Sheger Tizita Ze Arada አፄ ዮሐንስ እና የመተማ ጦርነት Yohannes II በተፈሪ ዓለሙ Teferi Alemu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 03. 2023
  • #Ethiopia #ShegerFM #አፄ_ዮሐንስ_ እና_የመተማ_ጦርነት
    Sheger Tizita Ze Arada አፄ ዮሐንስ እና የመተማ ጦርነት Yohannes II Teferi Alemu
    Yohannes II was the Emperor of Ethiopia and a member of the Solomonic dynasty. He was the son of Iyasu I, and brother of Emperors Tekle Haymanot I, Dawit III, and Bakaffa.
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • Zábava

Komentáře • 35

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 Před rokem +4

    ልእለ ሀያል ጀግና የኢትዮጵያ ኑጉሰ ነገስት በመላው ዓለም ድንቅ ወታደራዊ ጀነራሎች የፈጠረ ምእራባውያን ያርበደበደ ። ነገር ግን ታሪኩ እንዳይነገር በኢትዮጵያዊያን ታሪክ ደረሲዎች እና ትግሬ ጠል ነገስታት የተገፋ ። ነገር ግን ምእራባዊያን በሙሉ ድምፅ የተቀበሉት የመጀመሪያው አፍሪካዊ ጀነራል አሉላ አባነጋ ያፈራ ! ውድ ሂይወቱን ለእናት ሀገሩ የሰጠ ብቸኛው ኑጉስ ❤❤

  • @user-ig5dg3up5y
    @user-ig5dg3up5y Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን!! የንጉሣችንን አፄ ዮሐንስን ነፍስ እግዚአብሔር ይማርልን!!

  • @fekedewhailemariam5979

    Thanks

  • @mnbuflala-qb2ie
    @mnbuflala-qb2ie Před rokem +4

    እኔ የምለዉ ንጉሱን ገድለዉ የተመለሱት ወይም ሀገሪቱን ያልወረሩት ለመን እንደሁ ታዉቃላችሁ ? ንጉሱ ሙስሊሞች ላይ ያደረጉትን ጭፍጨፋ ለማስቆም ስለሆነ ነዉ ።

  • @khedirhussien1448
    @khedirhussien1448 Před rokem +5

    ወሎ ቦሩ ሜዳ ላይ ያለምንም ወንጀል በሀይማኖታቸዉ ምክንያት ብቻ ሰብስቦ በጅምላ ስለገደላቸዉ ሙስሊሞችስ ለምን አልተፃፈም?

    • @alzihiwi5346
      @alzihiwi5346 Před rokem +2

      አንተ የድንጋይ ላይ ሽበት አፄ ዩሀንስ ሙስሊም👑 የመግደል አራራ ቢኖርበት ወሎ ድረስ ምን አለፋው እዛው በሩ ላይ ውቅሮ እና የአፋር ሙስሊሞች መግደል ይችል ነበር!! የሚገባህ አይነት ባትሆንም የአፄ ዩሃንስ👑 ሚስታቸው የአፋር ሱልጣኔት ልጅ ናት እና የአፋር ሙስሊም እሳቸው በዘመቱበት ማንኛውም የጦርነት ቀኝ እጅ ነበሩ ታሪኩ ለእንዳንተ አይነቱ ባይገባም 😡😡😡😡😡😡

    • @familypromotion9552
      @familypromotion9552 Před rokem

      ​@@alzihiwi5346 እግዚአብሔር ያክብርልኝ እንዲህ ካልተነገራቸው መቼም አይገባቸው በቀደም አንዱ እንዲህ አፉን ሲከፍት ትክክል አይደለም ብል አቤት ተባብሩው ሞለጩኝ

    • @muuzgebremariam6756
      @muuzgebremariam6756 Před rokem

      መምህር ታዬ ቦጋለ በየመድረኩ የለፈለፈውን የሀሰት ትርክት ሰምተህ ታስተጋባለህ , አጼ ዮሀንስ ሙስሊም ጠል ከነበሩ በትግራይ የነበሩትን ሙስሊሞችን ለምን አልገደሏቸውም? ታሪክህን ስለማታውቀው አልፈርድብህም
      ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው እንዲሉ

    • @yoa4954
      @yoa4954 Před rokem

      ​@@muuzgebremariam6756 ስ ን ት ነ ው ሚ ከ ፍ ል ህ? የ ታ ወ ቀ ነ ው ሀ ገ ር ሳ በ ጠ ብጥ እ ን ጀ ራ የ ለ ህ ም

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 Před 3 měsíci

      @@alzihiwi5346 Just see the brotherhood between moslims and christians in Mekele.

  • @wondimubutaga699
    @wondimubutaga699 Před rokem

    1925?

  • @mnbuflala-qb2ie
    @mnbuflala-qb2ie Před rokem +2

    ዛሬም በዚ ዘመን እዉነትን ለመናገር ምን አይነት ጥላቻ ለሙስሊሞች እንዳላችሁ ነዉ የምታሳዩን ይገርማል 30,000ሺ ሙስሊም ነፍስ ቀላል ነዉ ለነገሩ ጊዜ አላመቻችሁ ብሎ ነዉ እንጂ ዛሬም ከማድረግ ወደ ሁዋላ የምትሉ አይመስልም

    • @Hagere251
      @Hagere251 Před rokem

      እዉነት ነው ቢመቻቸው ዛሬ ይጭርሱናል ግን እነሱ እንደሚያልቁ ስላወቁት ነው 🤣🤣 አሁን በ ምላስ ብቻ ነው ምያጠቁን

    • @alzihiwi5346
      @alzihiwi5346 Před rokem +2

      አንተ የድንጋይ ላይ ሽበት አፄ ዩሀንስ ሙስሊም👑 የመግደል አራራ ቢኖርበት ወሎ ድረስ ምን አለፋው እዛው በሩ ላይ ውቅሮ እና የአፋር ሙስሊሞች መግደል ይችል ነበር!! የሚገባህ አይነት ባትሆንም የአፄ ዩሃንስ👑 ሚስታቸው የአፋር ሱልጣኔት ልጅ ናት እና የአፋር ሙስሊም እሳቸው በዘመቱበት ማንኛውም የጦርነት ቀኝ እጅ ነበሩ ታሪኩ ለእንዳንተ አይነቱ ባይገባም 😡😡😡😡😡😡

    • @mnbuflala-qb2ie
      @mnbuflala-qb2ie Před rokem +1

      እና እየሸመጠጣችሁ ነዉ ለነገሩ ክህደትን ልምዱ ያደረገ ጥፋቱን ለማጣፋት ሌላ ነገር ነዉ የሚናገር በአንተ አነጋገር እነዛ ንጹሀን ጥፋተኛ ናቸዉ ከሆኑም ታሪኩን ስተርኩ ጥፋታቸዉን ጠቅሳችሁ በዚህ ምክንያት 30,000 ሙስሊሞችን ቀጥቷቸዋል ብላችሁ የማተርኩት ? ነገር ግን ጥፋታቸዉ ሙስሊም መሆናቸዉ ብቻ ነዉ

    • @EdenEden-dv2mf
      @EdenEden-dv2mf Před 4 měsíci

      Betam right gn demo the real history eko tegrdewna sayfelegu yaderegut neger new mnm enkua sehetet behonem lebe mulu eko nachew ega zare mnebalabetn hager ende negus sayhon endetera wetader tewagetew bememot yaskeberu

  • @aliseaid
    @aliseaid Před rokem +1

    Tigra agame hule leba new

    • @hayelom12
      @hayelom12 Před rokem

      ወዲ ባዝሊን ተረፍ ዓሳ ቀኒእኻድዩ😂😂

  • @wediweyinking
    @wediweyinking Před 10 měsíci

    በርግጥ ጅግና ነበር ግብፅን ያሳፈረ ያባረረ ያሸነፈ ጅግና አንበሳ ነበር

  • @legessebeshir7139
    @legessebeshir7139 Před 4 měsíci

    የአፄ ዮሐንስ ትውልድ በ1925 መሆኑ ቀርቶ በ1825
    ይታረም ዘንድ አሳስብ አለሁ ለገሰ በሽር

  • @TheNigatu
    @TheNigatu Před rokem

    አፄ ዮሐንስ በ1925 ዓም ተወለዱ??😅

  • @eshetg-medhin6408
    @eshetg-medhin6408 Před rokem

    ካሣ በሺ ዘጠኝ መቶ ሀያ አምስት ተወለዱ ያልከው ስህተት ነው።

    • @user-ig5dg3up5y
      @user-ig5dg3up5y Před rokem

      ዕድሜያቸውን አስሊው/አስላው በ54 አመታቸው ከሆነ የሞቱት ትክክል ነው 1825 መወለዳቸው። ዘጠኝ ብሎ ከሆነ ስምንት ብለሽ/ብለህ ስሚው/ስማው።

  • @ibrahimsiraj7408
    @ibrahimsiraj7408 Před rokem

    Axe Yewahans le Ante Aw. Gen Essu Terorist now.

    • @evenezer560
      @evenezer560 Před 7 měsíci

      😅 we know what you think of him

  • @strong445
    @strong445 Před rokem +2

    ይህንን ሴጣን ሰውዬ ስሙ ማንሳት ያሳፍራል ሚገባውን አግኝቷል

    • @familypromotion9552
      @familypromotion9552 Před rokem +1

      ታሪክ አንብብ አፄውን ለመውቀስ በመጀመሪያ እውቀት ያስፈልጋል

    • @ፍኖ
      @ፍኖ Před 10 měsíci

      ኣንተ እኮ የ አረቡ ዲቃላ ስለሆን ነዉ እጂ ሌላ ኣደለም 💚💛❤️

    • @EdenEden-dv2mf
      @EdenEden-dv2mf Před 4 měsíci

      Semun mansat betam yakoral betariku maykora sew mebetu new lene gn kuratna gegna nachew sehetetn becha mawratna teleachan mezrat tegebi aymeslegem

    • @EdenEden-dv2mf
      @EdenEden-dv2mf Před 4 měsíci

      Ewket lenoren yegebal

    • @OncoloOysa
      @OncoloOysa Před 4 měsíci

      ሴጣንነቱማ ከናንተ በላይ ማን አለ
      ግራኝስ ደገ ነበር።