ችግር እየፈጠረ ገንዘብ ይጠይቀኛል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 10. 2024
  • #relationshippodcast #relationship #kirubelahadu ዩትዩብ ኮርስ ለመመዝገብ 0948486063
    Watch it and comment your opinions
    👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
    👉 Telegram @ahaduofficial
    ለቁም ነገር እንዲፈልግሽ ይሄን አድርጊ |how to Make him COMMIT to you
    • ለቁም ነገር እንዲፈልግሽ ይሄን አድ...

Komentáře • 181

  • @zeinebaabdul2925
    @zeinebaabdul2925 Před 3 měsíci +50

    እኔ 6አመት ጓደኛ ነበረኝ እናእዚህ ከመጣሁ3 አመቴነው እና ስልኪ ተበላሽ ምናምን ሲለኝ መስሚያ ጥጥነው አሁን ገንዘብ ያላትን አገባ እሱ የሚፈልገው ፍቅርን ሳይሆን ማረፊያነው የሚፈልገው መስራት አይወዲም

    • @AminaMohammed-i2c
      @AminaMohammed-i2c Před 2 měsíci +11

      የኔም ነበር ውሃ በላው እኔም ገንዘቤን መረጫለሁ ከለለሽ ማንም አይወድሽም 😂😂😂😂😂😂

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před 2 měsíci +1

      በጣም የገርማሉ ማፈሪያ ናቸው

    • @zeinebaabdul2925
      @zeinebaabdul2925 Před 2 měsíci +1

      @@AminaMohammed-i2c ትክክልለኛው ነገርነው የመረጥሽ እኔማ ሰወቺ እራሱ አላስቀምጥሽ አሉኝ አገባብሽ እያሉ እንኳን እኔን ጓደኛየን አላስቀምጥ አሉ የሚያስጠላ ነገር ወላሂ እኔ ያንያክል አላካበርኩትም እንደዚህ ያለወንድ ቢመጣም አይጠቅም

    • @lilankonjo
      @lilankonjo Před 2 měsíci

      @@zeinebaabdul2925 በትክክል

  • @ይታይሽአድማሱይታገሱ

    አንተ የልቤ ሰው እኔ ልስማህ አንተ ብቻ ተናገር😢😢😢😢

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 Před 3 měsíci +15

    እኔ በወንድ ተስፋ ቆርጫለሁ ነገር ግን ተስፋ አልቆርጥም እያልኩ አስመስላለሁ መልሸ እራሴን ለማፅናናት።የወንድ ነገር ተከድኖ ይብሰል።እናመሰግናለን ኪራየ

  • @Aaamahlet
    @Aaamahlet Před 3 měsíci +12

    ኬራ የኔ ሱስ ድምፅህ ሱስ ሆነብኝ ድሮ ድሮ ስተኛ መፈሳዊ ነገር ሳልከፍት አልተኛም ነበር አሁን ላይ የኬራን አነቃቂ ምክር ሳልሰማ ከተኛው ቅር ቅር ይለኛል ማርያምን እቁ የሆንክ ሰው ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ >🙏🙏🙏

  • @lemlemtsegay-kz7ee
    @lemlemtsegay-kz7ee Před 20 dny +1

    🎉🎉ኪራዬ እኔ ነኝ ጥፋተኛ እኔ እምልክለት ለቁም ነገር ነበር ኪራ እውነት ነው ከአፍ በላይ ተግባር ትክክል ለኔ ትምህርት ነው ተባረክ🎉🎉

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Před 2 měsíci +11

    እወነተ ብለሀል ኪሩ በተለይ ሰራ እያለው በቃ ላኪ ስልክ ተሰረቀብኝ ኢኒተርኔነ ተቆረጠብኝ የሆነ በቃ ገንዘብ እሚያስወጣበትን መንገድ ነው ሚፈልገው አይቼ አይቼ ይህ ለወደፌት አይጠቅምም ብዬ ተውኩት ጥቅመኛ ወንድ ያስታውቃል በደንብ ለትንሹም ለተልቁም ችግር ያወራል ሲጀመር ወንድ ለጅ ገዘብ ከጠየቀኝ በቃ ለፍቅር አልፈልገውም

  • @ያረብሀጃዬንአውጣልኝ

    ወንድምዬ በጣም አመሰግናለሁ አንተን መከታተል ከጀመርኩ ጊዜ ጀምሮ ብዙ ተምሬላሁ ወንድምዬ

  • @HelpmeMyGod-k9c
    @HelpmeMyGod-k9c Před 3 měsíci +8

    እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ተበልቸ ኣላቅም ፍቅረኛ ራሱ የለኝም ግን ስንት የተበሉ ሰዎች ኣዉቃለዉ ኣትስጡ ብርና ፍቅር ኣትደባልቁት ስትላቸዉ ኣይሰሙም እንደ ምንቀኛ ይቆጡርሃል ከዛ ከተበሉ ብሃላ ያለቅሳሉ 😢 So thank you brather 🥰👏

  • @hikmahikma-ku6lg
    @hikmahikma-ku6lg Před měsícem +1

    🥰ወድማችን አላህ ይጠብቅህ ማነዉ እደኔ ኪሩን የሚወደዉ ❤ምክርህ 👌👌👌ሠላምህ ይብዛልን

  • @SaaraSaara-q8y
    @SaaraSaara-q8y Před 3 měsíci +6

    ትለያለህ ኪሩ ❤❤❤❤ያልሆኑትን ችግረ እያወሩ ለመቀበል ሆን ብለዉ ግን ነቅተናል ሴት ለራሷ አሰባ በፍቃድ ሰትሰጠዉ እሱም ሳይጠብቅ ነበረ ግን የለም

  • @saraseelde5178
    @saraseelde5178 Před 3 měsíci +6

    ትክክል ነህ ብዙ ተብለናል አንተኮ ትለያለህ ጌታን

  • @SemiraLehona
    @SemiraLehona Před měsícem +1

    ወላሁ ሁሉም ትክክል ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጡልየ
    @ጡልየ Před měsícem +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን ስለ አረብ ሀገሩዋ ጀግና ስለተናገርክ ❤❤😢ሁሉንም ቪደወ አዳምጫለሁ እራሴን እያገኘሁት ነው ባንተ ውስጥ❤

  • @sskadirajemal
    @sskadirajemal Před 2 měsíci +2

    ❤❤❤❤ንግግር ዉስጥ አርስ ነዉ ይመችሕ

  • @NerSeid
    @NerSeid Před 2 měsíci +4

    ለዘመድ ብር አትስጥ ያስማማል❤

  • @EthioEnata
    @EthioEnata Před 26 dny +1

    እረ በጣም ምርጥ አገላለፅ ነው😮

  • @alwaalaij7929
    @alwaalaij7929 Před 3 měsíci +3

    የታወቀ ነዉ ኡነት ይመራል እየመረረም ቢሆን መዋጥ ነዉ በጣም እናመሰግናለን

  • @የአምላኬእናትማርያም

    ዛሬማ እራሴን አገኘሁት በተለይ የመጨረሻዋ ላይ እሱ ያምራል እኔም ይበቃኛል ባይ ነኝ ሁሉም ነገሩ ሙሉ ነው እና ግን ችግሩ ገንዘብ አይደለም የረባ ወሬ በራሱ እያወራኝም ብልግና ነው ወሬው. አብረን አድገናል ድሮ እንዲህ አልነበረም በሙሉነቱ ሴት አጥማጂ ነው እስቲል እኔን ሲያወራ እንዲህ ላድርግልህ አለችኝ አንዷ ደግሞ ቤት ልግዛ አለችኝ አንዷ ሆቴሌን በስምህ አድርግ አለችኝ እያለ ይስቅባቸዋል እኔ ጋ ደግሞ ይላገጋል ሆ ወንዶችስ ጌታ ሆይሰው ስጠኝ በልኬ ብየሐለሁ❤ ኪራ ኑርልን

  • @amanialmtku
    @amanialmtku Před 3 měsíci +17

    በነገራችን ላይ በብር ፍቅርኛ ያንተ ማድረግ ኣይቻልም ግን እነደ ተናገርከዉ ልክ ነህ ፍቅረኛዬ ለ4 ኣመት ኣይደዉልም ነበር ስራ ላይ ነኝ ምናምን እያለ በቴክስት ብቻ እናወራ ነበር እና እኔ ልታዘበዉ ብር ልላክልህ ስለዉ እሺ ኣለኝ በጣም ትንሽየ ብር ላኩለት ከዛን ቀን ጀምሮ ኣታምኑኝም በቀን ስንቴ እንደሚደዉል ዝም ብዬ ሳወራዉ ቆይቼ ኣሁን ኣባረርኩት ለጥቅም እንደ ቀረበኝ ገባኝ ማርያምን በሂወቴ ነዉ ያስጠለኝ 🤨

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před 2 měsíci +3

      እኔም የማቀው አብሮ አደጌ በዛላይ ውሸቱ ብሎክ ካርኩት ሁለት አመት ደሞ እኮ ሰርተው ሚለዉጡበት ለእኛም ሚለውጡበት ቢሆን ችግር የለውም ግን ውሸታቸው ነው በጣም ሚያስጠላው

  • @sosinayoni
    @sosinayoni Před 3 měsíci +15

    የኢትዮጵያ ወንድ ዝም ነው😂😂😂

  • @JimmaHome
    @JimmaHome Před 3 měsíci +1

    ወንድማችን ለኛ ስለምታረገዉ መልካም ነገር እግዚአብሔር ይባርክህ ምነዉ ድሮ ባወኩክ ለነገሩ ማምሻም እድሜ ነዉ

  • @abc12452
    @abc12452 Před měsícem

    ኪራዬ አመሰግናለሁ በማደርገዉ ነገር በጣም እምነትና ተስፋ እንዲኖረኝ አድርገሀል እኔ ሀረብ ሀገር ነኝ እና ፍቅረኛዬ የወደፊት ባሌ የምለዉ በጣም ጎበዝ ነዉ የፈርኒቸር ስራ ሞያ አለዉ እና የራሱን ለመክፈት ሲታገል ትንሽ ገንዘብ አገዝኩት ማሽን ገዛዉለት!አሁንም ከጎኑ ነኝ አግዘዋለዉና ትክክል ነኝ ማለት ነዉ በስራ ጠንካራ ስለሆነ ከልቤ ነዉ የማግዘዉ አይፀፅተኝም ሁላ ስለ ሚሰራ ያኮራኛል ነገ ደሞ የተሻለ ቦታ ደርሶ በጣም ጥሩ ኑሮ እንደምንኖር ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ Nዬዬዬ እወድሀለዉ❤❤❤

  • @lemlemtsegay-kz7ee
    @lemlemtsegay-kz7ee Před 20 dny

    🎉🎉ኪራዬ እኔ አልቀየምህም 100% ትክክል ነህ ብዙ ጊዜ ገንዘብ ከላኩለት በኊላ ነው ምንጣለው ባህሪው ቶታሊ ይቀየራል🎉🎉

  • @lilankonjo
    @lilankonjo Před 3 měsíci +16

    ኸረ የተገላቢጦሽ ከሆነ እኮ ቆየ የወንዱ ብሷል ኪሩዬ ወዴት እየሄድን እንደሆነ ???

  • @Argobwa
    @Argobwa Před 3 měsíci +3

    ትክክል ነህ ድሮ ሴቶች ሲባል እሰማ ነበር ዘንድሮ ግን ወንዱ ላይ ብሷል

  • @TsagabMat
    @TsagabMat Před měsícem +1

    በጣም አመሰግናለሁ የኔ ጌታ ኩሪዬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍

  • @GelaneGelaneTadesse
    @GelaneGelaneTadesse Před 2 měsíci +1

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክህ ተባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HaytMohammad
    @HaytMohammad Před 2 měsíci +2

    በትክክል የምታስተምረን ሁሉ በጣም ሀሪፍ ነው በርታልን ወንዲም ከመመከር ብዛት ብንቀየር

  • @MrMe-dn3jb
    @MrMe-dn3jb Před 3 měsíci +2

    ትክክል ብሮ የምሰጠው ምክር በደብ ለሠማውሠው ትልቅ ትምህርት ነው እናመሠግናለን🙏❤️❤️

  • @akberetgidey4761
    @akberetgidey4761 Před měsícem +2

    ኪራየ የኔ ኣዋቂ በጣም ነው ምትገርመኝ ግን ትውልዱ ተበላሽተዋል ታቃለህ ኣንተን ሳይ ለካ ሰው ኣለ ቢየ ተስፋ ኣረጋለው ❤❤❤❤

    • @akberetgidey4761
      @akberetgidey4761 Před měsícem +1

      ምን ኣለ ሰው ሁሉ እንዳንተ ቢሆን እላለው ከገንዘቡ በለይ ወነድ እኮነው የጣነው 😅

  • @joliyanahabeshawite6373
    @joliyanahabeshawite6373 Před 3 měsíci +8

    አንድ ነገር ልበል እሷጋ እኩል አልሆንም ብለው ክንፌደንስ ለለላችው ስዋች ምን ትላለህ ማለት እሷ ምትፍልገውን አላረግላትም ብለው ሚያስቡ አፈቃሪዋች በብልጭልጭ ነገር አይተው ያ ስው ይህ ነዉ ብለው ተቃራኒ ለማስቡን አፍቃሪ

  • @SaedahAlharbi
    @SaedahAlharbi Před 2 měsíci +2

    አንተ ምርጥ ሰዉ እድሜህ ይርዘም❤❤❤❤

  • @RoziRozi-n5t
    @RoziRozi-n5t Před 3 měsíci +21

    ለፍቅረኛ በሞት ብር አልሰጥም ወላሂ 😅

    • @aminatahmed
      @aminatahmed Před 3 měsíci +1

      ሆ 🤔 ፍቅረኛ ነው ያለሽ ባል ግን

    • @RoziRozi-n5t
      @RoziRozi-n5t Před 3 měsíci +1

      @@aminatahmed አሁን ባል የለኝም ብር በጭራሽ ለወንድ ልጅ አልሰጥም

    • @NabdMobile-y1f
      @NabdMobile-y1f Před 3 měsíci +1

      ኡነት ነው እዳትሰጭ ለወድ ብር እዳታስለምጅ ወድ ከሆነ ወሮ በላ ነው

    • @Aaamahlet
      @Aaamahlet Před 3 měsíci

      ካፈቀርሽ ትሰጫለሽ አትማይ

    • @ggguhjhvnhh2728
      @ggguhjhvnhh2728 Před 2 měsíci

      የኔ ቆንጆ ይመችሽ እኔም ለምን አጠገቤ ከፈለገ ይተከል😅😅😅😅እኔበእናቴ ናፍቆት እየተቃጠልኩኝ ሆሆሆ ልሰጥ

  • @ብሌንብሌን-ጨ1ቘ
    @ብሌንብሌን-ጨ1ቘ Před 2 měsíci +2

    ኪሩዬ በጣም አመሠግናለሁ ቃል የለኝም ላተ 😍

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha Před 2 měsíci +3

    ኪራዬ በቆንጆ ኣርእስት መጣህ😘

  • @mesertmeret2696
    @mesertmeret2696 Před 2 měsíci +3

    እውቀትህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን ግን የኢትዮጵያ ወንዶች ጥሩ ያሉት ከብዙወቹ ጥቂቶቹ ናቸው

  • @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ

    ወንድሜ እውነት እውነቱን ስለምትናገር ስወድህ 😘😘❤

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Před měsícem +1

    ልክ ነህ ምችት ይበልህ ወድማለምዋ በጣም ወሳኝ ምክር ነው

  • @tube-de8eq
    @tube-de8eq Před 2 měsíci +5

    ተሰድተው ለፍተው እንቅልፍ አጥተው
    በናፍቆት እርር እያሉ ያመጡት ገንዘብ በአካል ለማያውቁት ሰው እንዴት ጨክነው ብር እደሚልኩ ሁሌም ንገርመኛል ጅልነት ነው። / ከዚች ሚስኪን ሴት ተቀብለው ለሚበሉ ለግል ጉዳያቸው ለሚያውሉ ሰዎች ደግሞ መድሃኒዓለም የክፋታቸው ዋጋ ይስጣቸው በእውነት መስራት እየቻሉ እንዲህ የሚያደርጉ ሰዎች ምን አይነት አእምሮ ቢኖራቸው ነው እንጃ ይገርመኛል እኔ።

    • @zemnamitkie8889
      @zemnamitkie8889 Před 19 dny

      እኔም የሚያስገርመኝ ይሔ ነዉ ሆ ጭራሽ ለማይታወቅ ወጠጤ😂

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 Před měsícem +2

    ኪራ የወንዶች ጉድ አያልቅም ጭቅላታቸው ገንዘብ እና ገንዘብ ነው የሚያስቡት አፉቸው ማር ያዘንባል የዋህ የሆነች ሴት ማለትም ይወደኛል ብላ አምና ገንዘቧን ልካ ዘወር በይ ብሎ ገንዘብ የማሰጠውን ሴት የሚያከብራትን ሴት ያገባል በጥቅሉ ገንዘብ የሚጠይቅ ወንድ ለትዳር አይሆንም ስለዚ ቀይ ኋላ ዙር ብሎ በመጣበት እግር ነው መመለስ

  • @DanashS
    @DanashS Před měsícem

    ስማኝማ ማሪያምን ብየህ የዛሬው ቪዲዮህ በጣም ወሳኝ ነው እናመሰግናለን ።
    እኔ ባሌን እየወደድኩት ፈተውት ከኔ ጥቅም ብቻ የሚፈልግ በጣም ታገስኩት ይቀየራል ብየ 1ዲት ልጅ እስክንወልድ ድረስ ትዳር ምንደው እንኳን አያቅም እና ስራ አይወድም ስለስራ ከምትመክረውና ስራ ስራ ከምትለው እራሱን ቢሰቅል ይሻለዋል እናም እኔም እየወደድኩት ስራ ስለማይወድ ፈታውት ምክንያቱም እኔም እንዳልሰራ ያደርገኛል ።

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma9763 Před 2 měsíci

    ይህ ቪድዮ ግን ድንቅ እና አስተማሪ ነዉ ዉዶችዬ አስተዉሉ❤❤❤ኪራ ተባረክ በርታ እንዲ እዉነት እዉነቱን እያተናገርን ትዉልድን መቀየር ነዉ የምር አሁንማ ተበላሽተናል

  • @MahletZeleke-j2z
    @MahletZeleke-j2z Před 2 měsíci

    በጣም ወደድኩ እግዚአብሔር ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mestawet438
    @mestawet438 Před 3 měsíci +3

    እናመሰግናለን ብሮየ

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل Před 2 měsíci +1

    እኔ በጣም ነው የሚወደኝ እኔም እወደው አላሁ ጎበዝ ተማሪ ነበረ ስራ አገኝ ከምግብ ከቤት ኪራይ አያልፍም ደሞወዝ በራሴ ልቀሳቀስ አለኝ እሺ ብየ ብር ሰጠሁት በሚልየን ነው መነሳት የሚፈልገው እኔ ደሞ በአለን አሉኩት ባይሳካ እንኻን ሁለተኛ መስራ ይሆናል ስለው አይሰማኝም

  • @ybserMesi
    @ybserMesi Před měsícem

    አስተዋይ ወድሜ አመሰግናለው ስለምክር ግልፅ አንበላ የኛ ያለው ጎቦ ሳንሰጠው ከፈጣሪ ዘድ እዳለን እንወቅ
    የማንም ስራ ፈት ወዶች እንዳትታለሉ❤

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 Před 2 měsíci +1

    ልክ ብላሃል ኪራየይ አመሰግናለው😍❤🙏

  • @AminaMohammed-i2c
    @AminaMohammed-i2c Před 2 měsíci +3

    ኪሩ አብዛሃኞቹ ሀረብ አገር ያለነው ሴቶች ታሪክ ነው እኔ በራሴ ያጋጠመኝ ብር ጠይቆኝ የለኝም አሁን ብየው ግን የእውነት ስለለኝ ነበር እና ለችግሬ ካልሆንሽኝ ለምኔ ትሆኝኛለሽ አለኝ እረሽኝ አለኝ ግን ለምንም እዴሚፈልገው አልነገረኝም እኔ የግድ የሚያስፈልግህ ከሆነ ከሌላ ሰው ውሰድ አልኩ አልወስድም አለ እና እኔ እኔ ሰጥቸው መልሰህ አምጣ እዳማልለው ስለሚያውቅ ነው እዴ ካስፈለገው የግድ ከሌላ ሰው መበደር ይቻላል እኮ ግን ከዛ ሰው ከተበዴረ እዳ አለብኝ ብሎ ያስባል በረግጥ ሌሎችም አጋጣሚ አሉ እደው ካስተዋልኩት አንዱ ነው እና አሁን ተለያይተናል ገንዘብ ጠይቆኝ እቢ ካልኩት ይናዴዳል አንዳንዴ እራስ ወዳድ መሆን ጥሩ አይደለም በተለይ አፍቅራችሁ አግባችሁ የምመጡ ሴቶች አግብቼ አረብ ሀገር ልላክሽ ሲልሽ እሽ እያልሽ የምመጭ ያገባሽ ሊያኖርሽ ነው እጅ የአረብ ሰራተኛ ሊያዴረግሽ አይደለም

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 2 měsíci +1

    እናመመሰግናለን💚💛❤🙏ብዙ ነገር አስተምረኸኛል❤🙏❤🙏🌷

  • @dhhhgfhu27
    @dhhhgfhu27 Před 3 měsíci +1

    ሚዛኑን የጠበቀ ምክር ነው እናመሰግናለን ።

  • @neimayimam1651
    @neimayimam1651 Před 2 měsíci

    እደዚህ ልጂ ንግግሩ የሚመቼኝ የለም 🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️

  • @ainNike
    @ainNike Před 17 dny

    እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ማለት እፈልግ ነበር ግን አተ መለስከዉ

  • @hewanadamanazreth443
    @hewanadamanazreth443 Před 3 měsíci +3

    thanks my brother 🙏

  • @abebu-xr4nu
    @abebu-xr4nu Před 3 měsíci +1

    ትክክል ነው በውነት እኔም ምክርህበጣም ደስ ይላል የወንዶችን ነገር ተወው አስር ቀን አውርቶኝ አላቀውም ብር ላክልኝ አለኝእኔምአላኩለትም ዝም አልኩት ከዛም ስልክ አላነሳም አልኩት ስልክን ስቦልክ ይፍታዋል ዝም አልኩት ስደበኝ ካሀዳን አለኝ አጥፍቻለሁ😂አንተዋወቅም😂😂😂😂😂😂

  • @AlemZewde-i7v
    @AlemZewde-i7v Před 3 měsíci +1

    Betam tkkl neh betam bzu yemiyasaznu setoch alu ye aymro tennetachewnm chmr yatu

  • @Ebrahim-t7h
    @Ebrahim-t7h Před 3 měsíci +1

    እናመሰግናለን ወንድም አለም

  • @sarayared1786
    @sarayared1786 Před 3 měsíci +1

    ክበርልን ኪራዬ እናመሰግናለን ለምክርህ 🙏😍

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs Před 2 měsíci +1

    እስከዛሬ የት ነበርክ በል ሠራሀ ይሄንን ከስት ወር በፊት እየጠበኩ ነበር 😊
    ከልብ እናመሠግናለን 👍👍👍❤❤❤

  • @fadela920
    @fadela920 Před 3 měsíci +2

    አሁን ለይ በተለይ ስደት ለይ በሉት እህቶቻችን ኤሄ ነጋር ብሶል በጠም በሰዉ ሀጋር እያታጎዱ ነዉ ያወድ ጡራታኛ እያሽቻጋራቻዉ ከወድም እስከ በል ሰናፍ ሆናወል ወዶች ብሰሙ እችን መልክትህን በታራፈ በርታ ኪራ ጥሩ ሀሰብ ነዉ ያናሰሀዉ

    • @WebNet-bg5hs
      @WebNet-bg5hs Před 2 měsíci

      ትክክል ፈድ አላህ የስቱውር

  • @zuzuየወሎልጂ
    @zuzuየወሎልጂ Před 2 měsíci +1

    😁😁😁😁ሊበላ ወዶችየ እኛ ነቅተናል የኔ እንቁ ቴኪው ኪራነት

  • @caltuuasefa561
    @caltuuasefa561 Před 2 měsíci +1

    Zare ye dakam wandochii sira tasaga 😅😅 Thanks biroo sii wadiki ye libe sew👌😍😍😍😍

  • @kamilkemal9449
    @kamilkemal9449 Před 2 měsíci

    shekurn bro kchbrbariy Alah etbken sytochya neku alham dulila altblahum sejmr alawrachwum

  • @WtipirerOitfdhhf
    @WtipirerOitfdhhf Před 3 měsíci +2

    oh my Allah የዛሬ ይገርማል ❤

  • @tsionmegersa6016
    @tsionmegersa6016 Před 2 měsíci +1

    Wow 👑 thank you so much for taking about this topic specially being a man talk about this topic is rare . It’s so funny that I was having this conversation with my friends but unfortunately we didn’t come to conclusion . Keep it up ❤

  • @መኖሬለራሴነዉ
    @መኖሬለራሴነዉ Před 2 měsíci +2

    ኧረ አንቀየምህም ወንድም ትክክል ነህ። እኔ ኢትዮ ጎድኛ ነበረኝ በጣም ቸግሮት ብር አበድሪኝ አለኝ የለኝም አልኩት ከዛ 4 ወር ዘጋኝ እኔም ዝም አልኩት ከዛ በራሱ ግዜ መጣና ይቅርታ አላለም😂

  • @የአምላኬእናትማርያም

    ኪራዬ አንድ አንድ ወንዶች ከገንዘብ ጋር የተሰሩ ነው የሚመስሉትኮ እኔ ከጓደኛዬ ጫማ እንኴን አስገዝቸው አላውቅም እሱ ግን በጎደለ እየሞላሁለት ቆየን ከዛ ታምሜ ብር እፈልጋለሁ ስለው ስልኩን እንኳን አላነሳልኝም እኔም ተውኩት ግን እሱ አሁን ተመልሶ ይለማመጠኛል እኔ ደግሞ ታምሜ አለሁልሽ ካላለኝ ምን ይሰራልኛል 😢

  • @SelamawitShewangizaw
    @SelamawitShewangizaw Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤ምክሮችህ በጣም አስተማሪ ናቸው

  • @sart7050
    @sart7050 Před 21 dnem

    እናመሰግናለን👍

  • @mekedesbekele5204
    @mekedesbekele5204 Před 3 měsíci +3

    ኪራየ ኢትዮ የሚኖሩ ወንዶች መስራት አቁመዋል እናታቸዉ እኮ ከሞተች አመታት አልፎታል እናቴ ታማብኛለች እርጂኝ ያለኝ ልጂ አለ ሳጣራ ተሞተች ሁለት አመት እዳለፋት ነገሩኝ የነሱ ጉዲ ተነግሮ አያልቅም😅

  • @EyerusalemBekele-eo3ql
    @EyerusalemBekele-eo3ql Před 3 měsíci +1

    ኡኡኡኡኡኡ በናት ልክልኬን ስለነገርከኝ አመሰግናለው

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 Před 15 dny

    ኪራ ይህን ጥያቄ እኔ እራሱ ደጋግሜ ጠይቄህ ነበር ምክንያቱ ደግሞ ሆሌም ሴት ልጅ ብቻ ለጥቅም ብላ ወንድን እንደምትቀርብ ስለምትናገር ነው ግን በዚህ ዘመን በጣም በወንዱ ብሷል በጣም ባይገርምህ ኢትዮጵያ ላይ ተቀምጠው ወንዶች ስራ አይሰሩም ትዳር ልጆች እያላቸው ከሴት ገንዘብ ይቀበላሉ እያለቃቀሱ አገባሻለው እያሉ እያታለሉ ሞራላቸውን የገደሉ በቁም የሙቱ ወንዶች የሚገርመው በፍቅር ስም እየቀረቡ ነው እኔ 2 ሴቶች እውውቃለሁ በ1 ወንድ ገንዘባቸው የተበላ ሴቶቹ የተለያየ ሀገር ነው ያሉት ወንዱ ኢትዮጵያ ነው ትዳር አለው ልጆች አሉት ብዙ ብር በላቸው አሁን ኢትዮጵያ ገብተው ከሰውታል ፍርድ ቤት በማታለል አገባሻለው በማለት ። ይህን ቪዲዮ ዛሬ ነው ያየሁት

  • @anwarabdu9820
    @anwarabdu9820 Před 3 měsíci

    እንኳንም በዚርዕስ ሰራህልን ብዙ ሴቶች የሚሸወዱበትነው ኦ እኔምሴትነኝ ግንአልኸምዱሊላህ እንዲህአይነትነገር ውስጥ ገብቼ አላቅም በዙርያዬበማየውግን ሁሉም ሳይሆን አንዳንድ እህቶች እራሳቸው ነው ስልክ አለህ የወጪአለህ እያሉ ተቀባዩደግሞ አሪፍ ስበብ ማምጣት ይጀምራል ማንም ሰው ያለድካም መቀበል ሲለምድ ልማዱ ይሆናል መሰለኝ የተሸወዳቹ አሏህ በጥሩነገርይካሳቹ ያልተቀማ ይጠንቀቅ

  • @አለም-ቸ7ፐ
    @አለም-ቸ7ፐ Před 2 měsíci +1

    batem areif hasbi nw thank you so much brother

  • @ህልመኛዋየማሪያምልጅ

    እኔ አልቀየምህም ትክክለኛነህ🎉 ወድሜ🎉🎉🎉🎉

  • @hanaalene6428
    @hanaalene6428 Před 2 měsíci +1

    Thank you brother big respect ✊ and ❤

  • @tsehaytube
    @tsehaytube Před 2 měsíci +1

    ሁሌም የሚፀፅተኝ ነገር ቢኖር ይሄ ነው ኡፍፍፍ💔💔መተው አልቻልኩም ተቃጠልኩ ለሱ ብዬ ብዙ ሁኜ ግን .......

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před 2 měsíci +1

    በትክል የረብገር የለች ሴት የተበላች ብቸናት 😢😢😢😢 እናመስግናለን ለምክርክ

  • @እሙሰሚራ
    @እሙሰሚራ Před 3 měsíci +3

    አወ አሉ እኔ ራሱ መተጋባን 2ወር አምጪ አለኚ እኔ ደሞ ስራላይ እልነበርኩም የልኚም ስለዉ ፈታኚ እደትሁኖ ላግባሺእዳለኚ ስስበዉ ይግርመኚል

  • @endenatejigushamati7227
    @endenatejigushamati7227 Před 3 měsíci +1

    እናመሰግናለን ኪራ ❤❤❤

  • @genitube5211
    @genitube5211 Před 2 měsíci

    ልክ ልካችንን ነው የነገርከን ኪራ የእውነት እኔ በጣም የማፈቅረው ባሌ አስር አመት ሆኖናል ግን 4 አመት ኢትዮ ከኖርን በሗላ ስደት በታተነን በስደት ልጅ ወለድኩ እግዚአብሄር ይመስገን ግን እሱ እዳልከው እድል አልቀናውም በተደጋጋሚ ተይዞ ይገባል ሀገር የው ህገ ወጥ ሳኡዲ ነበር ያለነው አሁን ግን እንደበፊቱ አይደለም በፊት ጀግና ነበር አሁን ምንም አላማ የለውም ለወደፊት እኔም ፍቅሬ ቀዘቀዘ አላውቅም ብቻ ግን ወንዶች የባል ሚናቸው ከሌለ ሁሉም ያስጠላል😢😢

  • @ggguhjhvnhh2728
    @ggguhjhvnhh2728 Před 2 měsíci

    berትለያለህ ወላሃ አላህ ይጠብቅህ መስሚያየ ጥጥነው ቢሞትም ከአባቴ ውጭ ለማንም አላቀምስም ለወድሞቸኳ አባቴንነው ስጣቸው የምለው ለኔ ያለው እስከሚመጣ መታገስ ዋጋ አለው አልሀምዱሊላህ እስካሁን አልተሸወድኩም ለወዴፊትም ወይፍክች ያባቷ ልጅ❤❤ሴቶችየ እሰውቤት በናፍቆት እየተቃጠላችሁ😢😢 አታላኩአትላኩ ማለት አማረኛነው በምን ቋንቋ እንገራችሁ😢😢😢

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 2 měsíci +1

    ያማል እኔ 7አመት ጎድኛየ ከሀይሰኩል ጀምሮ ከቤተሰብ ሳየቀር እየሰጠውት ተማር ሰራ ያዛ እኔ አርብ ሀገር ገባው ሰራም ይዞሸብር ያጠየቀኛል ካዛ ላኪ ሲለኝ እሸ ብየ ዚምአልኩት በዛው ዘጋውት ሌላ አገባ በቃ ሁሌ ብር በፍጣሪ አሁን ወንድ ሁላ እንደሱ አንድ አየንት የመሰሉኛል በቃ

  • @KidistyetawahedoLig
    @KidistyetawahedoLig Před 3 měsíci +13

    የዘንድሮ ወንዶች ብር ብቻ ነው ፍላጎታቸው

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie Před 2 měsíci

    ጓደኛችን በምንም መንገድ ይምጣ እኛ በማንጎዳ መንገድ በየዋህነት ማስተናገድ! ሁሉም የዘለውን ያጭዳልና!

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl Před 3 měsíci +1

    ትክክል❤❤❤❤

  • @joliyanahabeshawite6373
    @joliyanahabeshawite6373 Před 3 měsíci +2

    ትክክል

  • @HayatSeid-e7l
    @HayatSeid-e7l Před 2 měsíci

    እናመሠግናለን ኪሩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወይኩንፍቃድከ-ሰ5ጀ

    ትለያለህ 🥰

  • @aeemirates8138
    @aeemirates8138 Před měsícem +1

    መኪናላይሁኚ💔ወደኩኚ"አለኚ😢አይይይወሸት😢😢

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs Před 2 měsíci +1

    እኔኳ አልሀምዱሊላህ አስቸግረውኝ አያውቁም ወላኪን ሚድያ ላይ በኖርማን ቀን ያላቸውን መጥፎ የሆኑ ፎቶወችን እልክብሻለሁ ወይ ብር ላኪ የሚሉ ስት አሉ

  • @zakiaahmed1061
    @zakiaahmed1061 Před měsícem +1

    Exactly 💯 %

  • @saarayoutube4253
    @saarayoutube4253 Před 2 měsíci +1

    Thankyou 😊

  • @AbebechWalelign
    @AbebechWalelign Před 24 dny

    እኔ ልጥቅም አልቀረብኩሽም ፍቅር እና ገዘብን አታገናኝ ይላል ግን ይጠይቀኛን

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před 2 měsíci +1

    ከምር ጥያቄያችንን ተቀብለህ ለኛ ስለሰራህልን ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤ ከምር እኔ የሚያጋጥመኚ ወድ ሁሉ ችግር ብቻ የሚያወራ ኡፋ እስጥልት ስላለኚ ማውራት አቆምኩ አብሮ አደጌ የምወደው ልጅ ራሱ ሳይቀር ስራ ይዞ ችግር ሚያወራ እር ወዲያ እዴው ምን ይሻላል በጌታ ኡፋ ተስፋ ያስቆርጣሉ 😢

    • @Gggg-gq4kh
      @Gggg-gq4kh Před 2 měsíci

      😂😂ምን ይሻለናል ዬምር እኔምጋ ዬሚደውሉ ሁሉ ገና 2ወር እኳን ሳናወራ ዬችግር ማሲቆ ነው ዬሚከረክሩት እኔም እንዳችው ማውራት ብተው ይሻለኛል ልብ ይስጣቸው

    • @alemtsehaysesaysisay7144
      @alemtsehaysesaysisay7144 Před 2 měsíci

      @@Gggg-gq4kh አይዞን ከሀገር ስንሄድ ነፈለግነውን እዲሰጠን ሱባኤ መያዝ ነው በየእምነታችን የሚጠበቅብንን ማድረግ ነው እሱ ነው መፋትሔው

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ

    Thank You Kira❤

  • @SosinaEshete
    @SosinaEshete Před 3 měsíci +1

    waaw kelbik new yetenagerkw emoshinal honk des yelal😢😢😢

  • @Andumobile
    @Andumobile Před 2 měsíci +2

    99% True

  • @GalTigray-v5x
    @GalTigray-v5x Před 2 měsíci +1

    Ewent ❤❤

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل Před 2 měsíci +1

    ሞኝ ሁው አደለም ሂወት ብለው እንድቀላጠፍ እምነት ስላላችው ነው

  • @BetaBeta-g7s
    @BetaBeta-g7s Před 2 měsíci +1

    እረ ኩራ እስከ ሞት ነዉ ያልከዉ ወይኔ የለም ከስንት አንዱ ነዉ ዳዳ ሢል አናቴ ድረሽ ብሎ ላጥ ነዉ ዘራፍ በሎ የሚመክት በቁጥር ነዉ