🛑E TM172|How to Apply Ethiopian Passport Online Step by Step | ፓስፖርትን በኦላይን አወጣጥ |
Vložit
- čas přidán 5. 09. 2024
- How to Apply Ethiopian Passport Online Step by Step
ፓስፖርትን በኦላይን አወጣጥ | #Passport #IOM #utuber
WelcomeCorps phase 2
Welcomecorps
Sponsor someone you now
International organization for migration
Utuber
ለ CZcams ቻናሌ አዲስ ከሆናቹህ Subscribe , ይህ ቪዲዮ ከተመቻቹህ Like እና የሚያበረታታ Comment , እንዲሁም ይህ ቪዲዮ ለሌሎች ይጠቅማል ብላቹህ ካሰባቹህ Share ሰብስክራይብ በማድረግ የደወል ምልክቱን ይጫኑ።
ለማንኛውም ጥያቄ በዚህ ቴሌግራም ሊንክ ይጠይቁን👇👇👇
Telegram ☞☞☞☞ t.me/E_Tech_Media
🌹 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ከእኛ ጋር ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
🌹 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ 👇👇👇
/ @etechmedia1
ሌሎች ቪዲዮችን ለማየት 👇👇👇
በስልክ ለሚቀረፅ ቪዲዮ የድምፅ ጥራትን እንዴት ማስተካከል ይቻላል ? 🌹 • በስልክ ለሚቀረፅ ቪዲዮ የድምፅ ጥራ...
በልሃ ልበልሃ በደ/መ/ይ/ማርያም ሰ/ት/ቤት 🌹 • ዩቱብ ላይ ብዙ ስብሰክራይበር ያላገ...
አጭር መንፈሳዊ ጭውውት 🌹🌹🌹 • አጭር መንፈሳዊ ጭውውት በደ/መ/ይብ...
የ ተምቢኔል (Thumbnail) (የፊት ለፊት ገፅታ ) አሰራር በቀላሉ 🌹🌹🌹 • ምርጥ የዩቱዩብ ተምኔል አሰራር | ...
_______________________________________________________________
በሌሎች Social Media ይከታተሉን 👇
✔ Telegram ☞☞☞☞ t.me/E_Tech_Media
✔ Facebook ☞☞☞☞ / direse.atinafu
✔ Instagram ☞☞☞☞ / e_tech_media
✔ CZcams ☞☞☞☞ / @etechmedia1
✔ Website ☞☞☞☞ etechmedia1.bl...
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Join this channel to get access to perks:
/ @etechmedia1
አመሰግናለሁ !!
ለማንኛውም ጥያቄ
bit.ly/4arjVj6
ቁጥርህን ስጠኝ በናትህ ጥያቄ አለኝ
ለሕፃነትስ እባክሕ የልደት ካርድ በቂ ነው ወይ ወይሰ?
ለምሳሌ እኔ ምኖረው ደቡብ አፍሪካ ነው እና ለወንድሜ ደቡብ አፋሪካ ሆኜ በ Online ፓስፖርት ለማውጣት እችላለሁ???🙏
ከ 50 አመት በላይ ለሆኑት ያለ ልደት ሰርተፊኬት እንዴት ነው አፕላይ ማደርገው
Nice
ande submit kaln edit madreg alchilm? lemisale id lay
It said " no appointment date " so what can i do tell me about it
Begizeyawi metawekiya ychalal ende ?
Ene mmleh wndme tyake nbregn ebakh mlslgn
Online smezegeb be 2015 mtawkya nbre ansche yasgbahut fotown ahun asadeskut be 2016 ena be akal keteroye ken sehed ytadesewn 2016yze bhed ykblugnal chgr ylhum ?
Lelaw dgmo mtawkya ena ldet kard copim yze mhed yasflggnal wys ayasflgewm ?mknyatum and and sw ezaw kza wto copi bet slemiteyk nw kziw arge lzgajbet byenw mlselgn ebakh
Brazr ye keteroye gze tkarbowal tolo mlselgn bnath
ፓስፖርት ስሞላ birth id number አላስገባሁም.... እና ችግር አለው እንዴ... Please 🥰
optional
Online yemolawut ketero alfobgn nbr mn baderg yshalal?
ክፍያ ከፍለህ ነው የቀጠሮ ቀኑን ያሳለፍከው? በአቅራቢያህ ወደሚገኝ የዜግነት አገልግሎት መስጫ ቢሮ (ICS) ሄደህ አመልክት።
Be telebr ykflnbretn yegd deresegn print madreg albn be akalm yzo lemekreb ?
አወ። ቴሌብር ደረሰኝ ፕሪንት አድርጎ ስለሚሰጥ እሱን ይዞ መቅረብ አስፈላጊ ነው።
ለበለጠ መረጃ 👇
t.me/ETechMedia
Selam wendem, Ebakhe Adise passport lemawtate snte birr yasflgal or nw? Amsgnalw
ባለ 32 እና 64 ገጽ ፓስፖርት ሲኖር ዋጋቸው ባለ 32 ቱ 2000 ብር፣ባለ 64ቱ ደግሞ 4000 ብር ነው
አስቸኳይ ለማዉጣት እንዴት ነው የሚቻለው ፕሊስ መልስልኝ
ለትምህርት ከሆነ....ከትምህርት ሚኒስቴር ለምን በአስቸኳይ እንደተፈለገ የሚገልጽ ደብዳቤ ለኢሜግሬሽን ቢሮ ማጻፍ
ለህክምና ከሆነ....ከሪፈራል ሆስፒታል ለምን በአስቸኳይ እንደተፈለገ የሚገልጽ ደብዳቤ ለኢሜግሬሽን ቢሮ ማጻፍ
ለዲቪ ከሆነ ....ከኢምባሲ ለምን በአስቸኳይ እንደተፈለገ የሚገልጽ ደብዳቤ ለኢሜግሬሽን ቢሮ ማጻፍ
@@ETechMedia1 እሽ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏
ፓስፖርት ስሞላ birth id number አላስገባሁም.... እና ችግር አለው እንዴ... Please 🥰
ክፍያ ውን በካሽ መክፈል አይቻልም??? ለማሳደስ
Amesegalewu sile mereja
Bemetawokaya card lay yemilehuna yetmirte maletim 8nga kifile card lay ametu yeleyayal jigir yenorowal ?
edemeh (age) new yemileyayew? yekebele metawokiyaw giziawi nw, gin y lidet certeficate sitasera k 8gna kiflik gara temesasay bihon yimeretal
@@ETechMedia1 1st question ldet certefcate ke hospital alegn esu yhonal?
2nd am 18 years old apply mareg chalw?
@@papatinaaa-im6kq 1ኛ. የሆስፒታል ልደት ሰርተፍኬት ለፓስፖርት አይሆንም። ከቀበሌ/ክፍለ ከተማ ማውጣት ትችላለህ።
2ኛ. 18 አመት ላይ ይቻላል።
Afaan oromoo haasayi mee
endezi eyale techegerku( Request failed with status code 500) min larg
በዚህ አዋሩኝ
t.me/Dera872
Clear your browser cache and cookies and try again bro
why it saya there is no appoitment data
now a day, they are too busy, and most of the appointment process is similar. So please find a free day of scheduling in the near future.
Any other question Join 👇
t.me/ETechMedia
Appointment date eyale yaschegral
yameleketikubet code tefabign endet magignet echilalehu?
በቀላሉ ማግኘት ይቻላል። Video እየሰራሁ ስለሆነ Stay Waiting
እኔ ሳኡዲ ነው ያለሁት በኦላይን ማሳደስ እችላለሁ ወይ
awo yichalal
No Appointment date ylalal hawasa lay mn tefetro nw
Maybe legizew sira akumew lihon yichelal
Ahun seralh?
እኔ ያለሁት ሳኡዲ ነው ህገወጥ ነኝ በኦንላይን ማውጣት እችላለሁ እንዴ😊
Welcome EsEs ! online Ethiopia wust apply adregesh yeketero ken endet tihonalesh?
Welcome EsEs ! online Ethiopia wust apply adregesh yeketero ken endet tihonalesh?
national id ይቻላል እንዴ የልደት ካርድ ላይ እና id ላይ ያለው ዓ.ም አንድ አይነት አይደለም ምን ላርግ ንገረኝ 🙏🙏🙏🙏
National ID ይቻላል። የልደት ካርዱ ትክክለኛ ከሆነ፣ መታወቂያው ለጊዜው ብቻ ነው የሚያገለግል። ስለዚህ ፓስፖርትህ ከልደት ወረቀትህ ጋራ ነው ተመሳሳይ መሆን ያለበት
ቪድዮውን ላይክ አድርጉት
ፓስፖርት ስሞላ birth id number አላስገባሁም.... እና ችግር አለው እንዴ... Please 🥰
Kifiyan be sint qen wust mefetsem alebign?
አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት ነው?
@@ETechMedia1 awo
በ ፋይዳ መታወቂያ ማውጣት ይቻላል ?
አወ ይቻላል።
እስኪ ቁጥር አስቀምጥ
ለማንኛውም ጥያቄ
t.me/Dera872
መቼ የአመለከትነው ተሠርቶ ተሰጠን ከአመት በላይ ነው እረባክህ ወንድሜ ምንድነው ችግሩ
ከ 50 አመት በላይ ለሆኑት ያለ ልደት ሰርተፊኬት እንዴት ነው አፕላይ ማደርገው
nice
ከ 50 አመት በላይ ለሆኑት ያለ ልደት ሰርተፊኬት እንዴት ነው አፕላይ ማደርገው