ለባሌ ውሽማ የምላት አለኝ! ድንገት ተደውሎ ባልሽ ‘ሚስቴን አማገጠብኝ’ ተባልኩ! የ16 ዓመት የፍቅር ጉዞ ከባድ አደጋ ላይ ወደቀ! Eyoha Media

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 07. 2023
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 1,1K

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 Před rokem +229

    ሴቶች እህቶች ተማሩ ፣አንባቢ ሁኑ፣ችግርን በራሳችሁ ለመቋቋም ልምምድ አድርጉ፣ በርትታችሁ ስሩ፣የገንዘብ ነፃነት ይኑራችሁ፣ለውሳኔ ጨከን ፣ለራስ ክብርን መስጠት ልመዱ።ሌላው ትርፍ ነው።

    • @user-or7cd1eq6g
      @user-or7cd1eq6g Před rokem +2

      😢😢😢በትክክል

    • @nasanate8410
      @nasanate8410 Před rokem

      በትክክል❤❤

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 Před rokem +1

      Endachi aynteun yabzalen yegna chgre

    • @amisherif4589
      @amisherif4589 Před rokem

      Tekekel sis beras mekom nw wanaw erasn mechal nww

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Před rokem +2

      በትክክል ከበላሽ ከጠጣሽ መቼ አነሰሽ አለ አይቅናው እረ እውነት ነው ጨከን ብሎ መወሰን ያስፈልጋል የሚያሳዝነው ወንድ በልጆችሽ ነው የሚቀጣሽ አብሮ ወይ እሱ ልጆቹን አይዝ አንቺ ስትይዥለት ደሞ ገንዘብ ባለመስጠት አብሮ ይጎዳሻል አራስ ሆና በባዶ ቤት ብዙ የለመደች ሴት ያማል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-tr8rl7pk4w
    @user-tr8rl7pk4w Před rokem +66

    ከቶ የሰንቱን ቤት አፈርሳችሁ የሰው ባል እምትቀሙ ሴቶች 😭😭 እንባዋ ጎርፍ ሁኖ ይወሰዳችዃል

    • @yeneMB
      @yeneMB Před rokem +1

      Minim ayehonu sewu yakatilalu enji

    • @16Titi
      @16Titi Před rokem +3

      ቤቱን ትዳሩን የበተነው እሱ ነው ዘላቹ ሴቶቹን እደምትወቅሱ ስለሚያቁ ይሄው ወዶቹ አራት ልጅ ትቶ መውጣትን ቀላል አደረጉት

    • @BettiBetty
      @BettiBetty Před měsícem

      Eneko migermeg esan tto wedanci simeta negem edemitewush atakm koshassha nesh balshn atyzim neber yesew bal kemekemat ydfacihu yesewu bal mkemu setoci

  • @bahliawabezahbe6004
    @bahliawabezahbe6004 Před rokem +322

    እንባሽ መሬት አይውደቅ የልጆቹ አምላክ የገባ የወጣበት ሰላም ይንሳው ልጆቹን ጥሎ ደሊላ አፍቅሮ ዋጋውን ያገኛል አይዞሽ

    • @user-hl2rd4ux1x
      @user-hl2rd4ux1x Před rokem +14

      Amen 🙏🙏🙏የሚበድሉ ወንዶች እግዚአብሔር ይፍረድ

    • @meseretseifu3810
      @meseretseifu3810 Před rokem +4

      Amen geta yeferedebet

    • @MomiBintSeid
      @MomiBintSeid Před rokem +10

      የኔ እናት 😢 አንጀቴን ነው ያንሰፈሰፈችኝ

    • @linjolie9520
      @linjolie9520 Před rokem +3

      Amin 😢 Ayzoch yene enat

    • @tigistdagne9716
      @tigistdagne9716 Před rokem +10

      የሚገርመው የተቀባዮቹ ሴቶች ነው አይ ዘመን

  • @user-ol4is8qx2h
    @user-ol4is8qx2h Před rokem +289

    በሴት ልጅ ህይወት የምትጫወቱ ወንዶች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

    • @Seni1286
      @Seni1286 Před rokem +3

      Are setoch nachew ende baltedar endehone eyawku miyamagtu setoch

    • @Etinish-ys3mj
      @Etinish-ys3mj Před rokem +1

      are fitarem zegeye eko lehulchenm eko new

    • @MimiMimi-xg8fq
      @MimiMimi-xg8fq Před rokem

      Ayizosh

    • @user-nt4rw1hj7q
      @user-nt4rw1hj7q Před rokem +1

      የድሀ ቤት ይፈርሳል እናንተ ቤት ታስተዋዊቃላቹ ይገርማል ለነ ሱስ ማን ይጮህ ?

    • @user-jc4bm4eh9v
      @user-jc4bm4eh9v Před rokem

      ​@@Seni1286⁰

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před rokem +151

    😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍ እረ በትዳር ላይ የምገቡ ሴቶች እግዚአብሔርን ፍሩ ሲቀጥል እሱ ነው የመጣው አትበሉ ጸልዩ የዝሙት መንፈስ ነው

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 Před rokem

      ትክክል

    • @emufamilytube
      @emufamilytube Před rokem +3

      አስቡት የ4 ልጆች አባት ሚቀሙ ሴቶችም አሉ ወገን ወዴት እየሄድን ነው አረ በፈጣሪ😭😭😭

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před rokem

      @@emufamilytube 😔😔😔😔በጣም በቃ ሴቶች እረ

    • @medehanitbelay4860
      @medehanitbelay4860 Před rokem

      ትክክል እሱ ቢመጣም ማባረር እኮ ይቻላል ወደ ሚስትና ልጆቹ ግን ያው መንፈስ አደል

    • @tejitukesks7951
      @tejitukesks7951 Před rokem

      አይ ባልሽ መጣብኝ እጅ እኔ አልጠራሁት ነው ሚባለው ደግሞ ምን ይባላል አሁንማ ባለትዳሮች ሴቶች እንበቀላለን ነው ሚሉት

  • @makediyethiel5288
    @makediyethiel5288 Před rokem +50

    የኔ እናት ገና ሳያት ውስጤ ነካቹ ሲቀጥል የዋህ ነገር ነች

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Před rokem +83

    በትዳር ላይ የምትማግጡ ወንዶች በትዳር ላይ የምትገቡ ሴቶች እግዚአብሔር ምን አለ ከምድረ ገፅ ቢያጥፍችሁ ድፍት ያርጋችሁ

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia Před rokem +70

    የጉራጌ ሚስቶች ቆንጆ፣ ጠንካራ፣ ቤተሰባቸውን አክባሪ ናቸው። አይዞሽ በርቺ። ወዶ ሳይሆን በግዱ የልጆቹን ማሳደጊያ ይከፍላል።

    • @azebsemu2166
      @azebsemu2166 Před 11 měsíci +1

      በጣም የጉራጌ ሴት ቂም የማታውቀው የዋህ ናት ቢያንስ መኪናውን አይሸጥባትም ነበር

  • @tsigeredalove1055
    @tsigeredalove1055 Před rokem +59

    አይ የኛ ወንዶች ትንሽ ንብረት ሲያገኙ በትዳር ላይ ሌላ ሴት ማባረር ይገርማል እውቅናቸው ይሄ ነው ልቦና ይስጣቹ😢😢 እባካቹ ሴቶች በሰው ትዳር መሀል አትግቡ እግዚአብሔርን ፍሩ😭 የዝች ልጅ እንባ ይፋረድሽ 😥

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 Před rokem +1

      Eko yigermalu entnachewn mekuret neber

    • @samrawitgetachew2560
      @samrawitgetachew2560 Před rokem +1

      ትዳር እያላትና እሱም ትዳር እንዳለው እያወቀች የማገጠችውስ/ ያማገጠችውስ? ብቻ ለሁሉም እግዚአብሔር ልቦና ይስጥ።

    • @tejitukesks7951
      @tejitukesks7951 Před rokem +3

      እንዲያ ነው ሃበሻ ገንዘብ ሲያገኙ ውሻ እኮናቸው

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 Před rokem +42

    በሰዉ ትዳር የምገቡ ሴቶች ድግል ማሪያም ማህፀናችሁን ታድርቀዉ 😢😢😢ኤጭ🥺

    • @Seni1286
      @Seni1286 Před rokem +2

      Amen tadrgew cancer yeyazachew

    • @atsede3733
      @atsede3733 Před 11 měsíci

      እረ አይባልም

    • @user-nb9ee9pk4c
      @user-nb9ee9pk4c Před 10 měsíci

      @@atsede3733 menew besew tedar new ende yegebashew? men asferash

    • @Stuf8772
      @Stuf8772 Před měsícem

      Amennnnnn😢😢😢

  • @hcggdd5350
    @hcggdd5350 Před rokem +119

    አላህ ሆይ አቅሜን አተ ታውቀዋለህና ልጆቸን ባሌን ትዳሬን የሚፈትነን ነገር ሁሉ አረቅልኝ ኢላሂ

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 Před rokem +18

    ትዳሬ 12 - 20 አመት ሆኖናል ምንም አይፈጠርም እያልን ሴቶች ሰርተመግባኝ በማንችልበት ወቅት እየተጣልን ነው ፍቅር እንዳለ ሁሉ ጥል አለ የራሳችን የሆነ ነገር ካለን ወንዱም አይረግጠንም በተለይ ወላጆቻችን የሞቱ በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል ጥላ ከለላ የላትም ምንም አታመጣም ብለው ያስባለሉ

  • @smms6004
    @smms6004 Před rokem +39

    ኢትዮጵያ ላይ የወንዶች ጥጋብ በዛ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ😢😢😢 እንዴት አሳዛነችኝ

  • @user-px3ny6ez9t
    @user-px3ny6ez9t Před rokem +43

    ጀግና ወንዶች ለትዳራቸው የሚታመኑ ከራሣቸው ይልቅ ለልጆቻቸው ለሚሰታቸው የሚኖሩ ናቸው እንደዚህ አይነት ወንዶች ከእግዚሐብሔር ሰጦታ ሲሰጡ ብቻ ነው

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Před rokem +63

    ሴቶች ለምን ሁሌ በትዳራችሁ እንደምትሰቃዩ ባሎቻችሁ ስለምን ከናንተ ዉጭ እንደሚሄዱ ታዉቃላችሁ ከ100%75%የሚሆነዉ ሴቶቻችን በኢክኖሚ ራሳችንን አለማደራጀታችን ቤቴን ቤቴን ስንል ራሳችንን ጥለን ድሮ ባሎቻችን ከሚያቁን በታች ተናንሰን ስለምንገኝ ነዉ ባላገባም ብዙ በትዳር ያሉ ሰዎችን እያየሁ እየሰማሁ ኑሬያለሁ እናማ ራሳችሁን ችላችሁ የምትኖሩ ጠንካራ ሁኑ ልጅ መዉለድ ማሳደጋችሁ የተከበረ ጥሩ ነገር ሆኖ ቤቴን ልጆቼን ባሌን ስትሉ ባላችሁ ከናንተ ሊያይ የሚፈልገዉን ባለማየት ይለያችኋል ራሳችሁን መጠበቅ ሰርታችሁ የራሳችሁን ፍላጎት ማሟላት በቃ ያኔ ትዳራችሁ ሰላም ይሆናል እናማ ጠንካራ ሁኑ ሴቶችዬ ትዳር በጥንካሬ እንጂ በልመና የሚቋም አይደለም እህቴ ብርታቱን ይስጥሽ🥺❤❤

    • @melatalamayo
      @melatalamayo Před rokem +2

      yes

    • @hilina329
      @hilina329 Před rokem +2

      ትክክልል

    • @user-vn3fb5gd2n
      @user-vn3fb5gd2n Před rokem +2

      ትክክል

    • @ruthbfser1052
      @ruthbfser1052 Před rokem +3

      ምን ማድረግ ነበረባት የልጆች እናት ሁና ጊዘ የለም እሱ ደሞ ማገዝ ኣለበት የምታርፍበት ጊዜ መስጠት ራስዋ እንድትጣብቅ መምከር ማገዝ ታውቃላቹ መጠበቅ ብቻ

    • @user-vn3fb5gd2n
      @user-vn3fb5gd2n Před rokem +1

      @@ruthbfser1052 ብዙ ነገር ማድረግ ትችላለች ። የመጀመሪያ የራሷ ሥራ እንዲኖራት ማድረግ ልጆቿን በሰራተኛ ማሳደግ ከክበዳት ተመላሽ ሰራተኛ ቀጥራ ማሰራት ትችላለች ።እሱ መሄዱ አይደለም የጎዳት የእሷ የለት ተለት ንሮ ያለ እሱ ወጪ አለመኖር ነው እግሩ ሥር እንድትወድቅ ያደረጋት ። ትዳር የእግዚአብሔር ነው ግን ደሞ ያ ትዳር በአንድ ሰው ብቻ አይጸናም እሱም ቢጠየቅ የሚወራው ይኖራል ብቻ እሷ የስነልቦና አገልግሎት ጭምር ማግኘት አለባት እሷ ያለ እናት ስላደገች ብቻ ግዴታ በግድ እሱን ማሰር የለባትም ።

  • @chuchulema3382
    @chuchulema3382 Před rokem +58

    ስልክ እና አካውንት ብቴፅፍልን መልካም ነዉ እያንዳንዱ ቀን ለእሷ ከባድ ነዉ

  • @kidistdesta8196
    @kidistdesta8196 Před rokem +24

    እባካችሁ ሴቶችዬ እንዴ ፉቅር ካለቀ በሁዋላ አትለምኑ አብራችሁ ለመኖርም አትሞክሩ ትርፉ ጉዳት ነው 😔

  • @tsion5088
    @tsion5088 Před rokem +31

    በዚህ ዘመን እንዳንቺ አይነት ሴት መኖሩ እንኳን ይገርማል እናቶቻችን ቢበደሉም ለልጆቻቸው ብለው ይኖሩ እንደነበር ነው የሚነግሩን ድንቅ ሴት ነሸ አይዞሸ የኔጰቆንጆ 🙏💕

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 Před rokem +22

    ሴቶች እባካችሁ ራሳችሁን ዝቅ አታድርጉ በወንድ አትጠቁ በኢኮኖሚ ራሳችሁን ቻሉ ትዳር ሆነ ልጆች የጋራ ናቸው አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ አንተ በእርስ ቤት እንዳሳረርካት አንጀትክ ይረር በሄድክበት አይቅናህ

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Před rokem +25

    አቤት እንዴት አንጀቴን እንደበላችኝ ንፁህ ሴት ልጆችሽን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    • @metiadugna2893
      @metiadugna2893 Před rokem

      እውነት ነው ።የማቃት መልካም ጠንካራ እናት ነች

  • @user-od3kf1ce4c
    @user-od3kf1ce4c Před rokem +23

    የስው ቤት ኑሮ ትዳር የምበጠብጡ ስዎች ግን ፍርዱን አምላክ ይስጣችሁ😢 ብልግና ነውር ነው የሞቀ ባትና ትዳር ልጅን ማፍረስ ምን አይነት ስብእና ቢኖራችሁ ነው ህሊና የላችሁም

  • @tibaremu1357
    @tibaremu1357 Před rokem +22

    በጣም የዋህ ነሽ በንግግርሽ ታስታውቂያሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል የልጆችሽ አምላክ❤❤❤ ለዛች ለባለጌ የስራዋን ይሰጣታል😢😢😢😢

    • @oumahmed965
      @oumahmed965 Před 11 měsíci

      የዋህ ባትሆን ሙሉ ውክልና ትሰጣለች

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +85

    ዓለም ሰገድ , ምርጥ ጋዜጠኛ 👌for ever 🙏🏿❤
    አከበርሃለው ወንድም

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Před rokem +55

    ወይ ዘንድሮ ትዳር የለም 😢😢😢 ፈራን ፈራን 4ልጆች ይበተኑ ቆይ በዚህ ኑሮ ዉድነት 😢

    • @user-vj4zo8mt9s
      @user-vj4zo8mt9s Před rokem

      ትዳር ግን በአፍጢሙ ተደፍቶል 😂

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 Před rokem

      ​@@user-vj4zo8mt9sአር አታሥቂኝ😂ልሣቅ ወይሥ ላልቅሥ😢

  • @mahletbelayneh7960
    @mahletbelayneh7960 Před rokem +15

    ይህች ሴት ግን ምን ደስታ ነው የሚሰጣት አይዞሽ እግዚአብሔር መልስ ይሰጥሻል

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 Před rokem +35

    ይህ ቀን ያልፋል የማይነጋ ሌሊት የለም አይዞሽ ብራቺ የወንዶች ጥጋብ ግን 😢😢😢

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 Před rokem +37

    ባለትዳር ወንድ የምታሳድዱ ሴቶች ዕድሜያችሁ ይጠር

    • @negutube
      @negutube Před rokem

      ሳህ

    • @16Titi
      @16Titi Před rokem +1

      እሱም እኮ ባለትዳር ነው ወይስ ለወዶች ይቻላል

  • @molumulo570
    @molumulo570 Před rokem +24

    ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የእኔ እናት ልጆችሽን ምታሳድጊበት ነገር ካለሽ የእራሱ ጉዳይ ለልጆችሽ ጥንካራ ሆንሽ ትልቅ ደረጃ አድርሻቸዉ ድካምሽን በልጆችሽ ታገኘዋለሽ😢

  • @workebogale4015
    @workebogale4015 Před rokem +18

    አይዞሽ የኔእናት ባራስ ቤት እንደዚህ አይነት ግፍ በጣም ያሳዝናል !! ነገ ሌላ ቀን ነው ይኸ ሁሉ ያልፍና እንደታሪክ ታወሪዋለሽ አራስሽን ጠብቂ እህቴ

  • @hamsalyirgu8079
    @hamsalyirgu8079 Před rokem +14

    ጎሽ ለልጇ ስትል ተወጋች 😢😢😢 እግዚአብሔር እንባሽን ያብሰው

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d Před rokem +43

    እህት አይዞሽ ጌታ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ያበርታሽ ወንዶች ግን የእህቶቻችን እንባ አንድ ቀን ይፈርዳል ሰማይ እና ምድርን የፈጠረ ጌታ የበቀል አምላክ ነው አይ ግፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mesrakyelma4642
    @mesrakyelma4642 Před rokem +13

    ዛሬ አንቺ አልቅሰሻል የመጨረሻውን ሳቅ ትስቂያለሽ እመኚኝ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ እህቴ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Před rokem +17

    የሰው ባል የምትቀሙ እሴቶች ኑሯቹህ ሲኦል ይሁንባቹህ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Před rokem

      አሚን አሚን

    • @16Titi
      @16Titi Před rokem

      ለወዶቹስ ተፈቅዱአል እዲህ እያላቹ ይሄው ወዶቹ እደመብታቸው እያዩት ነው እሱአ ናት አማላው አሳስታው እደሚባልላቸው ስለሚያቁ ይሄው ልጆቹን ሚስቱን መበተን ቀላል አረጉት

  • @dagimbubu
    @dagimbubu Před rokem +19

    እባክሽን ተይልኝ ተብሎ እንዴት ይለመናል ዛሬ እሷ ብትተውልሽ ሰውየው ሌላ ጋር መሄዱ አይቀርም ከቻልሽ ባልሽን ለመቀየር ሞክሪ ካልተቀየረ ይቅርብሽ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před rokem

      ማለት ታዳ ጣልቃ የሚገቡ ሤቶች ናቸው እንዲሸፍት የሚደረጉት ወንድ ልጅ ፊትካላየ አይሄድ ያችም ጊዜውን ጠብቆ መውለድም ይኖራል ራሧን ስትጥል ጥሏት ይሄዳል

  • @EmuTube-to3oy
    @EmuTube-to3oy Před rokem +15

    የሴት ህይወት የሚያበለሹ ወንዶች ህይወታቹ ይበላሽ😢😢😢😢😢

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Před rokem +16

    የኛ የሴቶች ህይወት መቼ ነዉ ከሰቆቃ የሚያበቃው 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭 የልጆቹ አምላክ ይርዳሽ ፈልገዉ ባልመጡበት ህይወት የነሱ ስቃይ ለምን💔💔💔💔💔💔

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 Před rokem +14

    አዳዳ ወዶች ሴት ልጂ አሰለቅሳችሁ የምትሄዱ በሄዳችሁበት ፍሬ እጡ 😢😢

  • @shewittube29
    @shewittube29 Před rokem +7

    አይዞሽ እህቴ ከባድ ነው ከ 4 ልጅ ጋር ምንም ሳይኖርሽ መኖር 😢😢 ባልሽ የቀማችዋ ሴት የመኪና አደጋ ያብቃት

  • @comcell3831
    @comcell3831 Před rokem +8

    የኔ እናት ያኝችን ሂወት አሳልፌዋለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሰርቼ ልጆቼን አንቀባርሬ እያሳደኩ ነው እሱ ግን ዛሬ የመከራ ኑሮ እየኖረ ነው ተበደይ አትበድይ እግዚአብሔር የሥራውን ይሰጠዋል አንች ጠንካራ ሁኝ ጸልዬ ጹሚ እመቤቴን ያዥ ሌላውን ለእግዚአብሔር ተይ😢😢😢😢

    • @titimulatu5426
      @titimulatu5426 Před rokem

      Good for you . You are very strong women.God bless you and your children my dear

    • @milli12354
      @milli12354 Před rokem

      ጎበዝ ❤❤እባክሽ ታሪክሽን ኣካፍይን ቅር ካላለሽ እህቴ

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 Před rokem +12

    የእኔ አናት አይዞሽ እራስሽን ተነከባከቤ ከልጆችሽ ጋራ ቀና ጎንበስ ስትይ እሱ ሌላ የተካካለች አማረዉ !!ፈጣሪ ይእጁን ይሰጥዋል!!

  • @woine123
    @woine123 Před rokem +15

    እህቴ ሆይ አንቺን ፊጣሪ ይወድሻል :: እዛው አረብ ሀገርም ብትቀሪ ኖሮ ምን ሊገጥምሽ እንደሚችል ስለሚያውቅ ሊያድንሽ
    ወደ ሀገርሽ መልሶሽ ልጆች ሰጥቶሽ ስብስብ አድርጎሻል :: ልጆችሽን ይባርክልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ:: ልጆችሽን እያየሽ ደስ ይበልሽ:: ይሄ ቀን ያልፋል::
    አንቺ ቆንጆ ልጅ ነሽ ::
    ህግ አማካሪ ፈልገሽ አማክሪና ማሳደጊያ እና የትምህርት ቤት ክፍያ እንዲከፍል ያድርጉልሽ::
    መቼም የኢትዮጵያ ህግ ለዚህ ትልቅ ጉዳይ ብለው አይሰሩም :
    እግዚአብሔር ይርዳሽ::

  • @ethio125
    @ethio125 Před rokem +8

    ወንድ እና ውሻ አንድ ነው ለማለት ያስቸግራል ምክንያቱም ውሻ ታማኝ ነው የኔ ባል ምን ሳይነረው የእናቴ ምትክ ነሽ ሲለኝ የነበረው ስንሻሻል በኔ ላይ አስር ማገላበጥ ጀመረ አየደለም የህግ ባሌ የልጆቼ ለአንድ ቀን የማወቀው አይመሰለኝም ባዶ ቤት ጥሎኝ ሄደ እግዚአብሔር ታሪኬ ቀይሮ ሰው አረገኝ ደውሎ ይለማመጠኛል ይሄ አውሬ ለምን ገደል አይገባም

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Před rokem +1

      ወንድ እና ድመት

    • @yakoyayako1404
      @yakoyayako1404 Před rokem +1

      ወንዶች እርኩስ ናቸው ስሜታቸውን ነው ሚያዳምጡ ማመን አያስፈልግም እነሱን

  • @keriaahmed8112
    @keriaahmed8112 Před rokem +18

    አይዞሽ አንቺ ለልጆችሽ መኖር አለበሽ ባካችው ሴቶች የሰው ቤት አታፍርሱ ለልጆቹ እናት ያልሆነ ላቺ አይሆንሽም

  • @senayetzeethiopiatube8632

    አይ ሴት መከረኛ ወንድ በየሄደበት ይሸናል በቃ ሴት አንዴ በልጅ ትታሰራለች እንደዚህ አይነት ወንዶች ግን የልጆቻችሁ አምላክ ይፍረድባችሁ💔

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před rokem +31

    ጋዜጠኛ አለምስገድ ታደስ... ጤናህ... ስላምህ... እድሜህ... እንደ ምድር አሽዋ ያብዛልህ
    የጋዜጠኛ ግሬስ ያለህ.. ማዳመጥህ... ማዘንህ... ትእግስትህ... ባጣቃላይ.... ትችላለህ... በጣም አድናቂህ ነኝ :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🔥

    • @adanechkebede3420
      @adanechkebede3420 Před 11 měsíci +1

      ሲጀመር ሴቶቹ ሰይጣን ናቸው ባለትዳር ወንድ ነው የሚፈልጉት በሆዱ ነው የሚገዙት የተወለዱት ልጆች አምላክ ይፍረድባቸው መጨረሻቸው አያምርም

  • @user-oe6kw3fl9d
    @user-oe6kw3fl9d Před rokem +29

    የእኔ እናት በዚህች ምስኪን ላይ እንዴት ይደረባል ጥጋብ ነው ሲያገኝ 😢

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Před rokem +24

    የሰዉ ትዳር የምበጠብጡ 😢😢 ሆ አረ በጌታ የዝሙት መንፈስ ይመታ ከሀገሬ

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d Před rokem +49

    አለም ወንድማችን አስተዋይ መልካም ❤❤❤❤

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 Před rokem +11

    ሴቶች ቤቴ ትዳሬ ማለት ጥሩ ሆኖ ሳለ ራሳችሁን ዝቅ አታድርጉ የወንድ የኢኮኖሚ ጥገኛ አትሁኑ ። አንዳንድ ሴቶችም ሆነ ወንዶች የሰው ትዳር የምትበጠብጡ ክፍያውን ታገኛላቹሁ ። ፀሐይ በርትተሽ ጸሎት አድርጊ በመተት ይሆናል።

  • @rehanayassin6346
    @rehanayassin6346 Před rokem +13

    አይዞሽ እህቴ የድረስብሽ በድል ቀላል አይድለም :: ይብላኝ ለሱ አንቺ በርትተሽ ልጆችሽን አሳድጊ በህግ እንዲያካፍልሽ ጠይቂው ሴቶች ጉዳይም መሄድ ትችያለሽ አላህ ይርዳሽ አሚን

  • @elshaday-kk8kd
    @elshaday-kk8kd Před rokem +11

    ጌታ ሆይ ትዳሬን በደምህ ሸፍን .....ጌታ ይፍረድልሽ ፈራጅ አለ በላይ😢

    • @Mm-mv2hb
      @Mm-mv2hb Před měsícem

      አሜን❤❤❤

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c Před rokem +7

    ከይቅርታ ጋር እንዴት ነዉ እሷ የምትወሰደዉ እሱ ወዶና ፈቅዶ ቢሄደጂ መቸም እየገተተች አሰገድዳ አወሰዴዉም ቢቀርብሺ ይሻላል እኔ አንዴየ ከሄደ መቸም መቸም አልቀበለዉም መልካም መገድ ይሁንለትጂ የምን መለማመጥ ነዉ በርች አንች ዉዴ

  • @destakebede3953
    @destakebede3953 Před rokem +7

    የእውነት በጣም ልብ ይሰብራል 😭 ውይይይ ወንዶች ለማለት እፈልግና ግን ደሞ እንደ አለምሰገድ አይነቱ መልካም ወንድምና ጀግና አባት አለ ለሱ ብዬ ምንም አስተያየት መስጠት አልችልም 🙏 እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ያያል 🙏🙏🙏

  • @rahelmehari5263
    @rahelmehari5263 Před rokem +8

    ወንድም አለምሰገድ እንደምን አለህ። እባክህን እህታችንን መርዳት የምንችልበት አካውንት ካለ አሳውቀን ተባረክ።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před rokem +10

    ነግ በራሴ የሷ ተራም በቅርብ ነው አይዞሽ እህቴ ሁሉንም አላህ ይፍረደው

  • @hanahana8273
    @hanahana8273 Před rokem +14

    ❤❤❤አለም ሰገድ ወንድማችን ምርጥ ሰው ሰላም እዚህ ሚዲያ ላይ ካንተ ዉጭ ማንም interview እዳያደርግ ሌላ ሚዲያ የገባዉ ነዉ የሚመስለኝ ሌላ ሰው ሲያቀርብ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před rokem +13

    አይዞሽ እራስሽን ጠብቃ ልጆችሽ ይፈልጉሻል ያልፋል እንቻን መፍታት እንጂ ልጆቹን መተው አይችልም ለልጆቹ መክፈል አለበት

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před rokem +18

    ኣጆኺ ሓፍተይ ፈጣሪ ስራሕ ይሃበኪ ለዋህ ኣምላኸይ ደቅኺ ብጸጋ የዕብዩ🙏እግዛብሄር ካንች ጋር ይሁን🙏 እመቤቴ ማርያም አትለይሽ🙏

  • @hayathu270
    @hayathu270 Před rokem +6

    የኔ እናት ጠንከራ መሆን አለብሽ በየቤቱ ብዙ ችግሮች አሉ በዚህ ዘመን ታማኝ ባለቤት መገኝት ከባድ ነው

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Před rokem +7

    ወንድማችን ጋዜጠኛ አለምሰገድ እንኳን በሰላም መጣህ ምርጥ ጋዜጠኛ
    በጣም ያሳዝናል ታሪኩ አረ የሰው ትዳር እየገብ ለሚበጠብጡ ሴቶች ማስተዋል ይስጣቹ ነግ በኔ ማለት ጥሩ ነው 4 ልጆች ጥሎ መሂድ በጣም ከባድ ነው አንች ሴት እሱን ያማገጥሽ ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ እህታችን ፀሀይ አይዞሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ 😢😢😢😢

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před rokem +84

    የኢትዩጵያ ወንዶች ይዲፋችሁ😢😢😢

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 Před rokem +13

    የኔ እናት እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ ❤ልጆችሽን የአብረሀሙ ስላሴ ያሳድግልሽ ❤አይዞሽ እግዚአብሔር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር መልስ አለው ልዑል እግዚአብሔር ልጆችሽን ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ ጠንካራ ሁኚ ለልጆችሽ ስትይ እሺ አይዞሽ ❤❤አለምሰገድ ክበርልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በሞገስ ያኑርልን ከነ ቤተሰብህ ,,,,,አቤቱ እደ ስራችን እንደ በደላችን ሳይሆን እደ ቸርነትህ ብዛት ይቅር በለን አስተውለን እንድንራመድ እርዳን ❤❤

  • @biruethioyoutube2087
    @biruethioyoutube2087 Před rokem +7

    የኔ እናት ጠንከር ባይ እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለው አንድ ቀን እግርሽ ላይ ወድቆ ይቅርታ ይጠይቅሻል

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před rokem +10

    የሰው ትዳር የምታስፈቱ መደሀኒአለም ማስተዋል ያድላችሁ😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ😢ሴትዬዋ በመመተት ይዛውሌሆን ይሆናል

    • @user-kp1tm4fy5x
      @user-kp1tm4fy5x Před rokem

      ዘመኑ ያስፈራል መጠርጠር አይከፋም

  • @habtamneshgetachew6382
    @habtamneshgetachew6382 Před rokem +9

    አለም ሰገድ ከሁሉም ትለያለህ ❤

  • @Nunutiii
    @Nunutiii Před rokem +8

    እስኪ መጀመሪያ የታሪኩን ምንነት ስሙት በ6 ደቂቃ ዉስጥ 37:20 ደቂቃ ጨርሳችሁ ነዉ የምተኮምቱት ስሰሙት ነዉኮ የታሪኩን ምንነት መልክቱን የምታቁት💔

    • @et-cu5lc
      @et-cu5lc Před rokem +1

      ርእሱን እያዩ ነው😅😅😅😅

  • @mominamomi2726
    @mominamomi2726 Před rokem +2

    ደሀ ወንድ ገንዘብ ሲያገኝ የድህነት ሚስቱን ይንቃል አይፈልግም ለልጆችሽ ኑሪ ተይው በቃ በልመና አይሆንም እራስሽን ተንከባከቢ በልጅ የምትይዥው መስሎሽ መጨመርሽ ጥፋት ነው

  • @hirut7396
    @hirut7396 Před rokem +15

    እግዚአብሔር ልጆችሽን ይጠብቅልሽ ህፃና ደህሞ ስታምር እድግ ትበልልሽ ይቺን የመሰለች ውብ ልጅና ሚስት ጥሎ መሄድ አለመታደል ነው

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe3671 Před rokem +8

    መስኪን ናት በጣም ይሄንን ጠባይሽ ለልጆችሽ ኑሪላቸዉ እንጂ ባል ኣንዴ ከወጣ 👉 ።መቸም ባል በልጅ ኣይያዝም 😭

  • @doracell2474
    @doracell2474 Před rokem +3

    እኔ ግን በጣም የሚገርመኝ እንዴት ትዳር ያለው ወንድ እያወቀች የሰው ትዳር ማፍረስ እረ አንዳንድ ሴቶች አስተውሉ ፈጣሪን ፍሩ

  • @hananhussein-hh9ke
    @hananhussein-hh9ke Před rokem +10

    እኔን ይክፈኝ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ፈጣሪ ከጎንሽ ይሁን 😭

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z Před rokem +20

    ልጀቱ ሰታምር ❤❤

  • @AbcAbc-jj5md
    @AbcAbc-jj5md Před rokem +28

    ወይ ጉድ ዘንድሮ ወይ ዘንድሮ

  • @betitube12
    @betitube12 Před rokem +4

    የእውነት የስው ትዳር ላይ ሄዳችሁ ቤተስብ እምትበትኑ ሴቶች እግዜአብሔር ልብ ይስጣችሁ አሳፋሪ ጌዜ
    የልጆች አምላክ ይፍርድ😢😢😢::

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před rokem +4

    የአለም ሰገድዬ የሰላም ሚኒሰትር መሆን አለብክ መንግሰት ያስብበት ትልቅ ሰራ እየሰራክ ነው ቅዱሰ ሚካኤል ጉልበት ይውንክ ❤

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem +9

    አይዞኝ 😘 እኽታችን እግዚአብሔር አምላክ ጽናቱን ይስጥሽ 🥲🥲🥲በጣም ያሳዝናል ታሪክሽ

  • @hanatube9819
    @hanatube9819 Před rokem +5

    እረ እናቴ በማርያም ፀሎት አድርጊ ይህች ሴት መተትስ አድርጋብሽ ቢሆን ብቻ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @almaztesfamikael1809
    @almaztesfamikael1809 Před rokem +5

    እንዳው በሰው ትዳር የምትገቡ ሰዋች እባካችሁ አይዞሽ በአራስ እነትሽ ልቦና ይስጠው

  • @helentegegn6140
    @helentegegn6140 Před rokem +2

    የኔ ቆንጆ በጣም ያማል ግን ለማየት ያብቃሽ እግርሽ ላይ ወድቆ ይቅርታ ይጠይቃል አይዞሽ በፍጹም እራስሽን እንዳትጥይ ከልጆችሽ ጋር ባለሽ ነገር እራስሽን ጠብቂ የልጆቹን ጉዳይ መክሰስ እና ሳይወድ በግድ መክፈል አለባት

  • @user-pj2me1dy1g
    @user-pj2me1dy1g Před rokem +5

    የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ ብቻ ነው ፊቱን የማያዞረው😢

  • @gigiethiopeoan2639
    @gigiethiopeoan2639 Před rokem +5

    እረ ኢትዮጵያ ያላችሁ ሴቶች በሠዉ ትዳር እየገባችሁ ቤተሠብ የምትበጠብጡ ነግ በኔን አታስቡም ሚስቱን ልጆቹን ጥሎ አንች ጋር ሲመጣ ነገም አንችን እንዲህ አርግፍ እህትሽን ያገባል ለምን አመል አፈር እስኪገባ አይለቅም ይላሉ የድሮ ሠዉ ባለጌ ነሽ የሠዉን ሄወት መበጥበጥሽ😢😢

  • @didy898
    @didy898 Před rokem +12

    እረ ወንዶች አላህን ፍሩ እባካቹ😢😢😢

    • @SabaYesuye-hu7dc
      @SabaYesuye-hu7dc Před 10 měsíci

      Ke wondochu belayi setochu mist 4 lijj eyalew endet...

  • @mizaretmizaret526
    @mizaretmizaret526 Před rokem +4

    የኔ እናት ልቡ የወጣን ሰው ለማስቀረት መጣር ከባድ ነው ግን አይዞሽ እግዚአብሔር በልጆች ባርኮሻል

  • @RozaTezera
    @RozaTezera Před rokem +1

    አለምሠገድ በጣም አደንቅሀለሁ የምትገርም ሰው ነህ ጥሩ አድማጭ እግዚያብሄር ይጠብቅህ

  • @serkalimzuede6523
    @serkalimzuede6523 Před rokem +4

    ምናይነት ግዜ ላይ ደረስን በልጅ ሚያስጨክን ጌታ ሆይ ከመልካም እና ፈጣሪውን ከሚፈራ አገናኘኝ

  • @tigasttjcv-rk4rv
    @tigasttjcv-rk4rv Před rokem +12

    ❤❤❤❤❤አለምዬ አቤት ትሕትና አቤት እርጋታሕ እንደዉ ፈጣሪ ረዥም እድሜ ይሥጥልኝ ከነ ቤተሠብሕ

  • @selamyazachew6046
    @selamyazachew6046 Před rokem +3

    አንቺ ካለ እናት አድገሽ ልጆችሽን ካለ እናት እዳያድጉ አትፈርጅባቸው እራስሽን ጠብቂ😢

  • @BBb-dk1gs
    @BBb-dk1gs Před rokem +2

    ዉስጧ ተጎድቷል በጣም ። የጤና ባለሞያወቺ እባካቺሁን ትሪቴ አድርጓት ለነፍሳቺሁ ትሕናቺሗለቺ😢

  • @user-rv3pu3gw1n
    @user-rv3pu3gw1n Před rokem +10

    ሴቶችየ የቤት እመቤት ከሆናችሁ ገንዘቡን ተቆጣጠሩ ያለ በለዚያ ከሱ እጅ እየጠበቃችሁ ቁጭ አትበሉ ስሩ

    • @omargh216
      @omargh216 Před rokem +3

      እንዴት አድርጎ መቆጣጠር ይቻላል

    • @milli12354
      @milli12354 Před rokem +1

      ኣይይ ከባድ ነው ፈጣሪ ይጠብቀን እንጂ😢 ብቻ የራሳችንን ገቢ ሊኖረን ይገባል

  • @meaziyekidye3794
    @meaziyekidye3794 Před rokem +2

    አይዞሽ ጠንካራ እናት መሆን አለብሽ ላየናት ቆንጅዬ ትንሽዬ ልጅ ስትይ እሱም ሲቃ ይዞት የሚያለቅስበት ቀን ሩቅ አይደለም ልጆችሽ ተስፋዎችሽ ናቸው በልጆችሽ ብዙ ነገር አለሽ

  • @tigestabesha1924
    @tigestabesha1924 Před rokem +2

    የዛሬ 5 አመት የኔም ጛደኛ የኔንም ቤት አፈርሳለች ለእንደዝህ ያሉ ሴቶች እግዛብሄር የስራቸውን ይስጣቸው ከማለት ውጭ ምን ይባላል

  • @zebibaabate4026
    @zebibaabate4026 Před rokem +11

    እረ እባካችሁ እባካችሁ የሰው ባል የምትቀሙ ቢያንስ የተወለዱት ልጆች ያሳዝኗችሁ አይዞሽ አላህ ልቦና ይስጠው አላህ ልቡን ይመልሰው

    • @16Titi
      @16Titi Před rokem

      እዲ እያላቹ የወዶቹን ብልግና አሸፍኑ ጎትታ አልወሰደችውም ወዶ ነው የሄደው ዘላቹ ሴቶቹን አትውቀሱ

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 Před rokem +8

    ስተሰዝን ልጅቷ የዋህ ነት እግዚአብሔር አላ አይዞሽ

  • @afta123l7
    @afta123l7 Před rokem +2

    አቤቱ የሴት ልጅ ሂወት በደስታ ተመልከትልን አቤት ግፍ የኔ እናት ጠንከር በይ

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas Před rokem +1

    አይዞሸ እህቴ መበደል መልካም ነው የእጁን ያገኛል አንቺ ግን ለምን ብለሽ ነው እራስሽን የምታጠፊው ለልጆችሽ ኑሪ።

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před rokem +11

    አይዞሽ አታልቅሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ የሰው የምትበተብጡት ወንድም ሴትም እግዚአብሔር ይይላችሁ አፈር ቢሉ

  • @monaalmona1194
    @monaalmona1194 Před rokem +4

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር አለ እረባክህ ወደልጆችህ ተመለስ

  • @marthaseyfu4581
    @marthaseyfu4581 Před rokem +12

    ጉድ እኮ ነዉ ዘንድሮ😮

  • @hawwaithiopia1075
    @hawwaithiopia1075 Před rokem +2

    የኔ እህት አብሽሪ ሁሉም ያልፋ ለልጆችሽ ጠካራ እናት ሁኒ የስራውን አላህ ይስጠው

  • @hiwidz6877
    @hiwidz6877 Před rokem +5

    የኔ እናት ትህትናዋ እራሱ አይዞሽ