ከኦርቶዶክሱ መምህር ጋር ነኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ከኦርቶዶክሱ መምህር ጋር ነኝ

Komentáře • 494

  • @dawiteshetu5451
    @dawiteshetu5451 Před 3 lety +73

    ኤርሚ፣ ጌታ ያንተ አይነቱን ሰው ሽህ ያድርግልን። በእውነት፣ እውነትን ልትገልጥ ኢየሱስ ገልጦሃል

    • @mimitube270
      @mimitube270 Před 3 lety

      በትክክል

    • @emaadd4155
      @emaadd4155 Před 3 lety

      ክርክር የሚወዱ፡ ከወንድም ዐይን ላይ ጉድፍ የሚለቃቅሙ ምንም አያስፈልጉንም፡

  • @user-in9vg8sp6x
    @user-in9vg8sp6x Před 3 lety +74

    ወይ ጉድ በዎርቶዶክስ እምነት ውስጥ ሆኜ በልጅነቴ አሞኝ ሠይጣን ስለሆነ የያዛት ዲኒ እጠኗት ተብሎ ድኒውን ሲያጥኑኝ የባሰ አመመኝ ለሊት ተኝቼ ሣለሁ በእልሜ እኔ እየሱስ ነኝ እኔ ነኝ አዳኝሽ እያለ ከሰማይ ውስጥ በታላቅ ብረሀን ሲናገረኝ ብረሀኑኑንን ማየት አቅቶኝ ወደኩ በግንባሬ ተደፍቼ ይቅር በለኝ ይቅር በለኝ እያልኩ ስጮህ ነቃሁ ስነሣ ስነቃ ዳንኩኝ አዳኜን እየሱስስን አየሁት አገኘሁት ይህው እስከ ዛሬ ለዘላለም ድኜ ቀረሁ ዲኒው ሣይሆን ያዳነኝ የእግዚያብሔር ልጅ ኢየሱስስ ብቻ ነው

    • @anashiferaw7259
      @anashiferaw7259 Před 3 lety +1

      Amén amén amén Eyesusye. Yeña ADAÑ simu yibarek

    • @tereziazakhria1496
      @tereziazakhria1496 Před 3 lety +1

      Ameen enluwan dineh/dunesh kerashi sumu yiledes

    • @Belaya915
      @Belaya915 Před 3 lety +5

      ጌታ ይባርክሽ መዳን ሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። እርሱም የናዝሬቱ ኢየሱስ ብቻ ነው

    • @zenebechdubale8567
      @zenebechdubale8567 Před 3 lety +2

      ያንቺን የሚመስል በህልሜ ደጋግሜ ጌታ እየሱስን በማየቴ እስከ ዛሬ ድንኜ ከእርሱ በቀር መድሀኒት እንደለለ ተረደቼ ስለነበር ብዙ መከራ ብገጥመኝም የመጨረሻ ግበ እርሱ እንዴ ሆነ ገብቶኝ ሌላው ሁሉ ትርፍ ነው ሰዎችን አላይም ተግባራትቸው አሰናካይ ነው ምን አገልጋይ ብሆን አሰነካይነት አለባቼው ደምፁን አጣጤመ አይሸወድም

    • @bilenniguse8737
      @bilenniguse8737 Před 3 lety

      አሁን አንተ ያየህው እልም እራሱ አንድ ፊልም ይወጣዎል አአአአአአአአአአአአአአአአ

  • @zelakashkebede9695
    @zelakashkebede9695 Před 3 lety +17

    ኤርሚዬ ድምፅህ እራሱ መንፈስ አለው ዘመንህ ይባረክ♥

  • @haregewoinyohannes2777
    @haregewoinyohannes2777 Před 2 lety +14

    አባቴና አምላኬ በምህረት ስለጠራኸኝ
    ስምህ ይባረክ፤ ጌታ ኢየሱስ ልዩ ነህ፡፡

  • @user-ev2rp4dl3s
    @user-ev2rp4dl3s Před 3 lety +18

    ጌታ ይባረክ ኢየሱስ ጌታ ነው ኤርሚ ወድሜ ጌታ ይባርክክ ልጆችክ ባለቤትክ ተባረኩልኝ ክፉ አይካችሁ ጌታ በስራው ትክክል ነው ኤርሚ ጌታ የዛሬውን ቀን አይቶ ነበር በዛኛውም ቤት እድታገለግል ያደረገው ስሙ ይባረክ

  • @user-in9vg8sp6x
    @user-in9vg8sp6x Před 3 lety +13

    ወዱ ወንድሜ የክርስቶስ ወታደር የወንጌል አርበኛ ኤርሚ እንኳን በሰላም መጣህ የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ለአንተና ለቤተሰብህ ይብዛላችሁ ኤርሚዬ ኢትዮጵያ መተህ ብታገለግል ህዝቡ የእግዚአብሔር ቃል እውቀት በማጣት አይጠፋም ነበር ምክንያቱም የኢትዮጵያ ህዝብ ከእግዚአብሔር ቃል ይልቅ ትንቢትና ነብይ ይወዳለና ጌታም ሲናገረኝ እንዲህ ብሎኛል ህዝቤ ከቃሌን ከመስማት ይልቅ ነብያትን ይፈልጋሉ ህዝቤ እውቀት ከማጣት የተነሳ ጠፍቷል ኦርቶዶክሱም እኔን ክዷል ጣኦቶችንንና ሰዎችን ፍጡሮችን ተከትላለች አለኝ ኤርሚ አንተ ከሁለቱም ቤት እውቀቱ ስላለህ ትውልዱ ይሰማሀል

  • @godisgood2164
    @godisgood2164 Před 3 lety +9

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽አረምንአባቴ ልበል አንተ የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ👂🏼👂🏼👂🏼👂🏼👂🏼👂🏼👂🏼ጆሮ ያለው ይስማ አምላኬ ለቤተሰቤ መረዳት ስጥልኝ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-rl1qk9bg4v
    @user-rl1qk9bg4v Před 3 lety +33

    እኔ ምናፍቀው ኢትዮጵያ ገብቼ በሰአቱ ያንተን አገልግሎት መከታተል ነው ምክንያቱም ብዙ እውቀት እና ማስተዋልን የእግዚአብሔር ፀጋ ካንተ መካፍልን እና መማረን እፍልጋለው ለምልምልኝ ፀጋው ይብዛልክ

    • @asnaworku9628
      @asnaworku9628 Před 3 lety

      P0 00

    • @mesfinmade2762
      @mesfinmade2762 Před 3 lety

      7

    • @anashiferaw7259
      @anashiferaw7259 Před 3 lety

      Erimiyas. Ethio. Aynorim eko escandinibia. Wesist. Meseleñ eminore. Baldasat. Gin etho Aydelem

    • @user-rl1qk9bg4v
      @user-rl1qk9bg4v Před 3 lety +1

      @@anashiferaw7259 አውቃለው ኤርሚዬ አሜሪካ እንደሚኖር ለማለት የፈለኩት እኔ በጊዜው መስማት እንድችል ነው ለምሳሌ ይሂን መልክት በሶስት ቀን ነው ስምቼ የጨርስኩት ኢትዮጵያ ብሆን ግን በጊዜው መስማት እችላለው ደግሞ ጌታ ቢፍቅድ እና ብንኖር July 20 ኢትዮጵያ ነኝ ሁላችሁም በማይመ ሁኔታ ያላችሁ እህቶች እና ውንድሞቼ እግዚአብሔር በሰላም ለሃገራችሁ ያብቃችሁ እቅም ይሁናችሁ

    • @mekdesseda800
      @mekdesseda800 Před 3 lety

      I I don’t worry you too will have it all the way out to get your car ready and I am happy Easter to you you later love me thank love thank Your love you love love 00thanku love love

  • @tigib6790
    @tigib6790 Před 3 lety +11

    ኤርሚዬ ጌታ ዘርህን ይባርክልህ አንተ ለብዙዎች የመዳን ምክንያት ስለሆንክ አምላኬን ስላአንተ አመሰግነዋለው አሁንም ከዚህ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 Před 3 lety +46

    ከልጅነቱ ጀምሮ ተአምራትን አድርጎ ቢሆን ኖሮ የገዛ ወንድሞቹ ባመኑበት ነበር እናቱም የተነገረላትን ትንቢት ትጠባበቅ ነበር በሰርግ ቤት እንክዋን ጊዜ ገና አልደረሰም ባላላት ነበር የጊዜ አምላክ ነው ብጥንቃቄ ይነበብ

    • @yosephbolanko8475
      @yosephbolanko8475 Před 2 lety +1

      እናቱም የተነገረላትን ትንቢት ትጠባበቅ ነበር በሰርግ ቤት እንክዋን ጊዜ ገና አልደረሰም ባላላት ነበር ??????????//?

    • @mulugetamandoye2571
      @mulugetamandoye2571 Před 2 lety

      Amen

  • @konjetgetachew1704
    @konjetgetachew1704 Před 3 lety +10

    ዮፍታሄ ይህ ህዝብ ከእግዚአብሔር መንግሥት ቢጎደል ተጠያቂ ነህ ንስሀ ግባ ትክክለኛውን ወንጌል አስተምር ይህ ቀልድ አይደለም።

    • @yazumesfin2254
      @yazumesfin2254 Před 2 lety

      ሁሉም በተረዳው መጠን እግዚአብሔርን ያክብር አትከራከሩ ጥሩ አይደለም መንፈሣዊ ሰዉ ይማማራል እንጂ አይከራከርም

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z Před 3 lety +18

    ዉድ ኦርቶዱክሳዊያን በሙሉ እኛ የክርስቶስ ተከታዮች በሙሉ እንደምንወዳቹ ይታወቅልን ነገር ግን መፅሐፍ ቅዱስን ያለ ማንበባቹ ትሳደባላቹ በእርግጥ እኛ እንረዳችዋለን ብትሳደቡም እኛም ከዛው ከኦርቶዶክስ ስለወጣን የዛሬው ወንድማችን ግን የስድብ ቃል አላወጣም ከአንደበቱ ጌታ ይባርክህ ወንድም አለም

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před 3 lety +1

      ቁድሙን የኛ ያልሆኑ አሁንም ይሔዳሉ ትሔዳላይሁ መብታችሁ ነዉ ነገር ግን እኛ መፅሐፍ ቅዱስ እናንብብ አናንብብ የት አየሽ ደግሞስ ኦርቶዶክስ ክርስቶስን አስብክም ትላላች በደንብ አድርጋ እስኪ ለምሳሌ መልክአ ኢየሱስ በቂ ነዉ ሰላም ለከ ለአፃፊርክ ሰላም ለክርስከ ሰላም ለገፅከ እያለች ለመልኩ ሳይቀር ለአይኖችህ ለአፎችህ ለእግርችህ እያለች ትሰግድለታለች አመት እስከ አመት ዓርብን የስቅለት መታሰቢያ አድርጋ ረቡዕ ምክረ አይሁድ ተመካክረዉ ያፀኑበትን ትፆማለች ዳግም ምፅአትን ነገረ መስቀል ን ትሰብካለች አንች ቤተክርስቲያን አታቂያትም ምን አልባት ክርስትናን በሰወች አይተሽ ከሆነ ተሳስተሻል

    • @user-lw5mh9bl4z
      @user-lw5mh9bl4z Před 3 lety +5

      @@user-fz9ie5ih8m መልከአ ኢየሱስ ተረት ተረት ነው ተረት ተረት ሕይወት አይሆንም ሕይወት ኢየሱስ ብቻ ነው አንቺም ነይ ወደዚ ዉዱ ጌታ ሕይወት ይሆንልሻል

  • @astierghebremedhin4349
    @astierghebremedhin4349 Před 3 lety +7

    ኤርሚ ጌታ አብዝቶ ባርኾካልህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ:እኔ ባንተ ብዙ ትምርያለሁ በጣም ነው የምወድህ ዘመንህ ይባረክ ስለ እዉነት ስለቆምክ💓🙏

    • @Etagegn3326
      @Etagegn3326 Před 3 lety

      ወንድም ቄስ እንዲያውም የባስ አንተንና መስሎችህን ለፍርድ አተዘጋጅ ፍርድን አትጨምር። ለገንዘብ ለዝና ብለህ መጽሃፉ። ያላለውን አትበል የማይገናኝ። ጥቅስ አትጥቀስ
      መጽሀፍ ቅዱሳን። መሽከም እኮ ክብር ነው ወንድም አለም ምን ተሽክሞ ተሽክሞ ትላለህ ንስሃ። ግባ እየሳትህ አታስት አታደናግር

  • @emebetzewde6939
    @emebetzewde6939 Před rokem

    እኔ እኮ የዚህ ወንድማችን የእውቀት ብቃቱ ያስቀናኛል ያስገርመናል ኤርሚ እንኳንም ተወለድክልን ዘርህ ይባረክ የኛ ጀግና እኔ ጀግና የምለው በጦር ሜዳብቻ ኣይደለም በውንጌላችን የሚተጋ ለኔጀግና እሱ ነው ተባረክ

  • @sofiyanabate27
    @sofiyanabate27 Před 3 lety +22

    ትክክለኛ መልስ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ። ብፃፍ ማለት ተጺፎል ማለት አይደለም።

  • @user-rl1qk9bg4v
    @user-rl1qk9bg4v Před 3 lety +20

    ሰላምክ ይብዛ የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው

  • @user-uj5qh3bc6y
    @user-uj5qh3bc6y Před 3 lety +18

    ለኦርቶዶክሳውያንም ሆነ ለሌላው በተ እምነት ተከታዮች እግዛብሄር መንፈስ ቅዱስ የእውነት ብርሀን ይገልጥልን ዘንድ በእውነት ዘወትር ተንበርክኬ እፀልያለሁ በእንቶ ፈንቶ ተረት አይኑን ታውሮ ክርስቶስን እንደዋዛ ወደጎን የገፋ ትውልድ ሆነናል

    • @amanuelhaile9898
      @amanuelhaile9898 Před 3 lety

      የማርቲን ፡ ሉተር ፡ 5 ፡ ጣዖታት፣
      ጣዖት #1. Sola Gratia
      ጣዖት #2. Sola Fide
      ጣዖት #3. Sola Christus
      ጣዖት #4. Sola Scriptura
      ጣዖት #5. Sola Gloria
      ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ የሚል ፡ አይድንም።
      በጌታ ፡ እምነት ፡ አታድንም ።
      አጋንንትም ፡ በጌታ ፡ ያምናሉ።
      እምነት - ሥራ = ሞት
      እምነት + ሥራ = ህይወት
      ያዕቆብ 2 (James) 26፤
      "ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው።"
      ከሐዋርያዊት ፡ ቤተክርስቲያን ፡ ውጭ ፡ መዳን ፡ የለም!
      ማቴዎስ 18 (Matthew)18፤
      "እውነት እላችኋለሁ፥ በምድር የምታስሩት ሁሉ በሰማይ የታሰረ ይሆናል፥ በምድርም የምትፈቱት ሁሉ በሰማይ የተፈታ ይሆናል።"
      ተዋሕዶ ፡ መሆን ፡ መዳን ፡ ነው።
      ማርቆስ 16 (Mark)16፤
      "ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።"

    • @user-uj5qh3bc6y
      @user-uj5qh3bc6y Před 3 lety

      @@amanuelhaile9898 እንግዴህ ይሄንን ሁሉ ድሪቶ ተረታ ተረት ውሸት እንደሆነ እየተነገረው አልሰማም ብሎ ጆሮው ላይ ከተኛ ትውልድ ውስጥ ከሆንክ ምርጫው ያንተ ነው ከኤርሚያስ በላይ ላስረዳህ አቅም የለኝም ቻው

    • @amanuelhaile9898
      @amanuelhaile9898 Před 3 lety

      @@user-uj5qh3bc6y
      የሉተር ሀይማኖት በ33,000 ተከፋፍሎ፣ ሐሰተኛ ነብያት ከሞት የሚያነሱ፣ ኧረ እባካችሁ ።
      ክርስቶስ ፡ የደብተራዎች ፡ ደብተራ ፡ ነው።
      ነጭ ፡ ነጠላ ፡ ለብሶ ፣ ዱላ ይዞ ፣ በቅኔ ፣ በተረት ፣ በእጃዙር ፣ በምሳሌ ፡ ይሰብክ ፡ ነበር።
      #1. የዘሪው ፡ ምሳሌ - ማቴ 13:3-8
      #2. የእንክርዳዱ ፡ ምሳሌ - ማቴ 13:24-30
      #3. የሰናፍጭ ፡ ዘር ፡ ምሳሌ - ማቴ 13:31-32
      #4. የእርሾሙ ፡ ምሳሌ - ማቴ 13:24-30
      #5. የተሸሸገ ፡ ሃብት ፡ ምሳሌ - ማቴ 13:44
      #6. የዐንቍ ምሳሌ - ማቴ 13:45-46
      #7. የአሥሩ አገልጋዮች ምሳሌ - ሉቃ 19:11
      ተረት ፡ ከክርስቶስ ነው የተማርኩት።

    • @user-uj5qh3bc6y
      @user-uj5qh3bc6y Před 3 lety

      @@amanuelhaile9898 ምርጫው ያንተ ነው ጌታዬ የሚያዋጣህን ምረጥ እሳቱም ውሀውም በግልፅ ቁጭ ቁጭ አርጎልሀል እኔን አትጨቅጭቀኝ እራስህ ወስን ከተቀበልክ ትቀበላለህ ካልተቀበልክ ትነካዋለህ ሉተር ምናምን አትቡለኝ የማውቀው የሞተልኝን ክርስቶስ ብቻ ነው በድጋሚ ቻው

  • @elishidygebremariam2139
    @elishidygebremariam2139 Před 3 lety +1

    አቤት አምላኪ ሆይ ምህረት አድርግልን ምን አይነት አይን ያወጣ የክህደት ትምህርት ነው
    አረ ጉድ ነው ዘንድሮ ክህደታቸው እየበዛነው
    ይህን ምስኪን ያገሬን ህዝብ እንዲህ ይቀልዱበታል አረ ንቁ መጽሃፍ ቅዱስን አንብቦ
    ነፍሳችሁን አስመልጡ ዘመኑ አልቋል በእውነት አትቀልዱ
    ወንድሜ ኤርምያስ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልክ
    ብድራትህን በላይ ስለምትቀበል በዚህ ደስ ይበልህ
    እየሱስን የሚተካው የለም ለዘላለም እርሱ ህያው ነው

  • @maartaafirdiisaa6410
    @maartaafirdiisaa6410 Před 3 lety +4

    Yeeessss Yessss Yessss ታድለናል እኛ ጴንጤዎች። ዋውዋውዋውዋውዋውዋው የእግዚአብሔር ሰው የወንጌል አርበኛ ኮ ነክ 😍😍😍❤️❤️❤️📖📖📖👈 ከነቤተሰቦቻቸው ዘመናቸው ይረዝም ይባረክም፡ እንወደዋለን።
    ⁣☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️
    ☁️☁️💗💗☁️💗💗☁️☁️
    ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
    ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
    ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
    ☁️☁️💗💗💗💗💗☁️☁️
    ☁️☁️☁️💗💗💗☁️☁️☁️
    ☁️☁️☁️☁️💗☁️☁️☁️☁️
    ☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️
    ⁣☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️
    ☁️☁️💗💗☁️💗💗☁️☁️
    ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
    ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
    ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
    ☁️☁️💗💗💗💗💗☁️☁️
    ☁️☁️☁️💗💗💗☁️☁️☁️
    ☁️☁️☁️☁️💗☁️☁️☁️☁️
    ☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️ 🎁🎁🎁🎁🎁🎁

    • @abewada4784
      @abewada4784 Před 3 lety

      Ye zelalem hiwot alen egna amagnochi

  • @firehiwottadesse7450
    @firehiwottadesse7450 Před 2 lety +2

    በእውነት ወንድማችን እንደአንተ አይነት እውነትን የሚያስተምር ሰው ለኦርቶዶክስ ወንድሞቻችን ያስነሳላቸው እውነቱን ጌታ ያብራላቸው ። ነጹህ ወንጌል እንዲያስተምሩ የኦርቶዶክስ መምራንን ጌታ አይናቸውን ይክፈት። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን።

  • @yordasemere194
    @yordasemere194 Před 3 lety +10

    እየሱስ ያድናል ሃሌሉያ አሜን

  • @abebaabera6618
    @abebaabera6618 Před 2 lety

    ወንድም አለም ኤርሚያስ ብርክ በልልኝ በጣም ለ ኦርቶዶስ ወንድሞች እና እህቶች እንድፀልይ ስላነሳሳከኝ እጅግ አመሰግናለሁ በአንተ ብዙ ሰዉ ይመለሳል ተባረክ ለአንተም ይገርማል ኮንፊደንስ።ጌታ ነዋ!!!

  • @hermelawolde1950
    @hermelawolde1950 Před 3 lety +1

    ፀጋ ይብዛልክ ኤርሚዬ እንወድካለን አንተ ድንቅ የወንጌል አርበኛ ያብዛልክ
    እውነት እውነት ነው እሱ
    ፈውስን ይሰጣል ቀሚሱ
    ይታዘዘዋል ነፋሱ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ መገዛቴ አምልኮዬ ለሱ ብቻ ።

  • @truth2232
    @truth2232 Před 3 lety +10

    ኦርቶዶክስ ስላልተፃፈው መፅሐፍ ቅዱስ ከምትጨነቁ ፣ እስቲ የተፃፈውን በደንብ ተጠቀሙበት ፣ ያለውን ሳትጠቀሙበት
    ስላልተፃፈው ተጨነቃችሁ !!!

  • @user-gq8mk5fi5x
    @user-gq8mk5fi5x Před 3 lety +2

    ኤርሚ ዘመንክ ዘላለምክ ይባረክ በኢየሱስ ስም ተባርከክ ለበረከት ሁን ጌታን እጅግ አድርጌ ስለአተ እባርካለው የጳውሎስ አምላክ የኛም አምላክ ነው

  • @user-gu9eg8nz3w
    @user-gu9eg8nz3w Před 3 lety +4

    ኦ እየሱስ ስምህ ይባርክ ኢርሚ ተባርክ ፀጋውን ያብዛልህ እየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው

  • @kaskem5288
    @kaskem5288 Před 3 lety +5

    ወንድሜ በእውነተኛነት እና በቅንነት በአንተ ና በፀጋህ(በአገልግሎትህ )ደስተኛ ነኝ።
    በሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን
    በጌታ ፀጋና በኃይሉ ችሎት የበረታህ ሁን።
    እወድሀለሁ በቃ
    ለአንተም ለቤተሰብህም ጤና ሠላም ና ባርኮት ይብዛላችሁ አሜን

    • @sameraaa5915
      @sameraaa5915 Před 3 lety

      ዋዉ ኢረሚ. ጌታ ይባርክህ

  • @senaitajema3531
    @senaitajema3531 Před 3 lety +1

    ሁሉ በእርሱ ሆነ ዩ ሐንስ 1፡3 ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና እርሱም ዘላለም ክብር ይሁን ሮሜ11፡36 አሜን ይህ ሁሉ የጌታ ስም ለማጥፋት ነው እነዚሕ መጽፋ መጥፈት አለባቸው ።ኤርም ተባረክ መጽሐፈ ቅዱሱን ብለተሕዋል እውነተኛ መንፈስ ይምጣላቸው ዐይናቸው ያብራላቸው

  • @sintayehuderbe8915
    @sintayehuderbe8915 Před rokem

    ኤርሙዬ(ጳውሎስ) አተን ስላስነሳልን ጌታ ይባረክ ዘመንክ ይባረክ ሞገስ ይሁንክ

  • @rachelnegussie8981
    @rachelnegussie8981 Před 2 lety +1

    ጌታ ይባርክህ ኤርሚ የኦርቶዶክስ አስተማሪዎች እባካችሁ ጌታ ያስነሳው ወንጌላዊ ኤርሚ እግር ስር ተቀምጣችሁ ተማሩ ከመፀሀፍ ቅዱስ ውጭ ትውልድን እያስተማራችሁ ወደ ገሀነም አትንዱዋቸው

  • @yordasemere194
    @yordasemere194 Před 3 lety +4

    ሐቁን ኣወጣሆው ጌታ ይባርክህ
    ጌታ የሱስ ይባረክ የንጉሶች ንጉስ ክሁሉበላይ የሆነው አሜን ሃሌሉያ

  • @netsi3691
    @netsi3691 Před rokem

    እግዚአብሔር ታማኝ አምላክ ነዉ፡፡በዘመናት መካከል ስሙን የሚጠሩትና የሚያከብሩት ቅሬታወች አሉት፡፡ኤርመሚ እግዚአብሔር ቅሬታዎች አንዱ ነህ፡፡ጌታ ይባርከህ፡፡

  • @lovekingdom6086
    @lovekingdom6086 Před 3 lety +6

    እሰይ በእውነተኛ ቃሉ እየሱስንእንዲህ ከፍ አርግልኝ እልልል

  • @user-uj5qh3bc6y
    @user-uj5qh3bc6y Před 3 lety +5

    ዋውውውው ..........!!!
    በእውነት ምንም መናገር አልችልም ብቻ ግን የእውነት አምላክ እርሱ እራሱን ባንተ በኩል እየገለጠ ስላለ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ።
    እንግዲህ ጅሮ ያለው ይስማ

  • @kaliyagetaliji8007
    @kaliyagetaliji8007 Před 2 lety +1

    ውይይይ ኤርምዬ እግዚአብሔር አንተን ለእውነት ስለአቆማ በእውነት ስሙ ይባረክ እግዚአብሔር ይበርክህ ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ተበረክ ♥

  • @dillumeta7563
    @dillumeta7563 Před 3 lety +15

    ኦሮቶዶክስ ተረትተረትትት ይበዛበታል እግዚአብሔር እንካን ከዛ አወጣኝ

  • @mirafseyoum5273
    @mirafseyoum5273 Před 2 lety

    እሰይ አሜን ሀያል ነህ
    ኤርሚ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ

  • @bertukan3934
    @bertukan3934 Před 3 lety +1

    ክብር ለጌታ የሁን ኢርሚ ዘመንህ ይባረክ ጸጋ ይብዛህ እውነት ተደብቆ አይቀርም እውነትን እያጋለጥህ ስላለህ ውይይይ ዘመንህ ይባረክ።።።

  • @user-kj5rz7xe7g
    @user-kj5rz7xe7g Před 3 lety +4

    የይሁዳን እና የያቆብን መልእክት,..
    የፃፉት የክርስቶስ የሥጋ ወንድሞቹ ናቸው,።

  • @yegledemissie9469
    @yegledemissie9469 Před 3 lety +4

    Amen amen glory to God, thank you very much brother Ermias

  • @ok4757
    @ok4757 Před 3 lety +5

    ዋውውውው ተባርክልኝ በብዙ ኤርምዬ😍😍👂👂👂👂👈🤔

  • @elias.k
    @elias.k Před 3 lety +13

    speak The truth ❤❤❤

  • @tsehayaychiluhm1990
    @tsehayaychiluhm1990 Před 3 lety +11

    መንፈስ ቅዱስ በአንደበትህ እያስተማን ነው . ጌታ ይክበር !

  • @genetalemui4539
    @genetalemui4539 Před 3 lety +25

    ውይይይ ኤርሚ እየሱስን ስትናገር ልብህ እንደዚህ ሲቃጠል ሳይ እንዴት እደምቀና ወንድሜ

  • @tiringofeleke7043
    @tiringofeleke7043 Před 2 lety

    ኤርሚያ እኔ ግን እሄደለው በአብል ስቴድ ስለ አለኝ ዘመንህ ይበሬክ ከዝህ በላይ የብረልህ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አሜን🙏👍👏👏::!!!!!

  • @adegeshmazengia5381
    @adegeshmazengia5381 Před 2 lety +4

    ኤርሚ ጌታ ብርክርክ ያድርግህ። ነፍሴን አረሰረስካት። ቤተሰቦችህ ይባረኩ።

  • @marthakifle5060
    @marthakifle5060 Před 3 lety +7

    God bless you Ermias for telling the truth not fiction.

  • @birukhailuteketle2477
    @birukhailuteketle2477 Před 3 lety +4

    ጌታይባርክሕ ወንድሜ ኤርሚያስ እውነቱን እንደዚሕ አስረዳቸው ምናልባት አንብበው እንኳን ቢረዱ!!!

  • @Hanagirl544
    @Hanagirl544 Před 3 lety +17

    Our orthodox brothers and sister’s read the holy Bible you will find the truth trust me!!

  • @firehiwottadesse7450
    @firehiwottadesse7450 Před 2 lety

    ቀጥል ድንቅ ትምሕርት ጌታ ይባረክ

  • @mesfinbentiba5819
    @mesfinbentiba5819 Před 3 lety +13

    ምናለበት ያንተ ጎረቤት ቢያረገኝ።

  • @bekimeron150
    @bekimeron150 Před rokem +1

    ጌታ ሆይ ምን አይነት ነገር ነው
    ወንድም ኢርምዬ ጌታ ይባርክህ🙏😍

  • @kidisttesema7804
    @kidisttesema7804 Před 3 lety +7

    Thank you Brother God’s bless you!! The TRUTH is TRUTH !! We can’t hide!

  • @tesfayegebremichael7471
    @tesfayegebremichael7471 Před 3 lety +4

    Ermiyas ye kirstos wotader neh. Geta tsegawun yabzalih. Thank you so much.

  • @addisengeda4194
    @addisengeda4194 Před 3 lety +1

    ኤድሚያስ እኛ ኦርቶዶክሳውያን ለራሳችን እኛ እናቃለን እራሳችሁን ቻሉ ለቀቅ ኣርጉን እድሜ ለኦርቶዶክስ ነብስ ዘራባችሁ ሀሀሀሀሀሀ ለቀቀቀቀቀቀ ኣርገን ይባረክ ኣያላችሁ ምን እንደምትስሩ እናቃለን ለቀቅ ዝለሉ

    • @misrakkassa1934
      @misrakkassa1934 Před 3 lety +2

      ብርሃን የሆነው ክርስቶስ የበራለት እንዲህ እውነትን ይናገራል። ሐዋርያት አባቶቻችን ያወረሱን መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ እውነት ነው። እንደ ወንጌላዊ ኤርሚያስ ያሉትን እግዚአብሔር ያበዛልናል፣ የክርስቶስ ወንጌል አሸናፊ ነውና።

    • @tinakurabachew6113
      @tinakurabachew6113 Před 2 lety

      Lerasachu btawkuma endezi aynachun asrew ayneduachum nbr betam new mtasaznut😭😭

    • @solomomeshete4081
      @solomomeshete4081 Před 2 lety

      ወደድንም ጠላንም መዳን በጌታ በኢየሱስ ስም ብቻ ነው

  • @Hanagirl544
    @Hanagirl544 Před 3 lety +4

    Ewenetun mesemat mekebel aleben thanks you Ermi!

  • @zedeniamessay8188
    @zedeniamessay8188 Před 2 lety +1

    ኤርሚ ሰላንተ ጌታ ስሙ ይባረክ , ያብዛላቹ

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 Před 3 lety +3

    እግዚአብሄር ለትምህርታችን ይሆን ዘንድ የተፃፈልን ከሆነ እግዚአብሄር ጌታ ያደረገውን ተአምራት ካልተፃፈልን እግዚአብሄር እዋቂ እና ትክክል ነው ። ስለዚህ ያልተፃፈውን ከየት አመጡት

  • @hanamokenin5020
    @hanamokenin5020 Před 3 lety +2

    Ammmmmeeeennnn Hallelujah Hallelujah Hallelujah

  • @birtukanwendemagegne4935

    ኦ ጌታ እየሱስ ያንተ በመሆኔ ኮራሁኝ እኔ አለ ዘማሪው ያመ ልጥኩበህ ሰምህ ለዘላለም ይክበር ሃሌሉያ

  • @sintayehuderbe8915
    @sintayehuderbe8915 Před rokem

    ኤርሙዬ እኔም ያባቴ የእግዚያብሔር ወራሽ ነኝ እዴት ደስ ይላል

  • @mirafseyoum5273
    @mirafseyoum5273 Před 2 lety +1

    Amen ልጅም ነኝ ወራሽም ነኝ ተባረኽ ኤርሚ

  • @kenibitabelete5217
    @kenibitabelete5217 Před 3 lety

    በቅድሚ ቤተክርስቲን ማለት የክርስቲያኖች ማምለኪ ሲሆን ክርስቲያን ማለት የክርስቶስ ተከታይ ነዉ እነዚ ሰወች የመጣዉን ክርስቶ የአለም መድሀኒት የሆነዉን እንደማምለክ የሰዉን ታሪክ እየሰበሰቡ እዬሾሙ ገድል እየኮለኮሉ አማላጅ አድረገዉታል ክርስቶስን ግን በተዉስቶ ያልፉታል በጌታችን እዬሱ ክርስቶስ አሸናፊነት የምህረት ዘመን መጣ አመተምህረትም ይባላል እነሱ ግን በአመተ ፍዳ ዘመን ነዉ የሚኖሩት በኮሜንት ላይ ብዙ አልናገርም ነገርግን ቆላስያስ ም2:18-19 አንብብላቼዉ ወንድሜ ተባረክ

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 Před 2 lety +1

    ታምረ እየሱስን ማነው የፃፈው? ለህግ ይቅረብ የእግዛብሄርን ቃል በማጣመም።

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 Před 3 lety +7

    ታዲያ አልተፃፈም ካለ አልተፃፈም ምንም ግራ አያጋባም።
    የሐንስ :-20:31
    ነግር ግን እየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ አምናችሁ በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።

  • @senaitajema3531
    @senaitajema3531 Před 3 lety

    ኤርም ተባረክ 60 ዓ ምሕረት ቀደማዊ ሐ/ ሥላሴ ያሳተሙት 66 ብቻ ነው 15 የተጨመረው ያልታወቁ ቅዱሳን መልእክት ሰዎች ነው እኛ እነሱን አናመልክም ኢየሱስን ብቻ ነው የምናመልክው። የእግዚአብሔርን ክብር ት ተው የሰው ክብር ወደዋል ተፅፉል

  • @mesfinberhanu633
    @mesfinberhanu633 Před 3 lety +3

    ኦርቶዶክስ በማርያምና በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ የሚያደርጉት ግፍ በነጭ ዙፋን ያስጠይቃቸዋል።

  • @melsechmaekebogetaeysuslij7329

    Amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eyobsoressa1665
    @eyobsoressa1665 Před 3 lety

    የአንተ ትምህርትና አስተምሮት እጅግ በጣም የምያስተምር ሲሆን፣ ነገር ግን በጣም ይረዝማል።

  • @amanueldrar7027
    @amanueldrar7027 Před 2 lety +1

    You are one God sent to my life to know about gospel.Now I say confidently I am saved .Jesus is my lord and my God

  • @tiringofeleke7043
    @tiringofeleke7043 Před 2 lety

    አሜን አሜን

  • @yordasemere194
    @yordasemere194 Před 3 lety +1

    Geta ybarkh ermias wendme
    God bless you brother
    እየሱስ ያድናል አሜን

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus4238 Před 3 lety

    ኤርሚ ጌታ ይባርክህ ተባረክ ያአብዛልህ ጌታ በየዘመናት ሰው አለው

  • @zematube8985
    @zematube8985 Před 3 lety +4

    ኢየሱስ አገልግሎት የጀመረው ከተጠመቀ በኋላ 30 ዐመት ሲሞላው ነው።

  • @almazgebrahiwiat2470
    @almazgebrahiwiat2470 Před 2 lety

    Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele Amen Amen Amennnnnnnnn

  • @semharasevaw4817
    @semharasevaw4817 Před 3 lety +4

    ይሄን ቃል ሰመቶ ያልበራለት ፍጡር ካለ አሁንም ጨለማውስጥ አንዳለ ማወቅ አለበት

  • @khabbadhasan1674
    @khabbadhasan1674 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር አምላክ ፈጸሞ ይባርክህ ጸጋ ይብዛልክ

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 Před 2 lety +1

    ይህ ሰው እውነቱን እያሳየን ነው። እናመሰግናለን፣

  • @dadamarr4279
    @dadamarr4279 Před 2 lety +2

    ጌታ ዘምንህን ያለምልመው!!!
    እንዴት ደስ የሚል መገለጥ ነው

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před 2 lety

    Wow Wow Wow thank you so much brother ermay geta yebarkh thank you ermay you and your family thank you 💕🙏💕🙏💕🙏

  • @abdulfetahmohammed922
    @abdulfetahmohammed922 Před 3 lety +6

    ዝማሬው በታም ደስ ይላል❤። ጌታ ይባርካቸው።

    • @addisengeda4194
      @addisengeda4194 Před 3 lety

      የኦርቶዶክስን ከበሮ ይዛችሁ ኣትጩሁ የናንተ ኣይዱልእም ሀሀሀሀሀ

  • @shaunalem4810
    @shaunalem4810 Před 3 lety +2

    "Sizeberk ale"😆😆.
    Yimachew wondimechin naw.
    Kazi befit alkem ahun subscribed argeletelhu.
    Yiberata !
    Thank you Ermiyas Amazing information::
    Tebarek 🎆👍

  • @milmilesayas9374
    @milmilesayas9374 Před rokem

    ለወገኖቼ የውስጥ አይናቸውን ክፈት ጌታ ሆይ ሰምተው የሚመለሱበትን ጸጋም ስጣቸው

  • @haregewoinyohannes2777

    ኤርሚ በአገልግሎትህ ተባርኬያለሁ
    በእውነት በኢየሱስ ስም ተጠበቅ፤

  • @hanakidus
    @hanakidus Před 2 lety

    7777777 ቅጥል በደንበ አሰትምረወ የህ ፈሪሳውያን ሰው የእ/ር ቃል የጨምር የቅንሰ የተርግም የሁን የላል ቃሉ

  • @amanuelnegash377
    @amanuelnegash377 Před 2 lety +1

    " ምሕረትና ሰላም ፍቅርም ይብዛልህ።"
    (ይሁዳ 1:2)

  • @tiringofeleke7043
    @tiringofeleke7043 Před 2 lety

    ኤርሚያ በርታ ጌታ እየተጠቀማብህ መሆኑን እወቅ🙏👏🤲::!!!!!!!!!!!!!!!🙏

  • @gulumadegefa7932
    @gulumadegefa7932 Před 3 lety

    eebbifami aboo dhugaa waan gadi baasteef!1!

  • @firehiwottadesse7450
    @firehiwottadesse7450 Před 2 lety +1

    ቀጥል ተባረክ

  • @senaitajema3531
    @senaitajema3531 Před 3 lety

    His will His Way My Faith Jesus saves I belong to Jesus.እስራኤል አገር ሔዶ የጌታ ታምር ያደረገውን ማየት ነው እኔ አይቻለሁ መ.ቅዱሱ የተፃፈውን ተባረክ ኤርም የወንጌል አርበኛ ከነጥቅሱ መልስ ሰጠሕ

  • @MirafSeyoum-cx5ww
    @MirafSeyoum-cx5ww Před 5 měsíci

    Yes and amen
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yesheasfaw6827
    @yesheasfaw6827 Před 3 lety +3

    እየሱስ፣ይባርክህ፣እድሜ፣ይጨምርልህ፣፣

  • @senchumesafint1184
    @senchumesafint1184 Před 3 lety

    ኤርሜ ጌታ አብዠቶ ይባርክ? ትክክለኛ መለስ ነው የምትሰጣቸው ተባረክ

  • @freweinimehari527
    @freweinimehari527 Před 2 lety

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባክህ ተባረክ ወንድሜ ፀጋዉ ያብዛልህ የነ ዚህ ተረቶች አያልቅም

  • @abebechwalelegn8388
    @abebechwalelegn8388 Před 3 lety +2

    አሜንንንንንንንንንን እረ ያዳንን እየሱስ ነው አሜንንንንን ሀሌሉይይይ እልልልልል

  • @abebechwalelegn8388
    @abebechwalelegn8388 Před 3 lety +2

    ኤርሜዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ በርታ

  • @birtukanwendemagegne4935

    Ieleelelelelelelel enbel lades nefesat 🙏🙏🙏

  • @fedijemal5055
    @fedijemal5055 Před 2 lety

    Amen

  • @tesfayedemse1861
    @tesfayedemse1861 Před 2 lety +1

    አንተ ኤርሚያስ የኔ ጎበዝ በርታ

  • @elias.k
    @elias.k Před 3 lety +3

    kengedi machberber yelm eysuse Gata new ermiya tebarke