መርካት ፈልጋ
    አንተን አንተን ይላል ልቤ(x2)
    ክረምትም ይሁን በብሩህ ጊዜ
    አንተን አንተን ይላል ልቤ(x2)
    በሰላም መንደር ወይ በትካዜ
    አንተን አንተን ይላል ልቤ(x2)
    ሁሌም አንተን አንተን አንተን አንተን
    ይልብኛል ልቤ(x2)
    እጅግ ልቀህ በሃሳቤ(x5)
    ደግሞ ልቀህ በሃሳቤ
    እጅግ ልቀህ በሃሳቤ
    Eyob ali 🙏🙏🙏

  • @halimaabdurahman3451
    @halimaabdurahman3451 Před 7 lety +343

    ይህን ዝማሬ ገና ዛሬ ነው የሰማሁት ብታምኑም ባታምኑም 12 ጊዛ ደጋግሜ ሰማሁት በዚህ በሰማሁበት በ 12ቱም ጊዛ ውስጣ የሚግርረም እዳዲስ ነገሮችን ያስቃኝኚ ነበር!!! ይገርማል አንደዚህ የልባችን በሮች ማንካካት የሚችሉ ዘማሪዎች ያብዛቹ!! ተባረክ ወንድም!!!

  • @bereketsemon3010
    @bereketsemon3010 Před rokem +8

    ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች
    4፥19
    አምላኬም እንደ ባለ ጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ይሞላባችኋል።

  • @TheTimeforwar
    @TheTimeforwar Před 6 lety +319

    I'm African American and I listen to this all day. I'm not a Christian, but Ethiopian singers are the best in the world. No other music is really worth listening to.

    • @faithhopelove7509
      @faithhopelove7509 Před 6 lety +21

      Jesus loves you

    • @Fqri_amlak7
      @Fqri_amlak7 Před 5 lety +14

      Jesus Love you Ahmose riegns

    • @linaamenamenlina2041
      @linaamenamenlina2041 Před 5 lety +8

      God bless u

    • @TheTimeforwar
      @TheTimeforwar Před 5 lety +4

      @Sem Sem: With all due respect, Jesus was made up by the Greeks and the Romans (mostly the Romans). I love, respect and revere the Creator and that is more then enough for me.

    • @TheTimeforwar
      @TheTimeforwar Před 5 lety +2

      @haben: With all due respect, Jesus was made up by the Greeks and the Romans (mostly the Romans). I love, respect and revere the Creator and that is more then enough for me.

  • @innocentdzvengwe9604
    @innocentdzvengwe9604 Před 4 lety +135

    I'm from Zim 🇿🇼 and this is one of my favorite songs ❤️. God bless you all

  • @ayafaith7317
    @ayafaith7317 Před 7 lety +293

    የዘማሪው ድምፅ, የሙዚቃው ድምፅ , የመዝሙሩ ቃላት, አጃቢዎቹና ባክ ግራውንዱ ውብ ነው። የእግዚአብሔርን ክብር የሚናገር። ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @wenmot8615
    @wenmot8615 Před 7 lety +348

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄ መዝሙር ልቤን ነካዉ ።ዝማሬ መላክ ያሰማልን።አሜን!

  • @saratamere4471
    @saratamere4471 Před 3 lety +63

    ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ነው ህይወትን ነክቶ ሲያልፍ ሁሉ ጊዜ ዝማሬ እንዲ ተፅእኖ ይፈጥራል ብዙዎችን መንፈስ ቅዱስ ያገኛል ዘማሪ ኢዮብ አሊ ጌታ ኢየሱስ ደጋግሞ ይባርክ

  • @samiboy297
    @samiboy297 Před 6 lety +49

    i am eritrean i don,t understand amahric well but this song encourage me in bad times juses bless eritrean and ehiopian

  • @solona2000
    @solona2000 Před 6 lety +183

    በ 25 አመታት የውጣ ውረድ እንግልት ዘመኔ ፣ በዚ ክፋት እና አመጽ በሞላት አለም ከዬሴፍ በቀለና ከታምራት ሃይሌ በሃላ እንደዚ መዝሙር ልቤን የነካ የለም ።

    • @Kediga999
      @Kediga999 Před 4 lety +7

      I am orthodox from eritrea and i listen a little amharic but i really appreciate this song and the singer. May God bless him and give him long life and evermore success and happiness. It is an extraordinary gospel song.

    • @mekdatsega277
      @mekdatsega277 Před 3 lety

      Amennn....!!!!

    • @solona2000
      @solona2000 Před 3 lety

      Amenn...!!!

  • @alazarmohammed9755
    @alazarmohammed9755 Před 8 lety +508

    ለምድነው ግን ይሄንን መዝሙር ስሰማው እምባዬ ግጥም የሚለው????? እጅግ የሚደንቅ የተረጋጋ መንፈስን የሚነካ ዝማሬ ነው,,,,በብዙ ተባረኩ

    • @weloveyoujesus929
      @weloveyoujesus929 Před 7 lety +20

      የጌታ መንፈስ ያለባት መዝሙር ነው በፀሎትነ በመንፈስ ቅዱስ ክሽን ያለ ነው ለዝህ ነው ውስጥ የምባላው

    • @abrahamhannibalthetraveller
      @abrahamhannibalthetraveller Před 7 lety +3

      Me too! and it's because the Afro girl, in the video, reminds me of the beautiful years, when I was a young handsome Afro teenage, just like her!

    • @gachagirl1978
      @gachagirl1978 Před 7 lety +1

      seyid kedir

    • @alemmeasho2914
      @alemmeasho2914 Před 7 lety +1

      seyid kedir

    • @alemu672
      @alemu672 Před 7 lety +8

      ያኔ እኔንም እምባ በምባ እያረገኝ ነዉ የተቆጣጠረኝ። አባቢ ስሙ ይባረክ

  • @genilema9503
    @genilema9503 Před 5 lety +49

    የሐይማኖቱ ትከታይ አይደለውም ግን ይሄንን መዝሙር ስሰማው እንባዬ ይመጣል እውነት ተባረክ በጣም ብዙ ጊዜ ነው የደገምኩት

    • @seni9792
      @seni9792 Před 3 lety

      Neye yene wedzi geta yiwedshal hamanot aydenm emnet nw miyadenw eysus lene na lanchi nw wedzi medr yimeta kibrun teto yewerdw ney kaleshbet esrat yawetashl ebakshn

  • @F07066
    @F07066 Před 3 lety +143

    We were hearing this song in Sawa🇪🇷... It's so motivational song. God was really blessing us by this song 💖. God bless this singer ❤️.

    • @sisu5396
      @sisu5396 Před 3 lety +2

      In Sawa, really, how come? Kindey zur eka/ eki

    • @F07066
      @F07066 Před 3 lety +1

      @@sisu5396 32 round what about u...

    • @sisu5396
      @sisu5396 Před 3 lety +1

      @@F07066 okay, Kereba gize eyu ember ab natna 23 ayhisebn eyu neru, wela Bible ayfkedenan neru

    • @F07066
      @F07066 Před 3 lety +1

      @@sisu5396 wela ab nata gn ab natna kurub fekisu nieru hgi, teterekebka gn 6 brgied iyu

    • @sisu5396
      @sisu5396 Před 3 lety +2

      @@F07066 hahahaha, yea , 6berged dea ewe.... Goita buzuh neger eyu asagirna, temeliska kitihasbo kebid eyu, Anyways, nice to meet u wedi Erey

  • @solona2000
    @solona2000 Před 6 lety +262

    በኤልሳ መቃብር ሬሳውን ህያዋን ያደረገው የአምላካችን የትሳኤው ሃይል ዛሬም በዚ ዝማሬ የሞተውን ነገሮችን ሕያው ያድርግ ።

  • @fritaaddis727
    @fritaaddis727 Před 4 lety +11

    መንፈስኸ ከላይ ሲያገኝ ያሰረኘ ነገር ተፈታ 🙌🏼🙌🏼🙌🏼 ሃሌሉያ ክብር ለ ጌታ ኢየሱስ ይህን ለደረገ🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼

  • @abieltesfamariam4463
    @abieltesfamariam4463 Před 3 lety +33

    ኣንተን ኣንተ ይላል ልቤ😢😢😢,🇪 i love it from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @shirodankann1980
    @shirodankann1980 Před 5 lety +121

    Jesus..am a kenyan in gulf and this took me on my knees crying for Lord coz His spirit led me...Am gonna worship Him more and more.....never heard of this in my life...Thank you so much God reward you guys amazingly...Lord Lord I thank you for this talent you am blessed so much...

    • @endalotolossajaleta4728
      @endalotolossajaleta4728 Před 5 lety +1

      may God of Almighty Bless You And Your Family

    • @awothaile6602
      @awothaile6602 Před 4 lety

      Habariyako rafiki it's a real song has a great sprit you can fell it

    • @mastersonmajakstudios1084
      @mastersonmajakstudios1084 Před 3 lety

      Naomba mungu awe nawe huko aky ....najua ulipo ni pahali pangumu Sana 🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @lucopodium
    @lucopodium Před 3 lety +63

    Great Worship. From Kenya but this worship is super deep. The spirit of God is manifest

  • @user-je9jc9gp7x
    @user-je9jc9gp7x Před 8 lety +172

    ሰምቼ ስምቼ አልጠግብ አልኩኝ.....
    ወንድሜ አንተን ለመባረከ ቃለት አጠሁ
    ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-hy2ws9ml6e
    @user-hy2ws9ml6e Před 6 lety +60

    ይሄን መዝሙር ስሰማው ውስጤ ይናወጣል እንባዬ በአይኔ ይሞላል አልቅሼም አይወጣልኝ.......ውስጥን የሚያረሰርስ ድንቅ ዝማሬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ....በተለይ በአረብ ሃገራት ላልን የተዘመረ ነው የሚመስለኝ በመንፈሱ ተነክተን ቦታ ሳንመርጥ ለምናመልከው እየጠረግን እየወለወልን ልብስ እያጠብን..........ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ኢየሱስዬ እውነት ነው ባንተ መንፈስ የተነካ ቦታ አይመርጥም የማምለኪያ....እንወድሃለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂

    • @rahmamth8034
      @rahmamth8034 Před 5 lety

      እጠበኝ ቆሽሽለሁ! አምላኬ ሆይ በድያለሁ! Tabaareki ihiti. Tikikkil. Nawu. Botawun. Sasnmarxi. iyamallakani. Nawu. iyesuusi yikbari yimasgeni Ameeni

    • @girmabetelehem2777
      @girmabetelehem2777 Před rokem

  • @wengelbezema5237
    @wengelbezema5237 Před 3 lety +45

    ሁሌም አዲስ እንደሆነ የሚቀጥል መዝሙር ብሰማ ብሰማ መቼም አይሰለቸኝም💯። "እጅግ ልቀህ" ጆብ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @danielkumssa3216
    @danielkumssa3216 Před 7 lety +88

    በመንፈሱ የተነካ ቦታ አይመርጥም የማምለኪያ በጣም እውነት የእግዚአብሔር ቃል እንደሚል የዮሐንስ ወንጌል 4:21 "ኢየሱስም እንዲህ አላት። አንቺ ሴት፥ እመኚኝ፥ በዚህ ተራራ ወይም በኢየሩሳሌም ለአብ የማትሰግዱበት ጊዜ ይመጣል።"
    እግዚአብሔርን የሚያመልኩት በእውነት እና በመንፈስ ያለምንም ገደብ እና ሁኔታ ይመለካል።

  • @SilenatAdamuHasen
    @SilenatAdamuHasen Před 9 měsíci +13

    It is 2023 ,I'm still listening to it,it's makes me love Jesus more &more ❤

  • @almeayalew7664
    @almeayalew7664 Před 5 lety +13

    ምስሉን ሳይ ደብሮኝ ከፍቸ ስሰማው መዝሙሩ እውነት ሰማይ ይዞኝ ሄደ በመንፍስ ጌታ ኢየሱስ እወድሀለሁኝ ዋው ዘማሬው ዘመንህ ይባርክ ሻሎን

  • @gedionmelesse7172
    @gedionmelesse7172 Před 2 lety +6

    ባንተ መንፈስ የተነካ ቦታ አይመርጥም ለማምለኪያ
    ይዘምራል በሄደበት አያስችለው የሆንክለት
    በመንፈስህ ዝናብ የረሰረሰ ሰው
    ዛሬም አንተ
    ነገም አንተ
    አንተን ነው የሚለው x2
    እኔም አንተን አንተን አንተን አንተን ይልብኛል ልቤ
    እጅግ ልቀህ በሀሳቤ x2
    ደሞ ልቀህ በሀሳቤx2
    መንፈስህ ከላይ ሲያገኘኝ ያሰረኝ ነገር ተፈታ
    ክብር ነፍሴን አበራት እንደጠዋት ፀሐይ ወገግታ
    ካንተ ጋር ዉሎ እንዳደረ ፀዳልህ ፊቴ ላይ ቀርቶ
    ፍጥረት በሙሉ ተገርሟል ፊቴ ላይ ፊትህን አይቶ x2
    አልናገርም እንዲ ነው ብዬ ፍቅርህ ያረገኝን በምን አንደበቴ
    ማውራት አቅቶኝ አቅም ጨርሼ መግለፆ አልቻልኩም በምን ምላሴ
    አንተን በመውደድ ሸፉታ ነፉሴ
    በማያቋርጥ በምኞት አጥናፍ አንተን አንተን ይላል ልቤx2
    ከምናገረው ይልቅ በኔ አፍ አንተን አንተን ይላል ልቤx2
    በመልካም ይሁን በክፉ ጊዜ አንተን አንተን ይላል ልቤx2
    በሰላም መንደር ወይ በትካዜ አንተን አንተን ይላል ልቤx2
    በባህር ሰጥሞ በዝቅጠት አየርን እንደሚሻት ስው
    ነፍሴ አንተኑ ትላለች በእውነት ፊትህ ምላለው
    ደመናው ባየር ሲበተን ብርሀን ሲሄድ ጨልሞ
    ነፍሴ ግን እግርህ ስር አለች በፍቅርህ አቅሟ ተዳክሞx2
    አልናገርም እንዲ ነው ብዬ
    ፍቅርህ ያረገኝን በምን አንደበቴ
    ማውራት አቅቶኝ አቅም ጨርሼ
    መግለፆ አልቻልኩም በምን ምላሴ
    አንተን በመውደድ ሸፉታ ነፉሴ
    ሗላ ወደውሀ ምንጭ እንደምትጏጏ አንተን አንተን ይላል ልቤx2
    እንደምትናፍቅ መርካት ፈልጋ አንተን አንተን ይላል ልቤx2
    ክረምትም ይሁን በብሩህ ጊዜ አንተን አንተን ይላል ልቤx2
    በሰላም መንደር ወይ በትካዜ አንተን አንተን ይላል ልቤx2
    ሁሌም አንተን አንተን አንተን አንተን ይልብኛል ልቤ
    እጅግ ልቀህ በሀሳቤ x2
    ደሞ ልቀህ በሀሳቤx2

  • @arayakidane3891
    @arayakidane3891 Před 8 lety +85

    ምንኛ ውስጥ ድረስ ዘልቆ የሚገባ ድንቅ ዝማሬ ነው ! እግዚኣብሄር ኣምላክ ይባርክህ ወንድሜ !

  • @getahunhalefom913
    @getahunhalefom913 Před 7 lety +178

    መዝሙሩ አና በምሳሌ የጠቀሙበት ምስል በጣም ኣስደናቂ ነው ፡ ፡ ምክኒያቱም ዘማሪው አየተቀኜ ያለው ፡ ኣንተን ለማምለክ ቦታና ጊዜ ኣይመረጥም ፡ በየትኛውም ስፍራ ትመለካለህ ፡ ኣይነስውሩ በመንገድ ላይ ፡አረዳት አንደሌለው አየተማረረ ሳይሆን ፡ ኣንተን በማግኘቱ ደስ አያለው በውስጡ አያመለከህ ይሄዳል፡ ሰኣሊው ሰአሉን አየሳለ ፡ተመራማሪው በምርምር ስፍራው፡በደስታ ስራውን አያከናወነ ያመልክሃል ነው ሙሉ መልክቱ ። ለኔ ይሄ ልዩ ፈጠራ ነው ፡ ከሁሉ በላይ የተወደደው ኣምላካችንን ልዩ በሆነ ዜማ አና ግጥም ዘማሪው ተቅኝቶለታል ። ጌታ ይባርክህ !

    • @ronielblessed2155
      @ronielblessed2155 Před 7 lety +9

      Getahun Halefom wow well said. be blessed

    • @eysuseselamnew2484
      @eysuseselamnew2484 Před 6 lety

      Getahun Halefom ረ

    • @taki555bayan8
      @taki555bayan8 Před 6 lety

      Getahun HalefoAmanm

    • @solona2000
      @solona2000 Před 6 lety

      አሜን !!! great expression ...
      GOD bless you bro...

    • @genetyohannes8922
      @genetyohannes8922 Před 6 lety

      Ewnet new Enam Yeha Mezmuer kaweta mesemat kajemrkubet jemro leyu tergum alew Getan yamdenkebet yamltegbew kalat yelgm Jever la Egzabhare yehun wendma Eyob tebarek zamnhi bebetu selke.

  • @user-ke2hz7lw5w
    @user-ke2hz7lw5w Před 2 lety +18

    Wow.... I like it!!!! ማሪያምን በጣም ደስ ይላል!!! መንፈስን የሚያነቃቃ መዝሙር ነው፤ የሆነ ሰማያዊ ነገር ውስጥ ይጨምራል።

  • @user-hs9sf3hq1i
    @user-hs9sf3hq1i Před 3 lety +9

    የሞተ ነገር በዚህ ዝማሬ ይነሳል 🙏🙏🙏

  • @bezajesus3798
    @bezajesus3798 Před 8 lety +91

    ufffff ሰምቼ ስምቼው የማልጠግበው ዝማሬ ነው ደስ ሲል ዜማው ቅላፄው ባጠቃላል ደስ የሚል ውስጥ የሚገባ ዝማሬ ነው ፀጋው በእጥፋ ይብዛላችሁ የተባረካችሁ ውዶች♥

  • @Rahel8811
    @Rahel8811 Před 6 lety +69

    So beautiful! This is how I feel about Jesus! Hallelujah ❤️🙏🏼😭

  • @entertainmentmeqirez729
    @entertainmentmeqirez729 Před 2 lety +10

    OMG ይሄንን መዝሙር በስልኬ ላይ በቀን ከ10 ጊዜ በላይ የማልሰማው ይመስላችኋል።
    በእውነት አንዳንዶች መዝሙር የሚሰቹበት አጋጣሚ አለ። ለኢዮብ በስልኩ ቁጥሩ ሁሉ ደውዬ ስለ ግጥምና ቅኔው አውርቼዋለሁ። ፈጣሪ ስሙ ከፍ ይበል። ደስ የሚል ዝማሬ ነው።

  • @davidzed6719
    @davidzed6719 Před 4 lety +7

    ይህንን መዝሙር መቼ ነው መስማት ሚያቆመው በ አንድ ቀን ከ 10 ግዜ በለይ ነው ምሰመው የ አምላኬ ነገር ተነግሮ መች ያልቃል ስምህ ለ ዘላዓለም ይክበር

  • @ibsamerga5153
    @ibsamerga5153 Před 7 lety +131

    What a song is this? Let me tell u what happened in the office while I was on my you tube page, the other songs have been on the way touching my spirit then it cascades it self towards other hymns in order. this song got the right time to display on the playlist ....... it was new to my ear but I heard it unconsciously even though my spirit was on action to respond. It finished the first round to pass to other song on you tube then with out intention my hand stretched to click the re-back icon as a result I started the second round to listen carefully at this time my face became full of tears ........ the good side is I was alone in the office. I cried loudly..... speaking My God, Jesus...... astonishing guy. My God I bless you for this gift to Church.......

    • @Tes-qe1jc
      @Tes-qe1jc Před 6 lety +4

      The exact same thing happened to me!

    • @okaymea
      @okaymea Před 5 lety +1

      God's goodness amazes me. He truly is good. Bless His name

    • @newcreation7897
      @newcreation7897 Před 3 lety

      Hallelujah

  • @reality165
    @reality165 Před 7 lety +32

    ቢደመጥ የማይሰለች ፡ ይልቁንም ወደ ጌታ ህልዉና የሚያስገሰግስ ዝማሬ ሆኖልኛል ፡ ጌታ ይባርካችሁ ወገኖቼ
    ደስታ ከኖርዌይ

  • @zelalemzemichael2183
    @zelalemzemichael2183 Před 6 lety +9

    Eventhough I am orthodox ,like this an amazing mezmur .God bless u

  • @mekdesbelete8766
    @mekdesbelete8766 Před 2 lety +11

    I am an Ethiopian, Ethiopian. and the song touches the bottom of my heart and refreshes my soul.

  • @tiblettub8472
    @tiblettub8472 Před 7 lety +42

    ኡኡኡ ሰምቸ ሰምቸ አልጠግበውም የጸጋው ባለበት ጌታ ክብሩን ይውሰደው ተባረክ

  • @weloveyoujesus929
    @weloveyoujesus929 Před 7 lety +35

    ኡፍፍ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለባት መዝሙር ሰመይ ሰመይ ነው ምሸተኝ ይህ መዝሙር ስሰማ የፀጋው በለቤት ይባረክ አንተም ብርክ ባል

  • @beimnetteshome7477
    @beimnetteshome7477 Před 3 lety +4

    መንፈስህ ከላይ ሲያገኘኝ ያሰረኝ ነገር ተፈታ አሜን!

  • @tihundinku3505
    @tihundinku3505 Před 7 lety +27

    እጅግ ልቀህ በሃሳቤ!! ልብን ፍስስ የሚያደርግ ዝማሬ፣ ጌታ ዘመንህን ይባርክ!!!

    • @sabla201
      @sabla201 Před 4 lety

      ይመዝማርርጋታውንስወደውዘመንክይባረክ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍

  • @zeleketemesgen5439
    @zeleketemesgen5439 Před 8 lety +126

    It's been a very long time since I listened to a hymn of this kind. This is so deep and an amazing song. May God bless him for being the source of encouragement.

  • @ZewaRealGunner
    @ZewaRealGunner Před 11 dny +1

    ይህን ስፅፍ በውስጤ የነበረውን ጭንቀት እና መረበሽ በዚህ መዝሙር ረስቼው ነው ኢየሱስ ክብሩን ይውሰድ GOD IS LORD

  • @chopinsonatas606
    @chopinsonatas606 Před 4 lety +7

    i never heard a song like this very powerful, may god bless you all..

  • @tigistaldo6522
    @tigistaldo6522 Před 7 lety +36

    ufffffffffffffffffffff
    ጌታ ሆይ ሁለም አንተን አንተን አንተን አንተን ይላል ልብ እር እነ አልቀናብህም ውንድሜ ፀጋው በእጥፍ ይጨመርልህ ክብር ለጌታ ይሁንንንን

    • @abeba4328
      @abeba4328 Před 7 lety

      it has gods spirit .thanks god5.

    • @hosanakibrom3784
      @hosanakibrom3784 Před 7 lety +2

      goyta yebark yegzabehir menfes yalw goyta yebzalh

    • @agapemu1158
      @agapemu1158 Před 7 lety +3

      amsale temtme, pls write GOD small g is for አመልክት ነው፡፡ ይቅርታ

    • @yosephabebe5180
      @yosephabebe5180 Před 7 lety +1

      Hosana Kibrom d

  • @medanbeyesus8970
    @medanbeyesus8970 Před 7 lety +33

    የመድሀኒቴ የጌታ እየሱስ ሞገስ ይከተልህ

  • @patokabakhana264
    @patokabakhana264 Před 5 lety +19

    I love Ethiopian gospel music even though I don't understand,thanks for caption.. God bless you

  • @genetmoges3521
    @genetmoges3521 Před 6 lety +7

    አፍፍፍ ጌታ ሆይ ይህ ዝማሬ የምገልጽብት ቃል አጣሁ ጌታእየሱስ ተባረክ ......

  • @user-uj4gc7dz5p
    @user-uj4gc7dz5p Před 7 lety +51

    ተባርክ ወንድማችን የበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @jesussavedmylifejesus513
    @jesussavedmylifejesus513 Před 7 lety +14

    እውነት በመንፈሱ የተነካው ሰው ቦታ አይመረጥም የማምለኪያ በእየሱሰ ሰም ፀጋ በእጥፍ ይብዛልክ ዛሬም አንተን አንተን አንተን ይልብኛል ልቤ አሜንንንንን

  • @emueshetu6942
    @emueshetu6942 Před 6 lety +13

    የሚገርም ነው ሁሌም ስሰማው አዲስ የሚሆንብኝ እና የተረጋጋ ደስ የሚል መዝሙር ነው.. ..እድህ የተረጋጉ መዝሙር ና የተረጋጉ ዘማሪያን ይብዙል ።

  • @godisgoodallthetimejesusis6006

    Uffff በስማው በሥማው የማይሰለቸኝ መዝሙር አምላኬን የማመሰኝበት መዝሙር. ጌታ ዘመንህን ይባርቀው በብዙ ወንድሜ

  • @woldechame526
    @woldechame526 Před 7 lety +16

    ወንድሜ ሆይ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርከህ
    የሙዚቃ ተጫዋቾችህንም ስለነርሱም እግዚአብሔ አምላካችን የተባረከ ይሁን
    የቪዲዮ አቀናባሪውንም እግዚአብሔር ይባርክ!
    ስለሁላችሁም የተባረከው አምላክ እንደገናም የተባረከ ይሁን! አሜን

  • @user-il3nz1kt9e
    @user-il3nz1kt9e Před 7 lety +28

    አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለኢያሱስ ይሁን ወንድሞቹ በብዝ ተባርኮ

  • @mrsamane2898
    @mrsamane2898 Před 2 lety +7

    English translation is superb, makes the song even more powerful. i love the song

  • @biniblissful6274
    @biniblissful6274 Před 3 lety +18

    God bless you richly! This is really a wonderful song. Love from Eri🇪🇷🇪🇷

  • @user-ov6pg8do8l
    @user-ov6pg8do8l Před 7 lety +15

    አንተ አንተን ይላል ልቤ እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይቀባህ ከዚህ እልፍ ያርግህ
    እጅግ ልቀህ በሀሳቤ
    እጅግ ገነህ በሀሳቤ አሜን

  • @agegngatiye2357
    @agegngatiye2357 Před 7 lety +6

    ዋውው....ድንቅ ዝማሬ መንፈስን ሰርስሮ የሚሰማ። ክብር ለጌታ ይሁን እናንተም ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ሚገርም ነው ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @kibromaraia3102
    @kibromaraia3102 Před 2 lety +3

    My favorite gospel song . Be blessed to be a blessing for others more brother Eyob.

  • @carolinengendo8544
    @carolinengendo8544 Před 11 měsíci +3

    Amazing song. I'm so happy for understanding what the song means.thanks to the musician he has an amazing voice my soul is blessed.God bless Africa.

  • @bettylove1989
    @bettylove1989 Před 7 lety +39

    ........ አልናገርም እንዲ ነው ብዬ፤ ፍቅርህ ያረገኝን በምን አንደበቴ ማውራት አቅቶኝ አቅሜን ጨርሼ መግለፅ አልቻልኩም በምን ምላሴ ሀ ሄ ! አንተን በመውደድ ሸፍታ ነፍሴ ....Amen Amen Amen

    • @binyamhaile9157
      @binyamhaile9157 Před 6 lety

      ameeeeen

    • @selammousa750
      @selammousa750 Před 5 lety

      አሚን ተባረኪ

    • @marthayakob8729
      @marthayakob8729 Před 5 lety

      Amen amen tebarki bettyee

    • @nigistyimer1737
      @nigistyimer1737 Před 5 lety

      አንተን አንተን ይላል ልቤ ለኔ የተዘመረ ነው የሚመስለኝ እባካችሁ ፅልዩልኝ

    • @hanategegn7736
      @hanategegn7736 Před 5 lety

      Alenagrem endh nw beye fikirh yaregagi bamen andabate mawerat aketogi hakemen chreshe megleti alechalkum...........ufff orthodox ng geta damo la hulum nw yehen sesama weste hulem selam yagegal God bless you bro

  • @eyasuendale1610
    @eyasuendale1610 Před 7 lety +63

    መቼም ሰነባብተናል በመዝሙሮቻችንም በቪዲዮዎችም ጭምር ሽምቅቅ ማለት ከጀመርን:: በፊት በፊት ሸጋ መዝሙር ስንሰማ... ወዳጆቻችን በሰሙልንና ልባቸው በወንጌሉ በተሰበረ÷ከበላነው የሕይወት እንጀራ በተካፈሉን÷ ሰርክ አዲስና ዘላለማዊ የሆነው የመድኃንያለም ፍቅር በተገለጠላቸው ነበር የምንለው። አሁንስ? ሰቀቀን::
    ሰው ሰማብን÷ አልሰማብን ... ሰው አየን አላየን ብለን በሀፍረት ማለቅ:: ቆየን በ " ዋሸው እንዴ?" እና በ "ኦኦ ተወለደ" እናሲዝ መባባል ከጀመርን:: ዛሬ ታዲያ ቀን ይውጣልህ ሲለኝ ይሄንን መዝሙር ሰማው÷ ደስስስ አለኝ:: ሳልሸማቀቅ ሲያልቅ አላመንኩም:: ደገምኩት::ቪዲዮውም ቢያንስ አይቆሮቁርም:: ተቸገርን እኮ! የመዘሙር ክሊፖችን ባየን ቁጥር በጭፈራው አይነትና ቅጥ ማጣት ላብ ላብ እያለን:: ተባረክ !

  • @abimandefro6385
    @abimandefro6385 Před 2 lety +2

    እረ ይሄን መዝሙር አልጠግበው አልኩ በጌታ በኢየሱስ ስም ይሄንን መዝሙር ለሰጠን መንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይሁን የተቀበልከውም ወንድሜ ተባርከሀል

  • @mekdeslukas5034
    @mekdeslukas5034 Před 6 lety +7

    ይባስ ልቤ ተቃጠለብኝ ዝማሬውን ስሰማ ብርክ በልልን በብዙ

  • @jolememeru471
    @jolememeru471 Před 6 lety +4

    መልኬ ላይ መልክህን አይቶ አሜን እኛም የክርስቶስ መልክ በእኛ ላይ እሱ ይርዳን

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v Před 7 lety +66

    ምን፡አይ፡መዝሙር፡ይሄ፡መዝሙር፡ስሰማው፡ልቤ፡ይታደሳል፡የሆነ፡ነገር፡ይሰማል

  • @peacendlove3628
    @peacendlove3628 Před 5 lety +3

    ሁልሜ ይህንን መዝመር ስሰማ ውስጤ ላይ የሆነ የተለየ መንፈስ ይወረኛል...መገመት ማይቻል የደስታ ብዛት ልቤን ይወረዋል!! ክብር ለጌታ ብቻ ይሁን !!

  • @beezatujo338
    @beezatujo338 Před 2 lety +1

    amen amen amen tabarekuu 🙇‍♂️🙏🥰
    Tank you Jesus 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @girma28
    @girma28 Před 7 lety +34

    Praise The Lord about this song, I have no words to express my feeling and blessing when I listen to this song. God bless you brother and all!

  • @abebamengstu75
    @abebamengstu75 Před 7 lety +18

    እውነት ነው አሜንንንን ዘመንክ ይባረክ.!!!

  • @eyerusalemtilahun3334
    @eyerusalemtilahun3334 Před 5 lety +13

    I can’t stop listening this song! God bless you Eyob for this amazing revelation

  • @seniyegeta1229
    @seniyegeta1229 Před 5 lety +4

    በየቀኑ ብሰማው አልጠግበው ነብሴም አትቀርልኝ ዘመን ብሩክ ይሁን

  • @israelsolomon717
    @israelsolomon717 Před 3 lety +6

    I can't stop crying!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @temesgennegash8301
    @temesgennegash8301 Před rokem +4

    Amen!! This is how I feel about Jesus! Hallelujah, God bless you!!

  • @nanijesus4357
    @nanijesus4357 Před 6 lety +12

    ኦ ጌታ ሆይ ስለዚህ ዝማሬ ክብር ይሁንልህ

  • @tadutadesse3736
    @tadutadesse3736 Před 5 lety +5

    ትልቅ መልእክት ያለው ቢሰማ ቢሰማ የማይችል መዝሙር ነው ተባረክልን እዮብ

  • @alemituendrias2381
    @alemituendrias2381 Před 6 lety +4

    አሜን አሜን አሜን። ሃሌሉያ ሃሌሉያ ኢየሱሰ ጌታ ነው ተባርኩ።

  • @jesuschrisfourever719
    @jesuschrisfourever719 Před 2 lety +3

    ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል 🙌 አሜን አሜን አሜን ብሰማ ብሰማ ማልጡግበው መዝሙር ብሩክ ናችሁ በኢየሱስ ስም ተባረኩ በብዙ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @temesgenboru9774
    @temesgenboru9774 Před rokem +2

    My trembles everytime I hear song. My lord please help me to win over myself and be fully submitted to you.

  • @kassahunyigzawayalew6783

    በእውነት ከተነካ የፈለቀ ድንቅ ዝማሬ ጌታ ይባርካችሁ

  • @FrayTV
    @FrayTV  Před 7 lety +246

    I have Added Subtitle in English to this song for those of you who don't know Amharic.

  • @eleniogba6791
    @eleniogba6791 Před 7 lety +10

    mezmuru betam yibarkal demom kelel yale alebabes kelel yale clip, keep it up bless you bro!

  • @carolinengendo8544
    @carolinengendo8544 Před 11 měsíci +3

    More Grace to the singer my soul is blessed. I'm kenyan

  • @asyubyahhsya1622
    @asyubyahhsya1622 Před 6 lety +3

    በጣም ወሰጥ የሚገባ መዝሙር ነው ደጋግም በሰማው አልጠገብኩትም ጊታ እየሱስ ዪከብር አሜን ሁሉም አንተን ዪልብኛል የልብ ተባረክ

  • @babi_fikir
    @babi_fikir Před 7 lety +37

    wow......Amen Amennnnnnnn. what a gospel song. i litsened 10 times a day....still so blessing mezmur. it touches me inside and think we have such a great dad a loving lord and merciful God. praise God. it is much better from the other Gospel songs in such away it is well orchestrated...outstanding melody and ryhtm....God bless Eyob Ali.

    • @FrayTV
      @FrayTV  Před 7 lety +3

      Ik. There is just something different about this song. We need more like this

    • @richioendrias1535
      @richioendrias1535 Před 7 lety +1

      tewolde debesay the same here what à blessed song !!

    • @eleniogba6791
      @eleniogba6791 Před 7 lety +2

      like doesn't matter for likeness the song

    • @daslcheabe2661
      @daslcheabe2661 Před 7 lety +1

      Eleni Ogba vgcgjkgukkigc

  • @hsjehwjwje2861
    @hsjehwjwje2861 Před 4 lety +5

    እግዚአብሔር ጨርሳይባርክህ
    ሌላቃልየለኝም🙏

  • @genetyitayal4349
    @genetyitayal4349 Před 6 lety +2

    በእውነት እኔ ይሄ መዝሙር በቃ ምንልበል ውስጤን ያረሰርሰዋል የጌታዬን ክብር ያሳየኛል ተባረክልኝ የጌታ መንፈስ በብዙ ክብር ይገለጥብህ::

  • @edenbeyene9095
    @edenbeyene9095 Před 9 měsíci +1

    Geta hoy I still listen to this music full heartedly….it warms and gives strength to my heart ….Geta zemenihn yebark!

  • @neftea7
    @neftea7 Před 7 lety +8

    ብዙ መዝሙር በብዙ መንገድ ይባርኸኛል።
    የዚህ ለየት ይላል ወደ ጌታ ያስጠጋኛል
    ፍቅሩን እንዳስብ ከሱጋ ብቻ ያሰኘናል።
    ተባረክ

  • @edenjones9252
    @edenjones9252 Před 4 lety +20

    What can I see I have no words to describe how I feel, my heavenly father bless you all and poured his Holy Spirit more in all you hearts and thank you for English subtitle I love you so much all my brothers and sisters in Christ our Lord is coming soon and we already love all over

  • @htilahun888
    @htilahun888 Před 3 měsíci

    #ሁሌም አንተን አንተን ይላል ልቤ......Five years ago, I found an amazing song by Eyob Ali. I love it and listen to it a lot. Thank you, Eyob Ali, God bless you❤

  • @wibit1239
    @wibit1239 Před 2 lety +1

    ሁሉም እንዴ አንተ በተራጋገ መንፈስ ቢዛምሩ ተባረክ

  • @meronf1651
    @meronf1651 Před 6 lety +9

    This is my mom's favorite song.❤️ She cries Everytime it comes on TV. 🙏🙏🙏