Video není dostupné.
Omlouváme se.

ሚዲያ ለሀገር‼️ የተሸለሙት ሚዲያዎች‼️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024
  • Ethiopian News and Politics
    #Abiy_Ahimed #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ
    ሚዲያ ለሀገር!! የተሸለሙት ሚዲያዎች!

Komentáře • 47

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 Před 28 dny +10

    ኡዝታል ጀማል በእርግጥ ትልቅ ምስጋና ክብር የሚገባው ቆራጥ ኢትዮጵያዊ ነው ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NafiraWakeeyo
    @NafiraWakeeyo Před 28 dny +15

    እናት ሀገር ኢትዮጵያ ገና ታበራለች ደጋፊዎች ገባ ገባ በሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መልካም ስውያብዛልን መልካም ዘር የሚዘራ መልካም ያጭዳል አብቹአችን ይሄ ነው እንግዲ ምንም ማረግ አይቻልም

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 Před 28 dny +14

    Ebc እና ፍና ምን ሰርተው ነው የተሸለሙት ???? ዋልታ እንኳን ይሻላል። በተረፈ ሽልማት የሚገባው እስተስ ጀማል ይገበዋል።

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 28 dny +15

    እውነት ነው የሚዘሩትን መርዝ ልጆቻቸው ያጭዱታል ልብ ይስጣቸው አብቹ ንስሩ

  • @MuhamedAminAhmed-hu1tz
    @MuhamedAminAhmed-hu1tz Před 28 dny +9

    ኢትዮጵያ በቁርጥ ቀን ጀግኖች ልጆቾ ፀንታና በልፅጋ ለዘላለም ትኑር ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistruga1619
    @kidistruga1619 Před 28 dny +9

    ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው ጊዜ ይወስዳል እንጂ እግዚአብሔር ይከፍላል እንክዋን ደስአላችሁ ይጠብቅላችሁ!!!!!!

  • @teberehabraha4172
    @teberehabraha4172 Před 28 dny +7

    በረቱ ክበር ላሰየ ክብር ይገባዋል 💪💪💪💪

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 28 dny +13

    ሰላም ዮሀንስዬ አንበሳችን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 28 dny +12

    ይገባቸዋል እንኳን ተሸለሙ እንኳን ደስ አላቸዉ ሚዲያዎቹ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 28 dny +11

    የተሸለማቹ በርቱ ይገባቸዋል🎉🎉🎉

  • @NafiraWakeeyo
    @NafiraWakeeyo Před 28 dny +5

    መልካም ልብ ❤❤❤❤❤ያላችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ መሸለም ይገባችሗል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 28 dny +4

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ጆን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha Před 28 dny +8

    ዓይናችን እያዬ እና እየጨፈነ በራሱ የራሱን በር ሰከፈት ሲዘጋ እኛን እርስ በእርሳችን አግባብቶ አኑሮናል ፤ ጆሮአችን ግን በር ስለሌለዉ ያገኘዉን ወሬ እያግበሰበሰልን እየሰማን ቻል አድርገን የዉሸቱን ዓለም ሳናምን ተቻችለን መኖራችን የኢትዮጵያ ህዝብ በጠቅላላ ሽልማት ይገባናል እላለሁ ።

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 Před 28 dny +6

    የመንግስት ሚዲያ ብዙ መስራት ይጠበቅበታል።

  • @Mneymar11
    @Mneymar11 Před 28 dny +6

    🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 Před 27 dny +1

    በትክክል የእኛ ድንቅ መሪ አንተን የሚከተል የሚሰማ ያተርፍ የሚጠቀም ይሆናል እንጂ የሚጎዳ የለም አብቹ ምርጥ መሪ እግዚያብሔር ይባርክህ !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 Před 28 dny +8

    ኡስታዝ ጀማል የኢትዮጵያ ጀግና🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @geze.burayu2946
      @geze.burayu2946 Před 28 dny +1

      ኡስታዝ ጀማል የኛ የኢትዮጵያዉያን ጀግናና ባለዉለታ ተራ ኢትዮጵያዊ ብሆንም እኔም ከአቢቹ ጋር ተደምሬ አመሰግንሀለሁ አደንቅሀለሁ።

    • @asnimola77
      @asnimola77 Před 26 dny

      ❤❤❤

    • @asnimola77
      @asnimola77 Před 26 dny

      💯👍🏾👍🏾❤️❤️

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 Před 28 dny +4

    ❣❣❣ Abichu❣❣❣

  • @TadesseZewdie-oe8pn
    @TadesseZewdie-oe8pn Před 28 dny +7

    ኢትዮጵያ ቴሌቨዠን ሽልማት የሚገባው አይደለም መስራትና ማስተማር የሚገባው ብዙ ሀገራዊ ጉዳዮችን ሰምቶም አይቶም አንዳላያ ሀገራችን የምትሰራውን የልማት ስራ እንኳን መግለፅና ማሳየት የማይፈልግ ሚዲያ ነው

    • @ibrahimabdo705
      @ibrahimabdo705 Před 27 dny

      እጅግ:ዘመናዊ:እስቱዲዮ:ይዞ:ድምፅና:ምስልን:እንኳን:ማገናኘት:የማይችሉ:ግዴለሽ:ጋዜጠኞች:ናቸው።ብዙ:መታረም:አለባቸው!!!

  • @NafiraWakeeyo
    @NafiraWakeeyo Před 28 dny +3

    Yes 🥰🥰🥰🥰 Yes 🥰🥰🥰🥰🥰 Yes so good man ❤❤❤❤❤❤ኡስታዝ እናመሰግናለን

  • @user-me4fp8fw8l
    @user-me4fp8fw8l Před 28 dny +5

    #አዲስ_ዋልታ ተመራጭና ተደማጭ እንደ ሀገር ገዥ ትርክትን ለመፍጠር እየተጋ ያለ ሚዲያ !

  • @user-rb1us7xn7m
    @user-rb1us7xn7m Před 28 dny +4

    ❤❤❤❤

  • @user-hb5kj6xg3b
    @user-hb5kj6xg3b Před 28 dny +2

    የዚህ ሽልማት ነገር ብዙም አልገባኝም እነኚህ ሚዲያዎች ምን ሰርተው ነው. አብችዬ በአንተ ስራዎች እንተማመናለን

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r Před 28 dny +2

    Selamehi yebeza

  • @susuki4693
    @susuki4693 Před 28 dny +2

    Wuntee newu❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ow7bz6cv7j
    @user-ow7bz6cv7j Před 28 dny +2

    ❤❤❤

  • @user-uk7qz1mo6y
    @user-uk7qz1mo6y Před 28 dny +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MekidesEndalegurmu-jy7dy
    @MekidesEndalegurmu-jy7dy Před 28 dny +1

    Ethiopia gena kezihem belaye kefe telalechi bemelekam lejochiwa ena bejegenaw meriyachin abichu 🇪🇹🌷🌷🌷🌷Yoni wede ye ethiopia leji bertalen nurelen 🙏🇪🇹🌷🌷🌷

  • @alelignwase2702
    @alelignwase2702 Před 28 dny +2

    ኢትዮጵያውያን የሚዲያ ሰዎችና መሰሎቻቸው በነፃነት ሃሳብን መግለፅ የሚመስላቸው እኮ መሳደብ እና ማዋረድ ነው። ለዚህ እኮ ነው ከሙያውም ከመንግሥትም ጋር የሚጋጩት።😢😢😢

  • @user-qy7ie6zl5c
    @user-qy7ie6zl5c Před 28 dny +3

    Tibebegnaw meriyachen Dr Abey aseteway neh enkuan shelemekachew yegebachewal

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema415 Před 27 dny +1

    የኢትዮጵያ ዕድገት የሚያበሳጫቸው ወደው ሳይሆን ለግል ጥቅም ነው። ግን የሰው ደም አስፈስሰው የሚገኝ ጥቅም በነብስ ዋጋ ያስከፍላል። እግዚአብሔር ከተበደሉት ጋር ስለሚቆም አያሸንፉም።

  • @asnimola77
    @asnimola77 Před 26 dny

    አቢቹ የኔ ጀግና!!❤❤

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Před 28 dny +1

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gemechubatu6662
    @gemechubatu6662 Před 27 dny

    Ustaz Jemal and Mohammed Al Arusi

  • @gemechubatu6662
    @gemechubatu6662 Před 27 dny

    Historic mistake of the PM, how these weak medias are awarded??

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv

    ሽልማቱ ኢትዮዽያዊነትን ከፍ ለማድረግ ነው ወይሥ ዓላማው ምንድነው ??🙄🙄😢ደሞዝ እየትከፈላቸው ስራቸውን ለሚሰሩ ዕውቅና መስጠትአስፈላጊ ነው ግን ጊዜያቸውን ገንዘባቸውን በኢትዮዽያ ብቻ አይደለም በዚህ ስድስት ዓመታት በኢትዮዽያ የዓይነትም ሆነ የመጠን ለውጥ ለማምጣት እስከ ዛሬ ሲታገሉ ያሉ ጋዜጠኛን ወክሎ ክስንት የውጭና የውሥጥጠላቶች ጋር እየታገሉ ያሉት ሥማቸው መነሣት አይደለም አለመቅረባቸው እሣፋሪና2እሣዛኝ2ሆነው አግኝቻቸዋለው ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ ሆኖ እግኝቻቸዋለው እስኪ ዕውነተኛ የመንግሥት ጋዜጠኛ ከሆናችሁ በየመንግሥት መ/ቤት ሰራተኛውን የሚያስለቅሱትንና መንግስት ለመገልበጥ ቡድን የሚፈጥሩትን እሻጥር የሚፈፅሙትን አጋልጡ የጋዜጠኝነት ተግባር ለሌላው ብርሀን መሆን ነውና

  • @abicheallelositotaw1127
    @abicheallelositotaw1127 Před 28 dny +4

    ምን ሰርተው ነው የሚሸለሙት? አብቹ እዚህ ሽልማት ቦታ መገኘት የለበትም ነበረ።

  • @user-bz5gl5bu8y
    @user-bz5gl5bu8y Před 28 dny +1

    More.ljke.share