Ethiopia - የከተማችን ውዱ የሀበሻ ቀሚስና ዋጋው….! / HahuZon.com

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 05. 2024
  • የከተማችን ውዱ የሀበሻ ቀሚስና ዋጋው…
    ሀሁ ዞን ሻጭና ገዥን የሚያገናኝ የኢንተርኔት ፕላትፎርም ነው። HahuZon.com የተሰኘ አኘልኬሽንም ከፕሌይ ስቶር አውርዶ የገበያ መረጃ ማግኘት ይቻላል። በዚህ የዩቲዩብ ገፅ እጅግ ጠቃሚና ወቅታዊ የገበያ መረጃዎች ይቀርቡበታል።
    Facebook - hahuzon?mibe...
    Email- info@hahuzon.com
    Phone- +251 903187321

Komentáře • 10

  • @tsigeteklu1898
    @tsigeteklu1898 Před měsícem +4

    Wow merisha style💃💃💃👏👏👏@semit aroud dibora school with fair price

  • @zuriashwork6030
    @zuriashwork6030 Před 17 dny

    በጣም ጥሩ ነዉ ስልክሽን ብታስቀምጭልን እንወዳለን።

  • @wubshetbekele1044
    @wubshetbekele1044 Před měsícem

    Well done, proud to see this

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před 21 dnem

    ዋጋው ትንሽ ወደድ አለ እንጂ ጥራቱ እጅግ በጣም ካየኃቸው ሁሉ ይሄ ረቀቅ ያለ ነው እጃችሁ ይባረክ:; 👌…

  • @Ethiopia278
    @Ethiopia278 Před měsícem +1

    ዋጋዉ በጣም ተጋነነ። ሰዉ ገዝቶ እንዲለብስ የሚችልበትን ብታሳዩን ጥሩ ነዉ😂😂

  • @atsedebizuneh4818
    @atsedebizuneh4818 Před měsícem

    ❤ሰላም እንኳን አደረሳችሁ ቀሚሶች ቆንጆ ናቸው ዋጋቸው ግን ተጋነነ አስተያየት ብታረጉ 30.00 25.00 20.00 18.00 ዋጋችሁ ውድ ነው ሽሽሽ ብቻ ሰላም ለአገራችን 🙏💚💛❤️

  • @GuxFrom
    @GuxFrom Před 5 dny

    ፈር ነን ዋጋ አላለችም ከዝህ በለይ ለልብስ ወርቅ መሰለሽ

  • @FikrteMolla
    @FikrteMolla Před 23 dny

    ኧረ ዋጋው

  • @massamo4596
    @massamo4596 Před 25 dny

    Betam yamralu please phone no or the adress