የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ወደ ፍልጵስዩስ ሰዎች | ክፍል 2 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ታሪካዊ ዳራ
    የፊልጵስዩስ ከተማ የሰሜናዊ ግሪክ ክፍለ አገር የነበረችው መቄዶንያም ዋና ከተማ የነበረች ሲሆን የምትጠራውም በታላቁ እስክንድር አባት በመቄዶንያው ንጉስ በዳግማዊ ፊልጶስ ስም ነበር። የሐዋርያው ጳውሎስ በነበረበት ዘመን ፊልጵስዩስ የሮም ቅኝ ግዛት ስለነበረች የታወቀችና ብዙ የሮም ዜጎችና ወታደሮች በዚያ ይኖሩ ነበር(የሐ16:12) ።
    የፊልዽስዩስ ቤተ ክርስቲያን የተመሰረተችው በጳውሎስና አብረው ያገለግሉ በነበሩት ሲላስ፣ጢሞቴዎስና ሉቃስ በሚገኙበት ቡድን ሲሆን የሐዋርያው ጳውሎስ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ፊልዽስዩስ የሄደው እግዚአብሔር በጢሮአዳ ለሰጠው ራእይ ምላሽ ለመስጠት ሁለተኛውን የወንጌል ተልዕኮ ባደረገበት ወቅት ነበር ። ራእዩም አንድ የመቄዶንያ ሰው “ወደ መቄዶንያ ተሻገርና እርዳን “ብሎ ሲናገረው መመልከቱ ነበር (የሐዋ 16:9-40) ።
    በሐዋርያው ዻውሎስና በፊልዽስዩስ ቤተ ክርስቲያን መካከል ጠንካራ ወዳጅነት ተፈጠረ።ብዙ ጊዜ ቤተ ክርስቲያኗ ለዻውሎስ የገንዘብ እርዳታ አድርጋለች፤ በኢየሩሳሌም ያሉትን ችግረኞች ለመርዳት ገንዘብ በሚያሰባስብበትም ጊዜ ይህች ቤተ ክርስቲያን በታላቅ ልግስና እጅዋን ዘርግታለች (2ቆሮ11:9 ፣ ፊል4:15-16) ። በሦስተኛው ሚሲዮናዊ ጉዞው ወቅት ሐዋርያው ጳውሎስ የፊልጵስዩስን ቤተ ክርስቲያን ሁለት ጊዜ የጎበኘ ይመስላል (ሐዋ 20:1-6) ።
    የሐዋርያው ጳውሎስ ሦስቱ የወንጌል ተልዕኮ ጉዞዎች በመባል የሚታወቁት የሚከተሉት ናቸው:
    ❖ የመጀመሪያው /Paul’s 1st Missionary Journey/ ከአንጾኪያ (ሐዋ13:1-4)
    ❖ ሁለተኛው/ Paul’s 2nd Missionary Journey//ከአንጾኪያ (ሐዋ15:36-18:22)
    ❖ ሦስተኛው/Paul’s 3rd Missionary Journey/ከአንጾኪያ (ሐዋ18:23-20:38)
    ብዙ የመጽሐፍ ቅዱስ ሊቃውንት ይህን መልዕክት ከ 60-61 ዓ. ም ገደማ በመጀመሪያው በሮም እስር ቤት እያለ ለፊልዽስዩስ ሰዎች እንደጻፈ ያምናሉ።እነዚህ ሊቃውንት ጳውሎስ በዚሁ እስር ላይ እያለ ለኤፌሶንና ለቆላስይያስ ሰዎች እንዲሁም ለፊልሞና እንደጻፈ ያምናሉ።
    ቅኝት
    ከብዙዎቹ የጳውሎስ መልዕክቶች በተለየ ሁኔታ ወደ ፊልዽስዩስ ሰዎች የተላከው መልዕክት የተጻፈው በቤተ ክርስቲያኗ ችግር ወይም ግጭት ተፈጥሮ አይደለም። የተጻፈበት መሠረታዊ ምክንያት የቤተ ክርስቲያኒቱ ምዕመናን ለወንጌል ስራና ለጳውሎስ ላሳዩት ፍቅር ልባዊ ምስጋናውን ለመግለጽ ፣የክርስቲያን የመኖር ዓላማና የዘላለም ሕይወት ተስፋ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ መሆኑን በመግለጽ እርሱን ማወቅ ደግሞ ከሁሉም የሚበልጥ ጥቅም ያለው መሆኑን አውቀው ይተጉ ዘንድ ለማበረታታት ነው። ለዚህም የክርስቶስን ፈለግ በመከተል በትሕትና ፣ በአንድነትና በሰላም ጌታን እንንዲያገለግሉና የደስታቸውንም መሠረት እርሱን እንዲያደርጉ ለማበረታታትም ነው።በተጨማሪም ዻውሎስ ይህን መልዕክት የጻፈው በእስራቱ ሁሉ የእግዚአብሔር ዐላማ እንዲፈጸም ለቤተ ክርስቲያኒቱ ምዕመናን ለማረጋገጥ ነው (ፊል1:12-30) ።
    ተጨማሪ የፍልጵስዩስ ዝርዝር 7 ትምህርቶች ቀደም ብለው የተቀረጹ በዚህ ሊንክ ያገኛሉ፡
    czcams.com/users/pl....

Komentáře • 36

  • @Elsabeth-ru6hg
    @Elsabeth-ru6hg Před 7 měsíci

    አሜን በጣም ደስ ደስ የምሉ የዱሮ መዝሙሮች ከትምህርቶቹ በፊት የምለቀቁ በጠም ደስ ይላሉ ጌታ ይባርካችሁ። ተባርኬበታሁ

  • @tsigeredabelete3055
    @tsigeredabelete3055 Před 9 měsíci

    ተባረክ🙏🙏🙏
    ድንቅ ትምህርት ነው።

  • @nesanetdebebe4090
    @nesanetdebebe4090 Před rokem

    ዬኔን ልብ እርፍ እንደአርክ ጌታ በነገሮች ሁሉ ይባርክ ፖስተሬ

  • @hannagg5688
    @hannagg5688 Před 3 měsíci

    Thank you pastor may God bless you and your family

  • @meseretgetachew3744
    @meseretgetachew3744 Před 2 lety

    አሜን

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Před rokem

    ዋው ጌታ ይባረክ

  • @destachekol8664
    @destachekol8664 Před 2 lety +3

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ፡ እንኳንም የዘመናችን አገልጋይ ሆንክ፡ ዕድሜ ዘመንህ ይባረክ፡ በርታ።

  • @bezaitetadele6535
    @bezaitetadele6535 Před 2 lety +3

    አቤት እንዴት ያለውን መልካሙን ፀጋ ተሸክመኸዋል ስለሰጪው ጌታ ይባረክ እንደተቀበልከው በግልፅነት ስለገለፅከውና ስለታዘዝከ ጌታ አንተንና ቤተሰብህን ይባርክ በጣም ጠቀመኝ አመሰግናለሁ

  • @meseretgetachew3744
    @meseretgetachew3744 Před 2 lety

    ተባረክ ፓሰተርዬ

  • @almaznegash1889
    @almaznegash1889 Před 2 lety

    Paster tebarke i like your advice you are a good father

  • @kelemargaw6040
    @kelemargaw6040 Před 3 měsíci

    bezi zemen yeh temeheret new yemiyasflgen. tebarek pastor betam new yemwedh.

  • @tsigeredabelete3055
    @tsigeredabelete3055 Před 8 měsíci

    ሀሌሉያ🙏🙏🙏🙏

  • @nigatuagashute8478
    @nigatuagashute8478 Před rokem

    Amen

  • @lidyaghrmay851
    @lidyaghrmay851 Před rokem

    Amen Amen

  • @amovie07
    @amovie07 Před 7 měsíci

    Thank you pastor!
    Much needed

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 Před 2 lety

    Tebarek pastor bebzu🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤❤🍒🍒🍒

  • @lidyaghrmay851
    @lidyaghrmay851 Před rokem

    Pastor tebareklgn ,,,🙏😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐

  • @Aregash1477
    @Aregash1477 Před 2 lety

    Amen 🙏

  • @tamiratsawo4372
    @tamiratsawo4372 Před 2 lety

    Pestor geta yisus yibarik

  • @worqetube6206
    @worqetube6206 Před 2 lety

    Ameeeeen ameeeeeen ameeeeeeeen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-xs4cx2ve3j
    @user-xs4cx2ve3j Před 2 lety

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፓስተር ተባረክልኝ

  • @hanamamo6648
    @hanamamo6648 Před 2 lety

    ሰላም ሰላም የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛላችሁ ቅዱሳን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እና ፓስተር አስፋው እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት አባቴ

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Před 2 lety

    አሜንንንንንንን ተባረክልኝ ፓስተርዬ

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 Před 2 lety

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @user-cs9po3hn4g
    @user-cs9po3hn4g Před 2 lety

    ameeen ameen ameeeen tabarakuuuuuu💯💯💯💯❤❤

  • @habtsegy2663
    @habtsegy2663 Před 2 lety

    Paster Asfaw geta azito ybarkih zemen hiwetikih qbatachin 🍫🍭GBU

  • @hanaabraham2226
    @hanaabraham2226 Před 2 lety

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤❤❤

  • @mellroberts3648
    @mellroberts3648 Před 2 lety

    Amen hallelujah hallelujah amen hallelujah praise the Lord. Dear Pastor.You’re a gift for this generation. May Lord increase you and advance you. May Lord protect and bless you 🙏🏻

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 Před 2 lety

    GOD bless you pastor you said very true .

  • @sharakuwait4792
    @sharakuwait4792 Před 2 lety

    GETA.EYESUS.YIBARKEH.PATER

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 Před 2 lety

    Amen amen

  • @elennewatuhailu3448
    @elennewatuhailu3448 Před 2 lety

    Shalom Pasterye online alteketatelkum yhene sra bota hogne wste gn yachi bruk Seat smegnat neberkugn Ina Geta xegaw ychemirilh 🙌🏼 tebarek🙌🏼 inwedhalen💝🇪🇷🇳🇴

  • @ameloshilo7756
    @ameloshilo7756 Před 2 lety

    AMEN AMEN AMEN geta Egzabiher yibarek abzito tebareku 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elennewatuhailu3448
    @elennewatuhailu3448 Před 2 lety

    Amen Amen🤲🏻

  • @eyasugennsabinchamo4418

    selam pastor

  • @yonikebede7439
    @yonikebede7439 Před 2 lety

    ባናዬ