passport in Ethiopia
Vložit
- čas přidán 5. 08. 2022
- we provide recent information in this channel
እኔ እናንተን በጠቃሚ መረጃ እረዳችኃለው እናንተ ሳብስክራይብ በማድረግ እርዱኝ
ቻናሌን ሳብስክራይብ እያደረጋችሁ ትኩስ እና አዳዲስ መረጃዎችን ይከታተሉ ስለ dv 2024
ስለ DV 2024 አስደንጋጭ ዜና
• ስለ DV 2024 አስደንጋጭ ዜና
DV 2024 ዲቪ እንዳይደርሰን የምንሰራቸው 10 ስህተቶች በፍጥነት አሰወግዱት • Video
DV 2024 ሊጀመር ነው ወሳኝ መረጃ
• DV 2024 ሊጀመር ነው ወሳኝ መረጃ
ያልገባችሁን ነገር ኮመንት ላይ አስቀምጡልኝ እንድሞላላችሁ ምትፈልጉ በቴሌግራም አናገሩኝ
ዲቪ 2024 አሞላል በስልካችን// • ዲቪ 2024 አሞላል በስልካችን//ዲ...
passport in Ethiopia • passport in Ethiopia
ስለመረጃ ግን በጣም አመሠግናለሁ!!!
ቀጠሮ ቀን ግን እስከ 5 ወር ነው!!!
ለመን!!
እኔ ሁለት ጥያቄወች አሉኝ :- 1) ፍትሕ ቢሮ ሀዋሳ ውስጥ የት አከባቢ እንደሆነ ብትነግረን
2) ፖስታ (ቁጥርም) ሳጥን የለኝም እና 75 ብር ከፍዬ ፓስፖርቴን መውሰድ እችላለሁ ?
Eshi thanks batam
selam 🙌 slesexehen mereja kelb amesegnalew ...and xiyake alegn...be posta sinkebel...kelelenis koy ??
Good information.
ye ketero ken yetesafebet werket enesu ga nw ena 4 kelo sehad yegd yasfelgetgnal? kasfelege endet magegnet echelalew ??pls melslgn
Eshi thanks bexam
thank you bro.important❤
selam lante yihun wendme eski sm(name) yekeyere sew malet ye ministry na ye degree name yeteleyayeye kehone endet new pasport mnawetaw malet hgawi ye sm kyari new
Are bro yite hager new yalekewu eni tenatena imegereion neberku gen anet yalekewu ena eza yalewu ayigenagnime eshi
ጥሩ መረጃ ነዉ ወዳጄ ከሁሉም በማስቀደም ሊያመሰግንህ እወዳለሁ። በመቀጠልም ያለ ፖስፖርት ዉጭ ሀገር የሚኖሩ ወንድሞች እንዴት እንዲያገኙ መድረግ ይቻላል ?
is it correct that birth certifacte is not required for over 40 years
እኛ በስደት ያለነዉስ እንዴት እናድርግ በፌት አዉጥቼ በኩትራት መጥቼ ነበር ከዚያ ከኩትራት ጠፍቸ ነዉ እምሠራዉ እዛዉ ሠዎቹ ናቸዉ የያዙት ኮፒዉም የለኝም እንዴት ማድረግ እምችለዉ
Y Ldet Certefkat Lay Y Enat name Yemilw Lay Y Grand Mothre New Ymolahut Ena Chgr Alw Le Dv Ena Le Passport And Metawekay ena Yldet Card Keand Bota New Mehon Yalebet Yni Yteleyaye Bota New Yawetahut And Yldet Card ykfle Hager Neberg Ahun Ke Addis Abeba Mawtat Felga New Echlalhu Pls Melslgye
ጥሩ
እኔ ስምንተኛ የወሰድኩት በ2011 E.C ነበራ ዕድሜው ደግሞ 14 ነበረ በስምንተኛ card ላይ የሞላውት እንዴት ነው የተወለድኩበትን የማውቀው
ዬልደት ሰርተፍኬት አውጥቻለው ግን ፎቶ የለውም ፎቶ አያስፈልግም አሉኝ እባክህን ወንድሜ ማስፈለጉን እና አለማስፈለጉን ልትነግረኝ ትችላለህ ?
Aderashahe yet newu
❤
እንዲህ ይለኛል። ችግሩ በምን ይቀረፋል?
request failed with status code 500
ወንድሜ ተባበረን ለማሳደስ ሶስት ወር አለፈኝ ዕየጠበኩ ነው
👍
ወድሜ በክፍልሀገር መታወቂያ አዲሳበባ ማውጣት ይቻላል የልደት ካርድደሞ ሀገርቤት አይሰጡም ሚንስትሪደሞ አልወሰድኩም እና እዴትነማድረግ የምችለው
Yelidet card lay amharicm englishm metsaf alebet
11 kfl negh metawekeya yelaghm be ledete card mawexate yechalale
ወንድሜ ብዙ ጥያቄዎች አሉኝ እባክህ ቴሌግራም አካውንትህን ላክልኝ
👍👍👍👍👍
Yatnaw yamtganyaw silk sixan isti
Aschekuay sent new
❤❤
ሰለም ለምትነገሩ ለኢትዮጵያውያን ይሁን እነቴ እንዲህ ለመነገር ቀለል ነው ግን ለመፈፀም በጠም ከበድ
ስልክሕን አስቀምጥልን
bebelash endet new yeminaregew malete ye abat sim be eromigna yalewina be amarigna yalew and adelem ayyelle be eromign be amarigna sitsif demo አያላ new
እኔ እሆን አ አ ነኝ ክፍል ሀገር ድርጅት ካርድ አይሰጡም ምን ላድርግ እባክህን ንገረን
Wedim eni waitiche neber gin ametemihiretun lemasitekakel album chilm new Addis mawitat yishalal ?
Mastekakel yichal online lay corection bemilew timolaleh
ሰላመ ሰላም ደሴ ላይ አሁን ማዉጣት ይቻላን ???
Haye
ወድሜ እኔቀጠሮ ካሳኩ ሰባት ወር ሆነኝ ፖስታቤት ስጠይቃቸው ገናአተለቀቀም ቴክስት ሲገባልሽ ነይአሉኝ ምንይሻለኛል እባክህን ተባበረኝ
🎉
Feteh biro yalkew yet new yalew? Addis Ababa negn
❤❤❤❤❤
_ቁጥርሕንስኪ አስቀምጥልን አድ ያልገባኚ ጥያቄ አለ ልጠይቅሕ_
የቤት ሰራተኛ ወይም ሌላ ቢዝነስ የሚያስገኙ ስራዎች ለመስራት ውጭ ለመሄድ ፓስፖርት አወጣሁ ከዛ በሗላ ምን ማድረግ አለብኝ?
ለምመለከታቹው ክፍለ ሁሉ በእትዮጵየ ያላቸው ደላላዎችና ሆሳና አመገረሸን ቢሮዎች ከ አንድ ሰው በ ባንክ 2000 ብር ከዚያ በላይ ገንዘብ እየበዘበዙ ለመምለከተው ክፍል ቁጡጡር እንድታደርጉ
ባስብርር
በውጭ ኣገር ሁነን እንዴት ፓስፖር እናወጣለን ብሮ
Biro be menjia fekadi mawetate ayichalim enda???
💓💓💓
ከ 9 ዓመት በፌት ፓስፖርት አውጥቸ ነበር አሁን ጊዜ አልፎበታል
ማሳደስ እችሃለሁ ???
Ethiopia wust sint aynet passport ale???? Kenesimachow giletsilign esti
Wushetam nehi😢indezi bilehegn 300 biren belahegn aydel
Online ማለት አፕልኬሽን አለው ወይስ እንዴት ነው
በራዘር በጊዚያዊ መታወቂያ ይቻላል እንዴ?
ye ledet sertefiket le keflehagerem yasfelegal? metawekiyaya ye desse nw gn.Addisabeba nw mawtat yemfelegew yeledet yasfelegegnal
Awo gid new
የክፍለ ሀገር ልደት ካርድ ነው ያለኝ እና ከፊት ለፊት ሁለት ማህተም አለው አንዱ ከፎቶ ጋር አንዱ ከታች እና ከጀርባ የፍትህ ቢሮ ማህተም ግድ ነው ወይ ለክፍለ ሀገር ልደት ካርድ ? አሁን ያለሁት አ.አ ነኝ ምን ላድርግ ?
Bro , min arek, kegriba asmetahew endie ??
ሲልክ ቁጥሩን አሲቀምጥን
Mahitem yelewum ye lidet kardu yihonal ayhonm yemilewun asawukegn
Be online senameleket Be akrabiachen yalewn krenchaf yasmeretenal weyes endet nw zm blen nw akrabiachen wdalew krnchaf ymnhedew
Bro my grandfather 1 spelling error alw
እኔ ለማውጣት ሁሉንም አዘጋጅቼ ነበር ነገር ግን የማተወቀዬ እና የልደት ከርድ ለይ የተሞለው አመተምህረት አንድ አይናት ነው ግን ከምንስትር ጋር የተለየያ ሆናብኝ እንዴት ማረግ አለብኝ እባክህን ማልስልኝ
wey lidet kardun mekeyer wey demo ministry lay mastekakel
Hikiminaw min minin yiteyikal
ቃል እንጂ ተግባር የለም!!!
😂
የልደት ካርድ የሆስፒታል ነዉ ያለን መሀተም አለዉ አይሆንም ወይ?
ወንድም የ ሐዋሳ እየሰራ አይደለም ምንድነው?
ስልክህን ወንድም
Bro be 1997 bewelde edema ledive yechalale ?
Sintegna kifle neh
Ezaw qebale new kehuwala masmetaw fitih bet yet new
በጣም ጡር ነው ወንድሜ እሽ ስልክ አለ ቀጡሩን መስጣት ትችላለ ወይ?
0924707753
እንደትነውፓስቦርትየሚወጣው
ምን አዲስ ነገረ አለ
lidete miyaziya new gnbot miweta khone 19 bye memulat alchlm
Ene mlh mahtebu 4 meazenu bihon chigr alwu ende baba
ከአገር፡ውጭ፡ላለን፡ምን፡መፍቴ፡አላችው?
Ye addis abebaw fth biro yet new
እሺ አበቴ በጠም ጡሩ ነገር ነዉ የነገሪኪኝ አዲረሺ ዬት ነዉ
Hello
Matawaqa yelidatii waraqatimi alenyii
Hi
ባሥቸኳይ ፓሥፖርት ለምን አይፈቀድም እባክህ እርዳን
እኔ ሳውዲ ነኝ እዛ ሆኜ ማውጣት እችላለው በናት መልስልኝ
Selam nardi ene keager wuchi negn gn ljeye passport yelewum ye ldet kardi bcha new yalegn embassy bhied yosetugnal
Passport ke embassi aysetim ke immigration new
Kechalk melselgn
@@excellentenglishcomputer akalewu Ethiopia kalhonks
@@hulumyalfal1570 ene process arigilatalew chigir yelewim esun silemisera
@@excellentenglishcomputer bemn lagenh
ሰላም,የልደት እና የስምንተኛው የሚንስትሪው የ 1አመት ልዪነት አለው ይሄ ችግር ይኖረዋል እንዴ
Yenem tyake new
ማውጣት ደሞ ተከልክሏል
አስቸኳይ አሁን ተጀምሯል በሰኔወርይጀመራል ብላቺሁነበር
Ena efeligalew
Bro ebakeh negeregh dv 2015 meche nw mijemerew
ke 1 wer behwala tikimit 22 / 2015
ስማ እንጂ ወንድሜ dv ከሞላው በኋላ የትምህርት ዶክመንት እና ፓስፖርት ማቅረብ እችላለሁ ማትሪክ ልፈተን ስለሆነ ነው እባክህ መልስልኝ
@@ermiyasgezahegh4664 aw tichilale witetu eskimeta matrikun ketefetenk
@@excellentenglishcomputer ውጤት ካልመጣልኝ በስተቀር መሙላት አልችልም ማለት ነው
ሀሀሀሀሀሀሀ አቦ አትቀልድ
1 አመት ከስድስት ወር ሆነኝ ለማደስ እየተመላለስኩ
ye fitih birro altemetam yene... chgr alew?
yelwum
ብሮ መታወቂያዬ ጠፍቷል መንጃ ፍቃድ አይሆንም?
በኦላይን ግን የኗዋሪነት ወይም የመንግስት ሰራተኛ መታወቂያ ይላል።እስኪ አጣራልን
አሁን ኦንላይ እየሠራልኝ አይደለውም
Wshet no in mekelle
ፖስፑርት እያለኝ ግን በእድሜ ስህተት ስላለበት እንደገና ማውጣት ይቻላል እባክህ
Yawetashibet ga anagreyachew addis sayweta yrstekakelal
Mastekakel tichiyalsh
the card you are showing is different from what i get from my kebele. it has two flags, on one side the ethiopia, on the other side the regional flag
Yihonal
Fitih biro algebagnem be oromegna negeregn eski ezew alaregulegnem lela botanew
Slk ktr
የፍትህ ቢሮ ቻፓ ከሆላ ነው የኣለው ኦንላን ላይ ሑለት ፐጅ ነው እዴ የምንኣገበው?
Awo kewala new gin Apply lemareg ayasefeligim bwala bekal sited new miyasefeligew
@@excellentenglishcomputer ሀዋሳ የት ቢሮ ሄደን ነው ማህተሙን የምናስመታው?
@@excellentenglishcomputer yet new yafthe biro mahtem mimataw
መታወቂያ የተወለድንበት ቦታ መሆን አለቀት
ክፍለሀገር የልደት ካርድ አይሰጡም
ቁጥርር
ፎቶውን በፍላሽ መውሰድ አይቻልም እንዴ?