የጦፈ ነበር የፕሮቴስታንት ዘማሪት ሶፊያ ሽባባው አዲስ የውይይት መድረክ ለማዘጋጀት ያሰበችሁ ሃሳብ ወንድማችን ቢኒያም ፕሮቴስታንቶች ለከሰሱት የሰጠው መልስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 01. 2024
  • የጦፈ ነበር የፕሮቴስታንት ዘማሪት ሶፊያ ሽባባው አዲስ የውይይት መድረክ ለማዘጋጀት ያሰበችሁ ሃሳብ ወንድማችን ቢኒያም ፕሮቴስታንቶች ለከሰሱት የሰጠው መልስ

Komentáře • 202

  • @melkamyaradalig6205
    @melkamyaradalig6205 Před 6 měsíci +15

    ሶፊ ትህትናሽን ከስሜታዊነት ነፃ ለመሆን መሞከርሽን አደንቃለሁ! የድንግል ልጅ ከአንቺ ጋር ይሁን አሜን!

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 Před 6 měsíci +21

    ቢኒያም ! አይዞህ በርታ ! የተዋህዶ ልጆች ከጎንህ ነን!!

  • @012345678952645
    @012345678952645 Před 6 měsíci +17

    ሶፊያ በእውቀትና በዕድሜ እየጎለመስሽ ስትመጪ ሁሉ ነገር ይገለፅልሻል ። ያአባት የእናትሽ አምላክም ስለ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሐይማኖት እምነትና ሥርዐት ብዙ በጊዜ ሂደት ይገልፅልሻል ። የአብርሐም የይስሐቅ አምላክ ደጉን ሁሉ ይግለፅልሽ ። አባቶችን አዳምጪ ጆሮሽንም ለእውቀት ስጪ ። ኦርቶዶክስ ታላቅ ናት !

  • @timotiosayele7719
    @timotiosayele7719 Před 6 měsíci +10

    ሶፊ እውነትን የሚገልጠው እግዚነ ክርስቶስ ልብሽን ከፍቶ እውነትን ያሳውቅሽ በርቺ እንነትሽን የእናት ዩባትሽ አምላክ ይርዳሽ

  • @user-lz8oh2xo5m
    @user-lz8oh2xo5m Před 6 měsíci +5

    ሶፊ ታጋሽና አስተዋይ ልጅ ነሽ ወደ ቀደመው የልጅነት ቤትሽ ብትመጪ ደስ ይለናል እርጋታሽ አስተዳደግሽንና ማንነትሽን ያሳያል የትም ብትሆኝ እንወድሻለን እናከብርሻለን ።

  • @Bizuayehu-Eshetu
    @Bizuayehu-Eshetu Před 6 měsíci +7

    ቢንያም አርምሞ ያስፈልግሃል ወንድሜ እባክህን ለትንሽ ጊዜ ከመናገር ከመገናኘት ራቅ በልና ገዳማት ግባ

  • @wondimubelay372
    @wondimubelay372 Před 6 měsíci +10

    እግዚአብሔር ወደ እውነት ይምራን ...ሳፍያ የአንችን ቅንነት ነው ያየንበት ወደ እናት ቤተክርስቲያን ተመልስሽ ለማየት በኑኑት እየጥብን ንው እግዚአብሄር ይርዳን ...

  • @astershimalis5688
    @astershimalis5688 Před 6 měsíci +5

    ሶፊ ትግስትሽ ከወንጌ አማኞች ሁሉ ይለያል እነሱ መናገር እንጅ መስማት አይሹም መወያየቸታችሁ መልካም ነዉ ሁሉም ቤተ ክርስቲያንን ሳናቃት ነዉ የምንኖረዉ ማለትም በአለም ኖረን አንድ ቀን አንዲት ወንጌ ተነገረን ብለን እዉነቱን አገኘን እንላለንና

  • @samrawitmamo2898
    @samrawitmamo2898 Před 6 měsíci +8

    አባቶቻችን በእዉነት ይጠብቅልን ፍቅር ናቸው

  • @henokseyoum8272
    @henokseyoum8272 Před 6 měsíci +9

    እግዚአብሔር ይመስገን እዉነቱን መፈለግ ጥሩ ነው በርቱ

  • @genentzeleke6352
    @genentzeleke6352 Před 6 měsíci +7

    መምህር ዘበነ ለማ ገብዙልን

    • @PeaceTube83
      @PeaceTube83 Před 6 měsíci

      ተረት ተረት ሲጀመር እንጋብዘዋለን የተረት አባት ስለሆነ

  • @zinashwoldetsadik688
    @zinashwoldetsadik688 Před 6 měsíci +4

    ሶፊ ትግስትሽ ደስ ይላል በርቺ ሁሉ የማይሳነው ጌታ ወደ ወስጥ ገብቷል እንዳይወጣ ቅር የሚልሽን ተማሪ መድረኩ ደስ ይላል ቀጥሉ እንከተላለን ።

  • @zinashwoldetsadik688
    @zinashwoldetsadik688 Před 6 měsíci +5

    እውነት ያሸንፋል ፍቅር ይበልጣል ።የኔ ምልከታ ፕሮፔስታት ለምን ኦርቶዶክስ ላይ ጫና ያረጋሉ? ሌላው ሀይማኖት ላይ አይሄዱም ለምን ? በመቀጠል በእኔ ምልከታ ኦርቶዶክስ ውስጥ ስህተት የለም የምል አይደለሁም ግን በጣም ከመብዛታችን የተነሳ እንደየሰዉ የአስተምሮ ስህተት ይኖራል ግን ያንን ስህተት ይዞ ከማጥላላት መጠየቅ የሚሻል ይመስለኛል። በድፍረት የምናገረው ኦርቶዶክስ የፍቅር ቤት ናት አታስገድድም የፈለገ ተምሮ ይመጣል ለራሱ ሲል ። አትጣሉ ከአንደበት የሚወጣ እሳት ነው ተጠንቀቁ ።በሁለቱም ሀይማኖት መንፈስ ቅዱስ ነው የሚመራው እንዳትሳሳቱ ግን ተማማሩ ጌታ ፍቅር ነው አሜን አሜን አሜን ።።።።።።።።

  • @getnet2732
    @getnet2732 Před 6 měsíci +7

    ሶፊ ቤቱ የአንቺ ቢሆንም ሥርአትሺን ወድጄዋለሁ በኤርሚያስ ቅር ያለኝ ካላመነበት ተሰደብኩ ብሎ ካመነ ፊት ለፊት መነጋገር ሲገባዉ ስም እየጠቀሰ ዉጡ እኔ ጋ ኑ ማለት ማሣደም አልነበረበት የክርስቶስ ተከታይ ከሆንን መምሠልም ያለበን እሱን ነዉ ሲተፋበት ሲሰደብ እንዳሻቸዉ ሲያረጉት የሚሠሩትን አያዉቁምና ይቀር በሏቸዉ ነወና ያለዉ ይቅርታን እንልመድ

  • @zinashwoldetsadik688
    @zinashwoldetsadik688 Před 6 měsíci +5

    ኤርሚያስ በእልህ የጌታ መንገድ አይያዝም ወረድ ዝቅ በል ጌታ ዝቅ ብሎ አስተምሮናል ጌታን ተከተል

  • @Rozy908
    @Rozy908 Před 6 měsíci +2

    ብንያም ፍቅረ ኢየሱስ በርታልን❤ይሄ ቀፎ ዝም በለው

  • @ethiopiaselamguwad4930
    @ethiopiaselamguwad4930 Před 6 měsíci +1

    ሌላዋ ጀግኒት ተነሳች! ዘማሪት ሶፊያ! ጎበዝ በርቺ! እናንተም ኢትዮጵያውያን አግዙዋት ይሄ ጉዳይ ለሀገር መፍትሄ ያመጣል! በርቱ ሁላችሁም!

  • @Bamlakaynalem8792
    @Bamlakaynalem8792 Před 6 měsíci +5

    ሶፊ እግዚአብሔር ወደ አባትሽ ቤት ይመልስሽ ለዛውም የአገው ልጅ ሁነሽ። ነይ ወደ ድንግል ማሪያም ቤት

    • @adanetenkir3093
      @adanetenkir3093 Před 5 měsíci

      ለዚያውም የአገው ልጅ ሆነሽ ይባላል !? አይባልም ።ዘርና ሀይኖትን
      እንዴት እንዴት ተገናኘ

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k Před 6 měsíci +1

    አንድም ቀን በትትና ተወያይተው አያውቁም ማዳመጥ አይችሉ ጴጤዎች ማስተዋል ይስጣቹ እኛ ስድብን አልተማርንም ፍቅር እጂ

  • @user-kr7px9qg5w
    @user-kr7px9qg5w Před 5 měsíci

    ቄስ ዲበኩሉ እግዚአብሔር ያክብሮዎት ፕሮግሯሙ በሰላም እንዲሆን ለሰጡት አስተያየት ቢኒያም ስለተነናገርከው ንግግር ትልቅ አክብሮት አለኝ በአነጋገር ያስቀየምኩት ካለ ይቅርታ እጠይቃለሁ ማስረጃቸውን ያቅርቡ ላልከው ማስረጃ ባያቀርቡም ይቅር ማለት ትልቅነት ስለሆነ እግዚአብሔር ያክብርህ ሶፊ ይህንን ትልቅ ፕሮግራም አዘጋጅተሽ በሰላማዊ መንገድ እንዲወያዩ ስለደረግሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @yeshibedanie8792
    @yeshibedanie8792 Před 6 měsíci +3

    ሶፊያ እግዚአብሔር ይስጥሽ ልክነሽ መሰዳደብ ትክክል አይደለም

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 Před 6 měsíci +2

    ስራ ፈቶች ወሬያቹ ማንንም አያንጽም ሁላችሁም የኔ ትክክል ነዉ ከሚል እራስ ወዳድነት በዘለለ ለማንም ሰዉ ነፍስ መዳንም ሆነ መጥፋት ግድ የላችሁም።የሚዲያ ሱስ አለባቹ ለዛ ነዉ እየመጣቹ የምትለፈልፉት። የሚያድን ክርስቶስ ነዉ በሱ ስታምን መንፈስ ቅዱስ እዉነተኛዉን መንገድ ይመራል። ጴንጤ ነን የምትሉ ሰዎች ግን መንገዳችሁን መርምሩ

  • @wasihunAlemayehu-km5tc
    @wasihunAlemayehu-km5tc Před 5 měsíci

    ይሄ ኤርሚያስ የሚባል ሰውዬ ብዙ ውይይቱን አይቻለሁ አንድም ቀን የሚያስተምር ነገር አይቼበት አላውቅም በጣም ይታበያል ሳጥናኤልም ከነበረው ትልቅ ክብር የወደቀው በትእቢቱ ነው ይሄን ሰው እግዚአብሔር ይርዳው

  • @teshalemezgebu8177
    @teshalemezgebu8177 Před 6 měsíci +2

    "በትህትና ስበለጥ አልወድም".......የሚገርም አባባል ነው👏👏👏

  • @SenaitSenait-jy6sd
    @SenaitSenait-jy6sd Před 6 měsíci +6

    በጣም እንወዳህለን ቢንየ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @meseretmulatlema4116
    @meseretmulatlema4116 Před 6 měsíci +5

    ይቅርታ አድርጉልኝ እና በሀይማኖት መከራከር የተከለከለ ነው ማንም እሸናፊ ስለማይሆን። እባካችሁ ጥያቄ መጠያየቅ እና መልስ መሰጣጠት ብቻ ቢሆን ደስ ይላል። ሶፊያ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ! በጣም ተረገግተሽ ሰለተዋህዶ የምትጠይቂው ጥያቄ በጣም ጥሩ ነው። በርቺ።

  • @user-bl7so7kx8h
    @user-bl7so7kx8h Před 6 měsíci +4

    የእውነት እግዚአብሔር ያብራልን ፣ ይውደደን ይምረጠን ፣ ያሽንፍልን ።

  • @grobi3825
    @grobi3825 Před 6 měsíci

    ሶፊዬ የምታስደንቂ መልካም ሰው ነሽ። በይበልጥም በሳል አስተያየትሽ ; ትዕግስትሽ ; እውነትን ስትፈልጊ በአስተውሎት መሆኑ ; ባጭሩ እኔ ዘማሪ የተሸጠውን ግጥም ፈጣሪ በሰጠው የድምጽ ቃና ማሰማት እንጂ እንዲህ እንዳንቺ በእውቀት የበሰሉ አይመስሉኝም ነበር ; የአስተሳሰቤን ስህተት ካንቺ ተምሬያለሁ ተባረኪ።
    ቢኒ ኦርቶዶክስ ሆነን ለኖርነው ሁሉ አስተማሪ ነህ በጣም ነው የማዳምጥህ ሆኖም አንዳንዴ ወደ በሳጨት ገብተህ ተወያዮችን ስትናገር እሳቀቅ ነበር። አሁን አንተም አምነሀል ሰውነኝና ተናግሬ ይሆናል ብለሀል አዎ ስትናገር አየሰማሁህ እሳቀቅ ነበርና ጉድለትህ እንዳይሆን እሱን አስወግድ። በተረፈ ለብዙ መንገድ የሳቱ ጥሩ መምህር ነህ በርታ ፈጣሪ ያግዝህ።
    ቀሲስ ዲበኩሉ በላይን እዚህ ላይ ነው ያየኋቸው ያወቅኋቸውም እንዲህ እንዲህ ያሉ አባቶች የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን ; እያዳመጥኳችሁ ነፍሴ ተደስታባችኋለች ሁላችሁንም ፈጣሪ ይባርካችሁ በርቱልን።

  • @netsanetmandfro7815
    @netsanetmandfro7815 Před 6 měsíci +1

    አይለ እየሱስ እዉነትን በመናገረክ ነቀፌታ ቢኖርም እና ከጎንክ ነን ቢኒ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hellenabraha5786
    @hellenabraha5786 Před 6 měsíci

    ሶፊዬ የልጅ አዋቂ እኛ ኦርቶዶክሶች በጣም እንወድሻለን

  • @user-bb1es1tu5t
    @user-bb1es1tu5t Před 6 měsíci +3

    ኤርሚያስ አማኝ ሰው አይወጣጠርም ይሄ ከእምነት አደለም ባዶ ነገር ነው ሚጮኸው

  • @user-xv9wx4et9r
    @user-xv9wx4et9r Před 6 měsíci +1

    በጣም ይገርማል ኤርሚያስ ባለጌ ነው

  • @7addisalem77
    @7addisalem77 Před 6 měsíci +1

    እህታችን በርቺ ፈጣሪ እዉነቱን ይግለፀልሽ ኤርሚያስ ግን እስከመቼ እንደዚህ እንደፈራህና እንደዋሸህ ትኖራለህ ከዚበፊት የቴቄል ዩቱብላ ዲቤት አላረግም በኔ ፊመስ ለመህን ነዉ ብለህ እንደዚሁ ዩቱብአንጃ አስከትለህ ስትሸሽ ስትሸሽ አስታወስከኝ

  • @amineasgedom3746
    @amineasgedom3746 Před 4 měsíci

    ቢኒ በጣም እንውድህ አለን ሶፍ ብጣም አስተውይ ድንግል ማርይም ትጠብቅሺ ተረጋግታቹ መማር ምስተምር ቆንጆ ነው አይዛቹ በርቱ

  • @tilayekebede
    @tilayekebede Před 6 měsíci +8

    ስድብ ሃጤያት ነው

  • @abeberoba9954
    @abeberoba9954 Před 6 měsíci +3

    ብንያም ከእርሱ ይማር እውነት አላማው እኦርቶ ዶክስን ማወቅ ከሆን

  • @Gombet25
    @Gombet25 Před 6 měsíci +1

    ቢኒዬ ተዋቸው የኔ ጌታ በጣም አከብርሀለሁ

  • @Gombet25
    @Gombet25 Před 6 měsíci +2

    ዋው ቢኒ ይቅርታ ጠያቂ ትልቅ ሰው ነህ

  • @aboujoudaboujoud8389
    @aboujoudaboujoud8389 Před 6 měsíci

    ፓስተር ብኒ ተባረክ እመቤቴ ትጠብቅክ ከልጃጋር በመንገድክ በትዳርክ በልጆችክ ትቅደምልክ ቢኒ አንተ ገና ትልቅ ነገር ታደርጋለክ

  • @genentzeleke6352
    @genentzeleke6352 Před 6 měsíci +2

    ኤርሚያስ ስንቱን ሀጢያትህን ክርስቶስ ይቅር ብሎህ አንተ ወንድምህን ይቅር አትልም ?,ምኑ ለይ ነው ክርስቲነህ ኤርሚያስ ?

  • @tesfayeworkineh720
    @tesfayeworkineh720 Před 6 měsíci +7

    ሶፌ እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስሽ አከእምነትሽ ውጭ አድናቂሽ ነኝ

  • @gymnasticswithyabi
    @gymnasticswithyabi Před 6 měsíci +1

    God bless you. Dont change you are amazing

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Před 5 měsíci

    ፍቅረየሡሥ ወንድማችን ቃለሕይወት ያሠማለን

  • @user-jf5dv6sl5j
    @user-jf5dv6sl5j Před 6 měsíci

    ሶፊ እግዝአብሔር ልቦና ይስጥሽ::

  • @bushirajemal
    @bushirajemal Před 6 měsíci

    ዶክተር ወዳጆና የሄ ሰው
    ብዙም አመይመቹኝም!!

  • @melkamyaradalig6205
    @melkamyaradalig6205 Před 6 měsíci +1

    Ermias ምናለ ብትረጋጋ! እግዚኦ መጥኔ ብሽቅ ነገር ነህ!

  • @aboujoudaboujoud8389
    @aboujoudaboujoud8389 Před 6 měsíci

    ፓስተር እድሜክን ያርዝመው እስከቤተሰቦችክ 🙏🙏🙏 ተባረክ የምትፈልጉት ጥያቄ ትሰጣለች

  • @EmebetMekonnen-gp9yn
    @EmebetMekonnen-gp9yn Před 6 měsíci +2

    ኤርሜያስ እስከመቼ ነው ግን ትእግስት ያጣሀው አረ ተው ተረጋጋ ቲክቶኩን አመሥከው እኮ

  • @Ethioenate
    @Ethioenate Před 6 měsíci +38

    ኤርሚያስ አንተ በጣም ፈሪ ቢኒን ስለምትፈራው ነው ምክኒያቱን መልስ የለህማ

  • @user-fg6uu5do6e
    @user-fg6uu5do6e Před 6 měsíci

    ኤርምያስ ትክክል ነው።ቢንያም ሽታዬ ስርአት የማያውና ተሣዳቢ ሰው ነው

  • @abeberoba9954
    @abeberoba9954 Před 6 měsíci +1

    ይህ ሰው ሰዎቹ አሁን የሚያምኑትን አያውቅም ልበል በገድላት ላይ አይደልም መወያያት የሚለን አይ ቢኒ

  • @mulunehgetachew729
    @mulunehgetachew729 Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ያበርታችሁ

  • @sintshieT
    @sintshieT Před 6 měsíci

    Sofi Betam tikochignalesh... bezih melkamnetsh, tinkariesh, Ye Ewnet tihtinash lay Christian bthogni....Egziabher Endiet dessssss endemilew...

  • @cheesy3771
    @cheesy3771 Před 6 měsíci +1

    አንተ እምነት የጎደለህ❤

  • @ferahywotgetachew4344
    @ferahywotgetachew4344 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @solomonassefa7241
    @solomonassefa7241 Před 6 měsíci

    ቅዱስ እግዚአብሔር ጉባኤውን ይባርክ❤❤❤

  • @AsaminewZerihun
    @AsaminewZerihun Před 6 měsíci

    Sofi Tihut nesh ❤❤❤
    Awaki neshi 🎉🎉🎉
    Tihitina ale ❤
    Amilak yibarkish ❤❤❤

  • @user-lb3gc3li5q
    @user-lb3gc3li5q Před 6 měsíci +6

    አሁን ከእናንተ ሰው ምን እንዲማር ነው የምትጠብቁት?

    • @elsabettsegaye9966
      @elsabettsegaye9966 Před 6 měsíci +1

      ትክክል ! በጣም እኮ ይገርማል ! ሥራ ፈቶች

  • @user-lo3wi3rq2n
    @user-lo3wi3rq2n Před 6 měsíci

    በነፃ ሀሳብ መከተል ከአለብህ ማዳመጥ መብት አለው
    ቢኒያም ሽታዬ እና ኤርሚያስ በጣም ተጨነቁ ነው የወጣው እውነት እውነት መስማት አልፈልግም የሚል መልካም ነው

  • @user-oy9ql1qp9d
    @user-oy9ql1qp9d Před 6 měsíci +1

    ኤርምያስ እልህ ክፋት በስተቀር የኦርቶደክስ ነገር ቅጥል ንድድ ያረገዋል ብንያም በርታ እውነትን አጣጥመህ ስለምትሞግታቸው ነው :ሶፊያ በርቺ በእውነት ጠንክሪ ፈጣሪን በአግባቡ እንድታመልኪ የበለጠ ማስተዋሉን ያብዛልሽ ይጨምርልሽ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 Před 6 měsíci +4

    ቢኒያም እውነት ስለሚናገር ፈረቶ ነው የወጣው

  • @wubshetketema2075
    @wubshetketema2075 Před 5 měsíci +1

    ሲጀመር ኤርሚስ የሚባል ሰው ስም አጥፊ ነው ሲቀጥል በእውቀት ቢንያም ሽታዬን አይመጥነውም ለዛ ነው ማውራት የማይፈልገው

  • @adibarubetew7274
    @adibarubetew7274 Před 6 měsíci

    ቢኒ እግዛብሄር ይስጥህ 10 ጅላጅል አስወግደህ አተ ገባህ አሞት እምነት ካለው አይከራከርህም ነበር ቢኒ ቢኒ እግዛብሄር ይስጥህ እህታችንም እግዛብሄር ጋች ጋር ይሁን በቤቴ ይግባ ወይም አታሱት ማለትሽ ማለትሽ አበሳነሽ እህቴ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 6 měsíci

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን!!!! ኤርሚያስ ትንሽ ሰከን በል በጣም ኤንገር አለህ መጀመሪያ በውስጥ መስመር ይቅርታ ተባባሉ እባካችሁ እና በኃላ ነው ወደ ፖፕሊክ መውጣት ያለባችሁ!! ሌላው ኤርሚያስንም አድኑት እባካችሁ አንዱ ይሄ ነው ብሎ ደርቆ የትቀመጠበትን ወንበር የእኔ ነው ትክክል ብከን መድረቅ አስፈላጊ እይደለም!!!! አባቴ እንዳሉት እየወጣችሁ አትሰዳደቡ!!! እባክችሁ ቢኒ እኮ ትንሽ ሀት ሆኖ እሚመልሰው ፔንጤዎቹ ስለሚጨቀጭቁት ነው!!!! ሁላችሁም እረጋ እረጋ እረጋ በሉ!!!😊

  • @KahsayB
    @KahsayB Před 6 měsíci +1

    እውነት መናገር በእሳት እንደ ሰለስቱ ደቂቅ እየተሰደቡ እንደ ክርስቶስ ዓለማት እየዞሩ እንደ ጳውሎስ በንጉስ ፊት እንደ ዮናታን አርአያነት መሆን አለበን

  • @elizabethg8465
    @elizabethg8465 Před 6 měsíci

    ሶፊ እመብርሃን ለቤቷ ታብቃshi እህቴ

  • @netsanetmandfro7815
    @netsanetmandfro7815 Před 6 měsíci

    ጋሽ ቢኒ እንወድካለን መልካም ነትክን አዉቀናል እናቃለን

  • @user-sx6hr4fp2k
    @user-sx6hr4fp2k Před 6 měsíci +10

    ኤርሚስ ጩኸት ብቻ😂

  • @Hamerbako
    @Hamerbako Před 6 měsíci +3

    ኤርምያስ የሚባለው ሰውዬ ግልፍ ያረገዋል

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 Před 6 měsíci +6

    ኤርሚያስ ተንበጫበጨ😂😂😂😂😂

  • @user-cb3ex3do7f
    @user-cb3ex3do7f Před 5 měsíci

    ማንኛውንም ቃል ማወቅና መገንዘብ ከፈለግሽ እራስሽን የቻልሽ የመዝገበ ቃላት ላቦራቶሪ መሆን ያስፈልግሻል
    🌈🌈🌈🌈🌈🌈 3:12

  • @misraktamrat8142
    @misraktamrat8142 Před 6 měsíci

    የእግዚአብሔር ን ቃል በፍቅር ብትነጋገሩ ሰው ይማርበታል ኤርምያስ ይሄ ሁሉ እውቀት ፍቅር ስለሌህ መና ቀረ

  • @tekestewoldeyohnes930
    @tekestewoldeyohnes930 Před 6 měsíci +5

    መነፅር ፡ ፡ ያረገው ፡ ግለሰብ ፡ ትክክል ፡ ፡ አይደለም ፡ እልህ ፡ ግንፈልኝነት ፡ ለዛውም ፡ በሃይማኖት ፡ ጥሩ ፡ አይደለም ቁጣ ፡ ቂም ፡ ከቅዱስ መንፈስ አይደለም።

  • @alemialu5293
    @alemialu5293 Před 6 měsíci +2

    እንኮን ወደ ቀጥተኝ ሀይማኖት መ ጣህ ወንድማችን

    • @saraabrham123
      @saraabrham123 Před 6 měsíci

      Rasicit,I wonder, is christ Jesus divided?Agew christ,Oromos christ,tigrian Christ, Benshangul Christ,shame on you

  • @tamiruwoldegiorgisgayo3061
    @tamiruwoldegiorgisgayo3061 Před 6 měsíci

    ማን ይሆን ኃጢያተኛ? አባ ወዴት ነዉ የምመለሰዉ? በእርግጥ እዉነት ነዉ ብለዉ ለተቀበሉት ቆመዋል ። ልጃችን ሶፊ ግን ወንጌል ኢየሱስ እንደሆነ ገብቷት አምና ድናለች።የነበረችበትን(የነበርንበትን) ኦርቶዶክስ የተዉነዉ በኢየሱስ ወደሆነዉ መዳን የማይወስድ ብዙ ደባል ያለበት መሆኑን አዉቀን ትተን በኢየሱስ አምነን ድነናል። አባ አንድ ነን የእግዚአብሔር ልጆች ነን ይሉናል።አዎ እግዚአብሔር ልጁን ለሁላችንም እንድንበት ሰጥቶናል።ኢየሱስ ክርስቶስም በእርሱ ብቻ አምነን እንድንዘንድ ለኃጢያታችን ሞቷል ።እግዚአብሔር ለሰዉ ሁሉ ከምህረቱ የተነሳ በልጁ በኢየሱስ የመዳንን መንገድ ከፍቷል።
    እሄንን የመዳን መንገድ ማመንና መቀበል ላይ ልዩነት ሆኗል።
    ስለዝህ ሁሉም በኢየሱስ በማመን በጸጋ በሆነ ድነት ዉስጥ በመግባት በኢየሱስ እና በሐዋሪያት አስተምሮት ላይ ያልተመሰረተዉን ደባል ሲወገድ ብቻ ነዉ በጋራ የእግዚአብሔር ልጅነት የሚኖረን።

  • @fekadushifeta3444
    @fekadushifeta3444 Před 6 měsíci +2

    ወንድም ቢንያም ብዙ ባለማወቅ ከእውነተኛው ቤታቸው ለወጡትም ሆነ በጥርጣሬ ለሚገኙት ሁሉ ልብ አርኪ መልዕክት ነው፤ እህትም ይህን መድረክ በማመቻቸትሽ ትመሰገኛለሽ።

  • @Menelik27
    @Menelik27 Před 6 měsíci

    ቢን ለቀለሜ ብለህ ምንም አታስብ እሱ ነው ይቅርታ መጠየቅ ያለበት ህዝቡን በተለይ ኦርቶዶክስን። ያልተሳደበው የኛን መምህሮች ያላለው ነገር የለም ሶፊም ትውቃለች በርግጠኝነት ትሰማቸው ነበር ብዬ ነው የማስበው። ከቀለሜ የባሰ ወሮበላ ሚዲያ ላይ የለም። ምንም እትጨነቅ አንድ ዕብድ ቢመሰክር።ሰላምህ ብዛት ይበል ቢን ጆሮ አትስጣቸው።ለጨዋ ነው መጨነቅ ቀለሜ ሆስፒታል መግባት ያለበት ዕብድ ስለሆነ ማለት ነው።

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 6 měsíci

    ሶፍያ ልጅ ሆነሽም ሀይማኖት ተሳዳቢ ነበርሽ ማለት ነው!!! ዋውዋው እህንም እላምናትም!!!!

  • @user-jb6hi1ri4g
    @user-jb6hi1ri4g Před 6 měsíci

    ፍርሀት ይመሥለኛል ። ኤርሚ

  • @temesgenasmare2649
    @temesgenasmare2649 Před 6 měsíci +1

    የጨነቀለት ማለት እንድህ ነው

  • @abatemelese9363
    @abatemelese9363 Před 6 měsíci

    አንቺ ፍላጎትሽ ምንድን ነው እምነትሽን ይዘሻል አርፈሽ ተቀመጭ ሚዲያ ከፍተሽ በእግዚአብሄር አትሳለቂ

  • @user-pj9do8yg4f
    @user-pj9do8yg4f Před 5 měsíci

    Biniyam shitaye tesadabi newu inde tiliqi sewu ayidelem

  • @aboujoudaboujoud8389
    @aboujoudaboujoud8389 Před 6 měsíci

    እውነቱን ነው ከአባቶች ጋር አገናኚው ኤርምያዝን ብቻ

  • @ethiopiaselamguwad4930
    @ethiopiaselamguwad4930 Před 6 měsíci

    ዘማሪ ሶፊያ ትልቅ እርምጃ ነው እያከናወነች ያለችው! እውነትን ፍለጋ! ይመቻት! በቃ ውይይት ለሁሉ ነገር መልስ ነው፤

  • @user-ue8vc3ic2k
    @user-ue8vc3ic2k Před 6 měsíci +3

    ይሄ ነዉ በሀይማኖት የሚያንፀዉ ኤርሚያስ የሚሉት የሚከተለውን እምነት የማያከብር
    እነቀሲስ እባክዎትን ፎሎን ይተዉት እና እንደነ ይኔታ በጎጆ ቤት ትዉልድን ያብዙ ያንፁ ይሄንን ለዘመኖቹ እየሱስ በዚህ ነዉ ለሚሉት ይልቀቁላቸዉ ከይቅርታ ጋር

    • @zeetafesse732
      @zeetafesse732 Před 6 měsíci

      ቄሱን እድሪሻ ብናውቅ ምንም ክርክር ዐያስፈልግም

  • @andualemgenetu
    @andualemgenetu Před 6 měsíci

    🙏🙏🙏

  • @user-vx4nr2yl6f
    @user-vx4nr2yl6f Před 6 měsíci

    ኤርሜያስ እኛ ሁሉን እየቻልን እንጂ አንተ እንኳኘ
    መ ምህርን ቀርቶ እኛ ቅዱሳን የምንላቸውን እነ
    አቦዬን እነ ተክልዬን ሳይቀር ሰድበህ የለ

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 Před 6 měsíci

    የት ነው የምትመለሰው? አሁን የምታመልከው እግዚአብሔርን አይደለም? መጀመርያ እምነትንና ሃይማኖትን በደንብ ለይታችሁ አስተምሩ።

  • @berihunsiraj
    @berihunsiraj Před 6 měsíci

    Wow migererm wiyeyit new ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aboujoudaboujoud8389
    @aboujoudaboujoud8389 Před 6 měsíci

    እነሱ አውን ሶፊ እነሱ ናቸው የሚሰድብት እስኮ ለሰደብት ጥያቄ ነው መልስ የሰጣቸው ስለዚ ማንኛውም ሰው የፈለገውን ማምለክ ዪችላል ስለዚህ ሶፊ ፓስተር በእምነቱ በአምላኩ ስለሚፈራ ነው ትክክለኛውን መንገድ ያዘው ኦርቶዶክስን አታቃትም ስላለ ምንም ጥፋት ያደረገ የለም የማትቁዋት አላችው ስለዚ በስነስራት ተወያዩ ማለት ስተት አዪደለም ፓስተር ቢና ምንም ያደረገ ነገር የለም ክርስቶስን ያመነ ትክክል ነው የሚነገር አውንም ክፉነገር ቢናገሩ ምንም አዪመስለውም ለምን መሰለሽ ስፊ ለሚናገሩት ነገር ስተት ከሆነ ትክክለኛውን መልስ በተግባር መመለስ መብቱ ነው ስድብ አዪደለም በተግባር ማስረዳት ባስተር ብኒ ተባረክ እድሜክን ያርዝምክ መዳንያለም ወላዲታ አምላክ ትጠብቅክ ከነቤተሰቦችክ

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 Před 6 měsíci +1

    Fereng be shanta yametawn emnt Etiopiean kbrwan asatat rekesch be hasetena nbyatoch ena hawaryan tewaredech kbrwan atach by adarashu ye pasteroch mechawech hono kere Hzbu dankira dans rock and roll ragy rap hulum fezo den zo azim endetaserebet be pasteroch ywaredal.

  • @aboujoudaboujoud8389
    @aboujoudaboujoud8389 Před 6 měsíci

    ሶፊ እነሱ እኮ የበለጠ ነው የሚሰድቢ አንቺ ዝም ብለሽ አሉባልታ የሚናገሩትን አትስሚ እሱ ግልፅ ነው እነሱም ከሱጋር ስቀርብ ስራት ባለው መንገድ ትክክል በወነው መንገድ እዲናገሩት አንችም እነሱን ጠርተሽ የሰደብትን ዪቅርታ አስብዪ ፓስተር ብንኒን ብቻ ማለት የለብሽም ትክክል መንገድ በእግዝሀብህር መንገድ ከገባሽ የሰደብትን ያስከፉትን ዪቅርታ እዲያረጉ ጠዪቂ ፓ ቢ ዪቅርታ ዪጠዪቁ ሁሊም

  • @user-lp8ww7hg3b
    @user-lp8ww7hg3b Před 6 měsíci

    አይፈራም

  • @user-ee9rf2xw2m
    @user-ee9rf2xw2m Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mr1bh1ox9y
    @user-mr1bh1ox9y Před 6 měsíci +1

    Degmo eko semu ermiyas nw😎hoooooooo

  • @user-bx7uw6wq4t
    @user-bx7uw6wq4t Před 6 měsíci +6

    መቶ፡ፐርሰንት፡ኦርቶዶክስን፡አታቃትም፡አንተ፡ኦርቶዶክስ፡ነበርኩ፡ባልክበት፡ሰአት፡ቤተክርስቲያን፡ውስጥ፡ሴት፡ማሳደድ፡ስለነበር፡ነውኮ፡እንደ፡ውሻ፡የተባረርከው

  • @Elizewde
    @Elizewde Před 6 měsíci

    ኤርማያስ እራስህን እስቲ ስማው:: ሰው የማታስወራ: Character የሚባል ነገር አለ:: እስቲ ሰው አስሰጨርስ:: እኔ ያልኩት ብቻ ይሁን ብሎ ድርቅ?

  • @eyerusalemluleseged4167
    @eyerusalemluleseged4167 Před 6 měsíci +7

    አንተ ኤርሚያስ የምትባል ሰዉዬ እባክህ ከኦርቶዶክስ ሀይማኖት ዉረድ ሂድና እንስሳት የሚያመልኩትን ሂድና አስተምር

    • @user-bw7lb8bu1s
      @user-bw7lb8bu1s Před 5 měsíci

      ፍቅር የኢየሱስ እግዚአብሔር ፀጋው,ያብላልህ

  • @yewondwossentassie4019
    @yewondwossentassie4019 Před 6 měsíci

    he afred paster beniYam

  • @alemgenaniguse5508
    @alemgenaniguse5508 Před 6 měsíci +1

    Sew endet sile Eminet awurito ligbaba yichilal?

    • @hitghitg8747
      @hitghitg8747 Před 6 měsíci

      የገረመኝ እሱ እኰ ነው