ጴንጤዎችን እሰልል ነበር…

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 04. 2024
  • #Encounter#SemayTube #Demasko#Encounter_#SemayTube #christiantube#yttracker
    ነብይ ለማ አስፋው
    የEncounter ፕሮግራም ማገዝ ምትፈልጉ ፦
    Zelle/cash Up +12067249288
    PayPal: @getish316
    Ethiopia:_ CBE 1000407022738
    ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
    #ደማስቆ #ሰማይ #Testimony #YidenekachewTeka #berekettesfaye
    For more information
    Ethiopian +251978808055 / 0940547511
    Telegram: - +251978808055 / +12067249288
    Whats Up :- +12067249288

Komentáře • 178

  • @SnetyehuBeze
    @SnetyehuBeze Před 20 dny +1

    Woowowwowoowwwowo🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️ክብር ለጌታ ይሁን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አግዚአብሔር ይባርክህ
    አባቴ
    ታባራክ
    ❤️❤️❤️❤️

  • @asefashabebe2933
    @asefashabebe2933 Před 3 měsíci +13

    እግዚአብሔር ይመስገን ነብይ ለማ የህይወት ምስክርነትህ በፅሞና ላዳመጠው ሕይወት ነው ። በምስክርነታቸወና በበጉ ደም ድል ነሡ ❤🙏 እ/ ር አብዝቶ ይባርካችሁ ።❤

  • @bonibeniyas8459
    @bonibeniyas8459 Před 3 měsíci +10

    አገልጋዮች ወደ መድረክ ከመሮጥ ይልቅ በቤት ውስጥ ላለችው ለትንሿ ቤተክርስቲያን ትኩረት መስጠት እንዳለብን እንማራለን እንደ ነብይ ለማ ያሉ አባቶች ይብዙልን

  • @demesseimekonnen4475
    @demesseimekonnen4475 Před 3 měsíci +19

    እንዴት ሰው የራሱን የሕይወት ምሥክርነት ከሌላ ሰው አፍ ይሰማል ?ይህ የሕይወት ምስክርነት ከቦታውና ከስም በስተቀር የእኔ የሕይወት ምስክርነት ነው እኔ ግን በራሴው እያጨስኩና እያለቀስኩ ነው የተመለስኩት ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 3 měsíci +2

      እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ።

    • @BananaMedia-Bab-Na
      @BananaMedia-Bab-Na Před 3 měsíci +1

      ተባረክ ወንድሜ

    • @winawina4119
      @winawina4119 Před 3 měsíci

      እንኳንም ጌታ እረዳህ

    • @soliyanaalebachew
      @soliyanaalebachew Před 3 měsíci

      ወንድሜ ሰላም ለአንተ ይሁን ,,እያጨስኩና እያለቀስኩ,,,ስትል አሁንም ታጨሳለህ?? አዎ ካልክ ታዲያኮ ይህ ምስክርነት ለአንተ ነው,,ኢየሱስ አባትህ እናንተ ደካሞች ሸክም የከበዳችሁ ኑኑኑኑ እኔ አሳርፋችኃለሁ ብሎናል,,,,,ና ወደ ኢየሱስ,,,,,

  • @elsabetyohanis1946
    @elsabetyohanis1946 Před 3 měsíci +15

    " 🎼እግዚአብሔር አመስግኑ ቸር ነውና 2x ምህረቱ ለዘለአለም ነውና 🎼2x "ነብይ ለማ

  • @mekakebede2764
    @mekakebede2764 Před 3 měsíci +14

    አኔ ሳገባ ናይሮቢ መተዉ ጌታ ልጆች እንደሚሰጠኝ በእርሶ ተናግሮኝ ባርኮኛል ተባረኩልኝ ❤️

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 3 měsíci

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @wubalemtelake1427
    @wubalemtelake1427 Před 3 měsíci +5

    ኢየሱስ ጌታ ነው
    አዘጋጆችና ነብይ ለማ በበለጠ ፀጋ ተባረኩ
    ይህ ምስክርነት እኔንም ይወክላል ከጠፋሁበት ፈልጎ የመለሰኝ ጌታ ስሙ ይባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 3 měsíci

      አሜን እናመሰግናለን 🙏

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 Před 3 měsíci +9

    Amen Amen Amen hallelujah praise too Lord bless you

  • @Taredan77
    @Taredan77 Před 3 měsíci +5

    ጌታ እየሱስ ስምህ ይባረክ(🙏🙏

  • @user-wr1hs1mu9c
    @user-wr1hs1mu9c Před 3 měsíci +3

    እንዲ ግልፅ ሆነው መናገሮት እንዱንማርበት የፀጋውን ጉልበት እንድናይ እረድቶናል ዘርህ ይባረክ የአባቴ ልጂ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 3 měsíci

      ክበር ለጌታ ይሁን

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 Před 3 měsíci +5

    እግዚአብሔር የትንሳኤ አምላክ ነው በጣም ትልቅ የህይወት ምስክርነት ነው እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜ ከነ መላው ቤትተሰቦ ነብይ ለማ bless you

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 3 měsíci

      አሜን

    • @MG-eo8eg
      @MG-eo8eg Před 2 měsíci

      ሰውየው ሰው መሳይ በሸንጎ ነው። የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ ነው። ለማያውቀው ሰው እንደ መልአክ ይታያል። የቀበሮ ባህታዊ ይላል ያገሬ ሰው በፈሊጥ ሲናገር። ወንበዴና አጭበርባሪም ለካ እንደ መልአክ ይታያል። ጅብ የማያውቁት አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ አለ።

  • @helenheli410
    @helenheli410 Před 3 měsíci +6

    ❤❤❤❤❤❤ waww from Eritrea Asmara

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 3 měsíci

      Thank you 🙏 for watching us. God bless You.

  • @user-ox3fo3ge7r
    @user-ox3fo3ge7r Před 3 měsíci +7

    Wow Great testimony my spiritul Father ❤ more blessings
    Mike UK

  • @hbaryagabr7320
    @hbaryagabr7320 Před 3 měsíci +5

    ሰማይ ትዩብ ጭዋናታችሁ እስከ ፍፃሜ ጌታ ይጠብቅላችሁ
    በጣም ነው የምንባረከውና በርቱ
    ንብይ ለማ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ኣናፂና ኣስተማሪ ምስክርነት ነው

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 3 měsíci

      እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ይረዳናል።

    • @lemmaasfaw3731
      @lemmaasfaw3731 Před 3 měsíci +1

      God bless you all

  • @mekdasmekdas7425
    @mekdasmekdas7425 Před 2 měsíci +2

    ብዙ ትምህርት ያለው ምስክርነት ነው የስማውት!!
    እግዚአብሔር አምላክ አብዘቶ ይባርክህ ።
    ❤❤❤

  • @timnitesak5301
    @timnitesak5301 Před 3 měsíci +4

    አቤት ጌታዬ አስራሩ ትምህርቱ የምትቀበሉ ያለ መሰለኝ ስባኪው ደግሞ ጌታ የምትቀበሉ ነው ያለው ደስ አለኝ ስሙ ይመስገን ተባረኩ 🙏

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt Před 3 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይባርክዎት ክቡር ነብይ ለማ ምስክርነትዎ በጣም ልብ የሚነካ በህይወት የተፈተነ እና በእጅ በልብ የሚዳሰስ ነው! እርስዎ የክርስትና ምልክት ነዎት ተባረኩ በውድቀትም በመነሳትም የእግዚአብሔር አጀንዳ በሰው ህይወት ፍቅር መሆኑን አሳይተውናል! በምናፍርበት ውድቀት እንèን መንፈስ ቅዱስ እንደ ሰው የማይንቅ ሁሌ ከእኛ ጋር መሆኑን ፍቅሩን በእርስዎ ህይወት ለእኔም መስታወት ሆኖኛል በጣም ይባርካል በጣም አመሰግናለሁ!

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 3 měsíci

      እናመሰግናለን 🙏

  • @beyeneasefa1610
    @beyeneasefa1610 Před 3 měsíci +4

    እኔ አማኝ አይደለሁም። ነገር ግን የዚህ መምህር ንግግር በጣም መስጦኛል አስተምሮኛልም። ሌሎች ነብይ ነን ባዮችም ከኝህ አባት ቁጭ ብለው ቢማሩ እመክራለሁ። እኝህን ነብይ በተለያየ ርዕሰ ላይ ደጋግማችሁ ብታቀርቡ መልካም ነው።

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 3 měsíci

      እናመሰግናለን። 🙏

    • @soliyanaalebachew
      @soliyanaalebachew Před 3 měsíci +1

      ሰላም ለአንተ ወንድማችን,,,,,አማኝ አይደለሁም አልክ ተባረክ ግልጽ መናግርህ,,,,,የዘላለም ህይወትኮ የተዘጋጀው ለ**አማኝ** ነው,,
      (የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 3)
      ----------
      16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
      . . .
      18፤ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። ኢየሱስ ይወድሃል,,,,,

  • @Sebli_mossie11
    @Sebli_mossie11 Před 3 měsíci +32

    ሰማይ ቲዮብ ጌታ ይባርካችሁ እኔ ለምስክርነት ትልቅ value አለኝ የጌታን ድንቅ አባትነት አምላክነት ስለሚገልፅ በጣም ደስ የሚል ጌታ ብቻ የሚታይበት አቀራረብ ነው የምታቀርቧቸውም ሰዎች የእውነት ድንቅ ናቸው በዚህ ቀጥሉበት አደራ እንዳታቋርጡት በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤ እኔም በአረብ ጌታ ጋር በአስደናቂ መንገድ አግኝቶኝ ብዙ ነገር አሳልፊአለሁ አንድ ቀን አገር ቤት ስገባ እንደ ጌታ ፈቃድ እመሰክራለሁ ስለሱ ብዙ የማወራው ታሪክ አለኝ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 3 měsíci +3

      ስለምትከታተይን በጣም እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ይረዳናል ። ተባረኪ።

    • @BananaMedia-Bab-Na
      @BananaMedia-Bab-Na Před 3 měsíci +2

      ተባረኪ

    • @AsratBekele-ow5gg
      @AsratBekele-ow5gg Před 3 měsíci +1

      ኤንህም በጣም ነው መስክርንት ምወዳው ጌታ መብክበት ነው እኔየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤❤

    • @redietkumera7646
      @redietkumera7646 Před 3 měsíci

      Mum.

  • @user-lr2qq7is7b
    @user-lr2qq7is7b Před 3 měsíci +6

    የሚገርም ምስክርነት ነው ጌታ ብርክ ያድርጋቹ🥰🥰🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 3 měsíci +1

      አሜን እናመሰግናለን

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 3 měsíci +3

    እረ እግዚአብሔር እንዴት መልካም ነው አንዴ ከያዘ የማይለቅ ጌታ ስሙ ይባረክ ሁላችንም ምናወራው አለን ጌታ እንዴት እዳዳነን እኔንም ጠይቁኝ ስለ ኢየሱስ❤

  • @user-bv6pr9fo9j
    @user-bv6pr9fo9j Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉

  • @tamirueyasu
    @tamirueyasu Před 2 měsíci +1

    Geta yebarekot nebey lema❤ zemenot yebarekk❤

  • @lemlemdebele318
    @lemlemdebele318 Před 3 měsíci +3

    አስደናቂ ምስክርነት! እግዚአብሔር!!!!!!!!!! ምን እንላለን? ደግ ቸር መሃሪ ታጋሽ አምላክ!!!!!!! አባት ሆይ ክብር ይሁንልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @betelhemwondwosn8075
    @betelhemwondwosn8075 Před 3 měsíci +7

    How honest you are, God bless you.
    How wonderful is God's grace 🙏

  • @jilnm6609
    @jilnm6609 Před 3 měsíci +1

    Tebareku. Amazing God. Amen

  • @genet1009
    @genet1009 Před 3 měsíci +4

    ድንቅ ነበር ፀጋ ይብዛላቹ❤

  • @melatsnlayw80
    @melatsnlayw80 Před 3 měsíci +3

    አሜ ን ጌታ ዘመኖትን ይባርክ በኢየሱስም ተባርከዋል

  • @teshome7693
    @teshome7693 Před 3 měsíci +2

    ጌታ ሆይ ተመስገን አተ ምንኛ መልካም አባት ነህ የሚገርም ድንቅ ምስክርነት ክብር ለእግዚቢሄር ይመስገን

  • @jarrakassahun4752
    @jarrakassahun4752 Před 3 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ semay tube ድንቅ ምስክርነት

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 3 měsíci +1

      አሜን እናመሰግናለን 🙏

  • @laveleable
    @laveleable Před 3 měsíci +2

    እንደ: ሰው :አይደለም ጌታ !
    ሰው :አደይከዳም: ጌታ !✝️🙏

  • @user-xr3jp5cw8l
    @user-xr3jp5cw8l Před 3 měsíci +2

    ጋሽ ለማ እወድሃለሁ በጌታነኝ ጅማ አዉቅሃለሁ ከተለያያን ብዙ ጌዜ ታረታታኝ ነበር ከመለየት ህ በስተቀር ስለ መልካም ሕይወትህ ጌታን አመሰግናለሁ በሁለቱ ወንዶች ልጆችህ በጣም ደስ ቡሎኛል ጌታ ዘመናችሁ ይባርክኽ ላይህ እናፍቃለሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 3 měsíci

      እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @user-ve7gj9fq4o
    @user-ve7gj9fq4o Před 3 měsíci +2

    ሰማይ ቲዩብ በዚህ ፕሮግራም ብዙ ተምሬበታለሁ ተባረኩ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 3 měsíci

      እናመሰግናለን 🙏

  • @elizabethayalew9141
    @elizabethayalew9141 Před 3 měsíci +2

    ብሩካን ናችሁ ጸጋ ይብዛላችሁ ደማስቆዎች።ድንቅ ምስክርነት ነው።

  • @selamawitberhanu4816
    @selamawitberhanu4816 Před 3 měsíci +2

    እንደገና የመመለስ እድል እንዳለ ምርጥ ማሳያ ነው ተባረኩ

  • @mesk_erem
    @mesk_erem Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔ መልካም ነው!!!!❤❤❤ ተባረኩ

  • @brookdawit8804
    @brookdawit8804 Před 3 měsíci +3

    🙏❤ please whoever reads this comment pray for me I lost the power/ appetite / to pray 🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 3 měsíci

      We will pray .

    • @selamawitmesfin104
      @selamawitmesfin104 Před 3 měsíci +1

      አይዞህ ጌታ ይወድሀል!!!! ጌታየሱስ የመጣው ደካሞችን ፍለጋ ነው!!! ደሞ ፀልይልሀለሁ

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 Před 3 měsíci +2

    ተባረኩ ሰማይ ቲዩቦች ወጣት ነብይ ነን ባዮችን መርምራችሁ ለዩ፣ እንዲህ በጌታ የበረቱትን አቅርቡልን

  • @zed8788
    @zed8788 Před 3 měsíci +5

    መመለስ ከባድ የሚሆነው በረሳችን ለመመለስ ስንሞክር ነው ከጠፉት መሀል ነበርኩ የተመለስኩበት መነገድ ግን ሁልግዜ ያስገርመኛል

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 Před 3 měsíci +2

    Great testimony ❤

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 Před 2 měsíci

    ተባረኩ የሂወት ምስክርነት እጅግ ደስ ይላል❤

  • @fasikamamo2498
    @fasikamamo2498 Před 3 měsíci +3

    ዘንድሮ ይምታቀርብአቸው በእድሜ ትልልቅ ሰዎች አስደናቂ ምስክርነት ነው ያላቸው

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 3 měsíci

      እናመሰግናለን

    • @tsinulegeta6919
      @tsinulegeta6919 Před 3 měsíci

      በእድሜ ትልልቅ የሚለውን አስተያየት I'm seconded too brother watch out .

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Před 3 měsíci +1

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @martasila5996
    @martasila5996 Před 3 měsíci +2

    Thank you for sharing your testimony. May God continue to bless you.

  • @user-sq7fn2yx2x
    @user-sq7fn2yx2x Před 3 měsíci +2

    Semay tube geta yebrkchu❤🎉🎉
    Ye geta chrente mihrat menyebte test money new yabzlchu
    Gasha geta yebrkute❤❤

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 3 měsíci +2

    ይገርማል ጌታ ማዳን ከፈለገ ❤❤❤ያድናል❤❤

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 Před 3 měsíci +2

    ድንቅ ምስክርነት ነው ፣ እግዚአብሔር ይባርክህ!!❤❤❤)

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይባረክ❤

  • @shallom479
    @shallom479 Před 2 měsíci +1

    Astemari testimony nw ❤

  • @misganawaddis9366
    @misganawaddis9366 Před 3 měsíci +2

    This is the hand of the Lord.

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 Před 3 měsíci +4

    ዋውውውው ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው እሱ እኮ አሸናፊ ነው ሁሌም ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤

  • @azebazeb196
    @azebazeb196 Před 3 měsíci +2

    ጌታ ይባርክህ

  • @ethiohabsha843
    @ethiohabsha843 Před 3 měsíci +1

    እንደዚህ ያሉ ምስክርነቶች በጣም ይጠቅመናል ተባረኩ እናመስግናለን

  • @user-gr3zv5mp4y
    @user-gr3zv5mp4y Před 3 měsíci +4

    ደስ የሚል ምስክርነት 🙏 ተባረኩ 👋🏼

  • @rosinatube9937
    @rosinatube9937 Před 3 měsíci

    ጌታ ኢየሱስ አብዚቶ ይባርካችው የምታቀርቡት ምሰክርነት በጣሚይገርም ነው ገታ ይታደጋል በእውነት ብርክ በሉ
    🙏🙏💐🌹🌷🌹🌷

  • @bluesproduction8873
    @bluesproduction8873 Před 3 měsíci +10

    pls Dawit Getachew pls pls pls pls

  • @helaftwi368
    @helaftwi368 Před 3 měsíci +2

    What a wonderful testimony! More blessings to all.

  • @nedimerga2856
    @nedimerga2856 Před 3 měsíci +3

    Rejim Edme Gash Lema . So glad and blessed by ur prophecy.❤

  • @aidb1275
    @aidb1275 Před 3 měsíci +2

    I love this program because I don't see anyone except God, please keep doing what you do!
    May God bless you!

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 3 měsíci

      Praise God for what he is doing .

  • @tesfalemyohannes6091
    @tesfalemyohannes6091 Před 3 měsíci +4

    👍” The Son of God’s reviled to destroy The work of Evil 👿 “ Name above all Names Jesus Christ.Lord & Saviors 🙏.

  • @bama5414
    @bama5414 Před 3 měsíci +2

    Thanks!

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 3 měsíci

      Thank you for 🙏 Super Gift 🎁.

  • @wossenwoldekidan8078
    @wossenwoldekidan8078 Před 3 měsíci +2

    Thank you, Jesus! Praise the Lord!
    Thank you for your candid testimony. More grace and peace!

  • @ilubko8609
    @ilubko8609 Před 3 měsíci

    Wow what a powerful testimony! Praise the Lord 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @muluembatetamire8073
    @muluembatetamire8073 Před 3 měsíci +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rozinaaraya3024
    @rozinaaraya3024 Před 3 měsíci +2

  • @AsratBekele-ow5gg
    @AsratBekele-ow5gg Před 3 měsíci +2

    Yhiedganhi AMlkhin yedgan yesu Negr Abkthol Mechitlina Eysusi 😢😢😢

  • @user-im4ct5ze2d
    @user-im4ct5ze2d Před 3 měsíci +2

    ❤❤❤tabarakuu ❤❤

  • @aberashgesset-yx8ku
    @aberashgesset-yx8ku Před 3 měsíci +2

    👍👍👍❤❤❤❤, legeta kibr misgana yhun❤❤

  • @user-cu8be6fn7o
    @user-cu8be6fn7o Před 3 měsíci +2

    ❤🙏❤🙏❤

  • @RutT573
    @RutT573 Před 3 měsíci +4

    God bless you!! Can you please ask encounter with the Holy Spirit instead of Spirit encounter? Make it clear it’s a Holy Spirit not any other Spirit. Thank you

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ታማኝ ወዳጅ ነው❤❤❤🎉🎉🎉ደስ የሚል ,የሚያስተምር ሚስክርነት ነው

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 3 měsíci

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @asefnak4764
    @asefnak4764 Před 3 měsíci +3

    Pirst comment

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 3 měsíci

      እናመሰግናለን 🙏

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Před 3 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Yitayal_Berhanu
    @Yitayal_Berhanu Před 3 měsíci +2

    ተባረኩ, ሰው ለመጠቆም ነበር እባካችሁን ነብይት ሐናን(ማየት የተሳናት ነበረች) በሕይወት ካለች አቅርቡልን Please 🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 3 měsíci

      ለማግኘት እንሞክራለን ። ስለ ጥቆማው እናመሰግናለን

  • @ilubko8609
    @ilubko8609 Před 3 měsíci

    IYESUS YADINAL

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 Před 3 měsíci

    አሜሜሜሜሜሜን

  • @user-dl1cr2cw9l
    @user-dl1cr2cw9l Před 3 měsíci +2

    des yemele meskrenet

  • @yebaleworkhailu4999
    @yebaleworkhailu4999 Před 3 měsíci +1

    የሃገርችን የጦርነት ምስቅልል የፖለቴካ ጉዳይ ሳይሆን መንፈሳዊ ችግር ነው እግዜአብሄርን ትተን የባእድ አምልኮ ስለምናምልክ ነው

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 3 měsíci

      Egzaber yilewitew ye hagerachinim huneta

  • @lenssaolana1486
    @lenssaolana1486 Před 3 měsíci +3

    Galnisa Goftadaf atuu

  • @user-ey4ku9qe1f
    @user-ey4ku9qe1f Před 2 měsíci

    I m orthodox and I have learned that the older generation Protestant was genuinely trying to find Jesus and are true people. I really like this testimony but the young teachers and Protestants now a days ... their intention is very wrong. They don't have this kind of strength

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 2 měsíci

      Thank you for watching. Yes you are right it seems young generation don’t have such strength. That’s why we say Personal Encounter with Jesus is matters. Once you Encounter with Jesus life will not be the same. Thank you for sharing us you thought. God bless you.

  • @bergeneboshe463
    @bergeneboshe463 Před 3 měsíci +2

    ምንም ብሆን የአባት ቤት ይሻላል። ከቤቱ የወጣችው ሌላው ገዳይ ነው ነፍስን የሚያጠፋ ነው። ለናንተ ይሄ ጥሪ ነው። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የናዝሬቱን የማታውቁት ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ ነው ከርሱ በቀር ሌላው ከንቱ ስለሆነ ጊዜ እንዲታጠፉ ይሄ መልዕክት ለናንተ የፍቅር ጥሪ ነው።
    እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው።

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 Před 2 měsíci

    ሰማይ ትዩብ በምን አድራሻ ላግኛችሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 2 měsíci

      የስልክ ቁጥር እና Telegram kutiroch አስቀምጠናል።

  • @Muncho_information
    @Muncho_information Před 3 měsíci

    ሀ እና በ ተራራ እና ሸለቆ።

  • @user-io7bx4ik1v
    @user-io7bx4ik1v Před 3 měsíci +2

    I am listening this testimony with cry Prophet Lemma the brought the massage to me in Denver Co but I didn’t obeyed that but Now I start my Journey please as much as Possible I would like to get His phone number

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před 3 měsíci

      Contact us on our telegram channel