ምስጋናው አንዳርጌ - ዛሬም ወደዎሎ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • Facebook: bit.ly/326tjX2
    Wellcome To My CZcams Channel!!
    In this channel you will find Ethiopian Best Music with great quality.
    So, subscribe now for more Ethiopian updated music, Video clip, HD Videos, Ethiopian New Music,
    Ethiopian Traditional Music and Videos, Best Ethiopian Music, Hot Ethiopian Music.... etc.
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited

Komentáře • 111

  • @otb2925
    @otb2925 Před 7 lety +1

    ሳላደንቅ አላልፍም። በጣም ይስባል ቆንጆ ነው በተለይ ድምፅህ። የወሎ ልጅ ነኝ የመርሳ አባ ገትየ

    • @semerasemera1751
      @semerasemera1751 Před 5 lety

      የመርሳዋ ልጅ እንደትነሽ እኔመርሳ አባገትየ ነኝ ቤቴ ኮሌጅ ፍለፊትነው

  • @user-db9kq7xx9q
    @user-db9kq7xx9q Před 5 lety

    የወሎ ልጅ ነኝ ቦረና ያባቴሀገር ሳይንት የናት ድምጽ ደስ ይላል

  • @mahiyewelolg8931
    @mahiyewelolg8931 Před 8 lety +3

    እኳን የወሎ ልጂ የሆኩኝ ያዉም የአማራ ሣዪት የመከነሠላም

    • @user-ge9ih8vu4r
      @user-ge9ih8vu4r Před 7 lety

      mahi Yewelolg ሌባ የሌባ ልጅ የኦነግን ባንዲራ ሰቅሎ ወሎየ ነኝ ማለት ምን ማለት ነው

  • @mdbufrud2727
    @mdbufrud2727 Před 4 dny

    ግን ይሄ ልጅ አለወይ ስወደው

  • @amad-rx2hu
    @amad-rx2hu Před 8 lety

    ወይኔ እሄ ሁላ ወሎየ ነው እኔም ወሎየ ነኝ ያውም የቦረና የመካነሳላም ሀጥያት ቢሆንም ጥሎብኝ የባህል ሙዚቃ እወዳለሁ ዋውውውውው ነው
    አይንሽ አበራና አይይይይይይ

  • @service5030
    @service5030 Před 5 lety

    አገሬ ናፈቀኝ አማራ ሳይት እህህህ ትዝታ አቤት ድምፅ ሰቶሀል ይመችህ

  • @user-ff2hk5os9u
    @user-ff2hk5os9u Před 6 lety

    ዋውውው በጣም ያምራል እኔም ወሎየ ነኝ ለዚያውም የወልድያ ቆንጆ

  • @user-bd7hk2sw1r
    @user-bd7hk2sw1r Před 5 lety

    አይይ አገሬ ወሎ ደሴ

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e Před 2 lety

    ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹ወሎ

  • @aynalimekete4016
    @aynalimekete4016 Před 5 lety

    ዋው እንኳንም የወሎ ልጅ ሆንኩ ያውም የወግዲ

  • @jsishjdudkn4498
    @jsishjdudkn4498 Před rokem

    ወይኔ ትዝታ ብቻ

  • @saidaadams1472
    @saidaadams1472 Před 6 lety

    ዉይ ድምፅህ ልዩ ነዉ ወሎ ምን ይወጣለት ይሆን የዉበቱ ሙሀባ ወሎ ላይ ነዉ መታደሌ ወሎ መፈጠሬ

  • @khisrooniiqbal8538
    @khisrooniiqbal8538 Před 5 lety

    አይይይ ድምፅህ ሲያምረ ወድም በረታ

  • @zainabzainab5138
    @zainabzainab5138 Před 8 lety +2

    ዋውውው ዘፈኑ ሀሪፍ ነው ግን ወንዶች ከታች አለባበሳችሁ አልተመቸኝም ሴቶች ደሞ ከላይ የደረባችሁት ብቻ ትንሽ ቅር ብሎኛል ለማንኛውም በጣም የሚመስጥ ሙዚቃ ነው ምችት ድልት ይበላችሁ የወሎ ልጅ ነኝ ያውም የቦረና የነ ከድር ጀማል አድራሻ ፡፡

  • @sahayyimer7829
    @sahayyimer7829 Před 8 lety

    ዋው ወሎየ ባልሆን የይቆጨኝ ነበር በርታ

  • @biboboss190
    @biboboss190 Před 7 lety

    በጣም ያምራል ወሎየነኝ

  • @Yielma
    @Yielma Před 8 lety +4

    ሙዚቃዉ፥ቆንጆ፥ነዉ፥፥ግን፥የወንዶቹ፥አለባበስ፥የራያ፥አማራዎች፥ብቻ፥ነዉ፥፥
    ወሎ፥ዉስጥ፥የአምባሰል፥የሣይንት፥የየጁና፥የላስታ፥አማራዎች፥አለባበስ፥ከራያ፥አለባበስ፥የተለየ፥ነዉ፥፥ቁምጣ፥ወይንም፥ባተ፥ሁለት፥በአብዛኛዉ፥ከካኪ፥የተሠራ፥ነዉ፥የሚለብሱት፥፥በተለይ፥ገጠሬዉ፥፥ ፥
    በደጋዉ፥ ክፍልም፥ጃኖና፥ሸማም፥ይለብሣሉ፥

  • @llubabalubaba4638
    @llubabalubaba4638 Před 7 lety

    woww. Betam konjo demtya Alhu

  • @sameramohammed1284
    @sameramohammed1284 Před 8 lety

    እንኳንም የወሎ ልጅም ሆንኩኝ

  • @hshjshshah557
    @hshjshshah557 Před 5 lety

    ዋውበጣምቆንጆነውበረታ

  • @user-uj5rm6ke3x
    @user-uj5rm6ke3x Před 6 lety

    አቦወሎባልወለድይቆጨኝነበር ደሞደሴላይ እንደውበጥቅሉ ሀገሬኢ/ያውበትሺያማረ ኑሪልኝዘላለም እማማ ሀገሬ የንግስቶችምድር

    • @hailetessema4353
      @hailetessema4353 Před 4 lety

      ምንም የወሎ ዜማ ና ቅላጼ የለውም ያውም ወሎ፡የየ አውራጃው የዜማ ቅላጼ ያለው ምድር በዚህ ዘመን በወሎና በወሎየ እየተነሳ ጥባጢቤ የተጫወት ጊዜ የለም ሄደህ የምታለቅስበት ባለቀስክ በተሻለ ።

  • @user-jq9tp9lf3p
    @user-jq9tp9lf3p Před 7 lety

    በምንምነገርያልተበረዘ ነውወሎቆንጂናሁሉምነገርአልተበረዘበትሀገሬወሎገራገሩ

  • @mimaschenekwole9083
    @mimaschenekwole9083 Před 4 lety

    ወይወሎማርነውእኮከምር😘😘😘😘😘

  • @edenasfi4272
    @edenasfi4272 Před 8 lety

    ዋውውውው በጣም ያምራል

  • @madinasyidkadee3855
    @madinasyidkadee3855 Před 7 lety

    ወሎ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ያውም የሀይቅ ልጂ ነኝ

  • @selamaeli8119
    @selamaeli8119 Před 7 lety +2

    የቦረና ልጅ ያውም የመካነ ሰላም ልጅ ድምጽህ በጣም ያምራል

  • @kokaerkihunderesekokaerkih2146

    wow betam desss yilan enkawunm ye wollo lji honkugn yawum ye laseta lalibela amiss you ka saudi arbeya

  • @nitsuhmolla9065
    @nitsuhmolla9065 Před 8 lety +1

    ዋው ድምፅህ በጣም ያምራል ወንድሜ በርታ

  • @dhhedheheh7589
    @dhhedheheh7589 Před 5 lety

    ኧረ ለዉሎየዉች ምን ላደረግላችሁ

  • @lamebora5599
    @lamebora5599 Před 5 lety

    Great Voice

  • @fantafanta6642
    @fantafanta6642 Před 8 lety

    የራያ አለባበሥ ወሎን አይወክልም እድህ እያ ላችሁ ባህላችን አታበላ ሹወሎውሥጥ ያለው አለ ባበሥ ሁሉም የወሎ በሀል ነው በተረፈ ሙዚቃው በጣም አሪፍ ነው ወድሜ በርታ

  • @user-fp6pu8xt2e
    @user-fp6pu8xt2e Před 7 lety +1

    ዋው ድምጽህ ፍቅር እስያዘኝ በናታችሁ ስልክ ቁጥሩ ካላችሁ ላኩልኝ ጣትም ማታም ሌትም ቀንም ይኽን ሙዚቃ በመስማት ከመዳም ኩሽና ሁኝ አለቅሳለሁ በጣም ወደድኩት ልጁን ውይ አርርርርር ምን ይሻለኛል ሳላብድ አልቀርሁም ካለገኛሁህ

    • @jamalmezued7493
      @jamalmezued7493 Před 7 lety

      ወሎየ ነኝ ለዚያውም ወልደያ ፈልገን እንልክልሻል። አይዞሺ

    • @user-fp6pu8xt2e
      @user-fp6pu8xt2e Před 7 lety

      Jamalmezued ቃል የድግል ልጂ
      እሽ እነት አመሠግናለሁ

    • @user-qf3dc7lw8j
      @user-qf3dc7lw8j Před 7 lety

      ወሎየ ነኝ ለዚያውም ወልደያ -

    • @samiraumar6624
      @samiraumar6624 Před 5 lety

      አይ እኔስ እማገባውን አላህ ያውቃል በጣም ነው ቆንጅ ወንድ ነው እምፍልግ አንገቱ መላላ የጃምዪ ልጋ የመሥል ግን እኔም ምንም አልም የጥይም ቆንጅ ነኝ ያው እሳሥን ማድንቅ አይመችኝም ግን አንድ ስው ቆንጅ ሲፍልግ እራሱን ማንጣጥር አለበት ብይ አምናልሁኝ የሀይቅ ልጅ ነኝ እናም እንዴትምኝ ሁት ይሥጠሽ በሉኝ አሁን ያለሁት ስድት አለም ነው ከሁለት ወረ በሓላ እግባልሁኝ ያው ቆንጅ የሜፍልግ ቆንጅ አያገኝም ብቻ አላይ ይውፍቅኝ እረጋ ያል በትልይ ኢማን ያለው እንዴ ዘምኑ ወንድ ሳይሆን እንድ ዱሮው ያው ግዜ ሁንና ዱሮ ትባላልት 7 አመት ሥድት እናቲንም ያሳጣኝ ስድት አለ ብቻ አላህምዱሊላ እማይን ሳሥባይ የግር እሳት😭😭😭😭

  • @ameenahcc1436
    @ameenahcc1436 Před 7 lety

    ዋውበጣምይምራል

  • @user-mr9wq3yd3i
    @user-mr9wq3yd3i Před 8 lety +4

    አላህ ሂዳያ ይስጥቻሁ ከጥመት ያዉጣን ይህ እኮ ጊዜ ማቃጠያ ነዉ ወይ ዱኒያ በስንቱ ታታልላለች አላህ ለአሄራችን ስንቅ የምናዘጋጅ ያድርገን ያረብብብብብብብብብ

  • @egziyabharfkrnewu9314
    @egziyabharfkrnewu9314 Před 8 lety

    wawu welyewechi des tlalachu enam weleya negi yaeum yewaldiya chifera besdet bayamrm mokriyalehu

  • @user-su7yc4sk6m
    @user-su7yc4sk6m Před 8 lety

    በጣምያምርልየኔቆንጆ

  • @user-ge7jn8up1y
    @user-ge7jn8up1y Před 8 lety

    የወሎ ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር የወሎልጅ ያውም የገነቴ

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo Před 5 lety

      ልሠነወርቅ ብየሀለሁ አቤትፅ ቃላ የለም በርታ ትልቅደረጃ ድርሥ።

  • @user-sh1xr6sj8x
    @user-sh1xr6sj8x Před 7 lety

    ዋውውውይዘእንግዲህ

  • @doublekatana95
    @doublekatana95 Před 8 lety

    wwwoooowwweeee elelelelelleeee!!!

    • @ahmadmahdi935
      @ahmadmahdi935 Před 8 lety

      wwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwuuuuuuurrrrrrriiiiiiiii

  • @AAa-xs5tj
    @AAa-xs5tj Před 6 lety

    ድምፅህ woooow

  • @user-oi7hb4fe8s
    @user-oi7hb4fe8s Před 5 lety

    ዋው

  • @user-qw3ew4gq4r
    @user-qw3ew4gq4r Před 8 lety

    wawu wolloy balihon ykochgin nbri

  • @selhlumengreeeymsgneaw4260

    Wow Btame iamral

  • @adi8271
    @adi8271 Před 8 lety

    yemerale konjo

  • @user-uk5rf5nt6v
    @user-uk5rf5nt6v Před 7 lety

    ዋውው ማር

  • @________5465
    @________5465 Před 7 lety

    wawww yamrale

  • @toybamahamdemehamd4131

    marrrrrrr sadhe

  • @AA-lj7yq
    @AA-lj7yq Před 7 lety

    Nice♥

  • @user-cc7mm5pp1c
    @user-cc7mm5pp1c Před 8 lety

    wow abet demteh yemarkal

  • @almazalz599
    @almazalz599 Před 8 lety

    Wwwwww Nice! !

  • @molomohammad181
    @molomohammad181 Před 5 lety

    Wowwwwwww

  • @user-qw3ew4gq4r
    @user-qw3ew4gq4r Před 8 lety

    arife musica new

  • @AsmaYedessljiAsmaYedesslji

    yaz weloye

  • @sarahalsarhan3532
    @sarahalsarhan3532 Před 8 lety

    uffffffffffff simeche

  • @fikrywollolijyawmywoldiya9372

    yene nebsssssss

  • @user-jq9tp9lf3p
    @user-jq9tp9lf3p Před 7 lety

    wooowww

  • @melakhm1770
    @melakhm1770 Před 8 lety

    wowwwww

  • @addisalemaddisalemadee9352

    wow

  • @lubabaadem1427
    @lubabaadem1427 Před 8 lety

    አላህ ሂዳውን ይሥጣችሁ

  • @Me-qh6wb
    @Me-qh6wb Před 6 lety

    wowww💘💘💘💘

  • @sadaxcv651
    @sadaxcv651 Před 8 lety +1

    ወሎየ ጎጃም ጎደር ሠቆጣ ላስታላሊበላ .ደሤ ወ.ዘ.ተ. አሁን ይሄን ሙዚቃ አዳመጣችሁና መታደላችን ወሎ በመሆናችን .ትላላችሁ .ያኽዋቴ ሙዚቃ ወደ ጥመት ነው የሚመራን.ወሏሂ.ራሡ ከዝክር ማሥታወሥ ያዘናጋናል .ሙሥሊም ክርሥቲያን .ያው ነው ለሁሉም .የተፈቀደ አይደለም .ሥንተኛ ከምኝታ ሥንነሣ ሥንበላ ሥንለብሥ .ከቤት ሥንወጣ ሥንገባ .በቃ በሁሉ ነገር የሚባል ዚክር አለ .በሙሥሊም ብቻ አይደም ክርሥቲያንም .እደዚሁ .ዚክር .አላቸው .ከዚያ ያዘናጋናል .ለምሳሌ ሥንተኛ የሚባሉን ዚክሮች ካልቀራን ሽይጧን ይጫወትብናል .ሽት ቤት ሥንገባም .ሥንበላም .ዚክሮችን ማሥታወሥ አለብን ሽይጧን እዳይከተለን .ሙዚቃ ይቅርብን .ሁላችንም .××××ሙዚቃ×××.እኛ እድኒያን ብቻ ነው የምናሥበው .እሺ ወድ አኼራ ቦታ ሥንጒዝ ምዲነው ሥንቃችን .በእድኒያ ላይ ሁነን ጊዜውን በሙዚቃ አሳልፈን.ለዘላለም ጉዞ ምዲነው ሥንቃችን.?
    ለምሳሌ መገዲ ሥንወጣ ሥንቅ ያሥፈልገናል አደል .ሥንቅ የምንሠራው ደግሞ እቤት ነው የምናዘጋጀው
    ለአኼራችን ደግሞ ሥንቅ የምናዘጋጀው በእድኒያ ላይ ሁነን ነው ።
    ሥለዚህ ያኽዋቴ ሙዚቃ ይቅርብን
    ከሽይጧን ውሥወሣ ፈጣሪያችን ይጠብቀን
    አላህ ይጠብቀን ሁላችንንም

    • @ndjd9458
      @ndjd9458 Před 8 lety

      ትክክል ብለሻል አላህ ትክክለኛውን መገድ ይምራን እህት

    • @ndjd9458
      @ndjd9458 Před 8 lety

      +hamdi al7rbi
      l

    • @hamdialharbi7305
      @hamdialharbi7305 Před 8 lety

      +Bzbአያምርም Ndjd እሥካለሁበሂወትተመችቶኝልሙት

    • @ndjd9458
      @ndjd9458 Před 8 lety

      +hamdi al7rbi
      ሁል ግዜ። እዲመቺህ ምኞቴነው ወንዲም

  • @eliezoghby2077
    @eliezoghby2077 Před 7 lety

    yamral berta

  • @bjdkhk
    @bjdkhk Před 8 lety

    wowwweee

    • @user-fp6pu8xt2e
      @user-fp6pu8xt2e Před 7 lety

      woeee

    • @hamdaalmuhairi818
      @hamdaalmuhairi818 Před 7 lety

      የወሎልጅ ነኝ ያውም የሀርቡ ሰላምብያለሁ ሁላችሁንም ወለዮወችን ያምራል ማኛው ያገሬ ልጅ

  • @sadasadaahmad3852
    @sadasadaahmad3852 Před 6 lety

    ካፌርእልምያጋችሁ

  • @lolptigisthfshj7941
    @lolptigisthfshj7941 Před 8 lety

    yameralllll

  • @hbvhbg9229
    @hbvhbg9229 Před 8 lety

    አድስፊልም

  • @tigistadmas5885
    @tigistadmas5885 Před 5 lety

    Did

  • @temerali6948
    @temerali6948 Před 8 lety

    👄👄❤👍👍👍

  • @user-ms2nq1rj6x
    @user-ms2nq1rj6x Před 7 lety

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @meserettesfayyee1851
    @meserettesfayyee1851 Před 8 lety

    wwwwwwwwww❤❤❤❤❤❤❤💕❤❤👍☝☝☝

  • @sahhhg11fdsj80
    @sahhhg11fdsj80 Před 8 lety

    o

  • @user-ff2hk5os9u
    @user-ff2hk5os9u Před 6 lety

    ዋውውው በጣም ያምራል እኔም ወሎየ ነኝ ለዚያውም የወልድያ ቆንጆ

    • @user-cj2wq9ku2c
      @user-cj2wq9ku2c Před 6 lety

      ል ልጅ Samr ዋው፡ሰላም፡የኔቆጆ፡ፍቅር፡ይዞኛል፡ምንይሻላል፡ላፈቅርሽ፡ፈለግሁ፡የኔቆጆ፡ስደተኛነኝ፡ማሬ፡አችስ፡የትነሽ፡እንተዋወቅ፡

  • @jghggiggiigfiufucjcjc9691

    wowwww