Semere bariaw| ሰመረ ባሪያው|Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ ባርያው Week 76|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
    WhatsApp / Telegram +251901133636
    I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    Subscribe here
    / @semerebariawethiopia
    📌Like our facebook page!
    www.facebook.c...
    Ii 📌Join our facebook group!
    www.facebook.c...
    📌Join us on Telegram!
    t.me/yesamntuo...
    📌Reach out on WhatsApp!
    call.whatsapp....
    📌Drop an email!
    semerebariawshow@gmail.com
    📌Call and say hello on
    +251901133636
    Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
    Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs CZcams, Fana Television, Ethiopian TV, Amharic chewata, ethiopia, Ethiopian TV, ebc ethiopia, VOA Amharic and DW Amharic. #Semere #Semerebariaw #baryaw
    His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm, New Ethiopian Comedy Satire, Live Comedy, Amharic chewata. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu" covering issues related to fun #politics #socialmedia, #media #satire #culture #fashion #ethiomusic #history #education #diaspora #newsethiopian #tadyasaddis #ethiofm107.8 #music #news #humor #Semerebariawkassaye #Television #Ethiopia #EthiopianTV #EBC #comedy #ethiopiancomedy #sitcom #ethiopia #amharicfilm #seifuonebs
    በጨዋታው ...
    #ሠመረ #ሰመረ #ባርያው #ባሪያው #ቲክቶክ
    #ፋናቴሌቪዥን #የሣምንቱጨዋታ #የሳምንቱጨዋታ
    #የኢትዮጵያፊልም #አማርኛፊልም #ሀበሻፊልም #የኢትዮጵያሙዚቃ #አማርኛሙዚቃ #ዘፈን #ብልጽግና #ማህበራዊህይወት #ፋሽን #ኢትዮጵያታሪክ #መጽሐፍት #ስፖርት #የኢትዮጵያኳስ #ሚዲያ #ኮንሰርት #ቴሌቪዥን #መዝናኛ #ወቅታዊመረጃ #ወሬ #ኢትዮጵያዊነት #ብሔርብሔረሰቦች #ሙዚቃ #ሃይማኖት #ተከታታይድራማ #ቲቪ #ፍቅር #አንድነት #ገበያ #ኑሮ #መብራት #ውሃ #ቴሌ #መንግስት #ፖለቲካ #ሳምንታዊመረጃ #ሠፈር #ትምህርት #ፍርድቤት #iህክምና #ሆስፒታል #ክሊኒክ #ፌስቡክ #ዩቲዩብ ሌሎችም ይዳሰሳሉ።
    #ምንትላለች
    #ምንይላል
    #ምንይላሉ
    @seifuonebs
    @ebstvWorldwide
    @seifuonebs
    @ethiopia
    @EBCworld
    @fanabroadcastingcorporate
    @onelovebroadcast
    @amhara
    @asfawmeshesha
    @everyone
    @followers
    @Subscribe
    @NBCETHIOPIA

Komentáře • 91

  • @me_212
    @me_212 Před 6 měsíci +36

    በዚህ አጋጣሚ... ብዙ ጊዜ የሚያጋጥምኝ መፅዳጃ ቤት ወንበር ላይ ሽንት ይምታተባጠቡ ሰዎች እባካችሁን ሰልጠኑ...ኃላፊነት መወጣት ከዝህ ይጀምራል!!!!

    • @firkirtezewdie1004
      @firkirtezewdie1004 Před 6 měsíci +3

      መልካም አስተያየት በትክክል ታዝበዋል በዚህ ምክንያት ነዉ ቁመው አይሽኑ የሚንለው ፁሁፍ ወንድማችን ሰመረ የገባው አልመሰለኝም

    • @hanabelayneh4345
      @hanabelayneh4345 Před 6 měsíci +3

      ለዚህም ነው ቁጭ ብላችሁ ሽኑ የተባለው .ሽንትቤቱን ከእነሱ ውጪ የሚጠቀም የሌለ እስኪመስል ሽንታቸውን የሽንትቤቱ መቀመጫ ዙርያውን ሽንት በሽንት አርገውት ይወጣሉ ተቸግረው ነውኮ ታድያ ምን ይበሉ?

    • @nahomnahomwelde175
      @nahomnahomwelde175 Před 6 měsíci

      እና በእጃችን እንጥረገው? ወይ ሶፍት ማዘጋጀት ነዋ አፅድተን እንድንወጣ

    • @user-mg9cn5pc8v
      @user-mg9cn5pc8v Před 6 měsíci

      🎉🎉🎉🎉​@@firkirtezewdie1004

  • @kasimibrahim5961
    @kasimibrahim5961 Před 6 měsíci +4

    ሙስሊም ሶላት ለፈጣሪው ከመስገዱ በፊት መሟላት ያለበት መስፈርት አለ አንዱም ንፅህና ነው ሺንት ደሞ ነጃሳ ነው ንፅህናን ያበላሻል እነሰ ቂሞ መሽናት የተከለከለው ሱሪህን ሺንት እንዳይነካው እንደይረጬውና ሶላትህ እንዳይበላሽ ብቻ ነው

  • @kasimibrahim5961
    @kasimibrahim5961 Před 6 měsíci +2

    የሚመለከተውም እስላማዊ ሶለታት በንፁህ መስገድ ለሚፈልጉ ብቻ ነው

  • @kalabbirhan3656
    @kalabbirhan3656 Před 6 měsíci +6

    ❤🙏👍 የመንግስትን ነገር ሆድይፍጀው አሰተማሪው የማይማር ተማሪ ሆነብን

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 6 měsíci +7

    እውንትም የእለቱ ሳይሆን የእመቱ ምርጥ እናታዊ ምስል :: ሴትየዋን ባገኛት አልዋሽህም ጉልበቷን ስሜ አክብሮቴን ብገልፅ ደስ ባለኝ:: እግዚአብሔር ይባርክሽ ::; ምስሉንም የላኩት ማስተማርያ ነውና እናመሰግናለን: :

  • @enat1821
    @enat1821 Před 6 měsíci +2

    እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ንግግርህ ሁሉ ትክክል ነው😘😘

  • @blackink9
    @blackink9 Před 6 měsíci +1

    የመጨረሻው ምስል ግን በጣም ይገርማል ፈጣሪ ይስጣት ጥሩ እናት ናት

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 Před 6 měsíci +1

    ሰሜ እጅግ በጣም እናመሰግናለን።ሁሌም ልዩ ነህ፡የዛሬዎቹ ደግሞ ልዩ ናቸው።የኛ ነገር ከድጡ ወደ ማጡ ቢሆንም የመጨረሻው ፎቶ ልብ ይነካል።ሁሌም ስለ ታዳጊ ህጻናቶች ሳስብ እጨነቃለሁ።የህይወት ዕጣ ፈንታቸው ሁሌም ያስጨንቀኛል።ሴትዮዋ ግን ሰው ሰው ትሸታለች።ትክክለኛ ሰው ነች።እግዚአብሔር ክፉ አይንካት

  • @ainitu3
    @ainitu3 Před 6 měsíci +1

    አሜን አሜን

  • @user-py5oq5bt1d
    @user-py5oq5bt1d Před 6 měsíci +1

    ወይኔ ምርጥ እናት ደስ ስትል

  • @addis2653
    @addis2653 Před 6 měsíci +1

    ስሜየ የወንዜ ልጅ በልቡ ምንም ያልፃፈ በታቱ ብዙ የፃፈ ኢሁማን ሄር ከኢሁማኒቲ የሚያስጨንቃት ውስጥ ነው ያለነው አባቴ ማስተዋል ይስጠን ሁሌም ስላምህ ይብዛ .

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 Před 6 měsíci +4

    አዝናኝና አስተማሪ 👏 ችግሩ እኮ ዳንሰኞች በሃይማኖት ውስጥ መግባታቸው😢

  • @dawitabebe5569
    @dawitabebe5569 Před 6 měsíci +2

    ❤❤

  • @user-ii2kk9ne3z
    @user-ii2kk9ne3z Před 6 měsíci +1

    amen ❤❤❤❤

  • @nanitad5622
    @nanitad5622 Před 6 měsíci +1

    ሰሜ እኔ ገብቶኛል ልተንትን! መሽናት መብትህ ነው ግን ቁጭ ብለህ እንጂ ከቆምክ ያስቀጣል ነው። እንደ አማርኛ ተናጋሪነቴ እኔን የገባኝ ይሄ ነው😅

  • @GirmaGashu-re7lf
    @GirmaGashu-re7lf Před 6 měsíci

    ቆሞ መሽናት ክልክል ነው
    1 ሽንት ቤቱ ባለ መቀመጫ ከሆነ ቆመው ሲጠቀሙ መቀመጫውን ስለሚሸኑበት ለጥንቃቄ ብለው ነው
    2 ቤቱ የሙስሊም ከሆነ ቆሞ መጠቀም ስላማይፈቀድ ነው
    3 ለእንዳንተ አይነቱ በማያውቀው ነገር መሳቅና መገልፈጥ የሰውን ክብር ለማያውቁ ቁጭ ብለው እያሰቡ እንዲጠቀሙም አስበው ነው።

  • @funnyEthiopia2023
    @funnyEthiopia2023 Před 6 měsíci +4

    RESPECT MOTHERS

  • @abdomah935
    @abdomah935 Před 6 měsíci +1

    ባርያው የመፀዳጃውን በር ከፍተህ ብታሳየንጥሩ ነበር ምክንያቱም መፀዳጃው (WC) ወይም መቀመጫ ወንበር ከሆነ ትክክለኛ ማሳሰብያ ነው ምክንያቱም ቆመህ የምትሸናው ወንበሩ ላይ ስለሆነ ነው:: በተለያየ ምክንያት ተቀምጦ የሚሸና ሰው ስላለ የሌላኛው ሽት ላይ መቀመጥ ግድ ይሆንበታል ከቻልክ አሳሳቅህን አስተካክለህ እንደውም እንደምክር አድርገህ ማሳሰብያው ትክክል መሆኑን አስተባብል

  • @user-fb8rl6ey6t
    @user-fb8rl6ey6t Před 6 měsíci +1

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @AaAa-mm5tq
    @AaAa-mm5tq Před 24 dny

    Semere Tbreck ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před 6 měsíci +2

    አሜን ደስ ትላልች ተከክልኝ አናት❤❤❤

  • @AbdulbariMohammed-ue2nq
    @AbdulbariMohammed-ue2nq Před 6 měsíci +4

    ❤ you are the best ❤

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 Před 6 měsíci +1

    ሰሜ እራስህን እየጠበክ ትንሽ ሲናገራቸው እንኳን አይችሉም

  • @almazzewde5358
    @almazzewde5358 Před 6 měsíci +1

    እንዴ ትክክል ብላለች ራሳችን ትርፍ ሆነን ካልሄድን ስርአት መያዝ ከየት ነው የሚጀምረው ትርፍ መጫን ተሳፋሪው ነው የሚያባልጋቸው

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 6 měsíci +3

    ባርዬ በርታ

  • @fantunegussie5647
    @fantunegussie5647 Před 6 měsíci +1

    ክበርልን ሰሜ

  • @bubububu9282
    @bubububu9282 Před 6 měsíci +2

    Hi seme 😂

  • @aelafyfru2513
    @aelafyfru2513 Před 6 měsíci

    በአንተ የምኮራው የጀግና ልጅ በመሆንህ የህፃናት አምባ ልጅ ሆነህ በማደግህ እና የሀገሪቱ ውጤት ነህ የፈረንሳይ ነዋሪ ነኝ አንተ ፈረንሳይ ነዋሪ ነህ አሉ::

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 Před 6 měsíci +1

    ቆሞ መሽናት ክልክል ነው ወቸ ጉድ 😊😊😊😊😊

  • @enayko5471
    @enayko5471 Před 6 měsíci +2

    Enkowan temelesk metakelegn semey barechi welcome ayifelegem zegalet🤷 😂😂😂👍😘 medeyne Semere bariaw yenager mert cenkelat new yalew 👏

  • @user-fd3wm2qw1h
    @user-fd3wm2qw1h Před 6 měsíci +1

    አይ ሳሚ ዛሬ ደሞ በጣም ነው ያሳከኝ

  • @AbasEbrahim-me1yt
    @AbasEbrahim-me1yt Před 6 měsíci +1

    good

  • @user-iw7rb8yw5p
    @user-iw7rb8yw5p Před 6 měsíci

    Bariaw betam temechehegn misema bigegn nigerachew

  • @user-uo5zj4fs8o
    @user-uo5zj4fs8o Před 3 měsíci

    you are hiro l respekt full

  • @selamawitadugna5671
    @selamawitadugna5671 Před 6 měsíci

    Dear Semere, May God make us a real human being. Thanks for the insight.🎉🎉🎉

  • @karcimesut8722
    @karcimesut8722 Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bunagimbii2712
    @bunagimbii2712 Před 6 měsíci +2

    Baricho what's up brother (qomo meshmat) this sentences applies to Muslim community regardless of the religious daily activity for more info ask Muslim brother 🎯 keep climbing to rich the highest destination ✌️

  • @leyworkkebede8729
    @leyworkkebede8729 Před 6 měsíci +2

    I love everything you are saying. I can't understand why people respect their country enough to follow the laws.
    The last picture just broke my heart.

    • @shekurberhan411
      @shekurberhan411 Před 6 měsíci

      ሁላችንም ለህግ መከበር ከመጮህ ይልቅ ከዚህ ግቡ ለማይባሉ ልዬነቶቻችን በመጮህ ሰለተጠመድን ይመሰለኛል

  • @fetilib5001
    @fetilib5001 Před 6 měsíci

    Seme komo meshnat agatmoh slemayak nw enji ykeleklalu lela neger kemaseb sayhon ene sskemakew dres wedoch shnt sishenu abzagnaw be sirat ayshenam ge shnt betun grgda kalateta des aylewum kuch blo keshena gn selam nw bzu gze ye setoch shnt bet kewendoch yeteshale nitsuh nw kuch blew slemishenu nw wanaw mknyat, ena ene eskemakew, lezih nw seme baryaw❤

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e Před 6 měsíci +1

    ቆሞ መሽናት ክልክል ነው😂😂😂😂😂😂አዳሜ በሉ ቁጭ ብላችሁ መሽናት ተለማመዱ😂😂😂😂😂

  • @serkemesfin9977
    @serkemesfin9977 Před 6 měsíci

    You are the only one in Ethiopia.

  • @Addtube12
    @Addtube12 Před 3 měsíci

    በርታሰሜ

  • @habtamufeyesa3615
    @habtamufeyesa3615 Před 6 měsíci

    so much fun watching your show! Great job.

  • @Tom_Graphics
    @Tom_Graphics Před 6 měsíci

    Semere is the special one

  • @absalatkidschannel
    @absalatkidschannel Před 6 měsíci

    wiye sami enamesginalen ewenet tebark

  • @mulunegusse8021
    @mulunegusse8021 Před 6 měsíci

    I love you you so good

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 Před 6 měsíci +3

    አንደኛ comment 🥰

  • @tesg9551
    @tesg9551 Před 6 měsíci

    God bless you !!!!

  • @user-hj8hr8xs8d
    @user-hj8hr8xs8d Před 6 měsíci

    የሰልክ እንጨት ስትል ኤልፓዎች በጣም ያሳፍራል አጥሬ ጋደል ያለን እንጨት ቀና ለማድረግ 5000 ብር ጉቦ ካልከፈልክ አንመጣም ብለው አማራጭ ሳጣ ከፈልኩ

  • @dagimaki
    @dagimaki Před 6 měsíci

    Thanks semea

  • @mamanegu1324
    @mamanegu1324 Před 6 měsíci +1

    ወይ አዲስአበባ መቼ ይሁን የምትሰለጠነው ?

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 6 měsíci +2

    ዋናው እኮ አለቅጥ የማናውቀውን ዲሞክራሲ የሚባል አምጥተውብን ወደላይ ሽናን:: አይ መንግስቱ እንኳን መኪናውን እንትኑንም በቅጡ አያቆምም ነበር ወንድነቱን ክዶ እማዬ ደብቂኝ ብሎ እናቱ ቀሚስ ስር ነበር የሚደበቀው

  • @abdimahi6595
    @abdimahi6595 Před 6 měsíci

    Bemejemereya endemen Amesheh Wondeme seme . komo meshnat lalkew ye Muslim restaurant woyem menoreya bet lehon yechelal mekneyatum denget komo metsedaja sink sayenorew mekemecha sink kehone yalew esu laye komo bemeshenabet deat splash selemeyaderg kuch belo meshnatu akababew endayebekel yadergal . selezih leza naw yehen mastawekeya yetetekemew

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 Před 6 měsíci +4

    ሰላም ሰላም ውድ ወንድማችን

  • @amalmalyoutube6927
    @amalmalyoutube6927 Před 6 měsíci +1

    mejemera selaam nw ene milo ene komo mashnat takalkilowal bamilo esmamalow ye mir bihon huluu das yilenyal mikinatum hulum ukul kuch bilow mashnat yejamara 😳😳😳😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @hammedhammed1952
    @hammedhammed1952 Před 6 měsíci +1

    ወንበሩ ለሺሻ ይመቻል:: እርግጠኛ ነኝ ሰሪው ሺሻ ተጠቃሚ ነዉ:: እርግጠኛ ነኝ::

  • @ainitu3
    @ainitu3 Před 6 měsíci

    እኔን እንዱ የማይሆን ሽቅድድም ሲያደርግ ልቆጣው ብሞክር አቃጥልሻልሁ መሃል መንገድ ላይ እቁሞ ከመኪናው ወርዶ 4 ቁጥር ታርጋ አለቆቹን ጭኖ እኔ ፈራሁት ትራፊኮቹም ፈርተውት እንዳይሆን የማይሆን ቦታ አቁሞ መቅጣት አይችልም

  • @chuchubekele8499
    @chuchubekele8499 Před 6 měsíci

    You so funny you made me laugh 😂

  • @RejuErduna
    @RejuErduna Před 6 měsíci +1

    Seme enquan dena metah kebalefew tshalaleh
    Stefa eko negeratoch bawerahachew lk testekaklew new ende tefa eyalku neber gena tederashnetu yketlal berta

  • @yohanneseshete4237
    @yohanneseshete4237 Před 6 měsíci

    Seat leg Ethiopia weset menged lay ateshenam bezu wend new yemishenaw.

  • @ainitu3
    @ainitu3 Před 6 měsíci +2

    መቼም በሳቅ ነው ፍንድት የምታደርገኝ በተሳቢ መኪና ሙሉ ነው ያልከው?

  • @bekeleteklu9225
    @bekeleteklu9225 Před 6 měsíci +2

    Why put semere bariaw in ethiopian television like ETV, FANA. He teaches them a lot.

  • @user-li7mx7mf4x
    @user-li7mx7mf4x Před 6 měsíci

    እረ መንገድ የሚዘጉት ያስቀይማሉ ሙሉ መንገዱን ዘግተው ነው አያሳልፉም እንደመብት ነው ደግሞ የሚያዪት በሁለቱም በኩል ክፍት የሆነ ሳገኝ በመሀል ነው በሞተር የምሄድባቸው

  • @arsamaliga2910
    @arsamaliga2910 Před 6 měsíci

    እውነት ወደው አይስቁ አሉ 😂😂😂😂😂

  • @jamesreaction3156
    @jamesreaction3156 Před 6 měsíci

    seme temchegnaleshe

  • @ainitu3
    @ainitu3 Před 6 měsíci +1

    እኔን እኔን ግር ይበለኝ

  • @user-wo8nt3ny2f
    @user-wo8nt3ny2f Před 6 měsíci +1

    ኧረ ስንት አይነት ደናሽ አለ ።ጋባዥ ካስነጠሰ እሱ ጉንፋን ይይዘዋል

  • @hewanhailu8516
    @hewanhailu8516 Před 6 měsíci

    Tekekel new komo atshenu shentbetu mekmchaw endayblash ena wendoch komachu setshemu yefnateral le sedat teblo new ene bet manem komo ayshenam😂

  • @mahtebanatnku5743
    @mahtebanatnku5743 Před 6 měsíci

    ምችግር አለዉ እየሄደ ይሽና

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Před 6 měsíci

    ክፉጠርባ😂😂😂😂😂

  • @yusufhamid8204
    @yusufhamid8204 Před 6 měsíci

    dancing kkkkkk

  • @kdusmabi6627
    @kdusmabi6627 Před 5 měsíci

    እስኪ እኔ የናንተ ሚኒሻ አይደለሁም ስላለው መንግስት እስኪ አውራ

  • @elsahailu6066
    @elsahailu6066 Před 6 měsíci

    ቆሞ መሽናት አይቻልም ማለት የሴት ሽንት ቤት ነው ማለት ነው

  • @keyrredinbedru4546
    @keyrredinbedru4546 Před 6 měsíci

    ምንም አያስቅም ሙስሊም ቆም አይሸናም ሽንት ቤት ላይ ሊነጀስ ይችላል

  • @shebelawtubeofficial
    @shebelawtubeofficial Před 6 měsíci

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @rimhabtom3940
    @rimhabtom3940 Před 6 měsíci +1

    አዎ ተቁሞ አይሸናም ኢስላም ተቁሞ ሲሸና ቦታው ብቻ ሳይሆን አንተም ትቆሽሻለህ ብሎ አስተምሮናል

  • @yohanneseshete4237
    @yohanneseshete4237 Před 6 měsíci

    😂😂😂

  • @neimay4696
    @neimay4696 Před 6 měsíci

    No one allows stand pee even men or women it will spread more pee everywhere so make sure by low must sit.

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc Před měsícem

    😂

  • @neimay4696
    @neimay4696 Před 6 měsíci

    When they stand and pee, more it spread the pee.

  • @shekurberhan411
    @shekurberhan411 Před 6 měsíci +1

    አረ ሰመረ ባሪያ እንዴት አርጌ አብሬህ ልጩህ መንግሰታዊ ተቋሞች እና የመንግሰትን ህግና አፈፃፀም የሚተገበሩ የመንግሰት ሰራተኛ የሚባሉ የመንግትን ህግ አሰፈፃሚዎች ኮራብሺንን እንደመደበኛ ሰራቸው በኩራትና በግልፅ በየቢሮቸው እያደረጉት እንዴት ማህበረሰቡን ከሰተትና ከህገወጥነት ማሰተካከል ይቻላል ከምን ተምሮት

  • @jamesreaction3156
    @jamesreaction3156 Před 6 měsíci

    seme temchegnaleshe

  • @binyame45
    @binyame45 Před 6 měsíci

    😂😂