EROTALEHU || Tamagn Muluneh & Zekarias Tadesse New Protestant Mezmur 2022 (Official video)
Vložit
- čas přidán 8. 09. 2024
- #mezmur #protestant #tamagn_muluneh Protestant Mezmur 2022 This week, Ethiopian Worship mezmur protestant, Worship song ethiopian, lily tilahun, mezmur Ethiopian Mezmur protestant, Betty Tezera new mezmur, Endale woldegiorgis, Yidnekachew TekaYe Tselot Mezmuroch, New Protestant Song Videos 2021, New Live Worship With Cherinet, Mezmur Protestant Amharic, New Ethiopian Protestant Song, Worship Amharic Mezmur, Worship Christian Songs, Guitar Worship Songs, Old Amharic Mezmur, Tesfaye Gabiso Old Mezmur, Lily tilahun New Song, Daniel Amdemichael Mezmur, Tamrat Haile Mezmur, Ethiopian Gospel Song Kalkidan Tilahun (Lili)
Tamagn Muluneh +251912130068
CADP studios +251994440404
አሮጣለሁ
ሙላቴ ነህ ሁሉን ምታስረሳኝ
ጉድለቴም ነህ ሳጣህ የሚክፋኝ
ኣለቴ ነህ ከቶ ማልበገር
ድክመቴም ነህ ጠፊ ካንተ በቀር!😭😭
Tebareku🙌🥰
Amen
Thank you
"ጉድለቴና ድክመቴ"? አልገባኝም። ስትጎድልብኝ እከፋለሁ አንተ የሌለህበት ይደክመኛል እጠፋለሁ ለማለት ተፈልጎ ነው? በዕውነቱ አልገባኝም፣አልገባኝም?
በሌለህበት ጉድለቴ ነህ፣ የድክመቴ ምክንያት የአንተ በሂወቴ ውስጥ አለመኖር ነው። በርትቼ ከታየሁም ሚስጥሩ ከአንተ ጋር ስለሆንኩ ነው። ይሄ ነው ትርጉሙ።
God bless you brother
አዎ ጌታ በተለያየ ጉዳዮች ሊረዳኝ የልቤን በር ሲያንኳኳ በሬን ዘግቼ በራሴ ምቾት በመሠለኝ ነገር ተጠምጄ ስፍራ ሳልሰጠው ግን በኋላ ጊዜው ካለፈ ላስገባው ስምክር after it is too late የከፈልኩትን ዋጋ ጌታ ያውቀዋል። በምህረትህ ባለ ጸጋ የሆንክ አምላክ ተለመነኝ።
ወንድም ታማኝ አሁንም አስተማሪና መካሪ መዝሙሮች ይብዙልህ።
Amen 🙏🙏
Thank you
እጅግ እጅግ ተባረኩ ጊዜያችሁን ከሱጋር የማሳለፍ ውጤት መዝሙር ነው ልቤን ነክቶኛልና ጌታ ይባረክ። በርቱ በጌታ በዘመራቹለት።
እሮጣለሁ ቀኑ ቢጨልምም
ኢየሱሴ ህይወት ካንተ ውጭ ምንድን ነው ?
ሙላቴ ኢየሱሴ ❤❤❤❤
I can't understand nothing , but my soul like this 🙌🙌❤️❤️👏👏
This song is based on song of solomon chapter 3 verse 1 to 4 seeking him in every aspect of our life ,
with him I'm complete without thim I feel I become so hollow like a big valley that can't be filled
Songs of Solomon 3 (KJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² I will rise now, and go about the city in the streets, and in the broad ways I will seek him whom my soul loveth: I sought him, but I found him not.
³ The watchmen that go about the city found me: to whom I said, Saw ye him whom my soul loveth?
“It was but a little that I passed from them, but I found him whom my soul loveth: I held him, and would not let him go, until I had brought him into my mother's house, and into the chamber of her that conceived me.”
@@Tamagn Oooh how wonderful .Glory to God , there is a connection because I too am of Christ Jesus . Keep up this beautiful work, blessings brothers and sisters, greetings from Portugal.
When the holy spirit touches us, we'll understand even if we don't understand the language. We have heavenly language that connects us together. Be blesse!
Wow! Portuguese
😅@@Tamagnbekm. Krne
" ድክመቴም ነህ ጠፊ ካንተ በቀር ! " ዜማው ስነፅሑፉ ቀረፃው ሁሉ ነገሩ የሚባርክ ምርጥ መዝሙር ! እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም ዘምር ።
Amen God bless you too
ጌታ መንፈስ ቅዱስ ስለዚህ ዝማሬ ስምህ ይክበር !
ወንድሜ ፀጋ በዝቶልሀል ብሩክ ሁን !
ለስንተኛ ጊዜ እንደሰማሁት አላውቅም ማቋረጥ ግን አልቻልኩም!
🙏 Amen
ቢሰማው ቢሰማው የማልጠግበው ዝማረነው ጌታእየሱሰ የባረክ ዘምን ይባረክ
There is An Amazing presence of God 🙏🙏🙏 ታማኝ ለሁሉ በረከት ነህ ድንቅ ስጦታ ጌታን አክብረህ ጌታን በአንተ ላይ ያሳየህ በብዙ የተባረክህ 🙏
God bless you guys, i am glad this is happening in my life time. Great worship
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ በሰጣችሁ ዘመንና ቅኔ ያለመታከት የምታገለግሉበት ጸጋ ይለቀቅላችሁ
May God bless you 😇😇
Ameeen u more bless you
አንተ ካለህ ከኔጋ የት ልሄድ ምን ፍለጋ የቤቴ መድመቅያ ነህ ትምክህቴ .... እሮጣለሁ ቀኑ ቢጨልምም ሳላገኝህ ደከመኝ አልልም 🎉 God bless you 🙏
ተበረታትቼበታለው ለፀሎት ጌታን ምናፍቅበት ዝማሬ ተባረኩልኝ!!!
Amen amen amen
የሚገርም የሚደንቅ አጥንትን ሰርስሮ የሚገባ መዝሙር ጌታ ይባርካችሁ ከሠማሁት ጊዜ ጀምሮ በየእለቱ እየተባረኩበት ያለ መዝሙር ❤❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ጌታ ፀጋውን
ያብዛልህ
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ሁሌም ወደእግዚአብሔር የሚያቀርብ መዝሙር ይዘህ ስለምትመጣ ❤ፀጋ ይብዛልህ
Amen
Thank you
ሃሌሉያ እሮጣለሁ ወደ አንተ አባ አሜሜንንን ሞላቴ ነህ ሁሉን የምታስርሳኝ የኔ ውዳጀ ኢየሱሰዬ ብሩካን ናችሁ !
እንደገና ሰማው በእንባ እታጠባለሁ የክርስቶስ ፍቅር
❤❤ i love this mezmur ❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️😊😊😊😊
I can’t stop listing to this Mezmur. God bless you!
ጌታ ይባርካቹ ይብዛላቹ
እሮጣለሁ አላርፍም ...., ስለ አንተ ጌታን እናመሰግናለን ተባረክ።
Bisemawu besemawu yemayiselech song newu beza lay leahun zemen lale sewu bemulu tamagniye tebareki ewedhalewu
🙏🙏🙏❤️
Amen amen waqayoo siin yaa eebbiissuu amen eebbiiffaammii amen
I can’t stop pressing reply, what a song : lyrics music sound all inclusive spirit filled song
አሜን❤❤❤
አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንን አሜንንን ስሚቼ ሰምቼ አልጠግብ አለኝ የሰማይ አምለክ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋጋጋጋጋ ይብዛልህ የአባቴ ብሩክ❤❤❤
እሮጣለሁኝ ዉስጠ ነወ ጌታ ይባርክ ይባርካችሁ 🎸🎤🎸👌👏👏💞
በጣም ምርጥ መዙሙር ነው
Tebarek❤❤
Tebarkulinie ❤
እጅግ በጣም መልእክቱ ትልቅ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ እግዚአብሔር ይመስገን ።
Teme&Zeki endet endemwedachu geta zemenachun yebark...........Eroxalewu........
🙏🙏🙏
Amen
ጌታሆይ ቤቴ ደጅ ቆሞ ለመክፈት አልድከም ጌታሆይ ሁሌ እንደወታደር ሆኜ ልጠብቅህ ደግሞም እደ አሥሩ ቆነጃጅት ጠብቄ መጫህ በቀረበ ጊዜ ዘይት ሊሞሉት እንደሄዱት ሣይሆን ሁሌም ዘይቴን ሞልቼ መጠበቅ ይሁንልኝ
ጌታዬ አብዝቶ ይባርክህ🙏💕💕በእውነት መስማት አላቆምኩም 🎼🎼ተባረክ 🙌🙌 ወንድም ሙሉነህ የልጆቻችን መምህር ናቸው ደስ ብሎኛል💕❤💕❤❤ፀጋው ይብዛልህ🙏
Amen 🙏🙏🙏
thank you very much
ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ያንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ዘመንህ በመገኘቱ መአዛ ይለምልም ሀሌ ተገኝለት
Tebareku yebezalashehu
Dear Sami, my brother I am still listening to your song. May God be with you ! I am praying for you to continue serving the Almighty God; we love you!
This is a MEZMUR for such a time like this. What a lyrics!, music arrangement + voice it's ❤ God bless you gents
Amen thanks
አሜን አሜን በቃ ዝም ብላቹ ዘምሩ እናተ 🥰🥰🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ እውነት የአምላኬ ሞገስ በዝቶላችኃል በጣም ነው የምታምሩት ደግሞ
Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen ❤❤❤❤❤❤❤
I got my inspiration song for this day missing Gods presence is beyond everything God bless you bro!!!!!!!!!
Kebere lay yetewklgn kerbe eyeteragn altegna ale libe❤❤uff geta zemenachun yibark
I can't stop hearing❤❤
This song is my caller song of the year!!!!
🙏🙏🙏🙏
@@Tamagn may God bless you brother in christ.
በጌታ በናዝሬቱ በኢየሱስ ስም ተባረኩልኝ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እወዳችኋለሁ ዘማናችን በጌታ ቤት ብቻ ይለቅ ስለ እናንተ ቅዱስ እግዚአብሔርን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ኢየሱስ ዉዴ እወድሃለሁ ዉድድድድድድድድድ
Amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏tebareku wendmoche kifu aynkachu
አሜን እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባርካችሁ
Couldn't stop listening it thanks alot.
አሜን ሚፅናና መዝሙር ነው
Wawu Amen endat yemiberki mezumuri new tebarki
😢😢senti gize samhu albeqa algn!
አሜንንንንንን
አሜንንንንን
ጌታ ይባርካችሁ
God bless you more Girume. It is deep🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💕💕💕ተባረክ
Amen ❤❤❤❤❤❤
ur blessed
Wuy ye ewunet lib sersro yemigeba mezmur new thegawun yichemrlih wendime ❤❤❤❤❤❤❤❤
tebareku.
Ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤ ኢየሱስ እሮጣልሁ
መዝሙሩ በጣም በጣም ደስ የሚልና የሚባርክ ነው ይሁንና በአጃቢነት የገባው ፊልም ምንም ያልተደከመበት ለትርጉምም የማይመች ከዚህ በተሻለ መቅረብ የሚችል ስለሆነ በተሻለ ቅንብር ቢትካ መልካም ይመስልኛል ተባረኩ
God bless you!....great song i was crying as i was listening and reading መኀልየ መኀልይ...thank u
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን!
Amen
God bless you too
tebareki
I feel life, living .....since you are blessed
የበሰለ መዝሙር በዚህ ዘመን ብዙም የማይገኝ and What a clip! May God bless you all !!!
endet yihen konjoooo zimare lemesimat zegeyehu.....its so beautiful
Ooooooo tebarek amazing song bless 🙌 🙏 you 🙌 🙏 more
ዋው ደስ የሚል ቃል
Wendimea Geta Tsega yabzaleh dinq melekt new!
Bayyee namattii tolaa ebbiffamaa farfaannaa GENA BE MALED kan jedhuu nuuf gadhiisi Tamme
Waaqayyo isin haa eebbisu!
Wow
ተባረኩ በኢየሱስ ስም ❤❤❤❤
ጌታ እየሱስ ይባርካቹ
እንዴት ይባርከል በመንፈስ የተሞላ መዝሙር ጌታ አባቴ አብዝቶ ይባርካችሁ 😍🔥🔥🔥
ጌታ ይባርካችሁ : ልብን የሚያርሰርስ መዝሙር ከልባችሁ : አይጥፋ : ተባረኩ በእውነት፡
Amen 🙏
Thank you
God bless you all❤❤❤❤❤❤. Eebbaaf ta'aa...ለ በረከት ሁኑ❤❤❤❤❤❤
bless you more and more … spiritual song ..help us to seek GOD
Amennnnnnnn
wowwwwwwwwwwwwwww Fisissssssssssssssssss ende .............
AMEN, Tebarekilin wondimachin
Amen,
Thanks
በዚህ የእውነት ወንጌልን መዘመር ብርቅ በሆነበት ጊዜ በቃሉ የተቃኘ ዝማሬን አቀብለሄናልና አሁን የሚፈልቁ መልካም ዝማሬዎች አይታጡብህ ወንድሜ🙏
ዘምር የኔ ወንድ ግሩም ድምፅ ከቅባት ጋር ዘመንህ ይለምልም
አሜን ቀኑ ቢጨልምም
ሳለገኝህ ደከመኝ አልልህም
ተባረኩ በዝማሬው የበለጠ ወደ ጌታ በእምነት መሮጥ እንደላበኝና በፍፁም ልቤና ሀሳቤ እንድወደውና የወደድኩትን ውዴን እየሱስን እንደፈልግ ዝማሬው የበለጠ አግዞኛልና ፀጋው ይብዛላቹ
Amen
God bless you
God blees u brothers tole, tamagn and zaki
Waw hallelujah hallelujah 🙌🏿 JESUS IS LORD
ዘመንሕ ይባረክ👍👍💖💖
anme amenamenamen amen amenamenamen amen amenamenamen amen amenamenamen amen amenamenamen amen amenamenamen
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ድንቅ ዝማሬ።
Amen 🙏
thank you
Geta eyesus yebarkachu yabzalachu 🙌 😇
Babzu tsaga geta Egzabher yibarkachhu ❤❤
Wow እንዴት ደስ የሚል ሚባርክ መዝሙር እንደሆን?! ተባረኩ የዘመኑ ግርግር የሌለብት +ቃላቶችህ በሙዚቃ ሳይዋጥ በደንብ የሚሰማ 💙👍🏾🇪🇹be blessed 😇
Amen thanks
Amenn❤
ተባረክ
አባቴ አብዝቶ ይባርካችሁ
Amen
Thanks
እሮጣለሁ ❤❤❤ ታማኝዬ & ዘኪ ተባረኩልኝ
Mikye bruk sew❤️❤️❤️🙏
Geta eyesus zimenihin yalemilim, tebarek mebareki ,menifes yemiyareseres mezmur new
Amen
Thanks
My blessing singer tame and zeke ❤️❤️
ኡፍፍፍ አሁን ላይ የነፍሴ ጩኸት ይሄ ብቻ ነው ሰዎች ሼር አርገውኝ ነው የሰማሁት በቃ ነፍሴ አረፈች ምን ይባላል ታምዬ አይወሰድብህ። ለእኔ ታላቅ እና እውነተኛ ድል ከኢየሱስ ጋር መጨረስ ነው 😭😭😭😭😍😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ቅዱሳን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን እንዲሁም ኢንተርቪዎችን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!
Amen God bless you both ❤❤❤