እግዚአብሔር ሀሳብ አይቀይርም !!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 11. 2021
  • በጌታ የተወደዳችሁ በተለያየ አለማት የምትኖሩ ውድ ወገኖቻችን እንደሚታወቀው ኤልሻዳይ አለም አቀፍ ቤ/ክ ወይንም GLORY OF GOD TV በተለያዩ የኢትዮጵያ የገጠር መንደሮች እና ከተሞች ላይ ወንጌልን በመስራት ሰፊ ስራን ስንሰራ ቆይተናል እየሰራን እንገኛለን። አሁን በእዚህ ወቅት ቤ/ክ በሰሜኑ ሀገራችን በድፍረት ወንጌል ከመስበክ እና ነፍሳትን ከመማረክ አሁን ያለው ወቅታዊ ሁኔታ አልከለከለንም። በገጠር የገበያ ሰፍራዎች ላይ ወንጌልን በመስራት በርካታ ሰዎች እንዲድኑ ምክንያት ሆኖዋል በተጨማሪም የገጠር ቤት ለቤት የወንጌል አገልግሎታችንን ከበፊቱ በበለጠ በማጠናከር በርካታ ፍሬን አይተንበታል። ሰለሆነም በሚችሉት አቅም ከዚህ የወንጌል አገልግሎት ጎን እንዲቆሙ እና የእግዚያብሔርን ስራ አብረውን እንዲሰሩ እናበረታታዎታለን።
    ከታች ባለው የጎፈንድሚ (gofundme) ሊንክ በቀላሉ መርዳት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው ስልክ በመደወል መጠቀም ይችላሉ።
    Support Glory of God tv & GOSPEL MOVEMENT in rulal Ethiopia
    gofund.me/b052f1d5
    ​.. click it to support our minstry on gofund me
    +251903474849 +251901008888
    እግዚያብሔር ይባርካችሁ!
  • Zábava

Komentáře • 151

  • @adanechalemu7720
    @adanechalemu7720 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏❤ 👏 ❤ ☺ 🙏 🙌 👏❤ 👏 ❤ ☺ 🙏

  • @emobirhanu1987
    @emobirhanu1987 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-kn3tm6xr3h
    @user-kn3tm6xr3h Před 2 lety +14

    እውነት ነው እግዚያብሔር መቼም ቢሆን ሀሳቡን አይቀይርም ተባረክ ዴቭዬ

  • @user-lc9th8tv9s
    @user-lc9th8tv9s Před 6 hodinami

    Amen AmenAmen❤❤❤❤❤❤❤

  • @metsereayno7202
    @metsereayno7202 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @samuelabrham3321
    @samuelabrham3321 Před 2 lety

    AMENNNNNNN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @user-ng4sy1xq7e
    @user-ng4sy1xq7e Před 2 lety

    Igizaberi hasabuw ayi qeyerimi 👏👏😍😍ameen amen amen amen amen amen amen

  • @user-ng4sy1xq7e
    @user-ng4sy1xq7e Před 2 lety

    Ameen amen amen amen amen amen amen amen beyesusimi tebareku

  • @youtubepray9412
    @youtubepray9412 Před 2 lety +1

    ነብይ ዘካርያስ እግዚአብሔር ታማኝነትህን አይቶልሀል በኢትዮጵያ ክሚነሱት ታላላቅ የእግዚአብሔር ሰዎች አንድ አርጎ ያስንሳሀል ተዘጋጂ ተባረክ

  • @cjcjdhxcjcjdu9583
    @cjcjdhxcjcjdu9583 Před 2 lety

    Amen.amen.amen.amen. beyesusimi.yihunlin🤲🤲🤲🤲🤲

  • @bk7202
    @bk7202 Před 2 lety +5

    ተባረክ ፓስተር ዴቭ ከነ ቤተሰብህ አገልግሎትህ ይስፋ የበለጠ

  • @tmotmo9375
    @tmotmo9375 Před 2 lety

    Ameeeeen 🙏ameeen
    Ameeeen🙏ameeeen

  • @scsc9710
    @scsc9710 Před 2 lety

    AMEN AMEN AMEN

  • @aselefechnana2799
    @aselefechnana2799 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @alexasfaw761
    @alexasfaw761 Před 2 lety +1

    ተባረኩ

  • @user-ng4sy1xq7e
    @user-ng4sy1xq7e Před 2 lety

    Ameen amen 👏👏👏📖📖🙏🙏tebareku

  • @tigimotigimo694
    @tigimotigimo694 Před 2 lety +3

    ነብይ ዘካርያስ በጣም የእግዚአብሔርን መንፈስ ያከብራል ለሚያገለግለው ሕዝብም ክብርን ይሰጣል ያገኘውንፀጋ በአግባብ ይጠቀማል ጌታ አሁንም ሮሆቦት ያርገው

  • @gachacottoncandy7614
    @gachacottoncandy7614 Před 2 lety

    አሜን!

  • @lastenamin2583
    @lastenamin2583 Před 2 lety

    Abate yibarikih paster

  • @salhesalhe4362
    @salhesalhe4362 Před 2 lety

    AMEN AMEN AMEN 🙏

  • @miratayala1622
    @miratayala1622 Před 2 lety

    ameeen Ameeeeen Haleluya Ye Get Saw Baiwunat Taberk

  • @woldewakaso8083
    @woldewakaso8083 Před 2 lety +1

    ፓስተር ዳዊት መልካም መልካም መጋቢ ነህ፡፡ ተባረክ!!!! አንተ እንደተናገርከው የዚህ ወንድም አካሄድ ደስ የሚል ነው፡፡ ሌሎች አገልጋዮች ከዚህ ወንድም ቢማሩ ጥሩ ይመስለኛል፡፡ ጸጋ ለቤተክርስቲያን(ቅዱሳንን ለማነጽ) የተሰጠ ስጦታ ቢሆንም ጸጋው የተሰጣቸው ሰዎች ከተወሰኑት በስተቀር አብዛኛዎቹ በቀላሉ እንደማይገኙ ግልጽ ነው፡፡ አብዛኛዎቹ በገንዘብ ፍቅርና በዝና ክፉኛ ተነድፈዋል፡፡ ጌታ ይድረስላቸው፡፡ፓስተር አንተን የሚሰሙህ ይመስለኛል፤ ምዕመኑ በብዙ ግራ መጋባት ውስጥ ነውና ነቢያት ነን የሚሉትን በሙሉ ሰብስበህ ብትመክራቸው ጥሩ ነው፡፡ ተባረክልኝ!!!

  • @kebineshkebine4990
    @kebineshkebine4990 Před 2 lety

    Amen Amen Amen
    Egzbiher amilak yibarek paster Dawit

  • @DD-hh2qx
    @DD-hh2qx Před 2 lety +1

    ፓስተር ዳዊት ጌታ ይባርከሀ ይህን የእግ. ልጅ እንደአንተ ያሉ የቀደሙ ማበረታታትና ከጉን መሆን የሚገባ ነዉና ተባረኩ

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 Před 2 lety

    Wowwwwwww Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen haleluyyy Essssssyyyyy Elelelllll kiber misigan le Geta le Eyesus Yihune wosadikugn honalegn honalen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen wudi ye Eg/r saw p/Dave Tebarakiiiiii Tebarakiiiiii Tebarakiiiiii Tebarakiiiiii Geta Eyesus fatsimo chariso yebarik zamenik yelamalem.......wudi ye Eg/r saw N/Z Tebarakiiiiii Tebarakiiiiii Tebarakiiiiii Tebarakiiiiii Tebarakiiiiii Geta Eyesus fatsimo chariso yebarik zamenik yelamalem hulachume Tebarakuuuuu Tebarakuuuuu Tebarakuuuuu 👏👏👏👏👏👏👏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤲🤲🤲🤲💯💯💯💯💯💯🙌🙌🙌🙌🍇🍇🍇🍇🕊🕊🕊❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kiyaakiyaa5084
    @kiyaakiyaa5084 Před rokem

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏

  • @glaxiglaxi2176
    @glaxiglaxi2176 Před 2 lety

    Ameeeeeeeeeeen

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Před 2 lety

    አሚን እውነትነው ዴቭዬ ተባረክ

  • @eritreaeri7508
    @eritreaeri7508 Před 2 lety +7

    God bless you prophet zekarias we love you so much ♥️🙏🙏🙏

  • @amaaramaar2053
    @amaaramaar2053 Před 2 lety

    Amen amennnnnnnnnn

  • @yirgalemdemise1824
    @yirgalemdemise1824 Před 2 lety

    ተባረክ ፓስተር ዴቭ

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 Před 2 lety +1

    ነብይ ዘኬ ወዳጄ ሰዉ የማይመርጥተባረክ

  • @bekelesnyt3598
    @bekelesnyt3598 Před 2 lety

    መለሰን አሰነስልና ታዲያ

  • @furtunaghirmay6677
    @furtunaghirmay6677 Před 2 lety

    Yesssss ewunet now
    Amennnn

  • @mulumulu6190
    @mulumulu6190 Před 2 lety +2

    ነብይ ዘኪ ጌታ ዘመኑን ይባርከው

  • @alfaalfa1373
    @alfaalfa1373 Před 2 lety

    Amen

  • @bizukonju3850
    @bizukonju3850 Před 2 lety

    Ameen🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤tebrku

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p Před 2 lety

    ትክክለኛ ጥያቄ ነው ተባረክልኝ

  • @asternegash7714
    @asternegash7714 Před 2 lety

    አሜን አሜን ፓስተር ተባረክ ድንቅና ወሳኝ ትምህርት ነው።

  • @janate.tadasejanate.tadase7709

    Tabareki

  • @eldagramkalato4592
    @eldagramkalato4592 Před 2 lety

    be bllsed

  • @tsegayamerid3940
    @tsegayamerid3940 Před 2 lety

    Yes True

  • @yohanafantaye3923
    @yohanafantaye3923 Před 2 lety +1

    ፓስተር ዳዎት ጌታ ይባርክህ እንዳተ አይነት ቅን አስተሳሰብ ያላቸዉ ሰዎች በቤ/ክ ይብዙልን አይሠሩ ወይ አያሠሩ ትችት ብቻ ጌታ እዉነቱን ይግለጥላቸዉ ነብያት ገንዘብና ምግብ አያስፈልጋቸዉም? የኔን ሐሳብ ስላስተማርክ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኩ! አብረን መቆም መቻል አለብን!

    • @woldewakaso8083
      @woldewakaso8083 Před 2 lety

      ልክ ነህ፤ አገልጋዮች ገንዘብና ምግብ ያስፈልጋቸዋል፤ ምንም ጥያቄ የለውም፡፡ ይሁን እንጂ ምዕመኑን በአገልግሎት ስም ዝረፉ የሚል ወንጌል አልተጻፈልንም፡፡

  • @mlisamlisa4493
    @mlisamlisa4493 Před 2 lety

    Amenennnnen📖📖📖🇪🇹☝️

  • @aleligntayebeyene7682
    @aleligntayebeyene7682 Před 2 lety +1

    ጌታ ይህን ባሪያውን በነገር ሁሉ ይርዳው።

  • @glaxiglaxi2176
    @glaxiglaxi2176 Před 2 lety

    God bless you

  • @mekedesmelese4614
    @mekedesmelese4614 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ጌታ እየሱሰ ይባርክህ ፀጋዉን አሁንም ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @fatiyamuktar9918
    @fatiyamuktar9918 Před 2 lety

    Gbu postor

  • @alimesi5639
    @alimesi5639 Před 2 lety

    Amen Amen eyesuse geta naw pastor tebareki Amen prophet geta yebareki tebarekuuuu

  • @sarasarasara7041
    @sarasarasara7041 Před 2 lety

    Ammeeeeen. Ammeeeen🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾

  • @bizuayehuasfaw9268
    @bizuayehuasfaw9268 Před 2 lety

    ተባረክልን ብዙ ሰው ሀብት አግኝቶ ውጭ ሄዶ ታሪኩ ተቀይሮ በእዛው የቀረ ብዙ ነው።

  • @tigstgetahun8776
    @tigstgetahun8776 Před 2 lety

    አሜን ጌታ ይባርክህ ፓስተር አንተ በደንብ እኛን አበሾችን በደንብ ታውቀናለህ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety

    Amennnnn haleluyaaaa,kibr legeta yihun paster dav tebarek neby zeki tebarek

  • @manitimamo3618
    @manitimamo3618 Před 2 lety

    ዋው ዋው ዋው እስይ ሃሌ ሉያ አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን በሆነው በኢየሱስ ስም ዘመን ይለምልም ተባረክ የእግዚአብሔር ስው ስወድህ ከልቤ ነው በጌታ ፍቅር

  • @zenaazenaa405
    @zenaazenaa405 Před 2 lety

    እውነት ናው ጌታ ይማስጋን ናብይ ዛካሪያስ ባጣም እንዋድሃሌን ጋና ትባዛዋላህ ክብሪ ላእያሱስ ይሁን፣ አሜን እሴይ

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před 2 lety

    ትክክል ነው ቢዘገይም እግዚአብሔር ሃሳቡ አይለዋወጥም ሃሳቡን አይቀይርም

  • @samuelabrham3321
    @samuelabrham3321 Před 2 lety

    AMEN JESUS is LORD praise the LORD AMEN hallelujah GLORY to the LAMB of GOD JESUS CHRIST AMEN

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 Před 2 lety

    እርስ በርሳችሁ ስትቀባበሉ በጣም ደስ ይላል አገልግሎታችሁ

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Před 2 lety

    ዋው ዋው በፓስተር ዴቭ ድንቅ ትምህርት ነው ተባረክ

  • @adanechalemu7720
    @adanechalemu7720 Před 2 lety +1

    God is Good

  • @adanechalemu7720
    @adanechalemu7720 Před 2 lety +1

    SHALOM SHALOM SHALOM

  • @kibineshyohannes2866
    @kibineshyohannes2866 Před 2 lety

    አሜን አሜን አምኖንን ዋው ድንቅ መልእክት ነው ❤❤የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው ፖስተር ዴቭ ዘመንህ ይባረክ ጸጋው እጥፍ ይሁንልህ 🍇🍇

  • @SarahSarah-oh6pz
    @SarahSarah-oh6pz Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን በእየሱስም

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 2 lety

    ትክክል ነህ ዴቭ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 Před 2 lety

    አሜንአሜንአሜንአሜንኢዬሱሰጌታናዉ

  • @kidistlema287
    @kidistlema287 Před 2 lety

    Ameeeen Igzaberi abizito yibariki p/dawti
    Ameeeen Igzaberi abizito yibarki p/zakarasi babizu tdaga

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 Před 2 lety

    ሁልግዜ ሁልግዜ ከባሪያዎች ጎን በፀሎት ልንደግፋቸው ይጠበቅብናል

  • @SarahSarah-oh6pz
    @SarahSarah-oh6pz Před 2 lety

    አሜን አለሉያ

  • @kaliyagetaliji8007
    @kaliyagetaliji8007 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ብርክ የርግህ ዳዊትዬ♥♥♥

  • @user-jz8jy7vp1b
    @user-jz8jy7vp1b Před 2 lety

    AMEN AMEN AMEN AMEN 🙌🙌🙏🙏🙏

  • @marthayohannes1590
    @marthayohannes1590 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩልን

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 2 lety

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samuelabrham3321
    @samuelabrham3321 Před 2 lety

    AMENNNNNNN JESUS is SAVIOUR hallelujah

  • @samuelabrham3321
    @samuelabrham3321 Před 2 lety

    AMEN JESUS is LORD praise the LORD AMEN

  • @mdmubarokmdmubaok1051
    @mdmubarokmdmubaok1051 Před 2 lety

    አሜን ተባረክ ፓሰተረ ዳዊቱ

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před 2 lety +2

    Pastor Dawit God bless you today and always 🙏❤

  • @mdjasim7565
    @mdjasim7565 Před 2 lety

    Amen amen amen amem🤲🤲🤲🤲🙏🙏

  • @mulumulu6190
    @mulumulu6190 Před 2 lety

    አሜንንንን

  • @hanamamuye3855
    @hanamamuye3855 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

  • @mulujesusmulujesus3165

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 Před 2 lety

    Ameeeeeeen Ameeeeeeen Egziabher yebarikachew tebereku bebzu tsega 💓💓💓💓

  • @hagerbelay1187
    @hagerbelay1187 Před 2 lety

    እውነት ነው ተባረኸ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samuelabrham3321
    @samuelabrham3321 Před 2 lety

    JESUS saves AMEN OH LORD please heal my EMOTIONS in JESUS NAME AMEN

  • @bk7202
    @bk7202 Před 2 lety

    ነብይ ዛኪ አንተም ተባረክ

  • @masarateshetu8836
    @masarateshetu8836 Před 2 lety

    Ameen ameen ameen ameen ameen ameen😍😍😍👏👏👏👏👏

  • @hanahana8662
    @hanahana8662 Před 2 lety

    Ameeen tebarekiii🍒🍒🍒🍒🍒❤❤❤❤❤❤🍇🍇🍇🍇

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 Před 2 lety

    ክብር ሁሉ ለልኡል እግዝአብሄር ይሁን አሜን

  • @shawiecj17
    @shawiecj17 Před 2 lety

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @taddileshyoumno1921
    @taddileshyoumno1921 Před 2 lety

    አሜን ተባረክ ፓስተርዬ

  • @kaliyagetaliji8007
    @kaliyagetaliji8007 Před 2 lety

    ዘክዬ ደግማህ ገብዛው♥

  • @aster4804
    @aster4804 Před 2 lety +1

    AMEEEEN🙏❤❤❤

  • @hermela4279
    @hermela4279 Před 2 lety

    Amen , Pastor Dave tebarek, enewedachuhalen !

  • @freweinitekie1385
    @freweinitekie1385 Před 2 lety +1

    Wàwww great day pastor David I love you so much 💕❤️💕 May God bless you more

  • @SarahSarah-oh6pz
    @SarahSarah-oh6pz Před 2 lety

    አሜን እውነት ነው ጌታ ይባርክ

  • @eliasdasita2107
    @eliasdasita2107 Před 2 lety

    Ameeen

  • @abebamehreteab5748
    @abebamehreteab5748 Před 2 lety

    Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn

  • @madeenayousef3686
    @madeenayousef3686 Před 2 lety

    Amen amen 🙏🙌

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Před 2 lety

    Amen amen amennn ewunet new nebiy Zeki ye ewunet ageligeyi new geta eyesus kirisitos zemenuni yibarekew 🙏🙏❤

  • @asterbalacho1341
    @asterbalacho1341 Před 2 lety

    Ameeennnn

  • @ereyalmey3685
    @ereyalmey3685 Před 2 lety

    Amin amin amin