ከቆሻሻ ነዳጅ የሰራው ኢትዮጵያዊ እያነጋገረ ነው!አፈር ፈጭቶ ነዳጅ የሰራው ወጣትስ የት ገባ?July 13, 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • Garbage was converted directly into oil by thermochemical liquefaction for the recovery of energy in the form of liquid fuel. wondwesen is creat gaz oil from rubbish.
    Greetings from the tilet ጥለት CZcams account. The CZcams channel Tilet ጥለት focuses on projects related to development in Ethiopia. There are also occasionally entertaining and instructive stories.

Komentáře • 28

  • @bashirsalh4817
    @bashirsalh4817 Před měsícem +4

    ይህን የመሰለ ተመራማሪ ኢትዮጵያዊ ከፍተኛ ክብርና እንክብካቤ ሊደረግለት ይገባል እረጅም እድሜና ጤና ይስጠው

  • @ameleworkeyadonebse
    @ameleworkeyadonebse Před měsícem +4

    ገና ብዙ እናያለን እግዚሃብሔር የወጣቶቻችንን አምሮ ይባርክ ደግሞም ይባርካል አምናለሁ የዘወትር ፀሎቴ ነው በጣም ደስ ይላል የኔ ልጅ በርታ እግዚሃብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በጨማሪም ከሁሉም በላይ እግዚሃብሔርን ማስቀደምና መፍራት ይሁንልህ

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta Před měsícem +6

    አገሬ ሰላምሽ ይብዛ ገና አገራችን ታብባለች ብቻ ሰላምና ትብብር ነው የሚያስፈልገን

  • @matiyoskebede5352
    @matiyoskebede5352 Před měsícem +2

    🇪🇹🙏🇪🇹 ክብር ኢትዮጵያን ከፍ ላረጉ ሰዎች!!!!!!!!!!!!!!
    በተቻለ መጠን መንግሰት የዚአይነት ተመራማሪዎችን ደንነታቸውን መጠበቅና መርዳት አለበት!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
    ምክንያቱም ነገ ሀገራችንን ሊያሰጠሩና ኢትዮጵያ ከወጭም ሊታገዳት ይችላሉ!!!!!!!!
    ቱርክንና ፓኪሰታንን ባለ ሚሳየል ያረጋት ግለሰባች መሆናቸው መርሳት የለብንም!!!!!!!!!!!!!!
    በኢትዮጵያ ውሰጥ ነዳጅ ማውጣት ያልቻልነው ዋናው ችግር ይህ ሊሆን ይችላል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
    🇪🇹🙏🇪🇹 ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🙏🇪🇹

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před měsícem +2

    Yes ኢትዮጵያ እኮ የእሩጉሞች ሀገር ናት ረሀብ የሚለው ሳይሆን ደንቆሮ ወይም ደደብ የሚለው ቃል ይመጥናሉ ስንት አይነት ባለሙያተኞች እያሉን ያለመቀበል ሾተላይ አባዜ አለብን ከዛም ይሰደዳሉ ጥበባቸውን ይሰርቁና ደብዛቸውን ያጠፏቸዋል እነአሜሪካ በራሳቸው ህዝብ የሰለጠኑ ከመሰለህ ገና ከተኛህበት አልነቃህም የሚሞክሩ ሰዎች ወዲያው ይበረታታሉ እኛ ከዉጪ የመጣ በፍጹም እናምናለን ይልቅስ የእኛ የግል ባለሀብቶች በእንደዚህ አይነት ወጣቶች ሙሉ ጥበቃ የገንዘብ ድጋፍና የግብአት አቅርቦት በማሟላት ሀገርን መለወጥ ይቻላል በቀላሉ አሁኑኑ ይደረግ ደግሞ።።።

  • @user-gc6wx2er9k
    @user-gc6wx2er9k Před měsícem +2

    እነዚኽን ባለ ብሩህ አይምሮ ሰዎችን መጠበቅና መንከባከብ ያስፈልጋል ነገ ሀገርን ይቀይራሉና

  • @KaludaAssefa-jf3vq
    @KaludaAssefa-jf3vq Před měsícem +2

    ኢትዮጵያ በልጆቿ ትከብራለች። ለጥቂት ጊዜ ነው እኛ ኢትዮጵያን በእግዚአብሔር ሀይል በከፍታ ተራራላይ እንቆማለን!!!።

  • @user-kc4zo3nx8b
    @user-kc4zo3nx8b Před měsícem

    ብልፅግና ይገልሀል ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-nl4zu7xz8k
    @user-nl4zu7xz8k Před měsícem

    ❤❤❤❤allah ychmrlak jagna manako yethiopa anbsa ❤❤❤

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před měsícem

    እደግልን ልጄ ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታልን::

  • @etopiasester8373
    @etopiasester8373 Před měsícem

    ጀግና ነው ገና ብዙ ይሰራል

  • @alemayehubedasse7359
    @alemayehubedasse7359 Před měsícem +1

    ለመህምሩ እራስህን ጠብቅ በሉት!

  • @user-xf5jl6zo8p
    @user-xf5jl6zo8p Před měsícem +1

    የሄኮነው ከእውቀት ማስተዋል/ብልሃት የሚሻለው። እንደባብ ልባም ሁኒ

  • @user-nl4zu7xz8k
    @user-nl4zu7xz8k Před měsícem

    Anbarta wagan lhgar salamna adgat bhbrt and anhn baxam tadgiwach sant nagar aysaru nw btchlan aqam anrdachw bamoranm bart bartu balachw anbrtata salamna adgat lhgarchn anmnlan ethiopia tqadam xaltoch ywadamu amen❤❤❤

  • @AbemOumer
    @AbemOumer Před měsícem

    አሠጥር ወደ ጉዳዩ ግባ

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo6778 Před měsícem

    Qadada...

  • @sayedahmada8561
    @sayedahmada8561 Před měsícem

    ብዙ ልጆች ነበሩ ግን የደረሡ ምን ዋጋለው😢😢😢😢😢

  • @user-cp6qv3jm6f
    @user-cp6qv3jm6f Před měsícem +1

    ለምን ሚዲያ ያራግባል ድብቅ መሆን አለበት

  • @zewdityetbarek6371
    @zewdityetbarek6371 Před měsícem

    እናንተ ይህን ነገር ወደ ፊት እንዲሄድ አንተ ራስህ ነህ ይህን ነገር ለመንግሥት አሳውቆ ከድህነት እንድንላቀቅ መበርታት አለባችሁ የወደፊት የኢትዮጵያ አይናኖች እናንተ ወጣቶች ናችሁ አደራ በርቱ

  • @user-tv7wy4zr1z
    @user-tv7wy4zr1z Před měsícem

    ከመሞት፡መሠበት፡ቢቀርበት፡ዪሻላል

  • @user-fv5li2hn3g
    @user-fv5li2hn3g Před měsícem

    መንግስት ትኩረት ይስጣው

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Před měsícem

    መሚያታክት መልኩ ኃሳብህን ትደጋግማለህ።የጠበቅሁት ከአፈር የሰራውን ሰው ሁኔታ ታወራለህ ብዬ ነበር።ስለፈረንጅ አውርተህ በሽብር ወሬ ዘጋኽው።ቀሽም።

  • @user-kc4zo3nx8b
    @user-kc4zo3nx8b Před měsícem

    ኢሄ ቡትርፍ መሪ አብይ የዛሬ 4 አመት ነዳጅ ይወጣል ብሎ ነበር