Michael Belayneh - አንተ ጎዳና _ ሙሉ አልበም _ All Tracks (Official Audio)
Vložit
- čas přidán 30. 07. 2024
- አንተ ጎዳና _ ሙሉ አልበም
Michael Belayneh All Tracks List
0:00 Track 01
04:21 Track 02
10:40 Track 03
15:01 Track 04
20:13 Track 05
25:00 Track 06
30:28 Track 07
35:18 Track 08
40:13 Track 09
46:51 Track 10
51:41 Track 11
55:59 Track 12
1:00:40 Track 13
Copyright 2024, ©Michael Belayneh. All rights reserved.
#Michael #ሚካኤል በላይነህ #music #MichaelBelayneh #album - Hudba
እንደ ዘመኑ አልበሞች ግጥም ዜማ ቅንብር ሚክሲንግ ማስተሪንግ ቢጠቀስ ጥሩ ነበር በተረፈ 👌
ሙያው ላይ አይደለውም ግን ለኛ ለዘጠናወቹ ይሄ ማለት ከምንም በላይ ነበር ፍቅር ነበረን እንከባበር ነበር ቢያንስ ወንድ እንደ ወንድ ሴት እንደ ሴት
ተተኪ የሌለው የኤልያስ መልካ ቅንብር
በላይነህ ሚካኤል ሙዚቃዎችህ ላይ የተገለፁትን የፍቅር ህይወት የኖራቸው ያለ አይመስለኝም። ቃላት የለኝም አንተን ለመግለፅ። ሁሌም ቢደመጡ የማይሰለቹ ውብ ሙዚቃዎች በውብ ድምፅ። እንወድሃለን በጣም።
ይሄ አልበምና ያ ዘመን ,,, አቤት ......
ለኔ በአንደኝነት ከማስቀምጣቸው ዘፋኞች መካከል ነህ
👍👍🙏
My tizita Album every each music I have memories with my husband, Thank you Mike , missing new album
My favorite artist Michael በርታ
እራስህ በርታ😂
All time best musican
Best musician in the 90s ❤❤❤
ምርጥ አልበም። ሚኪ አዲስ አልበም እንጠብቃለን 🙏🙏🙏
ለኔ አንደኛ ሙዚቀኛ ነህ🥰
Your Masterpiece. How Genius Elias Melka was!?
The best in Ethiopia 🇪🇹
eresu megrem newe anet godan aw
ኤልዬ ነብስህን ይማረው የኒ ጀግና። አንተ ሚካኤል ቢያንስ ምናለ የኤልያስን ስም እንኳን ብታኖረው?????? ለዚህ ያበቃህ ኤልያስ መልካ መሆኑን መካድ የለብህም። ኤልዬ ዘላለም በልባችን ላይ ታትመህ ትኖራለህ እንወድሀለን ❤
ሁሌም ባደምጠው የማይሰለቸኝ አልበም
The problem is you can't choose one from the another all are best
Best music
Best of the best
የአልበሙን ከቨር አብረህ ብታያይዝ ጥሩ ነበር፤ የግጥምና ዜማ ደራሲዎችን ማወቅ ይገባን ነበር ውድ ሚኪ፡፡
Best.
waw
❤❤❤
እኔ የሚኪ ዘፈኖች እንዳለ ነው የሚስቡኝ እኔ ቃል የለኝም ሚኪዬ ኑርልን እወድሀለው❤😂🎉😢
Thanks to Legendary Elias Melka behind this album
meche new addisu album yemiwetaw. miky jano gar promotion yeserachihulet???
Suse yahona zafn
❤
Miki, we need a new album, now...NOW!
where is the new album miki weye batenegrun
zejeba anet eko behawen seat me weds alebalbek awera
Mik አዲስmusic please
የፍቅርን ትርጉም ገልጸሽ አስተማርሽኝ
ካንቺ ደስታ የኔ እያስቀደምሽልኝ
Yene MAHLET GUDAYE NESH ከነብስሽ ቆርቤያለው❤
Tadela
waw