ጀማነሽ ሰለሞን፡ ወጣትነትን አልወደውም (ክፍል 3) Jemanesh Solomon

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 07. 2022
  • #ቁጥር፬ #Dejaf #ደጃፍ #JemaneshSolomon #dawitTesfaye #podcast #Ethiopia
    ደጃፍ ከዳዊት ተስፋዬ ጋራ ቁጥር ፬:: ከጀማነሽ ሰለሞን ጋር::

Komentáře • 98

  • @yordanosmetshat6700
    @yordanosmetshat6700 Před 2 lety +60

    በስመአብ ተጀምሮ እስኪያልቅ ሰውነቴን ውርር የሚያደርግ ስሜት እየተሰማኝ ነው ያየሁት በእድሜ ዘመኔ እንደዚህ ልብ የሚያሞቅ interview አይቼ አላውቅም 🥰🥰🥰

    • @TG-xy4oi
      @TG-xy4oi Před 2 lety +2

      Exactly, that is what I felt,
      This is something

    • @TseganehKuma
      @TseganehKuma Před 2 lety +1

      በእውነት ልክ ነህ

  • @baroketarekegne1068
    @baroketarekegne1068 Před 2 lety +22

    እኔ ብቻ ነኝ interview እንዳያልቅ የምመኘው የእውነት ትችላለህ ይሄ ነበር የናፈቀን ለዛ ያለው ጨዋታ ጀሚቲ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 Před 2 lety +13

    እንዲሁ ሰው ሰው የሚሸት ዝግጅቶችን እንደምታስኮመኩመን እናምናለን።አምነንም ምስጋና እናቀርባለን🙏🙏

  • @mulugetaa722
    @mulugetaa722 Před 2 lety +9

    ዳዊት የምትገርም ጠያቂ ነህ። እንዲህ ነው ጨዋታን ማሳመር። ደግሞ እንግዳ አመራረጥህስ.. ጀማነሽ ድንቅ ሃሳብ ያላት ሰው ናት።

  • @mekdesayene887
    @mekdesayene887 Před 2 lety +11

    እንደ አንድ ውብ ድራማ ልቤ ተሰቅሎ እየተከታተልኩት ያለ ቃለ መጠይቅ!!
    ግሩም ነው!
    የሚያዳምጥ ይጠይቅ፣
    የሚነገር ጥልቅ እውነት ያለው ይናገር ያስባለኝ!!
    አመሰግናለሁ ዳዊት!!

  • @user-fg5ti5bx6r
    @user-fg5ti5bx6r Před 2 lety +9

    እዚህኛው ላይስ ሀሳቤን ልሰንዝር፡፡ እንደው ከስድብ አትቁጠርብኝ እባክህ፡፡ ግን ብሽቅ ሰው ነህ!
    ምን አይነት ቦታ ላይ እንደምታቋርጠው ቢገባህ የጉጉቴ መጠን በፈጠረብኝ ስሜት ታዝንልኝ ነበረ፡፡ ሆ…. ሲጀምር ይህን ያህል ተከታታይ መሆኑን ባውቅ ኖሮ ሲያልቅ ጠብቄ ነበር የማየው፡፡ የሚገርመውኮ በቃለመጠይቁ ከመመሰጤ የተነሳ እንዳያልቅ እየተመኘሁ እሰማውና ይቀጥላል ሆኖ ሲያልቅ ደግሞ ብስጭት ያደርገኛል፡፡ ያንተ ያለህ ፍጹም የእውነት የሆነ ስሜትና ጣፋጭ ጭውውት ነው የምታደርጉት፡፡ እንዲህ ያለው ጣዕም መአዛ ብሩና ደረጀ ኃይሌ ብቻ የሚሰጡኝ ይመስለኝ ነበር፡፡ ልክ እንደ ልብ አንጠልጣይ ፊልም ልቤ እንዲህ ተሰቅሎ ይቅር? ወቸጉድ!

  • @abestock7617
    @abestock7617 Před 2 lety +4

    ለአርቲስት ጀማነሽ ለበሳሉ አስተማሪ ቃለምልልሽ የሰጠሽውን ምክር በጣም ወድጄዋለሁ። ዳዊት ተስፋዬ በርታ ድንቅ ቃለ ምልልስ ነው።

  • @birhanemehari8537
    @birhanemehari8537 Před 2 lety +10

    ❤❤❤ i love her oh God 😊
    we need part 4, 5,6,.....10 please 🙏 I'm begging you to talk with her until September 😊❤

  • @seblezewge3923
    @seblezewge3923 Před 2 lety +3

    የሚገርም Interview ነው..... 🤔የሚገርም ችሎታ የሚገርም አተያይ ይሄ ሁሉ አቅም ግን??? ጀማነሽ ❤

  • @mulatyalew2894
    @mulatyalew2894 Před 2 lety +2

    ጀሙ ለዚህ ነው አርት አክባሪዋን ታከብራለች የሚባለው።እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ።እባካችሁ የዚህ ዘመን የአርት ነጋዴዎች ትንሽ ሞራል ይኑራችሁ ዝም ብሎ ፊደልም ያልቆጠራችሁ በግድ አርቲስት የሆናችሁ ትምህርት ቤት ባትሄዱም እንደ ጀማነሽ ሰለሞን አይነት ጋር ብትጠጉ በብዙ ታተርፋላችሁ።ተከብራችሁ ሙያውን ታስከብራላችሁ።

  • @yohannesgudeta5141
    @yohannesgudeta5141 Před měsícem +1

    Dawit Ur Best Listener .🎉

  • @mimacle
    @mimacle Před 2 lety +6

    እጅግ ድንቅና በሳልል ውይይት/ ጭውውት ነው! የኢህአፓው መጽሐፍ ሊሆን የሚችል ታሪክ ነው:: አስቡበት!

  • @yanita7632
    @yanita7632 Před 2 lety +10

    በጣም እናመሰግናለን ለሁለታችሁም።
    የዚህ ፕሮግራም ተመልካች ቁጥር ማነስ ግን የትዉልዱን ዝቅጠት ስላሳየኝ አዘንኩ

    • @getnetkassa3318
      @getnetkassa3318 Před 2 lety +2

      ሲለመድ ብዙ ተመልካች ይኖረዋል ብዬ አስባለሁ ፡፡ የሚገርመኝ ግን እጅ እጅ የሚል Prank በ2ቀን ውስጥ 60k እና 70k view ሳይ ነው፡፡

    • @yanita7632
      @yanita7632 Před 2 lety

      @@getnetkassa3318 የእኔም አግራሞት ነው

  • @ewekassa5522
    @ewekassa5522 Před 2 lety +2

    ጀሙ እባክሽ በመጽሀፍ ይጻፍ እና ይነበብ ዋው ደስ ይላል።

  • @yohannesfekadu9717
    @yohannesfekadu9717 Před 2 lety +2

    የሆነ grace አለ ፊቷ ላይ

  • @bahruashenafi21
    @bahruashenafi21 Před 2 lety +1

    እንዲህ እንደ ሆንክ እስከመጨረሻው ያዝልቅህ ድንቅ አዳማጭ መልካም አስጀማሪ ጥያቄ ግሩም ድንቅ ዝግጅት እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @anafhulu3369
    @anafhulu3369 Před 2 lety +1

    ወዝ ያለው ቃለ ምልልስ ናፍቆን ነበር:: እናመሰግናለን🙏

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 Před 2 lety

    ክብርት ጀማነሽ የቅዳሜ ከሰዓት በሁላ ከ 9 ሰዓት የከሰአት በሁላ የራዲዪ ትረካ ነው የማስታውስሽ ይገርማል ተጀምሮ እስኪያልቅ ደስ የሚል ጭውውትና ቃለ ምጠይቅ ነው ግን ግን የ ሃይማኖታዊ እውነትነት የሚያሳይ ተለቅ ያለ ስክሪፕት ሰርተሽ ደርሰሽ አዘጋጅተሽ ብናይሽ እጅጉን ደስ ይለናል የአሁኑ የምናያቸው የፊልም እና የ መድረክአክተሮቻችን ጥልቅ እውቀት ለመያዝ ; ለማንበብ ; ለማወቅ ; ለመጠየቅ ; ለምን ? እንዴት ? ከየት ? እንዴት ወዘተ ጉዳያቸው አይደለም ለምን ጊዜው ገንዘብ መሰረት ያደረገ የ ግሎባል አለም ስለሆነ ነው አልፈርድም ግን ጥልቅ እውቀት ቢኖራቸው መልካም ነበር ያንን አልታደልንም እና ፊልሙን ብትሰሪልን ጀማነሽዬ ? I hope that you can understand the burden things in this Ethiopia status but you have to go through to this complicated time because humans are struggling this world burden so I hope so to make huge written, true story deep thinking of Ethiopians MOVIE so I hope so so I appreciate your staying discussion with known journalist and loved how he treats you and go on discussion!! We love you !!

  • @ermiastekle7686
    @ermiastekle7686 Před 2 lety +2

    ግሩም ነው። ደቂቃውን ሳናስበው ውይይቱ ያልቃል። ቀጣዩን በጉጉት ነው የምጠብቀው።

  • @solotush34
    @solotush34 Před 2 lety +5

    I'm listing with in headphones 🎧
    I share your channel for 25 peoples keep the good work Dave

  • @RekikA
    @RekikA Před 2 lety +4

    I have been catching up on the shows I missed on Dejaf and even if it's hard to compare one with the other, I'm beyond words fascinated with her's. You are A.M.A.Z.I.N.G! Much love and respect to you queen, wishing many more blessings your way 🙏 & Dave kudos to you man, this is the kind of interview we have been missing... way to go 👏👏👏

  • @henokteshome886
    @henokteshome886 Před 2 lety +6

    ክፍል 40 ድረስ ራሱ ቢቀተጥል እጨርሰዋለው ይሄን ግሩም ጨዋታ...

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 Před 2 lety +2

      ለምን በእካል እታወራትም ሄኖክ ጅሙዬ በእውነት ሁሉን ታጫውትሀለች።

    • @henokteshome886
      @henokteshome886 Před 2 lety

      @@mazidebesay9066 ባገኛትማ 😢

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 Před 2 lety

      እኔ ላገናኝህ የምር

  • @hirutwondemagegnehu5746
    @hirutwondemagegnehu5746 Před 2 lety +7

    Oh Lord
    This is unbelievable
    I was listening your discussion over and over again but I didn't get enough of it
    Thanks a lot for having her in your show🙏🙏🙏🙏

  • @AgriTechSolutions360
    @AgriTechSolutions360 Před 3 měsíci +1

    Wow, this women is exceptional!!

  • @hopemovieethiopia7269
    @hopemovieethiopia7269 Před 2 lety +2

    በጣም ድንቅ ቃለመጠየቅ ዴቭ ፈጣሪ ይባርክህ ለካ ናፍቃኝ ነበር

  • @gechu71
    @gechu71 Před 2 lety +2

    እረ ዳዊት እሁድ እሩቅ ነውና ከወዲሁ ልቀቅልን።

  • @seblewongelbiruk2435
    @seblewongelbiruk2435 Před 3 měsíci

    የተከበርሽ ጀማነሽ ብዙ እድሜ ይስጥሽና የሆነን ትውልድ መስመር አስይዥው... ስለሰማሁሽ(ስላዳመጥኩሽ ደስ ብሎኛል

  • @AbitaAbate-ok3uy
    @AbitaAbate-ok3uy Před 2 měsíci

    እኔ ምን እደምል አላቅም ግን ዴቫ አዲስ ስራ ሰታካለች ድጋሚ ላይሽ እናፋቅሻለው❤❤❤❤

  • @freeart-4128
    @freeart-4128 Před rokem +2

    Listening to the third part after the 1st & 2nd nonstop. I am really sad for not listening to her interviews for this long. Thanks for giving us this amazing gift, dear Dave.

  • @tsionaklilu9793
    @tsionaklilu9793 Před 2 lety +1

    I wish she could write an autobiography. Thank you Deva for this beautiful interview.

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před rokem +1

    Wow, fascinating story. I literally read an autobiography written by King Minlik's writer and some of her story is very similar what written in the book. Amazing!

  • @holly53
    @holly53 Před 2 měsíci

    Besmeam arif Leza yalew chewata new.

  • @yaredzeleke8715
    @yaredzeleke8715 Před 2 lety +3

    እንዴት እንደምወዳት እኮ

    • @gechu71
      @gechu71 Před 2 lety

      ከእኔ አትበልጥም። እኔ ባገኛት "ታላኤ እማወይ" ብዬ ነው የምጠራት።

  • @helenkibrom9142
    @helenkibrom9142 Před 4 měsíci

    ወይ ጉድ ወይ የማይጠብ የማይሰለች ውብ ወግ የዳዊት ጥሩ ጥያቄዎች የጀማነሽ የሚገርም insite ከውብ ድምጵ እርጋታ ጋ በጣም ደስ ይላል አስቴር የምትባል ዶንቆሮ ጋ ያረግሺው ኢንተሪቪው ግራ ገብቶኝ ነበር we respect you ጀማነሽ❤

  • @dejenetadesse595
    @dejenetadesse595 Před 2 lety +1

    Jemanesh, Great mind!

  • @liwbk2682
    @liwbk2682 Před 3 dny

    ትለያለህ ዲቨ

  • @TG-xy4oi
    @TG-xy4oi Před 2 lety +2

    Wow, wow…no words, a package,,,good job Dave

  • @shewaitsolutions9286
    @shewaitsolutions9286 Před 2 lety +5

    Nice show “ Ethiopian Joe Rogan “ regarding the mountains I read the following “The mountains were mentioned in the Quran fifty-nine times either using its names or using the common noun “mountain" and its derivatives. This great attention to its terminology shows the importance of the mountain in the human life and his existence on the planet earth. “

  • @seblewongelbiruk2435
    @seblewongelbiruk2435 Před 3 měsíci

    በናትህ በርታ አቦ👍 you deserve my subscrib 👍👍👍

  • @fasika9507
    @fasika9507 Před měsícem

    ተራራ በጣም የሚወደድ ነገር ነው እኮ ተፈጥሮን እንድታደንቅ የሚያደርግ ነው።

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 Před 2 lety +1

    ጀምዬ የኔ እናት 😍

  • @yonast6466
    @yonast6466 Před rokem

    I didnt even have expected this kind of entelectual conversation from this.....exceptional

  • @bisratsu4859
    @bisratsu4859 Před 2 lety +2

    Can't wait 👏👏👏👏

  • @ETHIODIASPORA88
    @ETHIODIASPORA88 Před 2 lety

    Betam des yilal berta dawit...it was amazing 👏

  • @menataneba9472
    @menataneba9472 Před 2 lety +1

    Thankyou Davo

  • @realitytips413
    @realitytips413 Před 2 lety +3

    Jemuye , you are a masterpiece!!

  • @feranmekunna2651
    @feranmekunna2651 Před 2 lety +2

    መልካ ወደመላእክ ፊት እየተቀየረ ነው

  • @ashenafimengistu7528
    @ashenafimengistu7528 Před 2 lety

    what an interview big respect for you and ur guest.keep it up can't wait to see the next podcast , there are a lot of amazing stories ,above all the sacrifice she makes for her professionalism and the field is amazing and it takes a lot of courage to do it .........big respect to that

  • @hanumusic746
    @hanumusic746 Před rokem

    በጣም ደስ ይላል😍

  • @hlinaminyilal7540
    @hlinaminyilal7540 Před 2 lety

    በጣም ለዛ ያለው ጨዋታነው! የደርግን ስርዓት ያለማስተዋል ለምናደንቀውም ሚዛናዊ አስተያየት እንዲኖረን የከፋ ጎኑንም ያየንበት ጨዋታ ነው ከተፃፉት መፃሕፍት በተጨማሪ:: ጀማነሽ ድንቅ ናት! ስለ ቀድሞ ባለቤቷ አንዳርጋቸው ጽጌም ፈቃደኛ ከሆነች ጠይቃት::

    • @dr.samuelbirhanu9682
      @dr.samuelbirhanu9682 Před 2 lety

      እውነት? አንዳርጋቸው ፅጌ የቀድሞ ባለቤቷ ነበር?

  • @babuabush6590
    @babuabush6590 Před 2 lety

    Wonderful!

  • @MrEdukuba
    @MrEdukuba Před 2 lety

    ነብስ የሚነጥቅ ቃለ መጠይቅ።

  • @user-rd9so8kt5u
    @user-rd9so8kt5u Před 2 lety +1

    just Wow !!!

  • @tesfayeassefa438
    @tesfayeassefa438 Před 2 lety

    ውብ እና አስደናቂ ቃለ-ምልልስ ዋው

  • @user-vo4fc4zi3m
    @user-vo4fc4zi3m Před rokem

    አርቲስት ጀማነሽ እጄን አፌ ላይ ጭኜ እየሰማሁ ነው ጭውውታችሁን!
    you are amazing!👌👌
    ዳዊት እንዴት ለጆሮ ሚጥም ፕሮግራም እንደሆነ ለመግለጽ ቃላት ከየት ላምጣ? ይለያል!❤❤❤

  • @user-pd7my1ui2q
    @user-pd7my1ui2q Před 2 lety

    በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው ይገርማል የማትሰለቺ፡ሰዉ፡ነሽ።ግን፡የደርግና፡የኢሐፖ፡ልዩነት፡እናቸንፋለን፡እና፡እናሸንፋለን፡ነዉ፡ያልሽዉ፡አሳዝኖኛል።እንዳልሽዉ፡ያ፡ሁሉ፡የተማረ፡ወጣት፡የተሰዋለትን፡አላማ፡እንደ፡አልባሌ፡ነገር፡ማሳየት፡ልክ፡አይደለም።ሪዮተአለማዊ፡ትልቅ፡ልዩነት፡ነበር።በጣም፡በረቀቁ፡ብሩህ፡ተስፋ፡በነበራቸዉ፡ወጣቶች፡የተፃፈ ማኒፌስቶ ዛሬም ሊነገርለት፡ይገባል።ብቻ ካንቺ፡ያልጠበኩትን፡በመስማቴ፡አዝኛለሁ።

  • @daniellemma8927
    @daniellemma8927 Před 2 lety

    betam yegermal atkaly 3.00 yefge interview neewu salselche lemegemeriya gize ademetkuat, betam des yelal...edemena tena yestlgne....betley beza be80wochu lay yekdame balwulatache nate,tebeben tegebenat....tefewosenebat....behiwote mechem yemaresawu gize neewu.lerasem eskahun yegermgnal tewunet alememare...batekalay gen yetewuatalet interview newu.....yazegajhewume letmesgen yegebal motionhe des yelal tube lay ,tv lay, radiolay, yemiyadnkuru aytewu bimarum des yelgnal. lante gen.... THANK YOU

  • @tigistkebede3454
    @tigistkebede3454 Před rokem

    የኔ እመቤት አትጠገቢም የሚገርም ሞገስ አለሽ

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 Před 2 lety +1

    Wow Jimi

  • @alexa5721
    @alexa5721 Před 2 lety

    Amesginalehu 4 begugut😍😍

  • @kalkidaneyasu3620
    @kalkidaneyasu3620 Před 5 měsíci

    I Wish she could tell Her insight on current situations

  • @eyobdemissie4808
    @eyobdemissie4808 Před 11 dny

    እንደ እኔ ደጃፍ ቲቪ የሚያስተላልፈውን ፕሮግራም በደስታ የሚከታተል?❤

  • @sebledebebe4408
    @sebledebebe4408 Před 2 lety

    Omg gemanesh my loveeeeeeee unbelievable lady ever ....does she have social media please have your own show jemiye .....please 🥺

  • @liyamelaku9681
    @liyamelaku9681 Před rokem

    What an interview 🥰😍😍😋😋😋😇😇😇

  • @bettydebebe6836
    @bettydebebe6836 Před 2 měsíci

    Interview ይቀጥል አለቀ እንዳይባል

  • @theoneandonly3982
    @theoneandonly3982 Před 2 lety

    Megerme kale metike new

  • @emeeme7779
    @emeeme7779 Před 9 měsíci

    ለአንቺ ያለኝ ከበሬታ እንዳለ ሆኖ ፤ ጃንሆይ መሄዳቸው እንዴት ለኢትዮጲያ እንደጠቀመ የሀዲስ አለማየሁን የታሪክ መጸሀፍ አንቢቢ ጀማነሽ፣ ለማነጻጸሪያ ይጠቅምሻል። ግንጥል ታሪክ ነው፤ እስከ አሁን ኢትዮጲያን እየጎዳና እያስጨረሰ ያለው!!!
    ሰው ዝም ብሎ አይወቀስም። ሊያውም በህይወት የሌለን ሰው።

  • @abelalmaz-7882
    @abelalmaz-7882 Před 9 měsíci

    አረ ኡኡኡ የት ጠፋህ😢

  • @adeytv8754
    @adeytv8754 Před 2 lety

    special gust for special audaince

  • @ErmyasDejenea
    @ErmyasDejenea Před 2 lety

    ❤🙏

  • @user-vi2et5yk8f
    @user-vi2et5yk8f Před 2 lety

    WOW mene yeblale
    Mlkame kane

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp Před 25 dny

    እውነት ነው፤ወጣትነት ደስ አይልም።

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 Před 2 lety

    …ሌላው ደሞ የሬድዮ ድራማ ድምጿን አስታወስከን።

  • @kidistmekasha2583
    @kidistmekasha2583 Před 2 lety

    ያለቀ መስሎኝ ነበርኮ... ይቀጥላል????❤❤❤❤❤❤

  • @henokmikre1490
    @henokmikre1490 Před 2 lety

    ዴቫ ስብስክራይብ አድርጎ ብዬ ላልነገርኩት ላልጨቀጨቅኩት ስው የለም በቃ ደልተህኛል አባቴ ምችት ይበልህ

  • @alemngussabrham6643
    @alemngussabrham6643 Před 9 měsíci

    T r

  • @OurPastCast
    @OurPastCast Před 2 lety

    የነጠላው የጥለት ቀለም ግን ያስፈራል 🌈። አስበሽው እንዳልሆነ ግን አውቃለሁ።

    • @Black-lioness
      @Black-lioness Před 2 lety

      Era ba egzhabir yehe yene wubet new.

    • @yaredyohannes8607
      @yaredyohannes8607 Před 2 lety +3

      አስባበት ነው ከዚ በፊት የቀስተደመና የአምላክ ተስፍ ምልክት ቀለም ነው ማን "ለነሱ" ሰጣቸው ብላ ነበር

    • @chuchuliben1352
      @chuchuliben1352 Před 2 lety

      Rainbow is for Christian's!! Its a promise!!!

  • @user-vw5ch3dg1c
    @user-vw5ch3dg1c Před 2 lety +1

    እንደዚህ ተመስጬ ኢንተርቪው ተከታትዬ አላውቅም

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 Před 2 lety

    እውነት ነው " እናሸንፋለን " ቃል እና " እናቸንፋለን " silly thinkings and naive እኛ ኢትዮጵያውያን ተጃጅለን ; ተጃጅለን እጅግ ምእራባውያን ይባሉ ማርክስስት ; ሌኒኒስቶች ወዘተ የምስራቁ ርእዮት ፍፁም ከእኛ ኢትዮጵያውያን ጋር የማይሄድ ወዘተ በሰው ሃገር በሄደበት ሃገረ ኢትዮጵያን ምስኬድነገር እጅግ ጅሎች ነበር ግን ጅልነት ሳይሆን የወቅቱ በወቅቱ የነበረው ዓለም አቀፍ ከዚህ ሃገር እንዲህ ተደረገ ሲባል እኛም እንደነኚያ ሃገሮች እንሁን እያል የምንሄድበት ነበር ግን ማስተዋልም ; ማዬት ; ዙሪያችንን አናይም ነበር ማለት ይገርማል ? ነጭ ሽብር ? ቀይ ሽብር እዬተባባልን የተቦቃቀስነው ሃያል ልኡል እግዚአብሔር ይከተለን ያስተካክለን !!

  • @user-us5sk6fi4j
    @user-us5sk6fi4j Před 2 lety

    የችህሴትዮ የራሰዋን ሃይማኖት ፈጥራ አልነበር

    • @user-rr4ki7hz5b
      @user-rr4ki7hz5b Před 2 lety

      መመርመር ይቅደም

    • @user-ns1ik1vx7g
      @user-ns1ik1vx7g Před 2 lety

      ሃይማኖት ገለመሌ ቡትቶ ድሪቶ ወሬኞች። ግብዞች። ጀማነሽ ግን ተአምር ነሽ።

  • @liyamelaku9681
    @liyamelaku9681 Před rokem

    What an interview 🥰😍😍😋😋😋😇😇😇