በአዲስ ኪዳን ነቢያት የሉም ግሩም ጥያቄና መልስ ከመጋቤ ሃዲስ እሸቱ አለማየሁ ጋር Megabe Hadis Eshetu Alemayehu Orthodox Sibket

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • በአዲስ ኪዳን ነቢያት የሉም ግሩም ጥያቄና መልስ ከመጋቤ ሃዲስ እሸቱ አለማየሁ ጋር Megabe Hadis Eshetu Alemayehu Orthodox Sibket

Komentáře • 37

  • @selamta492
    @selamta492 Před 5 měsíci

    ልበ ብርሃን አባታችን መጋቢ አዲስ እሸቱ አለማየሁ እድሜና ጤና ይስጥልን፣ቃለ ሕይወት ያሰማለን።

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f Před 6 měsíci +4

    በኢየሩሳሌምም አስተማሪዎችና ነብያት ነበሩ ሐዋሪያት 13:1_

  • @asnakeayalew310
    @asnakeayalew310 Před 6 měsíci +1

    “ነቢያት ሁሉና ሕጉ እስከ ዮሐንስ ድረስ ትንቢት ተናገሩ፤”
    - ማቴዎስ 11፥13

  • @Baree222
    @Baree222 Před 6 měsíci +1

    ምርጥ አባታችን የእሳቸውን ት/ት መከታተልና መሳተፍ ስለምፈልግ አድራሻቸውን ላኩልኝ ።

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 Před 6 měsíci +1

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @bisratgebremariam3288
    @bisratgebremariam3288 Před 6 měsíci +1

    AMEN! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN .MEMHERACHEN!!

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔርይመስገን❤❤❤ ቃለህወትያሰማልን

  • @tsehayeshiferaw8096
    @tsehayeshiferaw8096 Před 6 měsíci +1

    የሐዋርያት ሥራ 21:10 ላይ
    አያሌ ቀንም ተቀምጠን ሳለን ነቢይ የነበረ አጋቦስ የሚሉት አንድ ሰው ከይሁዳ ወረደ። የሚለውን እንዴት ሳያነቡት ቀሩ። እባክዎ እራስዎን ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም አስተዋልና ንስሀ ገብተው ማስተካከያ መግለጫ ይስጡበት።

    • @gebrailkal1647
      @gebrailkal1647 Před 5 měsíci

      የሰው መዳን ትንቢት ተፈፅሟል ። በአዲስ ኪዳን የሚመጣውን እያሰቡ መናገር ሌላ ነው ነው ያሉት 2:10 ከዚ በኃላ የሰውን ድህነት የሚተነብይ የለም

    • @gebrailkal1647
      @gebrailkal1647 Před 5 měsíci

      ገና ይተነትናሉ እንዴት ወስላ እንደሆናቹ

  • @hanaini
    @hanaini Před 6 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mesfinbweldetensae
    @mesfinbweldetensae Před 6 měsíci +1

    መምህር የሐዋርያት ስራንና የጳውሎስን መልዕክቶች እንደሚያነቡ ተስፋ አለኝ

    • @gebrailkal1647
      @gebrailkal1647 Před 5 měsíci

      😂

    • @gebrailkal1647
      @gebrailkal1647 Před 5 měsíci

      የሰው መዳን ትንቢት ተፈፅሟል ። በአዲስ ኪዳን የሚመጣውን እያሰቡ መናገር ሌላ ነው ነው ያሉት 2:10 ከዚ በኃላ የሰውን ድህነት የሚተነብይ የለም

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Před 6 měsíci

    AMEN AMEN AMEN KALE hiwotn yeseman abbatchn❤❤❤❤

  • @tedroskidane3179
    @tedroskidane3179 Před 6 měsíci +1

    ሐዋ፣13:1 በአንፆኪያም ባለችው ቤተ ክርስቲያን ነቢያትና መምህራን ነበሩ እነሱም በርናባስ ስሞኦን ሉክዮስ ምንሄ ሳውል ነበሩ

    • @gebrailkal1647
      @gebrailkal1647 Před 5 měsíci

      የሰው መዳን ትንቢት ተፈፅሟል ። በአዲስ ኪዳን የሚመጣውን እያሰቡ መናገር ሌላ ነው ነው ያሉት 2:10 ከዚ በኃላ የሰውን ድህነት የሚተነብይ የለም

  • @tedroskidane3179
    @tedroskidane3179 Před 6 měsíci

    ሐዋሪያት 11:27 በዚያም ወራት ነቢያት ከኢየሩሳሌም ወደ አንፆኪያ ወረዱ

    • @gebrailkal1647
      @gebrailkal1647 Před 5 měsíci

      የሰው መዳን ትንቢት ተፈፅሟል ። በአዲስ ኪዳን የሚመጣውን እያሰቡ መናገር ሌላ ነው ነው ያሉት 2:10 ከዚ በኃላ የሰውን ድህነት የሚተነብይ የለም

  • @mathiasgebreegziabher5431
    @mathiasgebreegziabher5431 Před 6 měsíci

    kale hiwot yasemaln abatachin edmena tena yistln!!! mechem part 2 endalew tesfa dergalew

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Před 6 měsíci +1

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መች መስሚያ አላቸው አውቆ የተኛን ምን ቢሉት አይነት ሆኖ ነው እኮ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 6 měsíci

    ዘለዋውያን ምዕራፍ 12 ላይ ሴቶች ከወለዱ በኃላ የሚጠብቁት የመንፃት ስርዓት እና ህፃኑ በ8ተኛው ቀን ይገረዝ እንጂ ... እግዚአብሔር የልቦናዎትን አይኖች ያብራልዎ እባካችሁ ንስሃ ግቡ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል !
    Jesus is coming soon !

  • @tedroskidane3179
    @tedroskidane3179 Před 6 měsíci

    ሕዝቡም ይህ ከገሊላ ናዝሬት የመጣ ነቢዩ እየሱስ ነው ማቴ፣21:11

  • @saveethiopia9207
    @saveethiopia9207 Před 6 měsíci +4

    አባ አዲስ ማስተካከያ እርማት አጋብስ የሚባል አንድ ነብይ እንደ ነበረ እና በአለም ላይ ርሃብ እንደሚመጣ ተንብዮ ነበር።

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp Před 6 měsíci

    ነብያት ።።ለእግዚአብሔር ያደሩ በዱር ቅጠል ፍራፍሬ እየበሉ።።በባዶ እግራቸው የሚሄዱ።።ናቸው እንጂ እንደ ጴንጤ በድሎት እየኖረ ራሱን ነብይ ብሎ የሚሾም አይደለም ።

  • @eyasulule3308
    @eyasulule3308 Před 6 měsíci +1

    Ephe:4-11 ante letesher man Arapaho?

  • @ghmajk23
    @ghmajk23 Před 6 měsíci +1

    ምነው አባ የሐ.ሥራን አላነበቡም ?

  • @Maar1950
    @Maar1950 Před 6 měsíci

    ሖዋ 11፥27 ያንብቡት

    • @gebrailkal1647
      @gebrailkal1647 Před 5 měsíci

      የሰው መዳን ትንቢት ተፈፅሟል ። በአዲስ ኪዳን የሚመጣውን እያሰቡ መናገር ሌላ ነው ነው ያሉት 2:10 ከዚ በኃላ የሰውን ድህነት የሚተነብይ የለም

  • @martadamena2506
    @martadamena2506 Před 6 měsíci

    Good amharic knowledge and speaking with meaningless and false teaching.

  • @tsehayeshiferaw8096
    @tsehayeshiferaw8096 Před 6 měsíci

    ነብይ ማለት ምን ማለት ነው። ትንቢት የሚናገሩት እኮ ነብያት ናቸው።
    መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 10:5 ላይ ከዚያም በኋላ የፍልስጥኤማውያን ጭፍራ ወዳለበት ወደ እግዚአብሔር ኮረብታ ትመጣለህ፤ ወደዚያም ወደ ከተማይቱ በደረስህ ጊዜ፥ በገናና ከበሮ እምቢልታና መሰንቆ ይዘው ትንቢት እየተናገሩ ከኮረብታው መስገጃ የሚወርዱ የነቢያት ጉባኤ ያገኙሃል። ይላል።
    1ኛ ጴጥሮስ 1:10 ላይም
    ለእናንተም ስለሚሰጠው ጸጋ ትንቢት የተናገሩት ነቢያት ስለዚህ መዳን ተግተው እየፈለጉ መረመሩት፤ ይላል።
    በአዲስ ኪዳን ትንቢት መናገር አንዱ ለክርስቲያኖች የተሰጠ የፀጋ ስጦታ እንደሆነና 1ኛ ቆሮ 12፡ 10 ጀምሮ ይናገራል። በአዲስ ኪዳን በርካታ ትንቢት የሚናገሩ ሴቶችና ወንድ አማኞች ነበሩ። ለምሳሌ:
    በሐዋርያት ሥራ 21:9 ላይ ለፊሊጶስ ትንቢት የሚናገሩ አራት ደናግል ሴቶች ልጆች ነበሩት። ይላል። እንደገና እንዲያጤኑት በትህትና እጠይቅዎታለሁ።

    • @tewuledmenelik2346
      @tewuledmenelik2346 Před 5 měsíci

      dear the bible ends with revelation right? and revelation was wrote by john which makes him the last prophet that's what our father said from the old testment prophets to the new it ends with john's revelation the one you mentioned are before the revelation that makes our father correct becuz there is no prophet after john