ከክርስትና ወደ እስልምና🤔

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ለምን ውሸት ተመረጠ🤔🤔?

Komentáře • 326

  • @birtukan310
    @birtukan310 Před 2 měsíci +86

    አልሀምዱሊላህ እኔም ከሰለምኩ 4አመቴ አሁን ደግሞ አድእህቴእና ወድሜ ሰልመዋል አልሀምዱሊላህ

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 Před 2 měsíci +6

      አላህ ያፅናችሁ በእስልምና ችሁ ላይ

    • @zahareahmad7812
      @zahareahmad7812 Před 2 měsíci +6

      ማሻ አላህ

    • @qemerqemer2566
      @qemerqemer2566 Před 2 měsíci +1

      ❤❤❤

    • @shopship8647
      @shopship8647 Před 2 měsíci +4

      ማሻአላህ ደስ ሲል የኔ ቤተሰቦቺ እቢአሉ እኔ ከሰለምኩ 7 አመቴ

    • @birtukan310
      @birtukan310 Před 2 měsíci +1

      @@shopship8647 እሻአላ ዱአ አድርጊ አላህ ይምራቸው

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5m Před 3 měsíci +99

    ምንም ብትል ምንም ብታነብ አልሀምዱሊላህ እስልምና እውነት ነው ወድሜ አላህ ይዳያ ይስጥህ አተንም

    • @badrea36
      @badrea36 Před 2 měsíci +1

      አሚን

    • @አልሀሙዱልላህ
      @አልሀሙዱልላህ Před 2 měsíci +4

      ወድሜ ኣትበሉ ሞስልሞች

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q Před měsícem

      እናቴ እኮ wishatun እውናት ኖው ብላችሁ ምታምኑት ሳዎች ናችሁ lanagaru የማጋላት ጉዳይ ኖው ayifaradibachum እናቴ አኮ ሞሐመድ isilmna ሐሳት ኖው ብሎ ብማሳክር አይ እውናት ኖው ብላችሁ ማማን ትፋልጋላችሁ

    • @አልሀሙዱልላህ
      @አልሀሙዱልላህ Před měsícem +3

      @@Mimi-d9q ነብያችን ሰለላ አለይ ወሰለም በማንም አፍ አይነሱም እንደመጣላቹህ አታውሩ ሰምተሻል

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 Před 3 měsíci +78

    ሙስሊም ውሸት ምን ያክልከባድ ወንጀል እንደሁ ያውቃልና ውሸት መናገር ሀይማኖታችንም አይፈቅድልንም ልጁ ትክክለኛ ነገር ነው የተናገረው ምክንያቱም ስለነበረበት ስህተት መሆኑን ተረድቶ ወደትክክለኛው መንገድ ተመልሶአል አልሀምዱሊላህ

    • @jdkejdkr7336
      @jdkejdkr7336 Před měsícem

      ሰህ
      ኮሜት ትንሽ አያሁ ቡዙዎች ሙስሊም ናችሁ
      ሁሌም የምትከተተሉ ናችሁ ? ከሆና ዉጡ ከዚ ምን ልትመሩበት ነው
      እስልምናን የሚየንቆሽሽ ኡሸተም ሰዉ መከታተል አይጠቅምም

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q Před měsícem

      @@jdkejdkr7336 የቱጋር ኖው ያንችን ሃይማኖት ያንቆሻሻሽ የቱጋር ባቃ ላናቴ ሳው ስላሞሃማድ ሰላትክክላኛ ማንናቱ sinagar አታምኑም አይደል ይጋርማል ምንያሃል ቁራኑን እንደማታውቁ ኖው ምታስታዎቁ እንዳዝ ጭራ ጭራ sitihonu

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q Před měsícem

      @@zenatali7913 ቁርአን እንድትዋሽ ይፋቂዳል ካላዎቅሽ ዝምባይ

    • @jdkejdkr7336
      @jdkejdkr7336 Před měsícem

      @@Mimi-d9q
      የረሱወን ጉድ በያች ገበያ በሎጠች
      መጀመሪያ መፀሀፈችሁን አንብቡ በቄሶቸችሁ አትመሩ ሀቅን በመፈለግ ከልበችሁ ከነበበችሁ ሀቁ ይገልጥላቸወል ባይብልን ማንበብ መረዳት እስላም ያደርጋል አለ ሰለምቴዉ ጀብር ወንድማችን
      የፈለጋ ብትለፉ እስልምናን አተንቋሽሹም
      ሁሌም የበላይ ነው እስላም ቡዙዎቾ እየጓረፉ ነው ወደ እስላም ሀቅ አንድ ብቻ ነው
      ነብየችንን እስላምን ብተንቋሽሹ እያሱስን አምለክ ልተደርጉ አትችሉም እስለምን ይበልጥ ሰዉ እንዲያዉቀቸዉ እየስተወወቀችሁ ነው

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q Před měsícem

      @@jdkejdkr7336 ስጃማር ባዚች ምድር ላይ ሳዎች yemiwodt አኮ hasatagnawun ናጋሪ ኖው iwinatagnawun ናጋሪ ጥቂት ሳዎች እድላኛ የሆኑት ሳዎች ብቻ ናቾው የምአውቁት የታዎቃ ኖው የሳው ልጅ ትክክላኛ ካሆና ናግር ይልቅ hasatagna ናጋሪ ይዎዳል እሄ ደሞ የሳው ባህር ኖው

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk Před 3 měsíci +49

    እውነቱን ተናግሮ እመሼበት ማደር እየሱስ እደኔ እዳንተ እሚበላ እሚጠጣ እሚተነፍስ ነው ካዛ ውጪ የአላህ መልክተኛና ነው እዚህ አትለፍልፍ ተማር በደንብ

    • @FatimaAli-cp3jd
      @FatimaAli-cp3jd Před 3 měsíci +1

      ❤❤❤❤

    • @MissKhadija-tp6qy
      @MissKhadija-tp6qy Před 2 měsíci

      ሰህ😂😂

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 Před 2 měsíci

      ሳህ😂😂

    • @neemayimer5432
      @neemayimer5432 Před měsícem

      🎉

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q Před měsícem

      @@RahmaRahma-tx1vk አዎ ልክ ናሽ እየሱስ እንዴ እኔ ሳው ኖው አዎ ይባላል ይታጣል እሱን የሚዋሽ አለ ዎይ እሱን እኛም እናውቃለን እየሱስ ትክክላኛ አምላክ ማሆኑን አራጋግትልሻሎ ግን አንች allah amilak yihun ቶአ አታውቅም ባቺራሽ ልታእቅም አትችይም እኔ ኡንካን እየሱስን አይቸያሎህኝ ባታግባር ላዛዉም ድንቅ የሆና ታምራቶቺ እየሳራ indaynch ሞሃማድ አይደላም ዎሬ ብቻ አያዎራም እየሱስ ባታግባር ኖው ምያሳዮ አይጋርማቹም እየሱስ አንካን አምላክ ናብይ ብቻ ብሆን ይማላካል እሱ አኮ nistu አኮ ኖው 1 ኃጢያት yalinakawi ቆሻሻ የለላባት ንፁ አኮ ኖው

  • @kalokalo901
    @kalokalo901 Před 3 měsíci +51

    መሸአላህ ምን በታነብ እስልምና እውነት ነው ያሸንፍል

  • @kedijahussen7123
    @kedijahussen7123 Před 3 měsíci +33

    መፀሀፈ ቅዱስ ያወቁ ልጆች አልክ ደስ ሲል አውቀው አና የውሸት እምነት መሆኑን ተረድተው መምጣታቸው በራሱ ትልቅ ፀጋ ነው ሲቀጥል እነንተን ሚከተሏቹ ምንም የማያውቁ ዝም ብሎ የተባለውን ሰምቶ ሚከተል ህዝብ እንደሆነ ነው የተረዳሁት ከንግግርህ አሏህ ሂዳያ ይስጥህ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane Před 2 měsíci

      እውነት ሲናገር ሁሉም የሄዳሉ ብሎ ፈርቶ አልመንም kkkkkkkk

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q Před měsícem

      @@nefisasemane ክክክ አረ ባክሽ እሄ ዎደ አንች ሃይማኖት የማታው ልጅ አኮ ማፃፍ ቂዱስ ውስጥ ያለዉን ባስህታት አብቦ ኖው የማታው ምንም ያማያውቅ ልጅ ኖው ደሞ ታያላችሁ የሞሃማድን ትክክላኛ ማንናቱን ሳ
      ስአውቅ ካንች ሃይማኖት tanaqilo ይዎታል አሁን ልጅናትም አለ ቡዙም አያውቅም

  • @tebaa6146
    @tebaa6146 Před 2 měsíci +36

    አብብ ወንድሜ እባክህን በደንብ አብብ እስልምና በግድ አይደለም አዉቆ ተረድቶ ነዉጅ ስለዚል ወደእስልምና በመጡ እህትና ወንድሞቻችን አትዘንባቸዉ አላህ መርቷቸዋል

  • @ZiyadaZiyad
    @ZiyadaZiyad Před 3 měsíci +24

    አውቆ የተኛ ሲቀሰቅሱት አይነቃም ይላል ያገሬ ሰው ቆይ ኢየሱስ አምላክ ከሆነ እዴት እናቱን ይገላል እዴትስ ይሰቀላል ኧረ ተው የጃሀነም ማቀጣጠያ አትሁኑ ምስኪኖችችችች😢😢😢😢😢😢 ነቢሎ የኛ ጀግና ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @suzanmohammedalhabeshaalhe709
    @suzanmohammedalhabeshaalhe709 Před 2 měsíci +10

    ልክ ነው አብራሩት ከዛም ሁላችሁም ወድ እስልምና ትመጣላችሁ ።ስለማታብራሩት ነው

  • @kamilaahmad5605
    @kamilaahmad5605 Před 2 měsíci +17

    እረተው ወንድም መፅሀፉን በደንብ አንብበው አንተም ልክ እንደነቢል አላህ ሂዳያን እንዲወፍቅህና እሶፊጋ ቀርበህ እንደነቢል እንድናይህ ደሥ እንዲለን ከጀሀነም ወደ ጀነት ስትመጣልን እሺ በቅርቡ እንደምትሠልም ተሥፍ አለኝ

  • @MMka-hd8ep
    @MMka-hd8ep Před 2 měsíci +22

    እማታውቀው አተነህ አላህ ሂዳያውን ይሥጥህ

  • @አልሀሙዱልላህ
    @አልሀሙዱልላህ Před 2 měsíci +10

    ኣሏህ ያጠመመው ማንም ኣያስተካክለውም ኣሏህ ያስተካክለው ማንም ኣያጠመዉም ኣሏህ ህድያ ይስጥህ ወገናችን

  • @FathumaFathuma-tx5sr
    @FathumaFathuma-tx5sr Před 3 měsíci +19

    ጉዞ ወደ እስልምና

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q Před měsícem

      @@FathumaFathuma-tx5sr 🤣🤣🤣🤣

  • @user-kq3qe9nw2y
    @user-kq3qe9nw2y Před 3 měsíci +39

    ሞት ሳይቀድምህ ተመለስ ወደ ተፈጠርክበት ሀይማኖት ወድሜ ስለኛ ሀይማኖት አተን አይመለከትም አትሰብ እኛ በደል እናቀዋለን አተም ለማወቅ አላህ እድሉን ይስጥህ ያረብ

    • @badrea36
      @badrea36 Před 2 měsíci

      😂😂😂 በይሆን አንቺ ወይም አታ ተመለስ ወደ ኢስላም

    • @አልሀሙዱልላህ
      @አልሀሙዱልላህ Před 2 měsíci

      ​@@badrea36ማለት

  • @user-jw5cx4sc3s
    @user-jw5cx4sc3s Před 2 měsíci +12

    ለምን ነቢልን ቀጥታ አታወራው ለሚጠይቅህ ጥያቄ መልስ ካለህ

  • @user-id9ow5rc8i
    @user-id9ow5rc8i Před 3 měsíci +23

    እኛ ሙስልሞች እደናተ ድራማ አንሰራም እሱ ሳይሆ የማያቀው አተነህ አተም ተማር ከዛ እውነት የት እደለ ታውቃለህ

    • @MissKhadija-tp6qy
      @MissKhadija-tp6qy Před 2 měsíci

      ሰህ🎉🎉

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před 2 měsíci

      ትክክል🎉

    • @dina_9732
      @dina_9732 Před měsícem

      ትክክል

    • @ljama-g3w
      @ljama-g3w Před měsícem

      እኔኮ ግርም የሚለኝ እሰላሞች የራሳቸውን መፅሐፍ እንኳን በአማርኛ የማያነቡት እንዴት ነው መፅሐፍ ቅዱስ አንብበው ቁርአን የሚረዱት ቁርአን ሰላላነበቡት

  • @Malaka-sv6zk
    @Malaka-sv6zk Před 3 měsíci +20

    መሻላ በርታ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ

    • @user-gb2zd3ie6f
      @user-gb2zd3ie6f Před 3 měsíci +1

      ማለት

    • @yousefsakha3177
      @yousefsakha3177 Před 3 měsíci +1

      ማለት,ማንነዉ,ማሻአላህያልከዉ😮😮😮

    • @user-vs4vz5up5l
      @user-vs4vz5up5l Před 2 měsíci

      ኸረ ፍትህ በይልኝ ክክ​@@yousefsakha3177

    • @badrea36
      @badrea36 Před 2 měsíci

      ​😂የኒቀት ነዉ በርታ የለችዉusefsakha3177

  • @SitiMoha
    @SitiMoha Před 2 měsíci +9

    ሚስኪን ምን ለማለት ፈልገህ እንደሆነ የማታዉቅ

  • @KsaKsa-kg5rm
    @KsaKsa-kg5rm Před 2 měsíci +13

    አተም በቅርብቀን መስለምክአይቀርም እዴዚክ ከተከታተልክ. ምክናየቱም. አለማወቀችሁነው እየጎዳቹሁ ያለው. ጌታችሁን የገዴላችሁ ጄግኖች😂😂😂

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q Před měsícem

      @@KsaKsa-kg5rm😜😜🤣

  • @user-uz1vo9rs1v
    @user-uz1vo9rs1v Před 2 měsíci +12

    ስትወለዲም ሙሥሊምነህኮ ወልጋዳ ክርስትና እየተነሣህ አይደል አንወሻሽ እያወቃችሁ አታጥፉ ሙሥሊም ማለት የዱኒያም የአኼራም ብርሀንነው ወጊዲልኝ አሥጠላሀኝ እደኛው ሽንትቤት የሚገባ ፍጡር እያመለክ አትቀዥቀዥ

  • @salzeyodi3946
    @salzeyodi3946 Před 2 měsíci +5

    አወ ተክርስትና ወደእስልምና ገናመቸ እንበዛለን ካፊር ይጠፋል😳😳😲😲🤫🤫🤫🤫

    • @uthg7338
      @uthg7338 Před 23 dny

      ኢሻአላህ😂😂😂ሁሉምካፊርይስልማሉ😅

  • @user-vs4vz5up5l
    @user-vs4vz5up5l Před 2 měsíci +9

    واذ قال الله لعيسى ابن مريم اانت قلت للناس اتخذوني وامي الى هين من دون الله قال سبحانك انت وليونه من دونهم بلا كانوا يعبدون الجنه اكثرهم بهم يؤمنون እናም ያስር ብትጮሁ ከስልምና የበለጠየሀም አብብው ይኸንን

  • @ZinteMuhamed
    @ZinteMuhamed Před 3 měsíci +13

    ዉነቱን ሲያወጡባችሁ ይሄዉ ናችሁ ስእል አምላኪ ሁላ

    • @FatimaAli-cp3jd
      @FatimaAli-cp3jd Před 3 měsíci +1

      ❤❤❤

    • @MmMm-ip3xu
      @MmMm-ip3xu Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q Před měsícem

      @@ZinteMuhamed እናቴ ማላት አኮ የአታራማሽ የሞሃማድ ትጋኞች ናችሁ ላዛዉም የፋታር ምስክር የሌላዉን ናብይ እየታካታላችሁ እንዲሁም ባጭፍና ምንም maragagacha የሌላዉን ላዛዉም yemotawun ላዛዉም ጋናት ዎይም gahanam እንዳሎ የማታውቁትን ሳው እየታካታላች ደሞ አፋችሁን ማክፋት ሼም አይደል እሄ ልጅ አኮ ማፃፍ ቂዱስን ባዳንብ ሳያናብ ኖው የኢየሱስን ናብይናቱን ብቻ miyasayon ቦታ ብቻ አብቦ yematawi ኢንጅይ የኢየሱስን አምላክናቱን የምጋልፅ ቦታ አላናባባም ደሞ shur hunu የሞሃማድን tikiklagnawun ማንናት kequran ከሐዲስ badani siyanab tanawilo ይዎታል

  • @mugibamugiba437
    @mugibamugiba437 Před 2 měsíci +5

    ንቃ ባክ ሳታነበው ያለፍከው ቦታ አለ አንብበው

  • @sfamili4756
    @sfamili4756 Před 2 měsíci +7

    መፅፍሐን አተወቀወም ዝምለህ ነው እምተከተለው ንቃ አልመሸን

  • @abdulmenafAbdella-hp5fo
    @abdulmenafAbdella-hp5fo Před 2 měsíci +4

    ወንድም አውቆማ አንብቦ ገባ አንተም መፀሀፍህን አብብ ከዛ ቀጥተኛውን መንገድ ትመሬለህ አምላክህ ከወደደህ የሜመራው የተወደደ ነው

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 Před 2 měsíci +3

    እንዴውም ሀሪፈ ነበር በዴንብ አርጋችሁ ብታብራሩላቸውም ጨርሰወ ሙሰሊም ይሆኑ ነበር እራሰህን አትሸውዲ ቄሶቻችሁ የሚሰልሙት ለምንዲነወ እነሱም ሚሰጥረ መፅሀፋ የምትሉት በጃቸው ነወ እነሱንሰ ሰለማያቁት ነወ ልትል ነወ መሪወቻችሁ እሰልምና የሚቀበሉትሰ ነወ ሳያቁነወ የቤተክርሰታን አገልጋይ ብላችሁ ዙፋን ላይ ቁጭ የምታረጓቸወ ዴሞ እንዴሙሰሊም መፀሀፋችሁን ፈርጥርጥ አርጎ የማብረረ አለንዴ እእእ በሰልምና ዲብቅ ብሎ ነገር የለም ወገኔ ትቀጠፋለህ አይልም እወቅ አሳውቅ ነው

  • @YasminDargaga
    @YasminDargaga Před 2 měsíci +4

    እንዳያዉቁ ልታደርግ ነዉ?

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu Před 2 měsíci +2

    ወገን ምንም እምያስጋ ነገር የለም አብብ እወቅ በናትህ መሀፀን እየለክ የተቆዋጠረልህን እምነት እድት ቀይር ማን ፈቀደልህ የፈጣሪህን ስራ ለምን ትፀረራለክ? እኔም ሰለምቴ ነኝ ናወደ እስልምና እኔን ያሰለምኝ የኢየሱሱ ንግግርነው።

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen Před 2 měsíci +4

    መጀመሪያ እወቅ ከዛተናገር አናተም ደሞ መልሰ ልሰጡ ውነተ መችም አትበረዘም ኦኬ

  • @zeynebasnake8391
    @zeynebasnake8391 Před 2 měsíci +2

    ማሻአላህ ወድማችን አላህ ይጨምርልህ አተዴሞ ምላስህን ነበር መቁረጥ መፀሀፍ ቅዱስን በዴብ ብታቀው አድቀንም አታድር ወዴኢስላምስመጣ አላህ ሂዳያ ይስጥህ

  • @ETHIOISLAMIC-p1l
    @ETHIOISLAMIC-p1l Před měsícem +1

    በፊቱ ከተደፋ ከመስገድ በምን ይለያል የቱጋር ካልክ ማቴዎስ 26፥39
    39 ጥቂትም ወደ ፊት እልፍ ብሎ በፊቱ ወደቀና ሲጸልይ። አባቴ፥ ቢቻልስ፥ ይህች ጽዋ ከእኔ ትለፍ፤ ነገር ግን አንተ እንደምትወድ ይሁን እንጂ እኔ እንደምወድ አይሁን አለ። ይህን ደግሞ ምን ልትለው ነው?

  • @VenusGeneralknowledge
    @VenusGeneralknowledge Před 2 měsíci +1

    እስልምናን የሚተች አካል ቁርዓንን ያነበበ እና የተረዳ በፍፁም የለም! በስሜት ነው የሚመራው ብዬ በእርግጠኝነት እነግርሀለው። ወንድ ነህ ቁርዓንን አንብብ እስኪ! ወንድነትህ አንድ ደረጃ ከፍ ካለ ደግሞ አስተትን... እባክህ አንብብ የእውነት ይሄን የምልህ በወንድማዊነት ነው... ሰው ምን እያነበበ ነው ወደ እስልምና የሚጎርፈው ብለህ ለማንበብ ፍላጎት ይኑርህ... ይሂቺን ስሜትህን ግታት እና አንብበህ በዕወቀት ፍረድ! አንተንም እኛንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን...

  • @user-jq6zf7nu7s
    @user-jq6zf7nu7s Před 2 měsíci +1

    ክክክክክክክክ ስጋት አለብን አላለም ምን ታብራራላችሁ ሚስጥር ነው ነው የምትሉን እስኪ አስረዳን

  • @SedruAman
    @SedruAman Před 2 měsíci +1

    እኮ ጠንቅቀክ መፃፋ ቅዱስን ጠንቅቀህ እወቀው ከዛም እስልምናንም እወቀው የልገባህን እየጠየክ ምክንያቱም ከልብህ ሀቅን የምትፈልግ ከሆነ አለህ ይመራሀል እንሻአለህ ሀቁን መንገድ ማለት ነው ይሀው አንተም መስክረሀል መፃፋ ቅዱስን ጠንቅቀው የወቁት ወደ እስልምና እየጎረፉ መሆኑን አለህ ሀቅን/እውነትን ለፈለገ ሁሉ ይምራው /የሰውቀው መንገዱን ቀለል ያድርግለት።

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed3663 Před 2 měsíci

    እኛ እኮ ጴንጤ አይደለንም በውሸት በገንዘብ አታለን ሸልለን የምናሰልማቸው። አላህ የወደደውን ይመራል‼️ አራች ነጥብ። እስልምና የእየሱስ እምነት ነው♥️ እየሱስ ያለው በእስልምና ውክጥ ነው ያለው‼️

  • @user-it4iz9xc9e
    @user-it4iz9xc9e Před 2 měsíci +1

    አላህ ኢዲያ ይሰጥክ እሰልምናዉሰጥ ወሸት የለም አበበክተረዳ ነብሎ የኛ ጀግና አላህ ያፆናክ ወድም

  • @The-lj7yh
    @The-lj7yh Před 2 měsíci +1

    ማሻአሏህ ኮመንቶች ሙሥሊሞች ናችሁ እወቅ አንቢብ ከዛ ተናገር እስልምና እወቅ ከመናገርም ከተግባርም በፊት ነው ነሚለው መፀሀፍ ቅዱስን የተረዳ ሙሥሊም መሆኑ አንቀርም ቢኢዝኒሏህ

  • @Richyim
    @Richyim Před 15 dny +1

    ኸረ አላህን ፍራ በርግጥ መመራት ከአላህ ነው...ግን አንድ ነገር ልንገርክ የትኛውም ሰው በውሸት ወደ እስልምና አይመጣም ወንድሜ በርትተክ አንብብ እውነቱ ላይ ትደርሳለክ...በተለይ እየሱስ ስለ ነብዩ ሙሀመድ መምጣት ትንቢት የተናገረበትን ጥቅስ ፈልገህ አንብብ

  • @kamuyelove
    @kamuyelove Před 2 měsíci +1

    እኛ ሙሢሊምች የፈለገ የሠላማል የልፈለገ መብቱነዉ ማንም ማንንም አያሥገድድም እሽ

  • @JemalHassen-gn6bb
    @JemalHassen-gn6bb Před 2 měsíci +1

    ከሰለምቴዎች እሱን ብቻ ነው ያገኘኸው ሌሎቹስ ላይ ለምን react አታደርግም

  • @Dag-wc3kf
    @Dag-wc3kf Před 2 měsíci +1

    እውነት እውነት ነው ከጠላትህ አፍ እንኳን ቢወጣ ሲጀመር እናንተ መፀሀፋችሁ በሚላችሁ ተቃራኒ ነው እየኖራችሁ ያላችሁት ዛሬ በእውነቱ ባታምኑ መሬት በእቅፏ ስታስገባችሁ ያኔ ከተኛችሁበት ትነቃላችሁ መንቃታችሁ ጥቅም ባይኖረውም

  • @HawaHawa-bq6mj
    @HawaHawa-bq6mj Před 2 měsíci +1

    ሚስኪን ነፈር ልመና ነው አናተ እምታውቁት እባካቹህ እባካቹህ እድህ አትበሉ አትወቁብን እድሁ በጭፍን እንከተል ነው የናተ መልስ😂😂😂😂

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q Před měsícem

      @@HawaHawa-bq6mj ማን ባጭፍና iyetakatala እንደሆና እኔ asitamirshalohgn ihe lij matsafun badab alanababam gana lij now

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q Před měsícem

      @@HawaHawa-bq6mj misigin እኔ ሳልሆን አንች እንደሆንሽ አሳይሻሎህኝ ማዎቅ ካፋቃሽ አንች ግን ምንም masiraga ሰላ እኔ ሃይማኖት atamachim አታውቅም እሄ ልጅ እንዲሁም ባቺፍና yaworawun injy

  • @WasKan-nf6jf
    @WasKan-nf6jf Před 17 dny

    እለፋት እለፋት የምትሉት ምድነው እዳይነበብ እለፋት የምትሉትነገር ምድነው ትክክለኛው አምላክ አላህ መሆኑን የሚጠቅሰውን አደልዴ እምትሸፋፍኑት ያንን ብቻ ያዩት ቀጥታ ወደትክክለኛው እምነት ይመጣሉ ከስልምና ውጪ ያለው ሁሉ እምነት ትክክለኛውን እምነት በመረዳት ወደ እስልምና ይገባሉ ማንም ሳያስተምራቸው በማንበብና በማስተንተናቸው ብቻ

  • @Susu-js7tt
    @Susu-js7tt Před 2 měsíci +1

    የሆንክ ከረፈፍ ንቃ እነሱወደውትፈልገወእጅአላህመርቷቸውነውየመጡት ከጨለማወደብርሃን الحمد لله على نعمه الاسلام قبل القول واعمل

  • @user-tt2vm3bc4r
    @user-tt2vm3bc4r Před měsícem +1

    አልሀምዲሊላነኢምተልኢስላም አላህያፀመመዉንማንምሊመልሰዉአይችልም አላህየመራዉን ማንምሌያፀመዉአይችልም አላህሂዳይስጠህ አልህምዱሊላለአለሙጌታመስጋናይገባዉ

  • @kamuyelove
    @kamuyelove Před 2 měsíci +1

    መጀመሬ የራሥህን አጥና መፀሀፍህን ሣታነብ ነቢልን አትናገር

    • @sofyamohamd1215
      @sofyamohamd1215 Před 2 měsíci

      እመጀመሪያላይ ታናግሮ መጨረሻላይዴግሞ አላነበበም አላለሜ ክክክክ

  • @Hekmatateeq
    @Hekmatateeq Před 3 měsíci +1

    አንብብ በደንብ አንብ መፃፍሕን አንብብ ወላሒ የትኛውም ሙስሊ ዋሽቶ እንደሰብክ አልተፈቀደለት ስለዚ አልኸምዱሊላሒ አላ ኒመተል እስላም

  • @Fatma-jx5on
    @Fatma-jx5on Před 2 měsíci +1

    ሣይመሽብህ አተምና ወደስልምና❤❤❤ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልህ ነቢል

  • @user-hl9ec8bm4d
    @user-hl9ec8bm4d Před 2 měsíci +1

    ሳይመሽብህ ወደ እስልምና ናቶሎ ማለባበሱን ተወውና በውር ጭፍን ከመጓዝ አላህ ይጠብቀን

  • @user-ih8vg3zu8j
    @user-ih8vg3zu8j Před měsícem

    መፀሀፍ ቅዱስ እውነታ የለውም ሁሉም ዝምብሎ ነው አንድ አምላክ አላህ ሱበሀነወተአላ ብቻ ነው አላሁ አክበር

  • @user-ss5he7bd7h
    @user-ss5he7bd7h Před 2 měsíci +1

    😂😂እውነቱንተቀበልአተምአልሀምዱሊላአለኒእመተልኢስላም

  • @cgf8399
    @cgf8399 Před 2 měsíci

    ቁዱስመፃሀፍንበደንብአብቡት ማቴወስ ምዕራፍ 15 ላይ እርሱም መልሶ ከኢስራኤልለጠፍት በጎች በቀር አልተላክሁምአለ ይላል እንደት ኢየሱስ አምላክይሆናል ብላችሁእምታምኑት !!??

  • @MN-pk9dj
    @MN-pk9dj Před 2 měsíci

    ወገኔ በንፁህ ልብ ከልብህ መፅሃፍህን እምበው
    ልጁ በትክክል ቃል በቃል አስተካክሎ አለ መናገሩ ከሆነ በእጁ መፅሃፉ የልም
    ደግሞም ምፅሃፋችሁ አንደ ቁርኣን አይሽመደድም እኮ

  • @jdkejdkr7336
    @jdkejdkr7336 Před měsícem

    መልካም የመቀጠል ግዜ በዙዎች ወደ ሀቅ እየግረፉ ነው

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 16 dny

    ከብርሀን ወደ ጨለማ መመለስ ከባድ ነዉ ጌታ ይርዳህ

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 Před 2 měsíci

    ቢላል ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ የመጣህው ወደ ተፈጥርክበት ዲነል እስላም ነው የመጣህው መፅሀፍ ቅድስንማ ብታነብት ሁላችሁም ነበር ተጠቅላችሁ የምትመጡት ቢላል አላህ መርጣሀል ወደሀል

  • @jdkejdkr7336
    @jdkejdkr7336 Před měsícem

    ኮሜት ትንሽ አያሁ ቡዙዎች ሙስሊም ናችሁ
    ሁሌም የምትከተተሉ ናችሁ ? ከሆና ዉጡ ከዚ ምን ልትመሩበት ነው
    እስልምናን የሚየንቆሽሽ ኡሸተም ሰዉ መከታተል አይጠቅምም

  • @ZaharaTube
    @ZaharaTube Před měsícem

    እዚህ ቲቢ ሳይመጣበፊት በደንብነው የማውቀው ማንም አላሳቀቀውም ተረድቴትነው የመጣው አላሁ አዘውጀል በቁረአኑ ላኢክራሁ ፊዲን ብሎል ዲን አያስገድድም

  • @erhmetzewdu6607
    @erhmetzewdu6607 Před 2 měsíci +1

    አምብቡ ማንብ ሙሉ ሰው ያደረጋል

  • @user-ix9dw6un8z
    @user-ix9dw6un8z Před 20 dny

    አልሀምድሊላህ እስላምላደረገኝ ጌታ አላህሂድያይስጥህ እና ኢሳ ወይም እየሱስ እኛ አርግዘን እደምንወልደው ተረግዞ የተወለደ የአላህባሪያነው አምላክ

  • @umhuzeyfa-i5o
    @umhuzeyfa-i5o Před 5 dny

    ክክክክክክክ አላነበበም አንብቦ መስሎኝ እውነቱን ያገኘው ከምትሸፋፍን አንተም ና ወደተፈጠርክበት እስልምና

  • @user-du6js9wk3g
    @user-du6js9wk3g Před 2 měsíci

    ምንም ረልልህም አላህ ለአንተም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ያርብ ይህ ነው ምኞቴ

  • @madinamadina4273
    @madinamadina4273 Před 10 dny

    መጀመርያ ጥያቄችንን መልሰ እየሱስ አምለክ ነኝያለበተነ ስጡን መልሰአፈልጋለን አመክም አላመክመ መፅሀፍ ቅድሰን መረዳት ሙስሊም ያረጋል

  • @BintAdnan1600
    @BintAdnan1600 Před 2 měsíci +1

    ዝም ብለህ አትዘባርቅ ሰለ ልጁ ምንም ምታቀው ነገር የለም እስኪ Tik Tok ላይ እና you tube ላይ chanalun ተከታተል አውርተህ ሞተሀል የኔን መንገድ ገብተህ ተከታተል ግብዝ ካልሆንክ በቀር ሁሉም ሚያወሩት ነገር ልክ ነው ሚሰልሙት ሲበዙ ማመንአቅቶአቹ ነዋ ምትዘባርቀው ካፊር(ከሀዲ) ወልኢያዙ ቢላህ

  • @saneyadeltata1978
    @saneyadeltata1978 Před 2 měsíci +1

    አንታ ሄደክ እንደላማደቹት ጣወትን አምልኩ ከሱ ለይ ወረድ በል ከልብ

  • @sada-or9gx
    @sada-or9gx Před 2 měsíci +2

    ወላሂ ኢየሱስ ፍጣሪ አይደለም
    ነብይ እነጅ

  • @user-km2xy3vg8x
    @user-km2xy3vg8x Před 2 měsíci

    ተደናቆረ ደረቅ እናንተ አዉቃችሁ ደረቃችሁ😢😢😢 ታሳዝኑኝ አላችሁ

  • @chifracity
    @chifracity Před 15 dny +1

    አንተም ክርስትናን ጠንቅቀህ ብታውቅ
    እስልምናን ትቀበል ነበር

  • @MUbaerk-ey1yx
    @MUbaerk-ey1yx Před 2 měsíci

    Welahi crstanoch taot nw metamlkut Neku nu wedeeslemena medaga mnGd nwe❤❤❤❤

  • @user-ut4do8mz7h
    @user-ut4do8mz7h Před 2 měsíci

    ሲጀመር እኮ ኪሪስቲን ነኝእሚልሁሉ ለኡነትሲሉ በትክክልቢነቡ እዉነት ፈላጊከሁኑ ይሰልማሉ

  • @አልሀሙዱልላህ
    @አልሀሙዱልላህ Před 2 měsíci +1

    ትክክለኛ ሃይማኖት መሱሉም ነው‼ኣንተ ወገናችን ደሞ ለነብል ለመስደብ መጣህ ኣላህ መሉሶታል ምንም ብትል ምን ኣይሰማህም ኣላህ ይመልሳቹ እናንተ የጠመማቹ

  • @wizzuzo9581
    @wizzuzo9581 Před 2 měsíci

    የቱን መፀአፍ ቅዱስ ነው የምናነበው መፅሐፍ ቅዱሳቹ የ1 ክፍል የአማረኛ መፀሐፍ መማርያ ይሻላል

  • @ችርችር
    @ችርችር Před měsícem

    አሁን ላይ ብጠይቀው አይደለም ሰውሰራሽ መፃፍህ ተወውና ስለቁርአንም ይነግርሀል ነቢል አትካው አንተም ሂዳያው ይስጥህ እና ያኔ ታደንቀዋለህ እስልምና

  • @user-pl7sz6pr9j
    @user-pl7sz6pr9j Před 6 dny

    ልብህተደፍኖአይገባህም ልብህንበንፁህክፍአድርገው የዛኔይገባሀል

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy Před 2 měsíci

    አተንም ይምራሕ ወገኔ ወላሒ ና ይሻለሐል ሥትወለድ ሙሥሊም መሖኑን አትረሣ እራሥሕ ነሕ የከፈርከዉ ሥለዚሕ አሥብበት

  • @zainabzainab-sh1uk
    @zainabzainab-sh1uk Před měsícem

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደርገን ግንአተወንድሜቀጥተኛውንምንገድይምራህ ግንለምድነው እያወቃችሁ ላለመሽነፍ ትደራደራላችሁ

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 Před 2 měsíci

    የአዳም ልጅ ሆይ የመጀመሪያ ሰው
    አዳም ነው ግን ካዳችሁ ፋጣሪንም
    ካዳችሁ ነብይ እየሱስ ክርስቶስን
    ጌታ ነዉ ትላላችሁ ፋጣሪን ረስታችሁ

  • @R-sr6co
    @R-sr6co Před 2 měsíci

    አተ እራሱ ወደእሰልምና አላህምረህ እሱ ወደ ትክክለኛው ሀይማኑት ነው የመጣው

  • @user-of9of2qe3u
    @user-of9of2qe3u Před 2 měsíci

    አልሀምዱሊላህ አለ ነኢመተል ኢስላም ከሁሉም የፀዳ የጠራ ሀይማኖት አለን

    • @user-of9of2qe3u
      @user-of9of2qe3u Před 2 měsíci

      ሂይወቴን በኢባዳ ሞቴን በሽሀዳ አድርግልኝ

  • @fatumaedris9161
    @fatumaedris9161 Před 3 měsíci

    ተው እባክህ ስታሳዝን ብትመራ ለራስህ ባትመራ ለራስህ. ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ. ተምታታባችሁ😢

  • @selma5801
    @selma5801 Před 22 dny

    ሀቅ ነው የተናገረው አልሀምዱሊላህ እኔም ሰለምቴ ነኝ

  • @user-hk5nh5gb8d
    @user-hk5nh5gb8d Před měsícem

    ጥቅስ አላለም መልስሢያጣ፣ከመጣሀፉ፣😂😂😂ኢስላም ውሸትየለውም፣አልሀምዱሊላህ

  • @sakinsaki195
    @sakinsaki195 Před 2 měsíci +1

    የተሰገደለት ሁላ አምላክ ነውን? ደግሞስ ለኢየሱስ የተሰገደለት ስግደትስ የክብር ነው ወይስ ለአምላክ የሚገቦው ስግደት ነበረ እንደዚያ ከሆነማ ለስንቱ ነቢይ ተሰግዶላቸዋል ለምሣሌ ‹‹ስግደት››
    ሌላው ለኢየሱስ አምላክነት እንደ ማስረጃ የሚቀርበው ስግደት ነው። መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚተርክልን ኢየሱስ ተሰግዶለታል። ይህም በበርካታ አንቀፆች ውስጥ የተፃፈ ሲሆን ለአብነት ጥቂቶቹን መጥቀስ እንችላለን።
    ‹‹በታንኳይቱም የነበሩት በእውነት የእግዚአብሔር ልጅ ነህ ብለው ሰገዱለት።››
    (ማቴ 14፡33)
    ‹‹እነርሱም፤ ሰገዱለትና በብዙ ደስታ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ።››
    (ሉቃ 24፡52)
    ባጭሩ የስግደት ጉዳይ ጌታ ከሚለው የክብር መጠሪያ ጋር ተያያዥነት ያለው ሲሆን በቀደምት የአይሁድ ባህል ስግደት ለአንድ ለተከበረ ሰው የሚገባ የአክብሮት ሰላምታ ነው። ይህንንም የሚነግሩን በርካታ አንቀፆች ሲኖሩ ለማጣቀሻነት ሁለቱን ብቻ እንምዘዝ፡-
    ‹‹ዮሴፍም ወደ ቤቱ በገባ ጊዜ በእጃቸው ያለውን እጅ መንሻ በቤት ውስጥ አቀረቡለት፥ ወደ ምድርም ወድቀው ሰገዱለት። (ዘፍ 43፡26)
    ‹‹አቢግያም ዳዊትን ባየች ጊዜ ከአህያዋ ላይ ፈጥና ወረደች፥ በዳዊትም ፊት በግምባርዋ ወደቀች፥ በምድርም ላይ እጅ ነሣች።››
    (1ኛ ሳሙ 25፡23)
    እነዚህ አንቀፆች ለሰዎች የሚደረግ ስግደት የአክብሮት ሰላምታ እንጅ አምልኮት እንዳልሆነ ለመግለፅ በቂ ናቸው። ለኢየሱስ የተደረገለትን ስግደት ስናይም በአጋጣሚየሆነ እንጅ አምልኮን ለመፈፀም የታሰበ አይደለም። እናም ለኢየሱስ የሰገዱለትን አምልኮትነው ለማለት አሳማኝ ምክንያት እስካላገኘን ድረስ ለዮሴፍና ለዳዊት ከተሰገደው የአክብሮት ሰላምታ በተለየ የምናይበት ምንም መንገድ አይኖርም። ደግሞም ለአምላክ የሚሰገደው ስግደት አንድ ሁለተ ቀን የሚሰገድ ሳይሆን የሁልጊዜ ስራ ነው ለኢየሱስ ደግሞ ይሄም አልተፈጸመም ተፈፅሞ ቢሆን ኑሮ በተጠቀሰም ነበረ አንድ ነገር ልብ እንድትሉልን የሚንፈለገው ነገር ኢስላማዊ ጥር ለክክር አልያም ለፉክክር ወይም ለድርቀት ለብልጫ ሳይሆን አንድችን ነብስ ከእሳት ስለመታደግ ነው ። ክርስቲያን ወገኖቻችን ማንበብ መረዳት ከቻላችሁ ትንቢተ ኢሣያስን በጥልቀት አንብቡት እዚያ ላይ በግልጽ የተጻፉ አንቀጾች አሉትና !!

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 Před 2 měsíci

    ሲያጋልጧችሁ ትደነግጣላችሁ
    ለዚህ ነው ካፊር ስም የወጣላችሁ

  • @jemilseid7385
    @jemilseid7385 Před 2 měsíci

    Yante yehaymanote abateh Islam honwale video belklh eson mn telalhe ?

  • @HiduyaHiduya
    @HiduyaHiduya Před 2 měsíci +1

    Tikikle nh manm sew meshaf kidusen bednb sayawk aweku aweku eyale balechiw tinsheye merdat yamlakun kale yetsasat new yilale .
    Medhaniyalem libona,yistachew haymanot lemikdu sayhon fetariyachewn lmiyasazinu 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 dingle maryam timlsachew yegize yemredat yemastewal guday new .

  • @mehdiherato3954
    @mehdiherato3954 Před 2 měsíci

    እኔ የተላኩት ለጠፉት ለኢስራኤ በጎች ነው የምተለዋንስ ለምን ተውካት?ምነው መፅሓፍ ቅዱስን ጠንቅቀው የሸመደዱት ሙስሊም ወንድሞች እንዳሉ አታቅም እንዴ
    ።።እስቲ ጎበዝ ከሆንክ ከነሱ ጋር አውራ ለነገሩ ስለ ምታቃቻው ያልበሃል ድፍረቱን ከዬት ታመጠዋለህ😂

  • @user-kc1sx2di8l
    @user-kc1sx2di8l Před měsícem

    ዝም ብለህ እመን ብዙ ስህተት አለው
    አንድ አምላክ ብቻና ብቻና ነው ያለው
    አልሀምዱሊላ አለ ኒኢመትል ኢስላም

  • @ZaharaTube
    @ZaharaTube Před měsícem

    ንቃአባቴ አላህ ሂዲያ ይስጥክ ያረብ

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 Před 2 měsíci

    በደብ ያቃል በደብ አንብበታል አትሳሳት ወገኔ እስኪ አንተ ከ ዋሂድ ኡመር ጋ ተወያይ ንፅዥር አስረዳን እንወቅ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል አንብብ ወገኔ

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Před 2 měsíci

    ወገናችን እደውም መፀፋቹሁን በትክክል በጥሞና በቅን ልብ ከናባብክ መፀፋቹ እራሱ ወዳ እስልምና ነው ያሚመራቹ የማያነቡት ነቸው በጭፍን ክርስትናን እየተከተሉ ያሉት ልብህ ያውቀዋል ለምን ረሰቹሁን ታተልላለቹ ምስጥሩ ምን እደሆና ልገርክ ልታነቡት የምትከለከሉት ቦታ ስላ ነብያችን ስለ ሚነገር ነው ኢሳም አለሂ እሰላም ነግሯቹሃል በግማል የሚጓጓዝ ነብይ ይመጠል ብሎ ነግሯቹሃል

  • @SumeyaBintislam
    @SumeyaBintislam Před 2 měsíci

    ማፈሪያ ነህ ክርስትና ላይ የምትጃጃለው ወገን
    አንብብ ይልቁንስ

  • @SofiaAhmad-g1h
    @SofiaAhmad-g1h Před 25 dny

    😂😂😂😂😂ዠም,በለ

  • @Somaya1994
    @Somaya1994 Před 2 měsíci

    ምንም ብትል እኛም አንተም እየሡሥ ወይም ነብዪ ኢሣ ዐ ሰ የፈጠረው ብቸኛና አምሣያ የሌለው አላህ ሡብሀኑ ወታአላህ ነው አላህ ሂዳያ ይሥጥህ ነው ምለው ምክኛቱም ሂዳያ በአላህ እጅ ነው

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 2 měsíci +1

    ኢየሱስ ክርስቶስን እንኳን በቁርአን በምንም አልተካዉም ለዚህ ብላቴና ምህረት ይሁንለት ጌታችን ኢየሱስ የፈቃድ አምላክ ነዉ መሀመድን ሰብከዉ ኢየሱስን አስካዱት ልጁ ያሳዝናል

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq Před 2 měsíci

    እሱ በደንብ አምብቦ ተራድቶነዉ ወደ እስልምነ የመጣዉ እኛ አነጭበራብርም እስኪ መጭበርበር ከሆነ አተ ነ እና እንወየይ ልገብዝክ እውነት መፅፍ ቁዱስ ተሰስቶወል ወይስ ትክክልነዉ ?እበክክን ልገብዝክ ❤ወገነችን ??

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q Před měsícem

      @@ZeenahZeenah-zv8uq የምር tasasto ኖው የናባባው እሱ የናባባባት ቦታ የኢየሱስን ናብይናቱን ብቻ ምያሳይባትን ቦታ ኖው ያናባባው ኢንጅይ የኢየሱስን አምላክናቱን የሚያሳይ ቦታ አላናባባም የምር የምር እኛ በኢየሱስም ስም አንዋሹም ልጁ ጋና ህፃን ኖው ባዳብ አልታራዳም

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q Před měsícem

      @@ZeenahZeenah-zv8uq ስቃጥል እየሱስ ለአምላክህ ብቻ ኖው sigad ያላው ላሰይጣን ምክንያቱም እየሱስ ሳው ሆኖ ምድር ባናባራባት ጊዜ ሰይጣን ስፋትኖ ላሰይጣን ኖው እንዳዛ ያላው ምክንያቱም እየሱስ ዎደ ምድር ስማጣ ባማንፋስ ቂዱስ banabiynat taqabito yeabatun ፍቃድ lifatsim silamataw ሲላ ራሱ ayaworam ምክንያቱም እሱ የማታው ምድር የራሱን gilagot lifatsm ሳይሆን አባቱን ሊያስዳስቶ ኖው ላዛ አራሱን ካፍ ayadargim

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q Před měsícem

      @@ZeenahZeenah-zv8uq እየሱስ ዎደ ምድር የማታው አምላክ ሆኖ ሳይሆን basawinat ኖው የማታው ስላዝ እራሱን yesawi ልጅ ብሎ yitaral ምክንያቱም yematwi basawinat ስላሆና ሳው ኖው ማባላት yalabat ላዛ እራሱን አምልክ ሳይሆን ሳው ይላል ላሳው ልጅ ደሞ አምላክ yasifaligal ላዛ ኖው ለአንዱ አምላክ tagaza ብሎ ያዎራው ሰይጣን ላሱ ላሱ እንዲሳግድላት ስፋልግ ኖው ለአንዱ ለአምላክሽ ሰግዳት ይጋባል ያለው እሄው ኖው ግን እሄ ልጅ ባዳብ ሳያናብ yaworal ባዛ ላይ ጋና ልጅ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 16 dny

    ኢየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪ አምላክና አዳኝ ነዉ

  • @MengshaMoges
    @MengshaMoges Před 2 měsíci

    ተወዛገብን እኮ ከአባት የተገኘ ነው እየተባለ

  • @Amna.aa23
    @Amna.aa23 Před 2 měsíci

    አልሃምዱሊላህ አላህይሄን የተዋበውንእስልምናስለሰጠን አንተእራሱ መፅሃፍቅዱስአንብበሃው አታቀውም አልሃምዱሊላህ ልጁቀጥተኛውመንገድላይነውያለው እኛሙስሊሞች አሰገድደንአይደለም እንዲሰልምየምናደርገው እውነቱአውቆነውየሰለመው ሙስሊምአይዋሽም እሺ እስኪያንተቄስተባዩየዋሸበትንቪድዮገብተህ አየው ስለነብዩላህዘከርያ (ዘካርያስ የሌለቅጥፈት በምዕመናፊት መቼም አላህያጠመመውማንያቀናዋል አላህያቀናውማንያጠመዋል አላህ ቀጥተኛውመንገድይምራህ