ከልብ ካንሰር በሽታ ቦንጋ ቅድስት አርሴማ ገዳም ተፈወስኩኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 35

  • @AaAa-tv4jm
    @AaAa-tv4jm Před 2 lety +7

    የ9 አመት ልጅ እያለሁ ቦንጋ ቅድስት አርሴማ ከእናቴ ጋር ሄደን ነበር በጣም የተቀደሰ ቦታ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን በዛ እድሜዬ ብዙ ተዓምራትን አይቻለሁ መቼም ከአእምሮየ የማይጠፋ እናቴ ሰማዕቷ ቅድስት አረሴማ ክብር ይሁን ለአንቺ🙏⛪❤

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Před 8 měsíci +2

    ወገኖቼ የፀበል ቦታ ቤተክርስቲያን ፀጥታ ይፈልጋልና ፀጥበሉ ድምፅ ቀንሱ

  • @afiya-ft8te
    @afiya-ft8te Před rokem +1

    የአርማኒዋ ንግስት የቦንጋዋ እመቤት ሰሟዖታዋ ቅድስት እርሴማ ለኔ ልዩ እኮ ነሽ የገዳሙ ስረአት የአይምሮ እረፍት እኮ ነዉ

    • @hayalgeta6024
      @hayalgeta6024 Před 9 měsíci

      Eyesus enji arsema atadenem geta yedreselachehu!!!!!

  • @eteneshyosef1052
    @eteneshyosef1052 Před 8 měsíci

    የእኔ የመንፈስ እናቴ እንዴት አሳምራ ያስቀመጦት አርሴማ እናቴ ለኒኔም ድረሽልኝ

  • @mulugetagirma318
    @mulugetagirma318 Před 4 měsíci

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @Ayinad
    @Ayinad Před 8 měsíci

    የቦጋዋ አርሴሜ ድንቅ እናት ናት በሰፊው ሊነግርላት ይገባል

  • @almazhailu8748
    @almazhailu8748 Před rokem +1

    እባካቹ ይችን እህት ቁምነገር ነዉ ምታወራ ምን ኣለበት ከጫጫታራቅ ብላቹ ብታናራቸዉ እኛም በደብ እናዳምጥ ነበር 😡

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @eteneshyosef1052
    @eteneshyosef1052 Před 8 měsíci

    እናቴ በረከትዎ ይድረሰኝ

  • @mdjch6216
    @mdjch6216 Před 11 měsíci

    አሜን❤❤

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy Před 8 měsíci

    እውነት ነው ለአንቺ የደረሰች ትድረስልን

  • @HffjfjGgjgj
    @HffjfjGgjgj Před 6 měsíci

    አሜን ❤❤❤❤❤❤ 1:04

  • @Ayinad
    @Ayinad Před 8 měsíci

    ሚገርም ምስክርነት ነው ግን ምን አለበት ጥራት ባለው አቀራረብ ብታቀርቡ

  • @MamiLove-tb4gb
    @MamiLove-tb4gb Před 11 měsíci

    በቤቱ ያፅናህ😊

  • @werkekuma
    @werkekuma Před měsícem

    ደጀ ሰላም

  • @user-oz3sl8gv3q
    @user-oz3sl8gv3q Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሥገን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 Před 2 lety +1

    እንካን ቅድስት አርሴማ ማረችሽ የቦንጋዋ አርሴማ ልዩ ናት ለኔ በእዉነት

  • @biniboos2818
    @biniboos2818 Před rokem

    ስለ ገዳሙ ሳስብ በጣም ደስ ይለኛል ፀልዩልኝ

  • @metadeldubai1025
    @metadeldubai1025 Před 11 měsíci

    አሜንንንንን❤❤❤❤

  • @werkekuma
    @werkekuma Před měsícem

    እልልልልልል

  • @lemlemhabtom5031
    @lemlemhabtom5031 Před rokem

    Amen Kidest Arsemaye lenem dreshilegne be sew hager ke chigre hulu netsa awchigne

  • @user-xx4nb3ln5m
    @user-xx4nb3ln5m Před 6 měsíci

    Enata semitwa emebata arsama kbr yvebashal

  • @yimenashujiffar6280
    @yimenashujiffar6280 Před 2 lety

    አሜን እናቴ ቅድስት አርሴማ ክብርሽ ይብዛ ለሁላችንም ድረሽልን

  • @makimekdi3580
    @makimekdi3580 Před 2 lety +1

    Betam enameseginalen

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy Před 8 měsíci

    ድምጽ በዛ ሙሉው አይስማም ምነው ብታጠራው

  • @Hanu-dd3fb
    @Hanu-dd3fb Před 11 měsíci

    Amennnnn...❤❤❤❤

  • @eteneshyosef1052
    @eteneshyosef1052 Před 8 měsíci

    አረ በናታቹ ቦንጋ የት አገር ነዉ

  • @zgofiizjfffjjf1425
    @zgofiizjfffjjf1425 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜንከስደት መልስ ደጃን ለመርገጥ. ያብቃን

  • @mahletbelihu609
    @mahletbelihu609 Před 2 lety

    አናቴ ገዳምዝ ናፍቅኛል

  • @robeltamirat9684
    @robeltamirat9684 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @mulugetayitayih2202
    @mulugetayitayih2202 Před 2 lety

    amen amen amen.