አደራ የህይወት መንገዴን | Adera Yehywet Mengeden | Aron Fanta | Apostolic Church of Ethiopia Apostolic Songs

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 07. 2023
  • አቤቱ አንድ ነገር እለምንሃለው
    ኣባት ሆይ ይህን ብቻ አጥብቄ እሻለው
    አደራ የህይወት መንገዴን
    አደራ የህይወት ጉዞዬን
    አደራ የነብሴን ጉዳይ
    እርዳኝ እንድገኝ በሰማይ
    መሻቴ ፍላጎቴ አንተን ማየት ነው
    ናፍቆቴ ጉግቴ ክብርህን ማየት ነው
    በምድር ሚታየው በጆርም የሚሰማው
    ልቤን አደንድኖት ካንተ እንዳያሻፍተው
    ኢየሱስ(አባ) እሰጥሃለው የህይወቴን አደራ
    በዚህ ክፉ ዘመን እንድኖር ካንተ ጋራ
    ይህው እጄን ያዘኝ በመንገድህ ምራኝ
    ወደምናፍቃት ሀገርም አድርሰኝ
    መሻቴ ፍላጎቴ አንተን ማየት ነው
    ናፍቆቴ ጉግቴ ክብርህን ማየት ነው
    ዘምሬ ሰብኬ አንተን አገልግዬ
    አለም እና ምኞቱ እንዳያስቀረኝ ወደኃላዬ
    ቅዱሳን ሲሄዱ ደመናን ተሻግሮ
    እኔ እንዳልቀር እባክህ ህይወቴ በምድር ታስሮ
    ላይ እናፍቃለው ያቺን ውቧን ሀገር
    ልደርስ እጓጓለው እየሩሳሌም
    መሻቴ ፍላጎቴ አንተን ማየት ነው
    ናፍቆቴ ጉግቴ ክብርህን ማየት ነው
    #apostolicchurchofethiopia #apostolicsongs #lyrics #ethiopia #ethiopia #bemehal #apostolicchurch
    #
  • Zábava

Komentáře • 16

  • @alisoma7855
    @alisoma7855 Před rokem +3

    አቤቱ አንድ ነገር እለምንሃሉው 😭😭😭😭😭አደራ ይህውት መንገድ 😭😭😭😭😭

  • @SaNight-og5wu
    @SaNight-og5wu Před rokem +2

    ሜሻተ ፍላጎቴ አንተን ማየት ነዉ ሀዳራ አድርሰን አባየ😢😢😢😢😢😢😢❤❤

  • @Sarah209-cg9mm
    @Sarah209-cg9mm Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ሐደራ 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @user-pq3ev1sd6q
    @user-pq3ev1sd6q Před rokem +1

    Haleluyaa hadara abate😭😭😭🙌🙌

  • @user-jp9pz5wf1p
    @user-jp9pz5wf1p Před 11 měsíci +1

    አሜንንን አሜንንን 😢😢😢

  • @tistaali2024
    @tistaali2024 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን😭😭
    ጌታ ኢየሱስ ተባረክ

  • @Beti-ve8bu
    @Beti-ve8bu Před měsícem

    ጌታ ሆይ አደራ

  • @user-sq4ql5zu3b
    @user-sq4ql5zu3b Před 10 měsíci +1

    Tebarek wendeme

  • @mulu6386
    @mulu6386 Před rokem

    አሜን አሜን😢😢

  • @SarahTege
    @SarahTege Před měsícem

    Amen 🙏🙏🙌🙌❤❤❤😢

  • @Musa-zg3gy
    @Musa-zg3gy Před rokem

    ☝️☝️☝️🙏🙏🙏 amen 😍

  • @user-ju2sm7iz3i
    @user-ju2sm7iz3i Před rokem

    😢😢😢😢😢😢😢እኔን አንት ታውቃለህ

  • @solomonwatiro1013
    @solomonwatiro1013 Před rokem

    Amen😢

  • @GeniTadele
    @GeniTadele Před 10 měsíci +1

    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @GeniTadele
    @GeniTadele Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @Beti-ve8bu
    @Beti-ve8bu Před měsícem

    ጌታ ሆይ አደራ