ከመጋቢ ሀዲስ እሸቱ እና ከዘማሪ አገኘሁ ይደግ ጋር የተደረገ ድንቅ የበዓል ቆይታ | ከበረት በከፋው የሰዎች ልብ ኢየሱስ ተወለደ!! | Haleta Tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • #Ethiopia #Haletatv #rebunimedia

Komentáře • 213

  • @EliasGetu-dw4yj
    @EliasGetu-dw4yj Před 8 měsíci +35

    ክርስቶስ ለተወለደላችሁ በሙሉ እውነት ሕይወት መንገድ አሱን ብቻ እንኳን አደረሰን ኢየሱስ ያድናል

  • @asemamawabera1790
    @asemamawabera1790 Před 8 měsíci +57

    አቤት አኚህ ጴንጢዎች አፋቸው ሲጣፍጥ የአገኘሁ ይደግ መዝሙር በጣም ነው ከልጅነቴ ጀምሮ እሰማ ነበር።እንደዚሁም መጋቢ ሀዲስ ንግግራቸው በጣም ድንቅ ነው ። እንወዳቸዋለን።

    • @user-fy1kh3kv9n
      @user-fy1kh3kv9n Před 8 měsíci +1

      ሙድ ትይዛለክ

    • @asemamawabera1790
      @asemamawabera1790 Před 8 měsíci +1

      @@user-fy1kh3kv9n በቃ እኛ ኢትዮጵያን የእኛ ጎጥና ብሔር ሐይማኖት ካልሆነ ማድነቅ አይቻልም ማለት ነው ? አይ ጠባብነት !!!! ይኸው ነው ዛሬ ላይ ሚንጸባረቀው ጦርነት !!! እኔ ግን ጠባብ አይደለሁም።

    • @eyasuminilu4790
      @eyasuminilu4790 Před 8 měsíci

      ምን

    • @eyasuminilu4790
      @eyasuminilu4790 Před 8 měsíci

      በጌታስም መዝፈን ጉድ እኮነዉ

    • @EshatMamo
      @EshatMamo Před 7 měsíci

      ኦርርቶዶክስ ነኝ እያልክ እንዳይሆን😂

  • @dib_anbesa
    @dib_anbesa Před 8 měsíci +25

    በአለም ዙሪያ ያላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ የምታምኑ ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ!!

  • @haymanotarega1105
    @haymanotarega1105 Před 8 měsíci +15

    የነፍስን ውሀ ጥም የሚቆርጥ ኢየሱስ ብቻ ነው!!✌️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tiruneshbelachew6452
    @tiruneshbelachew6452 Před 8 měsíci +14

    መጋቢ ሀዲስ አንድነትን ስለሰበኩ እግዚአብሔር ይባርኮት ልዩነትን ለሚያቀነቅኑ ትልቅ ማስተማሪያ ነው ተባረኩ

  • @natnaelalemayehu982
    @natnaelalemayehu982 Před 8 měsíci +11

    እንዲህ አይነት መልካም አካሄድ ሊለመድ ይገባል።

  • @eshetiebekele4789
    @eshetiebekele4789 Před 8 měsíci +16

    ክርስቲያኖች በኢየሱስ ክርስቶስ አንድ ነን።ፍቅር እና አንድነት ለሃገራችን ይሁን❤❤❤

    • @isayaswoldesilassie8746
      @isayaswoldesilassie8746 Před 8 měsíci +1

      bekrstos eyesus yesm memesasel wchi beftsum ad aydelenm

    • @eshetiebekele4789
      @eshetiebekele4789 Před 8 měsíci

      ሰወቹ አንድ ነገር አውርተው የወጡትን አንተ ምን ቤት ነህ???እስኪ ስለ ኢየሱስ የምታውቀውን ንገረኝ??ወይስ ከመጋቢ ሀዲስ የተለየ ታምናለህ??ከሆነ ከወዴት እንደሆንክ ራስህን መርምር

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 7 měsíci +3

    ምን አይነት, አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, አስተማሪ, አርኣያ መሆን የሚችል እና የሚባርክ ዝማሬ, አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።

  • @sehwayebelete1590
    @sehwayebelete1590 Před 5 měsíci +1

    መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አጂግ በጣም ነው የማከብረወት የኔ አባትእድሜና ጤና የስጠውት

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx Před 8 měsíci +16

    አጉዬ የኛ ተወዳጅ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤❤❤ ከመላው ቤተሰብህ ጋር መልካም በአል በጋቢ ሀዲስ ባይወዱንም እንወድዎታለን ፀጋ ይብዛልወዏ

    • @AbeGed-kg2mx
      @AbeGed-kg2mx Před 8 měsíci

      Gimatamoch kehadi menafik silehonachu ekonew

    • @SelamSamuel-sq5wx
      @SelamSamuel-sq5wx Před 8 měsíci +4

      ስድብ የአባቶቻችሁ ነው ያላቸሁም እምታውቁትም አስተምህሮአችሁም ስለሆነ በደምብ ተሳደቡ

    • @medilema9481
      @medilema9481 Před 8 měsíci

      Ehitachen mache enanet neku esachawu

    • @medilema9481
      @medilema9481 Před 8 měsíci

      ​@@SelamSamuel-sq5wx be sawu dekamet ye kirasatos bat ayelekam atesasach

    • @yostitube3077
      @yostitube3077 Před 8 měsíci +1

      ሀይማኖትን መጥላትና ተከታዩን መጥላት ይለያል

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 8 měsíci +8

    በተቻለ መጠን ልዩነትን የሚያጠቡ ሰወችን በሀገራችን ያብዛልን::
    አረፍተ ነገሩ ሲደመደም ክርስቶስ የተወለደው ላመንበት ክርስቲያኖች ሁሉ ነው :: ምክሩም ፍቅር ነው:: እየተበደለ የሚያደርጉትን አያውቁምና እና ይቅርበላቸው ያለ ዴንቅ ጌታ።
    ተባረኩ መልካም የገና በአል ለመላው ክርስቲያን በሙሉ::🙏🙏🙏

  • @gediman8749
    @gediman8749 Před 8 měsíci +7

    በጣም ልብ የሚመታ ፕሮግራም ነው የእምነት ልዮነት ቢኖረንም ክፍተታችንን ተቀብለን ተከባብረን ተዋደን በአንድነት እንኑር እኝ ኢትዮጵያኖች ነን መልካም የጌታችን የመድሀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በስላም አደረሳችሁ

  • @elagym5723
    @elagym5723 Před 8 měsíci +6

    የሁለት እምነት መጋቢዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ የሁሉም እምነት ተከታዬች ከእነዚህ ታላቅ የፍቅር ሰዎች በልዮነት በመከባበር መኖር ብትችሉ ቀሪ ዘመናችሁን በደስታ መኖር ትችላላችሁ 🙏🙏🙏

  • @bedilutilahun4969
    @bedilutilahun4969 Před 8 měsíci +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማዬሁ አንደበተ ርቱዕ

  • @TomM-ex9jc
    @TomM-ex9jc Před 8 měsíci +3

    እኔ መቸም እዮብን ሳላመሰግን በፍጹም ማለፍ ኣልፈልግም። በእውነት ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው። እንግዶቹም በጣም ማመስገን እፈልጋለሁ። እዮብየ ኑርልን።

  • @amanueldemisse
    @amanueldemisse Před 8 měsíci +11

    ሀሌታዎች እግዚአብሔር ይባርካቹ ምርጥ አቀራረብ የምር ደስ ብሎኛል እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @Mm6dan
    @Mm6dan Před 8 měsíci +5

    እነዝህን ሁለት ድንቆች ስለቀረባችው ደስ ብሎኛል:: አጉዬ በመጨረሻ የገለፅከው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ማቴዎስ ወንጌል 2 ÷ 1--- የገለፅክበት መንገድ በጣም ነው የገረመኝ የማውቀውን ቃል እንደ አድስ ሆኜ ነው የሰማሁት:: የኢየሱስ መወለድ÷ ሳይንቲስቶችን አንበረከከ( የተማረውን ) የሱ መወለድ የሃገር መሪውን አስደነገጠ( ፖለትከኛውን) የሱ መወለድ ለእረኞ ታለቅ የምስራች ሆነ ( ለልተማረው ለገበሬው) አቤት አየሱስ የንተን ፍቅር እኮ ለየት የምያደርገው ይህ ነው::

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 8 měsíci +6

    ❤አጉዬ ተባረክልኝ ❤❤

  • @ChristianArts2023
    @ChristianArts2023 Před 8 měsíci +14

    እግዚያብሄር ይባርካችሁ።

  • @barnabaszemene7530
    @barnabaszemene7530 Před 8 měsíci +3

    መጋቤ ሐዲስ እሸቱ ... እና መጋቢ አገኘው ድንቅ ቃለ መጠይቅ ሰጥታችኋል! አብራችሁ መቅረባችሁ ብቻ ሳይሆን ተናባችሁ፣ ከልዩነቶቻችን ይልቅ በጋራ መልእክታችን ላይ አተኩራችሁ፣ ትውልድ የሚፈውስ፣ ልብ የሚያሰፋ አሳብ አቅርባችኋል! ሁሉም ሰይፉን ወደ ሰገባው እንዲመልስ የሚያደርግ ድንቅ የፍቅር መልእክት ነው! እግዚአብሔር ያክብርልን!

  • @abrahamlakew1221
    @abrahamlakew1221 Před 8 měsíci +2

    የውይይቱ አስተናጋጅ ስለ ትህትህናና መንፈሳዊነትህ በጣም አመሰግናለሁ። ከተጋበዙት ተጋባዥች ጀምሮ ተጋባዥችን ያስተናገድክበት አክብሮትህ፡ እምነትህና ዕውቀተህ ተማጥኖ የተሰጠህ ነህ። እግዝአብሔር ይባርክህ!!!

  • @exoduseritrea614
    @exoduseritrea614 Před 8 měsíci +8

    ሁነኛ መርሀ ግብር! አየን ትህትና
    " አንተ ትብስ አንተ ትብስ ከሁላችን ይልቅ ክርስቶስ ይብስ"
    እናመስግናለን! በልሂቃን ቋንቋ #ከስቲንግ_ሶ_ጉድ !!

  • @jelo3241
    @jelo3241 Před 8 měsíci +4

    ለስው ዘር በሙሉ መዳን ይሆን ዘንድ ክርስቶስ ኢየሱስ ተወለደ ። ጌታ ይባረክ እናመስግናለን ሃሌታ ቲዮብ አጉዬ በጣም እወድሃለው ባንተ መዝሙር ወደ ጌታ መቅረብ ሆኖልናል ስለስጠህ ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን። አባታችን መጋቢ አዲስ እሽቱ በጣም አከብሮታለው ።

  • @temasgenhaiso7582
    @temasgenhaiso7582 Před 8 měsíci +5

    Geta yibarikachu!

  • @abrehambinyam3731
    @abrehambinyam3731 Před 8 měsíci +9

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @BisratN563
    @BisratN563 Před 8 měsíci +5

    የሰው ልጅን ከሰይጣን የሚለየዉ ፣ የሰው ልጅ የእግዚአብሔር እጅ ስራና እና የእግዚአብሔር እስትንፋስ ነው። የመጣውም አካሉን ፍለጋ ነው።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 8 měsíci +16

    የዛሬው የመጋቤ ሀዲስ እና የዘማሪ አገኘሁ ሀሳብ የሁላችን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መሆኑን አሳይቷል ጌታችን አንድ ነዉና ኦርቶዶክስና ወንጌላዊያን አንድ እንሁን

    • @user-ub3xm5ro3t
      @user-ub3xm5ro3t Před 8 měsíci

      Kirstos man new amalaj ena feraj!

    • @mihreteabandebrhan8615
      @mihreteabandebrhan8615 Před 8 měsíci

      እንደት ይሆናል፧ ኦርቶዶክስ ምሉእ ወንጌላውያን ጎደሎ ኖው።

    • @Sahlemariam
      @Sahlemariam Před 8 měsíci

      መሆን አንችልም ። መሰረታዊ የእምነት ትምህርት በክርስቶስ ላይ ልዩነት አለ።

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Před 8 měsíci +1

      @@Sahlemariam ልዩነታችንን በመፅሀፍ ቅዱስ እናርመዉና ሁላችንም ለቃሉ ስልጣን እንገዛ ማለቴ ነዉ

    • @mihreteabandebrhan8615
      @mihreteabandebrhan8615 Před 8 měsíci

      @@abebaseyiume8949
      ኣይቻልም ከፈለግሽ በጾም በጸሎት ለእግዚኣብሔር የት ነው እውነተኛ ሀይማኖት ብለሽ ጠይቂ።

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 Před 8 měsíci +2

    እንደ፡ መጋቢ፡ ሐዲስ፡ እሸቱ፡ ያሉ፡ መ/ራንን፡ እግዚአብሔር፡ ያብዛልን፤፤ መጋቢ፡ በእውነት፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ በድሜ፣ በጤና፣ በፍቅርና፣ በሞገስ፣ ይጠብቅልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤ ዘማሪ፡ አገኘሁ፡ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤

  • @user-il6tn4eq3l
    @user-il6tn4eq3l Před 7 měsíci +1

    ወዳጄ በረከት እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @zewoldmekonnen301
    @zewoldmekonnen301 Před 8 měsíci +2

    መጋቢዎቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
    መጋቢ አዲስ እግዚአብሔር ይባርክዎ
    ኢየሱስ የመጣው በበረት የተወለደው ለአዳም ዋስ ለመሆን ነው ።
    የተቀመመች ንግግር።

  • @elonmua8795
    @elonmua8795 Před 8 měsíci +6

    Pure evangelism !!!

  • @debegessesse7577
    @debegessesse7577 Před 8 měsíci +8

    Wow! That is great. By this, everyone will know that you are my disciples, if you love one another.” ... Your love for one another will prove to the world that you are my disciples.” God bless you all. Merry Christmas!!!

  • @tecnopova1384
    @tecnopova1384 Před 8 měsíci +2

    Pastet Age Rejim Idmena Tsega&Tena Yistilgni❤🎉

  • @user-lu8lg1pj3u
    @user-lu8lg1pj3u Před 8 měsíci +5

    i respect boz of them

  • @user-sz9qq3lv3d
    @user-sz9qq3lv3d Před 8 měsíci +18

    በክፋት ከመታወር እንደነዚህ ልበብርሃን መሆን

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 7 měsíci +1

    በትክክል።

  • @user-tk1fm1bm9t
    @user-tk1fm1bm9t Před 8 měsíci +7

    Aguyeeeee❤❤❤ tebareklign

  • @haimont9075
    @haimont9075 Před 8 měsíci +30

    በአለም ዙሪያ የምትገኙ ኦርቶዶክስያዊን በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ❤

  • @user-te3fm7et4i
    @user-te3fm7et4i Před 8 měsíci +5

    I love ❤️ Christians ✝️ ♥️

  • @WorikneshBissa
    @WorikneshBissa Před 8 měsíci +5

    Aguyee❤❤❤tabarklign🙏🌲🎉

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 7 měsíci +1

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR AGEGNEHU YIDEG.

  • @yegetahun5291
    @yegetahun5291 Před 8 měsíci +7

    All Ethiopian Christians need to stand together for the country to be healed.

  • @user-mr1ke3hu8g
    @user-mr1ke3hu8g Před 8 měsíci +1

    Gby both of them

  • @mimigreenmelbourne3264
    @mimigreenmelbourne3264 Před 8 měsíci +4

    What a program I am honoured to watch this video . Please keep up feeling the gup because at the end of the day who all are christian.

  • @lishannegussie4018
    @lishannegussie4018 Před 7 měsíci +1

    ተዋህዶ ሐይማኖቴ

  • @Mellow559
    @Mellow559 Před 8 měsíci +1

    እኔ የወንጌል አማኝ ወይም ጴንጤ ነኝ ከኦርቶዶክስ መምህሮች እጅግ በጣም የማከብራቸዉ ሲያወሩ ሰምቼ የማልጠግባቸዉ መጋቢ ሐዲስ ዋነኛ እና ቀዳሚ ናቸው። አንድ ቀን ስለሀይማኖት ልዩነት ብሎም በኦርቶዶክስ እና በጴንጤ መካከል ጥላቻን መከፋፈልን የሚፈጥሩ ንግግሮችን ሲያወሩ ሰምቼ አይቼ አላዉቅም እደ እርሶ ሌሎቹም ሰለ ሰላም ፣ ፍቅር ፣ አንድነት ቢሰብኩ መልካም ነዉ ተባረኩ።

  • @rhulanebanele5801
    @rhulanebanele5801 Před 8 měsíci +1

    Tabaraku long life

  • @user-ff9nc6qs3s
    @user-ff9nc6qs3s Před 8 měsíci +3

    Agu god bless you

  • @benuababu1200
    @benuababu1200 Před 8 měsíci +3

    ጥሩ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን

  • @new-tt6ww
    @new-tt6ww Před 8 měsíci +6

    አጌ ድንቅ ሰው እየሱስ በአንተ አንደበት ሲዘመር ብቻ ሳይሆን ስለሱ ስትናገር እንዴት ይጣፍጣል። እየሱስ ክርስቶስ ያድናል እሱ የጌቶች ጌታ ነዉ። ስጋ ለባሽ ሁሉ በዚህ ስም ካመነ መዳን ሆኖለታል።

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 7 měsíci +1

    ABSOLUTELY OH YES SIR.

  • @Mm6dan
    @Mm6dan Před 8 měsíci +1

    የአለምን ሃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ::

  • @henokmario7964
    @henokmario7964 Před 8 měsíci +1

    egziaber yibarkilng hulachunm
    memhrachin kale hiwet yasemalin 🙏🏼❤️

  • @aman7077
    @aman7077 Před 8 měsíci +3

    አገኘሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 7 měsíci +1

    POWERFUL.

  • @addistedla
    @addistedla Před 5 měsíci

    What another great show by the 3 people I respect and love

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 Před 8 měsíci +4

    ዋናው ኢየሱስ ነው በኢየሱስ አንድ መሆን

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 7 měsíci +1

    ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 7 měsíci +1

    AMAZING.

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 8 měsíci +14

    የሁላችንም የሀይማኖት ጎጥ አያድንም ኦርቶዶክስ ብትሆን አትድንም በወንጌላዊያን ቸርችም አትድንም አምላክ ሰው ሆኖ በድንግል ማሪያም የተወለደው በቀራንዮ መስቀል ላይ ስለሀጢያታችን የሞተዉን እኛን ስለማፅደቅ ከሞት የተነሳው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቸኛው አዳኝ ነዉ

    • @fhhf3250
      @fhhf3250 Před 8 měsíci +1

      አትሳቱ አስተዉሉ

    • @fikereseb
      @fikereseb Před 8 měsíci +1

      Ortodox crstos eyesusen endemtamelk atawukmne?

    • @alem8640
      @alem8640 Před 8 měsíci +1

      Amen

    • @godismyway7305
      @godismyway7305 Před 8 měsíci +2

      @@fikereseb hahaha Ye Tilkun Eysesus? Anwukewum. Ye Marianm lij nw yemenawukewu!

  • @user-us8rv3gt6g
    @user-us8rv3gt6g Před 8 měsíci +3

    አገኘው እግዚአብሔር ይባርክክ በተለይ ቁጥር 1መዝሙርህን እስከአሁን ድርስ በፈቅር ነዉ የማዳምጠው

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 7 měsíci +1

    ABSOLUTELY.

  • @tegistukebede294
    @tegistukebede294 Před 7 měsíci

    God bless you you and your family both brother s of you

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 7 měsíci +1

    DEFINITELY SIR.

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 Před 8 měsíci +3

    ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SS-wt9ur
    @SS-wt9ur Před 8 měsíci +1

    ቃለ መጠይቅ አድራጊ አጉዬ አንተ ጀምርና እሳቸው ያወራሉ የወራሉ ባይል አጠራርም ላይ የባለሙያ ቢሆን ጥሩ ማይክና ካሜራ ከመጋጠም በፊት ራስን ማዘጋጀት

  • @Mm6dan
    @Mm6dan Před 8 měsíci +6

    ከበረት በከፋው ልቤ ተወለደ ኢየሱስ::

  • @medilema9481
    @medilema9481 Před 8 měsíci +2

    Egazehaber yebarekachu ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @molalignabate5546
    @molalignabate5546 Před 8 měsíci +3

    መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ❤❤❤

  • @user-lv8vf4lj8z
    @user-lv8vf4lj8z Před 7 měsíci

    lebe birhan memihir mgabi addis eshetu edimewetin yarzimilin

  • @gman7833
    @gman7833 Před 8 měsíci +1

    ሁለቱም መጋቢዎች ምጡቁች ናቸው:: ዘመናችሁ ይለምልም!!አዘጋጁን ግን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም::

  • @alexs5384
    @alexs5384 Před 8 měsíci +1

    ድንቅ ነው

  • @hanibalfitsumbrhan4903
    @hanibalfitsumbrhan4903 Před 8 měsíci +1

    Egziabhier ymesgen.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 7 měsíci +1

    WOW.

  • @Ethionewstube
    @Ethionewstube Před 8 měsíci +6

    ተዋህዶ አንዲት ጎዶሎ የሌለብሽ ያንቺ ልጅ በመሆኔ ልቤ ሁሌም ሀሴት ያደርጋል

    • @alem8640
      @alem8640 Před 8 měsíci

      Ye Egizaibher ligi silehonu des yibelwot and ligun eskemestet yewodedidewotin

    • @sirgutwakshumie9657
      @sirgutwakshumie9657 Před 8 měsíci

      He geta like or orthodox like ??

    • @Ethionewstube
      @Ethionewstube Před 8 měsíci

      @@sirgutwakshumie9657 የሞኝ ጥያቄ የተዋሀደው ማን እንደሆነ ስላልገባህ የተዋህዶ ልጅ ነኝ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 7 měsíci +1

    DEFINITELY.

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 Před 8 měsíci +1

    God bless You 🙏🙏🙏

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Před 8 měsíci +1

    በዘላለም ሉዓላዊነት እያለና የነበረው የዘላለም ታላቁ ጌታችን ለእኛ ለሰው ልጆች በበረት ዝቅ ብሎ እሰከ ሞት እንዲህ ሁኖልናል።
    1 የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል?
    2 በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል። መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም።
    3 የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም።
    4 በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።
    5 እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።
    ለዘላለም በሰብሰን እንዳንቀር የሁሉም መድኃኒት የሆነው ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ሞት በሞቱ ለዘላለም ድል ነሰቶ በዙፋኑ ላይ ነው ክብር ለዘለዓለም ታላቅ ሰሙ ይሁን!!
    😇😇😇😇
    ድንቅ ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ 😇😇

  • @user-ll5ww6xb7f
    @user-ll5ww6xb7f Před 8 měsíci +4

    የሁለቱን ስወች ስብዕና ስናይ ታቅ ልዩነት እናያለን መምህር ተብለው ተረትና እቶ ፈንቶ ብቻ አንድም ከቃሉ ሳይጠቅሱ የቃሉን ባለቤት እረስተው ታሪክ ላይ ብቻ ግዜ ሲያጠፉ ስዓታቸው አለቀ አገኘው በጉዳዩ ላይ ብቻ አትኩሮ ቃሉን ጠቅሶ በጣፋጭ አደበቱ በገዢ ሃሳቡ የልደቱን ቀን እና ባለልደቱን የክርስቶስ የመወለዱን ሚስጥር ትርጉም ባለው አማርኛ ቁልጭ አድርጎ ስላሳየን አጉን እናመስግናለን ተባረክልን የአዲስ ኪዳን መምህር ተብለው ሀተታ ማብዛቱ አላስፈላጊ አይመስለኝም መፅሃፍ ቅዱስ በቂ ነው ወደ መፅሃፉ ተመለሱ መምህር ብዙ ቦታ እረገጡ

    • @user-jh2li6bb2g
      @user-jh2li6bb2g Před 8 měsíci +2

      ልዩነት ለማሳየት እሩጫ ውይይ የልብ መደንደን 😢

    • @godismyway7305
      @godismyway7305 Před 8 měsíci +1

      Yenantewu Menafek Bimotem Fered Alebete Christian Selalhon. Megabi Hadis gen Christian Nachewu!

    • @abrahamlakew1221
      @abrahamlakew1221 Před 8 měsíci +1

      በዚህ ውስጥ ይህን ለማየት መሞከረህ ምን ያህል እንደታመምክ ያሳያል።

  • @Mm6dan
    @Mm6dan Před 8 měsíci +3

    ከበረት በከፋው ልቤ ኢየሱስ ተወለደ::

  • @solomongetahun1521
    @solomongetahun1521 Před 8 měsíci +1

    Amen amen enkab abero adersen

  • @elsagebrezghi1724
    @elsagebrezghi1724 Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ambassel
    @Ambassel Před 7 měsíci +1

    ሃይማኖት አንድ ናት የሚለውን የመፅሃፍ ቃል በትክክል አብራሩ ቢባሉ ማብራራት የሚችሉ ፕሮቴስታንቶች ምን ይሉ ይሆን የእምነት ስማቸውን ጭምር::

    • @tinatinu8009
      @tinatinu8009 Před 7 měsíci +1

      መፅሐፍ ቅዱስ አዲት ሐይማኖት የሚለው ኦርቶዶክስን ነው ልትለኝ እዳይሆን

  • @eidkodak5967
    @eidkodak5967 Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Před 8 měsíci +9

    ለጌታችን ለመዳሀኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ባአል እንኳን አደረሳችሁ ለኦርቶዶክስ አማኞች 🙏❤🇪🇷

  • @alemtsehaydadi8547
    @alemtsehaydadi8547 Před 8 měsíci

    መጋቢ ሐዲስ እሸቱ 🙏🙏🙏

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 Před 8 měsíci +3

    መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ቃለ ሂወት ያሰማልን አረ እባኮትን በምን እናግኞት አረ አስተምሩን እርሶን ቀኑን ሙሉ ብሰማወት አልጠግቦትም ይህን እውቀት በየቀኑ አካፍሉን እባኮት❤

    • @alem8640
      @alem8640 Před 8 měsíci

      Ye Egizaibher kal ewunet new

  • @fikereseb
    @fikereseb Před 8 měsíci +2

    Lehilum crstyanoch enquan adresen adresachihu

  • @SelamMeme
    @SelamMeme Před 8 měsíci +1

    እርስህን አስተካክል እግዚዐብሔር በሰው ልብ ውስጥ ያድራል እንጂ ተወለደ የሚል መፀሀፍ ቅዱስ ላይ የለም ተወለደ የሚለው ከድንግል ማርያም ብቻ ነው በበርህ ሆኜ አንኳኳለው የሚከፍትልኝ ካገኘው እገባለሁ ነው የሚለው ይሄ የፈላስፎች አስተምሮ ነው

  • @dirguadnew7905
    @dirguadnew7905 Před 7 měsíci

    ልበ ብርሃን ናችሁ ብሩካን ናችሁ

  • @user-jh9mx6yh9t
    @user-jh9mx6yh9t Před 8 měsíci +2

    አቤት ትህትና መምህር መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ኑሩልኝ❤

    • @user-lu8lg1pj3u
      @user-lu8lg1pj3u Před 8 měsíci

      አቤት ስታምሪ ምናለ ሚስቴ በሆንሽ

  • @asewendimu515
    @asewendimu515 Před 7 měsíci

    mgabi hadis eshtu qal hiwot yasemalne yetwahdo anbsa selgate selmilute enga amelkacen medhanitacne eysuse kestose ydengil lige keberune hulu yewsed enkane yetwhdo hnkunge

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco Před 8 měsíci +1

    👏👏👏❤❤❤❤🎉🎉

  • @Menelik27
    @Menelik27 Před 8 měsíci +3

    ለምንድነው ግን መምህር አዲስ ብቻ የሚናገሩት? ለምን ዕድል አይሰጡም መምህር አዲስ ከይቅርታ ጋር። ሁለታችሁንም መስማት እንፈልጋለን

    • @henokmario7964
      @henokmario7964 Před 8 měsíci +2

      gazetengawm esachewn bicha eko new miteykew andebetachew sletafetew meseleng

  • @user-in8yw5cq1z
    @user-in8yw5cq1z Před 8 měsíci +1

    ❤🎉🎉👍👍👍🙏💕🙏

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Před 8 měsíci +5

    ኦርቶዶክስ ትኩረቱ ሐይማኖት ላይ
    ስርዓቱ ላይ
    ጴንጤ ደግሞ
    ወሬዉ
    መዝሙር
    ስብከቱ
    ፀሎቱ ኢየሱስ ነዉ
    ግን ሰዉ ሐይማኖተኛ ከመሆን
    መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ
    ግደታ ነዉ
    የተወለደውን
    የተሰቀለውን
    የሞተዉን
    ከሞት የተነሳውን
    ዳግም ልፈርድ የሚመጣውን
    ኢየሱስን ስበኩ
    መዳን በኢየሱስ ነዉ።

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Před 8 měsíci +1

    Bewnet bewket ytdgefe ,, , ,,,,,,,,

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 Před 8 měsíci +1

    እኝህ ሰውዬ የሚያውቁትን ሙጥጥ ማድረግ ይፈልጋሉ ፖለቲካው ኳሱ ሀይማኖት የማይነካኩት የለም አገኘሁ የበሰለ ሰው ነው ውስጡ የሞላ ቃል እያለው ረጋ ብሎ ነው የሚናገረው እሳቸው አብዛኛውን ሰዓት በመሻማት ሰዓቱን ይወስዳሉ አገኘሁ ህይወት የሚሰጠውን ቃል ትንሽ ሆኖ መንፈስም ሕይወትም የሆነውን ቃል አጠር አድርጎ ይናገራል

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf9418 Před 8 měsíci +2

    💚💛❤️✝️✝️✝️✝️

  • @yeshilema
    @yeshilema Před 8 měsíci +1

    በእናንተ ልብ ቢወለድ ኖሮ የወለደችውን ባገኛችሁት አጋጣሚ አታዋርዷትም ነበር