How to Measure Crankshaft (ክራንክ ሻፍትን እንዴት እንለካለን)?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024
  • በዚህ ቪዲዮ ክራንክ ሻፍትን እንዴት መለካት እንዳለብን በዝርዝር እናያለን
    (How to measure crankshaft run-out, bending, out-of-round, oil clearance and end play?)
    Telegram: t.me/+Uffqvi_i...
    Facebook: / auto.depa

Komentáře • 17

  • @nahombirkie4984
    @nahombirkie4984 Před rokem +2

    አንተ ስላስተማርከኝ ኩራት ይሰማኛል መምህሬ 🙏🙏🙏

  • @matimelkamu6159
    @matimelkamu6159 Před rokem +3

    Wowo betam arif newu berta bro

  • @betelehem1978
    @betelehem1978 Před rokem +2

    በጣም ጥሩ ት/ት ነው እናመሠግናለን ቀፃይ ደግም ስለ over lap እና firing order እንዴት እንደምናደርግ ብታሳዬን❤👏

  • @abtsegayonatan8770
    @abtsegayonatan8770 Před rokem +1

    Betam arif temirt nw🙏🙏🙏

  • @liyafekadu5302
    @liyafekadu5302 Před rokem +1

    Thank you.

  • @desalegnjaleta5885
    @desalegnjaleta5885 Před rokem +1

    woow bravo bro

  • @tigisthagos4024
    @tigisthagos4024 Před rokem +1

    Berta

  • @yetutelelemaru871
    @yetutelelemaru871 Před 5 měsíci

    Ye cameshafte Alekakun Asayen

  • @amanuelyimer909
    @amanuelyimer909 Před rokem

    ጥሩ ትምህርት ነው። ነገር ግን የክራንክ ሻፍት ራን አውት ሲለካ ለምን Max - Min ይደረጋል ስላልገባኝ ብታብራራልኝ።

    • @AutotalkAuto
      @AutotalkAuto  Před rokem

      ልክ ነህ ይህ ነገር ብዙዎቻችንን ያወዛገባል ነገርግን እንዲህ አይነት ነገሮች ስንሰራ የራሱን ማንዋል መጠቀም ያስፈልጋል ስለዚሀ ለዚህ ስራም የራሱን ማኑዋል ተጠቅመናል ማኑዋሉ የሚያዘው እንደዛ ነው፡፡

  • @yohanesbiru174
    @yohanesbiru174 Před rokem

    የ2022 ትዮታ ኮሰተር የሞተር ዘይት መጠን ሰንት እንደ ሆነ በትነግሮኝ

  • @kalubiruk8925
    @kalubiruk8925 Před rokem

    xeru hono sale mehal lay voice tequarxual endegena edit bedereg xeru new

  • @user-mo8gd4ek3q
    @user-mo8gd4ek3q Před rokem

    እሄን ለማስተካከል ዋጋው እስከ ስንት ነው

    • @AutotalkAuto
      @AutotalkAuto  Před rokem

      ዋጋው እንደ ሰራው መጠን እና የመኪናው አይነት ነው የሚወሰነው