በ አንድ ቀን ሁለት ግልገሎቼን አስበልቻለሁ። መገን 20 | ቅመም ጎሽሜ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Sᴏᴄɪᴀʟ Mᴇᴅɪᴀ
    IG 👉 / tesfa.arts
    TT 👉 / tesfa.arts
    FB 👉 / tesfafb
    ↪️Share, Like, Comment, and Subscribe.
    #ቅመም #ጎሽሜ
  • Zábava

Komentáře • 288

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm Před rokem +77

    ቅመምየ የኔ ድንቡሼ ስወድሽ እስኪ የቅመሜ አድናቂወች የትናችሁ 👍👍👍

    • @mawaysh
      @mawaysh Před rokem

      አለሁ ደምሪኝ ውዴ❤

    • @Tube-gy8hm
      @Tube-gy8hm Před rokem

      @@mawaysh እሺ

    • @user-bl2cx6vc8g
      @user-bl2cx6vc8g Před rokem

      አለባበሷ በተለይ ማሻ አሏህ ናት የገጠር ሰው አትመስልም

    • @SadasSusu
      @SadasSusu Před rokem

      እኔም በጣም ነው እምወዳት❤❤❤

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 Před rokem +17

    ደስ ሲል 🎉🎉🎉 እንኳን ደስ አላችሁ 100K ገብታችኃል ኮንግራ ብያለሁ የልፋታችሁ ውጤት ነው

  • @LatifaAlqahtani-qk9yo
    @LatifaAlqahtani-qk9yo Před rokem +75

    ማሻአላህ ደስ ሰትሉ ወላሂ ውይይይ አገሬ ናፈቀኝ እደኔ የነፈቀው ላይክ አርጉ

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 Před rokem +1

      የት ነው ግን ቦታው

    • @mawaysh
      @mawaysh Před rokem

      በጣም😢 ደምሪኝ ውዴ

    • @user-gh7eh4yj9o
      @user-gh7eh4yj9o Před rokem

      እኔ ራሱ ናፍቆኛል

    • @tarikuwag
      @tarikuwag Před rokem

      በጣም ታምራላችሁ የልጅነቴን አስታወሳችሁኝ ሀገሬ ለዘላለም ከነለዛዋ ትኑርልን እግዚያብሔር። ይጠብቃት💚💛❤️🙏🙏🙏

    • @MdEt-ub8qm
      @MdEt-ub8qm Před rokem

      አረ እስኪ ተይኝ እህቴ😭 በተለይ የገጠር ልጅ ስኮኒ❤

  • @Abu447
    @Abu447 Před rokem +15

    ሰላም የቅመሜና የጎሽሜ ቤተሰብ ሰላማችሁ በአለም ዳረቻ ይብዛል 👈እሰኪ ማታ ማታ ሁሌም ከምሸቱ በኢትዮጵያ ሁለት ላይ ቁርአን ተጋበዙ ለእኔም ሞራል ለእናተም ሀጅረ ተካፋይ ሁኑ እሸ የአላችሁ አሏህ እሸ ይበላችሁ👈👈

  • @KrdoKrdo-po3fn
    @KrdoKrdo-po3fn Před rokem +5

    ከባል ጠቆርህ ፍቅር ገባልኝ ሳቁን ስወደዉ እኮ ከ❤ ነዉ ማርያምን እስኪ አድቀን ከነሱ ተደባልቀህ አብረህ ቪዶ ስሩ እየታይህ ስወድህ😢😢 በተረፈ እወዳችሗለሁ❤❤❤

  • @yitu8355
    @yitu8355 Před rokem +17

    ወይ ቅመም ካለባበሷ እስከመልኳ ስታምር❤

  • @abebeamha9519
    @abebeamha9519 Před rokem +6

    ዋው አካባቢው እጂግ የሚያምር ነው እናንተም ዉብ ናችሁ። በተለይ የቆዩ ቃላቶችን እያወጣችሁ መናገራችሁ በጣም ትደነቃላችሁ

  • @user-wt2us3rk2m
    @user-wt2us3rk2m Před rokem +15

    በልጦቀርካ ይታይ የምትሉ ለይክ በሉ

  • @ekramabdu2197
    @ekramabdu2197 Před rokem +7

    ❤ ዉቦች ስታምሩ ሀገሩ ደግሞ ሲያምር ማሻ አላህ
    ቅመም ያወራሺው ታሪክ የኔን ነው 😂 እኔ ግን በርብሬ አልታጠንኩም ሌላው እንዳለ ነው አይ😢😢😢

  • @user-sd8kg3zj5l
    @user-sd8kg3zj5l Před rokem +4

    እንኳን ደሥ አላችሁ ደሞቼ 100k ገብታችሁዋል🎉🎉🎉🎉

  • @user-hb8zz2zm4j
    @user-hb8zz2zm4j Před rokem +7

    እንኳን ደስ አላችሁ 100 k ገብታችኋል ❤❤😍😍

  • @user-ew9ki3ym6i
    @user-ew9ki3ym6i Před rokem +3

    መሻአላህ ቦታው ሢያምር ሀገራችንወሎሎሎሎሎ መቶሺ ገብታችኋል🎉🎉🎉🎉🎉100

  • @Aragawyimam
    @Aragawyimam Před rokem +3

    ኤፍሬም ጉልላት
    ፎዝያ ተስፋዬ ትችላላቼሁ🙏 የገጠሩን ወጉን ፣ዘዬ ምን የቀረ አለ ትወና አንደኛ ይመቻችሁ ❤

  • @selamselamasefa4294
    @selamselamasefa4294 Před rokem +4

    የኳተር ሙቀት እና የሀገሬን አየር ሳወዳዱርዉ እንባየ ይመጣል 😢😢😢

    • @mawaysh
      @mawaysh Před rokem

      አይዞሽ እማ😢 ደምሪኝ ውዴ

    • @user-qi2dp8cp7l
      @user-qi2dp8cp7l Před rokem

      ሳኡድም እደዛው ነው ወላሂ ተሰው ሀገር ሂዌት ከባድ ነው አሏህ ለሀገራችን ያብቃን

  • @user-rx8pn8dp7n
    @user-rx8pn8dp7n Před rokem +2

    እኔስ የታየኝ የሀገሩ ዉበት ጨፌዉ በጣም ደስ ይላል አይ ሀገሬ ጥሪኝ😢😢😢😢

  • @user-wt2us3rk2m
    @user-wt2us3rk2m Před rokem +6

    ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ወላሂ ገጣር መወለድ መታዳል እኮ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mawaysh
      @mawaysh Před rokem

      በጣም ተመሥገን 🤲 ደምሪኝ ውዴ

  • @hddi491
    @hddi491 Před rokem +1

    ገጠር የመንግስት ሰራተኛ ሁኜ ስመደብ በጣም አልቅሼ ነበር አሁን ግን ገጠር ውስጤነው

  • @user-nb4qi4tg7u
    @user-nb4qi4tg7u Před rokem +3

    እንኳን ለ100k አደረሳችሁ congratulation🎉🎉🎉🎉🎉

    • @abdurezaknasir3089
      @abdurezaknasir3089 Před 9 měsíci

      ቃላታቹህ አነጋገራቹሁ ሲጣፍጥ አላህ ያቆያቹህ

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 Před rokem +2

    የጅል ዜማ ሁሌ አበባዬ ወይ ቅመም አትጠገቢም እኮ ❤

  • @user-wu4kc9oq1p
    @user-wu4kc9oq1p Před rokem +3

    አይይይይይይ ሀገሬ ናፈቀኝ ያረብ በሰላም ለሃገራችን አፈር ያብቃን በስደት እደኔ እምትከራተቱ ሁሉም😢

  • @sadaaa487
    @sadaaa487 Před rokem +1

    ቶሎ ቶሎ ለምን አትመጡም ተመልካች ይረሳችሆል ባልጠቆርክ ቅመም ጎሽሜ🌹🌹

  • @user-gt1mx3bd5m
    @user-gt1mx3bd5m Před rokem +1

    ባልጠኮርክ እኮ የእውነት ነው የምትስቀው ድራማ አይመስለምባጣም ነው የምወዳችሑ❤❤❤😂🎉

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Před rokem

      የምን ድራማ ነው የምትይው😮😂😂
      ይሄኮ ትክክለኛ ነው

    • @user-gt1mx3bd5m
      @user-gt1mx3bd5m Před rokem

      haaaaaa ነው እንዴ እኔ እኮ እያቦለቱ መስሎኝ ቆዬ ወይት አባቴ አውቄ እረ ወርቄዋ አፋ በሉኝ

  • @gggytyt9820
    @gggytyt9820 Před rokem +3

    አይ አገሬ ትዝአለኝ አኔም በል ጅነቴ ፈረሥ አዞር ነበር እሕል ሥን ወቃ
    አ ገጠር ልጅ ባል ሖን እናዴድ ነበር 3:59 3:59 ዴሥ እሚለኝ የገጠር ልጅነኝ ያውም የወሎ ዴሴ❤❤❤

  • @user-sp7td9tl6w
    @user-sp7td9tl6w Před rokem +6

    መብሩክ መቶሺ ገባችሁ

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Před rokem +2

    ወይኔ ሀገሬ ናፍቆኛል ቅመምየ ስወዳችሁ ❤❤❤

  • @maremhabetmu9133
    @maremhabetmu9133 Před rokem +3

    ቦታዉ ቅመም ጎሺሜ ስታምሩ❤

  • @ssuu4227
    @ssuu4227 Před rokem +2

    ማሻ አሏህ 100ሺ ገባችሁ

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 Před rokem

    እንኳን ደህና መጣቹሁ ባልጠቆረክ እንካን 100 k ገባቹሁ ደስ ብሎናል ቅመሚ ጠፍቹሁ ጎሺሚም እንኳን ተሻለህ

  • @nejulove
    @nejulove Před rokem +1

    የቅመም ታሪክ እኔምጋ አለ በበርበሬ ሳይሆን በጎረቢ ነበር የተገረፍኩት አይይይይ

  • @user-ci3dk7cw3j
    @user-ci3dk7cw3j Před rokem +1

    ወይኔ ቅመምየ በሳቅ አነፈርሽኝ የኔ ብጤ እኔም መገረፊያ አምጪ ተብየ ነው የምገረፈው ጥሎብኝ እርሻ መሄድ ከብትና ፈየል መጠብቅ አልወድም እህትና ወንድሞቸ እኛ ብቻንደ የምጠብቀው ከትምህርት እርፍ ስትሆን ትንዳ ይላሉ ከዛ አባቴን በግድ ያስነዳኛል ከዛማ እያለቀስኩ እነዳለሁ ከዛ ወይ ከብቶቹን አዝመራ አስበላለሁ ወይ ከፍየልና ከበጎቹ ቀበሮ አስተበላለሁ የነዳሁ ቀን 😂😂

  • @sinkenechbirhane4525
    @sinkenechbirhane4525 Před 3 měsíci

    ማርያምን አለጋማ ዉይ ቅመሜ ጡሩ አማራጭ ነዉ የመረጥሽዉ 😂😂😂😂😂

  • @adiseewunu
    @adiseewunu Před rokem

    የምር ትዝ አለኝ አገሬ በፈረሥ የምናበራየው እህሉ ምርት ይሁን አገራችን ሠላም ይሁን ደሥ ትላለችሁ አገሬ ሥገባ እናተን ማየት እፈልጋለሁ

  • @tajtajtaajzab4809
    @tajtajtaajzab4809 Před rokem +1

    አረ ባልጠቆርህማያት ቀን ናፈቀኝ በተረፈ በርቱ❤❤❤❤

    • @mdenatshom6352
      @mdenatshom6352 Před rokem

      ማሩ ባላገሩላይ ታይቷል ባልጠቆርክ እረጅም ነው

  • @yared819
    @yared819 Před rokem +1

    የአንቺ አባትና የኔ አያት አንድ ናቸው የኔም አያት እግሩን ይታጠብ ውሃአቅርቡለት ብሎ አታሎ ገርፎኛል ነፍሱን ይማረውና

  • @user-uu6gm8dn5g
    @user-uu6gm8dn5g Před rokem +1

    ቀመሜ ዛሬ ደብሯታል እሳ መንሁነሽ ነው ፊትሽን ዘፍዝፈሽዋል እሳ❤❤

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 Před rokem +2

    እርደሴ ደሴ ገራዶ ገራዶ አለቀልሺ ልቤ ተንዶ ተንዶ እምየ ሀገሬ ገራዶ ❤❤❤

    • @toyibaseid781
      @toyibaseid781 Před rokem

      ደሴ ገራዶ ነውዴ እንዴ 😢😢

    • @yared819
      @yared819 Před rokem

      አላንሻ ሜዳ መሰለኝ

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 Před rokem +1

    The horses, their harness, and the produce would have been educational and entertaining. I hope you consider it as a topic for next time.

  • @tinasam7927
    @tinasam7927 Před rokem

    ኡነት እላችኋለሁ በጣም ጎበዝ ናችሁ😘

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 Před rokem +1

    እኳን ደህና መጣችሁ ተናፍቃችሁ ነበር ማሻአላ ቦታዉ ሢያምር

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před rokem

    እፍፍፍ ቅመሜ ስታወራ ስታስቅ😂😂ጎሽሜ😍😍

  • @moao3796
    @moao3796 Před rokem +1

    ቅመም ማሻአላህስታምሪ ምኞትሽን ኩሉእላህያሳካልሽ

  • @meryemali4042
    @meryemali4042 Před rokem +1

    አለም በእሳት እየተገበገበች አልሀምዱሊላህ ኢትዮጵያ ለም ለምነቶ ውበቷ መሸአላህ ነው አላህ ሰላምችንን ይመልስልን

    • @sebrinatube
      @sebrinatube Před rokem

      ኢትዮጵያንም ህዝብ ከህዝብ እያባሉ እያቃጠሏት ነው

  • @jemila602
    @jemila602 Před rokem +3

    قممى حبيبتى ماشا الله تبارك الله اثيوبيا بلد حبشا نيعمتل دونيا 👍👍👍👍👍👍

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 Před rokem

    ቀጣዩን እንጠብቃለን ቅመምዮ ቆንጆ ጨዋታሽ ደስ ይላል ጎሽሜም እደዛው

  • @user-hs7mi4ib5r
    @user-hs7mi4ib5r Před rokem

    መገን የቅመሜ ዉበት መሸአላአህ እደጎሺሜ ያለ ገበሬ ባል ነዉ እማገባዉ😄😄

  • @user-kz9sr7rl1g
    @user-kz9sr7rl1g Před rokem +2

    አለባበስሽ ሲምር❤❤

  • @STtube-jc1fy
    @STtube-jc1fy Před rokem

    ተስፊሽ እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ነበር የምንጠብቀው ቦታው በጣም ነው የሚያምረው የት ቦታ ነው

  • @user-sv7je3py1i
    @user-sv7je3py1i Před rokem

    ቅመሜ የኔ ልዩ በጣም ወድሻለሁ ❤❤ገሽሜ 😂😂❤❤❤ስወዳቹ ጤና ሰላማቹ ብዝት ይበል

  • @rifyt7329
    @rifyt7329 Před rokem

    ኧረ ባልጠቆርክ መደሰቻየን አይጎሽሜ ሞትሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @nemanema1902
    @nemanema1902 Před rokem +1

    ክክክክክክክ ቅመም ጋር እኔም ገጠመኚ አለ

  • @sarasa1576
    @sarasa1576 Před rokem

    ኧረ ዞረብኝ እንድህ ነውደ እህል አወቃቅ😅😅ወይኔ ቦታው ሲያምር❤

  • @maryammengstu
    @maryammengstu Před rokem +1

    Congra100K❤❤

  • @osmantube514
    @osmantube514 Před rokem +2

    *የቅመም አድናቂወች የመዳም ቅመሞችየ በቅንነት ደምሩኝስኪ*

  • @heyathussi-mm9fq
    @heyathussi-mm9fq Před 2 měsíci +1

    ቅመሜ፣የኔፈገግታ፣አድናቂሽነኝ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před 11 měsíci

    ተሙ ና ጉዲህን ስማ የሽብራው ጥርጥር😂😂😂

  • @mohemmedsiyed1580
    @mohemmedsiyed1580 Před rokem

    ሀገር ኡፍፍፍፍ እንዴት እንደሚያምረ ሀገሬ ገራዶን ይመስላል❤❤

  • @YT-yn5ck
    @YT-yn5ck Před rokem +1

    የካሜራ አማኑ ሳቅ ሲመቸኝ 👍👍👍👍💙💙💙💙💙💙💙

  • @Alemitu654
    @Alemitu654 Před 11 měsíci

    ውይይይይ ቦታው አስባችሁታን ቅዝቃዜው አየሩ እፍፍ😢እኔ በሳውዲ ሙቀት ተቃጥየ ልሞት ነው😢

  • @hanakebede1351
    @hanakebede1351 Před rokem +1

    ናፈቀችሁኘ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ !!!!!

  • @super12star
    @super12star Před rokem +1

    እኛ ሰፈር ገብታችኋል

  • @halimaandris-sq3ii
    @halimaandris-sq3ii Před rokem +1

    ማሻ አላህህህህህ❤❤❤ ታምራላችሁ

  • @kubraadem5062
    @kubraadem5062 Před rokem +1

    Mashe alah des stlu❤❤🌹🌹👍👍🇦🇪

  • @LatifaAlqahtani-qk9yo
    @LatifaAlqahtani-qk9yo Před rokem +1

    እኳን በሰላም መጣችሁ ውዶች

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 Před rokem

    😂😂😂😂😂 የክፍለሀገር ልጆች ታሪክ ነዉ አይ ልጅነት 😢😢😢😢

    • @mawaysh
      @mawaysh Před rokem

      😂😂😂😂 ደምሪኝ ውዴ

  • @tsigetesfaye2690
    @tsigetesfaye2690 Před 4 měsíci

    Yenekonjo sewedish betam new des yemtelut ❤️❤️❤️❤️

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před rokem

    ማሻአላ ቧታዉ ሢያምር. እናተም ታምራለችሁ

  • @rukiyaseid6656
    @rukiyaseid6656 Před rokem +1

    ስላም ጤናይስጥልኝ ውድናየተከበራችሁ የሀግሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ስብ ላክ ውዶቸ

  • @aminatmohamad929
    @aminatmohamad929 Před rokem +1

    ውይይይይይ የገጠርልጅነኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢

    • @mawaysh
      @mawaysh Před rokem

      እኔም❤ ደምሪኝ ውዴ

  • @fjjdhk5929
    @fjjdhk5929 Před rokem

    ሱባሀን. አላህ. የሁላችነም. ባህል. ይለያል. በኛ. በሪ. ነው. እሚዞረው. ወላሂ. ሀሂ. ደሞ. ፈረስ❤❤

  • @hayathussen920
    @hayathussen920 Před rokem

    ኧረ ጎሽሜ የኔ ውድ በሳቅ ገደለኝ ክክክክ

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 Před rokem

    ቅመሜ ዛሬ ደብሯታል አትስቅም ምን ሆና ነው ሳቂ እጂ

  • @user-eg2gs8hn7s
    @user-eg2gs8hn7s Před rokem +1

    አይልጅነቴ እህ ያልተኖረ ልጅነት አለቀ በስደት😢

  • @selambogale6833
    @selambogale6833 Před rokem

    ባልጠቆርክ ሳቅህኮ ❤ 😂 ማዋራት ታቃለህ ❤

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Před rokem

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች ❤❤❤❤

  • @user-wz1kt9vt7k
    @user-wz1kt9vt7k Před rokem

    መሸአላህ ደስ ይላል ታርካችሁ አይ ልጂነትኮ ክክክክክክ

  • @amma4705
    @amma4705 Před rokem

    ማሽአላህ ደሥሢል ወሎ የትነው አካባቢው

  • @user-sp7td9tl6w
    @user-sp7td9tl6w Před rokem +1

    ማሻአላህሲያምረ ቦታው የትነው

  • @hayathussen920
    @hayathussen920 Před rokem

    ወይኔ የኔ ቆንጆ ቅመም ሆዴን አቆሰልሽው በሳቅ

  • @daruselamseid1319
    @daruselamseid1319 Před rokem

    ማሸአላህ ገራዶ ነው እንዴ ቦታው?🥰🥰

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v Před rokem +1

    ዋው ቦታው ሲያምር❤🥰🥰🥰

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 Před rokem

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቅመም & ጎሽሜ ካሜራ ማኖችም ሁላችሁም ❤❤❤

  • @ffghgihc
    @ffghgihc Před rokem

    አነዚህ ሰዎች ተዋናይ ናቸዉዴ

  • @meccam2106
    @meccam2106 Před rokem

    እኮን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @toyibaseid781
    @toyibaseid781 Před rokem

    ቅመሜ የኔ ድቡሽቡሽ ጎሽሜ ታምራላችሁ የገጠር ልጅ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ

  • @user-dz5ls1cu5s
    @user-dz5ls1cu5s Před rokem

    ማሻላህ ሜዳውሲይምር

  • @frdosmussa3182
    @frdosmussa3182 Před rokem +1

    እኔ ለመጀመራ ግዜ በበቅሎ ሲበራይ ያየሁት

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze4945 Před rokem

    😂😂እኔም የቅመም ትሪክ ደርሱብኛ አይ ልጁነት

  • @seadesamera2242
    @seadesamera2242 Před rokem

    ስታምሩ ግን የት አካባቢ ነው

  • @SadasSusu
    @SadasSusu Před rokem

    ደስ ይላለ አረጋዴው❤❤❤ ለምለሙ

  • @abushaawoll
    @abushaawoll Před rokem +1

    እር ወላሂ ይመቻቺሁ ሁለየን

  • @user-bl2cx6vc8g
    @user-bl2cx6vc8g Před rokem

    ወሏሂ ገጠር የምትኖር አይመስልም ቅመም

  • @user-lr4qs2hx8x
    @user-lr4qs2hx8x Před rokem

    ባልጠቆርክ ቅመሜአኩርፍለይ ለጉሽሜ ስጦታእየሰጠህ ለምድንው ለቅመምእማትሰጣት አድሸይፎንአጣህላ

  • @SaudAldosare-rg8lj
    @SaudAldosare-rg8lj Před rokem

    እምየ ሀገሪ ስታምሪ

  • @drphone9773
    @drphone9773 Před rokem

    😂one two አይ ጎሽሜ🎉🎉🎉😅

  • @GuGj-km3nr
    @GuGj-km3nr Před rokem +1

    አፈቅርሻለሁ ቅመም ወላሂ አንድ ቀን እንገናኛለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 Před rokem

    እኮን ደህና መጣችሁ የኔ ዉዶች ሥወዳችሁ❤❤❤

  • @user-vf4nb5nl2o
    @user-vf4nb5nl2o Před 8 měsíci

    አገራችንያምራል ❤❤❤❤❤❤

  • @showandagneayichew6060

    ለምን ቅመም እና ጎሽሜ በፍቅር አብረው አይቀጥሉም የትዳሩን ማለቴ ነው

  • @fatemamohammed920
    @fatemamohammed920 Před rokem

    ማሻአላህ ደሥ ሥትሉ❤❤

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 Před rokem +1

    ተው ይኸን ባታ ንገሩኚ ??አላንሻ የሚመስለው ማነው እንደኔ ቦሩ ሜዳ