ቤትህ ስንት ፈጀብህ ላላችሁኝ ሙሉ መረጃ ላካፍላችሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • ቤትህ ስንት ፈጀብህ ላላችሁኝ ሙሉ መረጃ ላካፍላችሁ

Komentáře • 270

  • @user-nl5tr2pq5i
    @user-nl5tr2pq5i Před měsícem +43

    በአላህ በዱቃ አትረስኝ አዲስ አመት ላይ አሰጀምራለሁ ብያለሁ በኢዚኒላይ ዱቃችሁ አትረስኝ የእኔ ጀግና ወዲም ማሻአላህ ወልደህ ክበዲበት

    • @user-zh2cs3sf6f
      @user-zh2cs3sf6f Před měsícem +3

      እኔም እጀምራለሁ ኢሻ አላህ አላህ ያግዘን

    • @Madina2023Ali
      @Madina2023Ali Před měsícem +4

      አላሕያግዛችሑ ከምትመኙትበላይ ያርብ

    • @rahimakeme5834
      @rahimakeme5834 Před měsícem +7

      ዱቃ ዱአ

    • @fatmamahamad527
      @fatmamahamad527 Před měsícem

      ​@@Madina2023Aliአሚን ውዴ

    • @user-in8id2qb5v
      @user-in8id2qb5v Před měsícem +7

      ምድን ነው ዱቃ 😂 ዱአ

  • @user-jc1li2fb3i
    @user-jc1li2fb3i Před měsícem +31

    እኔስ እድሜ ለውዱ ውድሜ የኔ አደኛ ከምፈልገው በላይ አድርጎ ጨርሶልኛል አልሀምዱሪላሂ እረቢል አለሚን ❤❤❤❤ ኩሽና ነው የቀረኝ ኢሻአላህ በቅርቡ

    • @user-hy5je6ld2q
      @user-hy5je6ld2q Před měsícem +8

      ማሻአላህ እድሜና ጤና ይስጥልሽ እዚህ በሺ ብንልከው ብሩን ዋናው እዛ ሰው ሲኖር ነው ና ደስ ይላል

    • @RahmaRahma-tx1vk
      @RahmaRahma-tx1vk Před měsícem +2

      ማሻ አላህ ሰው ሁላ ስያማርር ሰማሁ ወንዲሞቻቸውን

    • @ToybaAragaw-jz8ss
      @ToybaAragaw-jz8ss Před měsícem

      @@user-jc1li2fb3i ማሻላህ አላህ ያፊያቤት ያድርግልሽ የኔም ያው መረጋላይነው ውደዋ

    • @LubabaMohamed-lq9xz
      @LubabaMohamed-lq9xz Před měsícem

      ማሻአላህ

    • @UmuEmane
      @UmuEmane Před měsícem

      @@RahmaRahma-tx1vk ማሻአላህ ይባላልደ ታዳ 🤔

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg Před měsícem +5

    እኛ አረብ አገር ያለ ልጆች ወይ ተብራችንን ወይ ተጉልበታችን ተቤታች ዝብ ብርቅርቅ ያለ ህይወት እንዲሆንልኝ ስትል የልብ አይደርስም በጣም አስቸጋሪ ነው ቤተሰብ ወደኋላ ነው የሚጎትተው እመን ደረሰ ስንት ጨረሰ ለማለት እንኳን ሸም ይይዝሃል

  • @EMuMlek
    @EMuMlek Před měsícem +3

    እኔም በጦርነቱ ግዜ ነዉ ሠርቸ የጨረስኩት አልሀምዱሊላ እድሜ ለሀቢቢ አላህይጠብቅህ የኔዉድ ባል
    ጂምሠም በጣምነዉ የሚያደክመዉ

  • @tubanega3083
    @tubanega3083 Před měsícem +5

    😢😢ቤት ለምስራት ብር ስሆን ሀገር ላይ ጠንካራ ቤተስብ የግድ ነው ብቻ ጣጣው ብዙ ነው የመዳመ ቅምምቼ ብርቹ ያዙ እና እራስቹ ገባታቹ በስሶት ወር ያልቅል ❤❤❤

  • @jamila3850
    @jamila3850 Před měsícem +26

    ባለቤት ያልቆመበት ነገር የልብአይደርስም

  • @halimaendress1672
    @halimaendress1672 Před měsícem +14

    የኔም ሰሙኑን ያልቃል አልሀምዱሊላህ 🥰🥰🥰🥰

  • @UmuEmane
    @UmuEmane Před měsícem +15

    ጡሩ በተሠብያላችሁ እህቶቸ ታዲላችሁኋል
    የኔነገር ውሀ የበላውነው 😭😭😭ማንም ለኔ የሚሠብየለም? አባቴ አላህይዘንልህ አተብኖርልኝ እስካሁን ምኞቴ ይሳካልኝነበረሰ 😢😢😢😢😢 እህህ ዲካም ትርፍ ብቻ😢😢😢😢😢😢😢

    • @MunthaMuntha-z7m
      @MunthaMuntha-z7m Před měsícem

      አብሽሪ ውዷ እህቴ

    • @UmuEmane
      @UmuEmane Před měsícem

      @@MunthaMuntha-z7m አላህ ያበሽራችሁ 💝

    • @FhejdDjidjd
      @FhejdDjidjd Před měsícem

      አብሽር,ዉደ,,ያለንም,,ያዉነን😢😢😢😢

    • @UmuEmane
      @UmuEmane Před měsícem

      @@FhejdDjidjd መኖርማ አሉ ውልአይሠሩምጂ ወላሂ በጣምነውየሚከፍኝ 😥😥😥😥💔

    • @zdmohammed
      @zdmohammed Před měsícem +1

      አብሺሪ ሁቢ😢

  • @user-in8id2qb5v
    @user-in8id2qb5v Před měsícem +4

    ማሻ አላህ የርዝቅ የጤና የመውለጃ የመዳሪያ ያድርግልህ ተደሰቱበት ሳስበው ከበደኝ

  • @Mekdi160
    @Mekdi160 Před měsícem +8

    በጣም ያምራል በሰላም በጤና ኑሩበት🎉🎉❤❤

  • @user-hy5je6ld2q
    @user-hy5je6ld2q Před měsícem +4

    ማሻአላህ ወድም አብደላህ በደስታ በፍቅር በጤና ውለዱበት ዳሩበት በጣም ያምራል ጎበዝ ለመርጃህ እናመሰግናለን

  • @RahelMamo-zn3ww
    @RahelMamo-zn3ww Před měsícem +3

    በጣም ያማረ ቤት ነው በሰላምና በፉቅር የምትኖሩበት ያርጋችሁ ማሻላህ ፅድት ያለ ስራነው የሰራህው

  • @user-vr9cw7rp9q
    @user-vr9cw7rp9q Před měsícem +4

    በጣም ጀግና የጤና የፍቅር ቤት ይሁን

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Před měsícem +1

    ቀለምና ድዛይን ምርጫችሁ አደኛ ለኔ ተመችቶኛል መሽአለህ ተባረከለህ

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před měsícem +6

    ሳሎኑን ነጭ ወይ ሺሮ ከለር አድርጉት ወንድሜ

  • @user-yy1hy2ls5r
    @user-yy1hy2ls5r Před měsícem +2

    ማሻ አላህ እኛም ጨረስን እምንልበትን ቀን ያቅርብልን

  • @zehara5
    @zehara5 Před měsícem +1

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን

  • @jamila3850
    @jamila3850 Před měsícem +3

    ዋሊኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ወድም ወልዳቺሁ ከብዳቺሁ በፍቅር በጤናኑሩበት መሽአላህ ተባረከላህ

  • @user-ud4el3td4l
    @user-ud4el3td4l Před měsícem +3

    ❤❤❤ አብደላ ወንድሜ ከላይ በፃፍከዉ ቁጥር ኮርኒስ ለማሰራት ጠይቄህ ነበር ሊሰራልኝ ዛሬ ይጀመራ እግዚአብሔር ይመስገን ከልብ አመሰግናለሁ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Před měsícem +1

    ማሻአላህ ተባረከላህ እደት ያምራል የጠናቤት ይሁን

  • @user-hw2zw6lw7i
    @user-hw2zw6lw7i Před měsícem +3

    ለቤትህ አድሰነኝ ግን ማሻአላህ ግልፀነህ ያረብ የእኛንምአላህ ያሳካልን ቤቱ ግን ትንሸ ይሰላል

  • @BasboaaBasbosa
    @BasboaaBasbosa Před měsícem +1

    ማሻአላህ አላህ እምትደሰቱበት ያድርጋቹህ እስከ ልጆቻቹህ

  • @merem2420
    @merem2420 Před měsícem +1

    ቤትህ የእንጨት ነው ወይስ የብሎኬትወድም ማሻአላህ በሰላምበጤና የምትኖሩበት ያርጋችሁ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem

      የእንጨት ነው

    • @Elfnesh-vj7kb
      @Elfnesh-vj7kb Před měsícem

      እኔም የጭቃ ቤቴን ማደስ እፈልግ ነበረ ባለሞያውን ባገኘሁ በሩን ይጨምራል?

  • @meymunatube
    @meymunatube Před měsícem +1

    ማሻ አላህ ያምራል
    ለ120 ቆርቆር የቦሎኬት ቤት ጅልሰም እና ስራሚክ ስንት ይፈጃል እስኪ ባለሙያ ጠይቀህ ንገረኝ

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh Před měsícem

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል የፍቅር የደስታ ቤ ት ይሁንጎበዝ 💪

  • @Wuwumustefa-n4r
    @Wuwumustefa-n4r Před 26 dny

    ማሻአላህ በደስታ ልጅን እየወለዳችሁ የምኖሩበት ያርጋችሁ

  • @user-lk2gt4fq2w
    @user-lk2gt4fq2w Před měsícem

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል❤❤❤የዋጋ ዝርዝር አገላለፅህን በጣምነው ሚመቸኝ እናሰግናለን

  • @jamelababs
    @jamelababs Před 26 dny

    እናመሠግናለን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው

  • @user-dx8wr9ri7c
    @user-dx8wr9ri7c Před měsícem +1

    ዋለኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኔገና እየሠራሁ ነው ኢሻአላ

  • @user-qz4jf3cr4i
    @user-qz4jf3cr4i Před měsícem

    በጣም ደስ ይላል ወንድማችሁን በጣም ቀላል በርካሽ መንገድ ነው አለቃ እኔ ብዙ ብዬ አስቤ ነበር በጣም አሪፍ ነው በጣም ቀላል ነው በዚህ እውነቱን በንግድ ከሆነ በጣም አሪፍ ነው 3004 ያልቅበት አይቆጭም በጣም አሪፍ ነው 400

  • @user-ud4el3td4l
    @user-ud4el3td4l Před měsícem +1

    ❤❤❤ያምራል በሰላም በጤና ያባረቤት ይሁንላችሁ

  • @ruikyaside5734
    @ruikyaside5734 Před 23 dny

    ሁሉም ነገር ቆንጆ እያለ ግን ቀለሙ ተዝጎርጉሮል አንድ አይነት ከለር ቢሆን ይበልጥ ውብ ይሆናል በተርፈ መሻአላህ ነው

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Před 18 dny

    ማሻአላህ የሪዝቅቤትለኔምዱአአድርጉልኝ

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 Před měsícem

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል በሰላም በጤና የምትኖርበት ያድርግልህ ወንድሜ ጀግና ነህ 🎉🎉

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 Před měsícem +1

    ወይኔ በጣም በቀላል ዋጋ ነው ያሰራሀው እሳ የኔ እኮ ሰርቢስ ለመስራት እና ግማሽ ውሀ ልክ ለማሰራት እና አሸዋ ግርፍ ጅመሰም እና ኮርኒስ የአቡጀድ ለማሰራት 500.00 ሺ ጨርሶብኛል ገና ነው ደሞ ቀለም እና የኮርኒሱ ዙሪያውን ጠርዙን ፍሬሙ ገና ነው ኳሪትዝ ገና ነው ሰርቢስ አልተመረገም ብቻ ብዙ ይቀረኛል ስንት እንደሚወስድ አላውቅም በጣም ውድ ነው እኛ ሀገር ሁሉ ነገር ሲምንቶ 1900 ነው

  • @user-yg2mv9ig9u
    @user-yg2mv9ig9u Před měsícem +1

    ማሻአሏህ አብደላዬ
    በጣም ያምራል

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 Před měsícem

    ማሻአላህ በጤና በደስታ የምሩብት ያርጋችሁ

  • @AkraamSs
    @AkraamSs Před měsícem

    አሰላም አለይኩምቀለሙ በጣም ያምራል የቀለሙ ስም አለዉ ንገረኝ የሳሎኑን የደስታ ብት ይሁንላቺሁ

  • @bintseid1800
    @bintseid1800 Před měsícem +2

    ماشا ءالله اللهم بارك له .

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před měsícem

    ማሻአላህ በደብ ነዉ ያስረዳህን ጀዛካላህ

  • @lbabamohammed3383
    @lbabamohammed3383 Před měsícem

    ማሻ አላህ ቶሎ አጠናከካት ቀለሙ ኮሊደርና ሳሎን በጣም ያምራል

    • @user-zx5mr7pr9h
      @user-zx5mr7pr9h Před měsícem

      ማሻአላህ👍👍👍👍👍👍👍

    • @enatyekonhye894
      @enatyekonhye894 Před měsícem

      ​@@user-zx5mr7pr9hኮሜት ላይም በፅሁፍ አስቀምጥልን በዝርዝር ከቻልክ እኔም ላሰራ ነበር

  • @omukalidbieznilah8827
    @omukalidbieznilah8827 Před měsícem

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አስናቀች ተገጣጣሚ ቤት ጠይቅልን

  • @kokiyloveee2706
    @kokiyloveee2706 Před měsícem +1

    ወድሜ ቤትህ ሰንት ፈጄ በአላህ ንገረኝ በፈጠረህ ሁሉንም ወጭ ንገረኝ ቤት ለመሥራት አሰቤ ነበረ ግን ወጩን ሰለማላቀው እየቆራረጡ ይበሉኛል በተሠቦቸ 13*አመቴ ከወጣሁ ወድሜ ግን ቤት የለኚም ሰረቸ መግባት የምፈልገው

    • @ZeburaAli-db7wk
      @ZeburaAli-db7wk Před měsícem

      ከኔምየባሠአለሱበሀነላህ8አመቴቦታብቻነውያለኝእጂአላህያግዝሽሀቢባቲቲቲቲእኔኳቤትመሥራትተሥፉአሰቆረጦኛል2ከላስምቢሆንእገዛለሁእጂእዲሜየንአልጨረስምወላሂለማይሞላእዱኒያያያያ

  • @sua9617
    @sua9617 Před měsícem

    ማሻአላህየደሰታየፋቅረየጤናቤትያደረገልህ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-rf4oq5bt6j
    @user-rf4oq5bt6j Před měsícem

    መሻአላህ አቡ ሙአዝ ደስስስስብሎኛል የፍቅርቤት ይሁንልህ

  • @yashimebet1562
    @yashimebet1562 Před měsícem

    ዋው በጣም ያምራል በደስታየምትኖርበትያድርግለህ ❤❤❤❤

  • @Ethio-ms4ix
    @Ethio-ms4ix Před měsícem

    ማሻአላህ ደስ ይላል ቤታችሁ አላህ ይባርክላችሁ እኔ የምልህ ወንድሜ እስቲ አድስ ሀ ብሎ ለመጀመር ስንት እንደሚፈጅ ሂሳብ ስራ ከእንጨት ውጭ ያለውን ማቴሪያል ኢንሻአላህ ክረምት ሲያልቅ ጨከን ብዬ መጀመር እፈልጋለሁ

  • @HayatAhmed-iv3ru
    @HayatAhmed-iv3ru Před měsícem

    ስደት ሁናችሁ የሚሰራያላችሁ እህቶች ታድላቺሁ ማነው እንደኔ ስሩልኝማለት የደከመው እፍፍ ዛሬስ ገንዘቤም ልቤም ደከመ

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g Před měsícem

    እኔም እየጨረስኩነው አልሀምዱሊላህ ቤት መስራት ከባድ ቢሆንም ግን ትልቅ አስተማማኝ ንብረት ነው ያልሰራችሁ ተጠናከሩ ስሩ

  • @user-ns1lm5wi7x
    @user-ns1lm5wi7x Před měsícem +1

    የቡለኬት ስራልን ከመሰረቱ ጀምሮ ስት እደሚፈጅ

  • @user-du1zf2sy5b
    @user-du1zf2sy5b Před měsícem

    ፈጣሬ የጠና የሰለም ያርግልህ

  • @HawaHawa2-q2d
    @HawaHawa2-q2d Před 28 dny

    የኔም አልቆነበር የሚኖርበት እጃ ግን ገና ቀለምና ማብራት አለ

  • @m.3906
    @m.3906 Před měsícem +1

    ማሻአሏህ ባረላሁ ፊኩም ግን ሙሉ ቤት ሁሉ ነው እድ ጅሰም ያደረከው ? ለመኝታ ክላስ እና ለሳሎን ስንት ይወስዳል ክፍል ሀገር ወግዲ ላይ? መልስልኝ

    • @mmohammed9998
      @mmohammed9998 Před měsícem

      እዛው ያሉትን አስጠይቂ

  • @user-qv5qn9pi9w
    @user-qv5qn9pi9w Před měsícem

    እኔ የትግራይ ልጅ ነኝ እና ለማንም የሰው ልጅ ክብር ኣለኝ እና እንዃን እግዚብሔር ኣምላክ ለዚህ ኣብቃህ የምታርፍበት እና የምትወልድበት ቤት ያድርግልህ ባለ ጤናህ ይሁን❤❤❤❤ ሰላም ለሃገራችን😢❤
    በቡሌኮት ነው የተሰራ ወንድሜ ስለ ኮርኒሱ ለማወቅ ፈልጌ ነው የጠየቅኩት

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 Před měsícem +1

    ብሎኬትነዉ፤የጨትቤት፣ማሻአሏህ

  • @najattube
    @najattube Před měsícem

    ማሻአላህ በጤና ኑሩበት🎉

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Před měsícem

    ማሻአላህወዲምየአፌያየጤናቤትያርግልህ

  • @HshsHeu-es8rl
    @HshsHeu-es8rl Před měsícem

    ኦረ እኔ 8 አመት የለፋሁበትን የራሴ ባል ሸጠብኝ እዳድስ ልሰራ ነው ዱአ አድርጉልኝ

  • @user-hk2if8rb1n
    @user-hk2if8rb1n Před měsícem +1

    😊ماشاءالله ሥሚቶ የሚቀንሠው መቸነው

  • @kunjuuae6667
    @kunjuuae6667 Před měsícem

    wl wr wb axaqa layi betuu muluu siti carasee

  • @fendsha
    @fendsha Před měsícem +1

    ጥሩ ቤቸሰብ ያለው ታድሏል

  • @user-tk8id7ue6o
    @user-tk8id7ue6o Před měsícem +1

    ማሻአላ እንኳን ደስ አለህ

  • @user-sg1wj6jy6z
    @user-sg1wj6jy6z Před měsícem +2

    አልሀምዱሊላህ እኔም ጨረስኩ ቀለም ሲቀረኝ አበስንት ጥግረራ አድስ ቤት ሰሪወች አላህ ያግዛችሁ

  • @yibas16
    @yibas16 Před měsícem +2

    ወድም እሲ ሰልክህን በውሰጥ መሰመር ላክልኝ ወይም አዋረኝ ያለሁት ከውጭ ሁኜ የሚያግዘን ሰው የለ ሁኖ ነው ቤት ለመሰራት እና ለመግዛት

  • @sayeedsayeed6895
    @sayeedsayeed6895 Před měsícem

    ማሻ አላህ የጤ የአፊያ ቤት ይሁንልህ

  • @user-wt5kk6br4s
    @user-wt5kk6br4s Před měsícem

    በአሁኑ ገበያ ቀለም ስንት ነዉ? 4ክላስ ቤት ስንት ይፈጃል ቀለም? ሻወር ቤቱ ያዉ ሴራሚክ ነዉ ብየ ነዉ።

  • @Vip-iw4hm
    @Vip-iw4hm Před měsícem

    ወንድሜ ቤትህ ያምራል❤❤❤ እስኪ የብሎኬት ቤት 150ካሬ ቦታ ላይ ስንት ይፈጃል መሰረቱን ጀምሬው ነበር ግን ባለቤቱ ያልቆመበት መብሸቅ ነው 😢😢

  • @hadeya22
    @hadeya22 Před měsícem

    መሻአላህ ያአፊያ የጤና ቤት ይሁንላችሁ

  • @user-zh2cs3sf6f
    @user-zh2cs3sf6f Před měsícem +2

    ወዲሜ አሁን መስከረም ላይ ማቴሪያል ይቀንሳል አይቀንስም ስራልንሲ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Před 18 dny

    ግንቀለሙንብትቀይረውያምራልበተለይ በአንድአይነትቀለምሆነቢሆንእንዴትያምራል

  • @user-po7pu7yu1l
    @user-po7pu7yu1l Před měsícem

    ወንድሜ አብደላህ ቦታ ልገዛ ነበር ቦታውን ገዝቸ ቡሎኬት ለመስራት ነበር እናም ቦታው ጎኑ 8.ነው አለሉኝ ቁመቱ 30 ግን እይበቃሽም ቤት ለመስራት አሉኝ ኤልሸብ ግን እኔ አልገባኝም

  • @Madina2023Ali
    @Madina2023Ali Před měsícem +1

    እራትክላሥ ጅብሠምናኮሪንሥ ሥትይፈጃል መልሥልኚ። ሥሞትልሕ

  • @ንጋትየጅሩዋል

    ምርጥነው

  • @RabiaAhmed-ue7fk
    @RabiaAhmed-ue7fk Před měsícem

    ማሻአላህ ነው ቤትህ

  • @user-fd4vo7ne6w
    @user-fd4vo7ne6w Před měsícem

    ማሻአሏህ የአፊያበት ይሁን ብሎኬት መስሎኝ ነበር

  • @user-dx8wr9ri7c
    @user-dx8wr9ri7c Před měsícem +1

    የሚታጠበው ቀለም ቆጆነው ቢቆሽሽ ይታጠባል እኔም የሚታጠበውነው የምቀባው

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před měsícem +1

    አብደላ በዋትሳብ መልስልኝማ ምን አልባት ወንድሜጋር አልተገናኛችሁ እንደሆነ በ whatsapp ናማ

  • @kiyaye050
    @kiyaye050 Před měsícem

    እንሻአላህ እኔም በአድሱ አመት አስጀምራለሁ😢❤🎉

  • @mekaali8991
    @mekaali8991 Před 17 dny

    ወንዲማችን አሁን ባለበት ሰአት ጂምሳን ስንት ይፈጃል ከቻልክ አሳውቀኝ

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk Před měsícem +1

    ማሻ አላህ በርታ

  • @user-kp8lo2cb2x
    @user-kp8lo2cb2x Před měsícem

    ማሻ አላህ ያምራል ስንት ቆርቆሮ ነው?

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 Před měsícem

    በደስታ ምትኖሩበት ያርግላችሁ በጣም አሪፍ ነው

  • @omudaha
    @omudaha Před měsícem +1

    mashaa Allh ❤❤ tabrakalah

  • @user-ut5ot3vu4b
    @user-ut5ot3vu4b Před měsícem +1

    ❤❤ማሻአላህያምራል

  • @ayedaayeda-kr9nk
    @ayedaayeda-kr9nk Před měsícem

    Mshaa Allah wedem Allah yetana Erzken yeyaz bate yargelachu 🎉🎉🎉

  • @3TOybaYemer
    @3TOybaYemer Před 23 dny

    ማሽአላህ ላይክቼርበማረግእናበረታታዉ ጥሩእሚሰሩትጋአንታይምብራክቤትእጅ

  • @Mekdi160
    @Mekdi160 Před měsícem +3

    የቀለም ምርጫህ አንደኛ ነው

    • @HadiSayid
      @HadiSayid Před měsícem

      አይደለም pink ቀለም አሪፍ ነበረ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Před 18 dny

      ኧረ ቀለሙሽ ዝምብሎነው

  • @Aeyu-rw2eo
    @Aeyu-rw2eo Před měsícem

    ኮሪንስ እስከ ጅምስም ባለሙያ መብራቱ ጨምሮነው ወይስ ከውሀልክ እስከ ሊሾ ግርፍ ጨምሮነው ሁለት መቶ ስልሳ ሺ የፍጀ ስላልተብራራ አልገባኝም

  • @YfktKhhkb
    @YfktKhhkb Před měsícem

    ማሻአላህ

  • @user-ur6hw2xq5q
    @user-ur6hw2xq5q Před měsícem

    ማሻላህ እኔ ጥያቄ አለኝ ለ110ቆርቆሮ ብሎኬት ት መሰረት ማስነሳት ምን ያህል ይፈጃል

  • @user-zh2cs3sf6f
    @user-zh2cs3sf6f Před měsícem +1

    ማሻ አላህ

  • @adenategene101
    @adenategene101 Před měsícem

    Wowo samer wendma beslame betina nurbet 1000❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-un1nk7lh3z
    @user-un1nk7lh3z Před měsícem

    ስለ መረጃህ እናመሰግናለን ግን ቤትህ ስንት በስንት ነዉ እኔመርሳ እያሰራሁ ስለሆነ

  • @aishasaeed1018
    @aishasaeed1018 Před měsícem

    ማሻ አላህ በርታ ወንድም

  • @aliiali113
    @aliiali113 Před měsícem

    አብደላ እደነህ ወድም 73 ቅጠል ብላስቲክ ኮርኒስ ከነቀለሙ ስራልኝ

  • @lubabahusen4517
    @lubabahusen4517 Před měsícem

    የኔ የብሎኬትቤትነበር ሁሉን ጨርሺ ነበር ግን ቀለሙ ነካ አሉኝ የውሥጡ ምንሁኖነውየሚነካው የብሎኬትከሆነ የሚነቃ አይመሥለኝነበር አናዶኛል አመት ሣይሆነው አሁንለመድገም ደከመኝ ቀለሙን ብዙ ወጭአውጥቸነበርና

    • @RozeNew
      @RozeNew Před měsícem

      Bulket sisera wha kaltera ysenerekal

  • @user-lt4ke4nf1k
    @user-lt4ke4nf1k Před měsícem

    ለ45ቆርቆሮ ከግድግዳው እስከ ኮርኒሱ ስንት ይጨረሳል?

  • @semiraebrahiml987
    @semiraebrahiml987 Před měsícem +1

    መሽ አላህ

  • @aselefch
    @aselefch Před 29 dny

    Wowowo 🙏🙏

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před měsícem

    ወንድሜ ሻውርና ሽንትቤት አብሮ ማድረግ አይቻልም ? ከተቻለስ ስንት በስንት ይሆናል