ሰበር ዜና - ስለ አነጋጋሪው የንብረት መውረስ ህግ ከፍትህ ሚኒስትር መደመጥ ያለበት ማብራሪያ ሰጠ
Vložit
- čas přidán 20. 06. 2024
- Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
czcams.com/channels/3bE.html...
Facebook
/ abelbirhanu21 - Zábava
የዛሬው ተስፋ ይሠጣል ። ጥሩ ማብራሪያ ነው ። እኔስ ያቹኑ አንድ ቤት ሊቀሙኝ ነው ብየ አስቤ ነበር እህህህ አይ ዘንድሮ በስደት ላባችንን ጠፍ አድርገን የሠራነውን ።
ያሰበው ቢሆንማ ህዝቡ በቃኝ ነው የሚናሳው ብቻውን ሊኖር እንዴ አቢቹ😅😅
🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰
ማርያምን በጣም ጨንቆኝ ነበር ሁለት ቤት ወግ ቢን እየመመኝ በዛ ላይ የወንድሜን ሞት የሰማውት እዚሁ አርብ ሀገር ሁኝነው እንደምንም ጥርሴን ነክሸ ለእናቴ መፀናኛ የገዘዋትን ቤት እናቴ ትንሽ እንኮን ሳትኖርበት ሌውስዱት ነው ብየ እንቅልፍ አጥች ነበር ግን ድካሜን እግዚአብሔር ያውቃል እሱያለው ይሁን እያልኩ ነበር እፋ ማስረጀ እማ ፓስፖርታችን ላይ ያለው ቢዛ በቂ አይደል 😢😢😢 ተመስገን
አትመኛቸው ትኩረት የሚሰጡት ለኦሮሞ ብቻ ነው
ሲጀመር ሙስኞች ቤታቸውን በአውሮፓና በዱባይ ነው የስሩት ምስኪን ዲያስፖራ ግን አገሬ ላይ ብሎ invest አድርጎ ነው እንጂ ኧረ ለመሆኑ አሁን ላይ ዱባይ ላይ ቤት የሌለው ባለ ሀብት አለ??
Absolutely 💯/💯👏👏👏👏👏
Tekekel
እውነት ነው
እውነት ነው
👍👍👍tikikill
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
አሜን ❤🙏❤
አሜን
በርካታውን ያነጋገረ ሳይሆን ያስቆጣ በለው
Lebochuuu Nachew Miyaleksutt
@@mamaye6339 ስንቱ ሪሲት ያስቀምጣል ስንቱስ ነው አገርቤት የመነዘረው በዛ ላይ ኢንቨስት አርጉ ብሎ ስንቱ ነው ስደት ላይ ያለውን ንብረት ሽጦ እዛ አኢንቨስት ያረገው ሲቀጥል ከዚ በላይ ፍኩረት ሊደረግባቸው የሚገባቸ ብዙ ነገሮች አሉ በተተለይ በሰላም ወጥቶ መግባት
Enateh tbeda@@mamaye6339
እንደ ራሱ ንብረት የንብረት ማስመለስ ይላል እንዴ የሰው ንብረት መዝረፍ አይልም። ወይኔ ቤቴ😢😢😢😢
ከይር ያሰማን ያርብ
በለስልጣናቱ በውጭ ኢንበስት ሲያደርግ ምስኪን ዲያስቦራ በሀገሩ ኢንበስት አደረገ አሁን የሱን ሀብት መመልከት ይደብራል ሙሰኛው እና ዘራፊው ጠፍቷቸው ነው
የትኛውን ህብረተሰብ ነው አወያየን የሚሉት ወይስ እኛ የህብረተሰቡ አካል አይደለንም ሲቀጥል እንደዚ እንዲያብራሩ ሳይሆን ረቂቁን አሻሽለው ያቅርቡ ይህን ረቂቅ አንፈልግም በቃ አታመቻቹን
መንግሥት እራሱ በብላክ ማርኬት የመነዚር የለ ወይ ሪያ የማን ነው??
አገሬ እንዴት አደርሽ ቸሬ ያሰማን
Amen
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን 10ሚሌን አንድም የለኚም 🤗በሉ ካለው ወርሳቺሁ ለኔም ድርሻዬን 😟
ይህሰውየ ሰለሀገሩ መግለጫ አይሰጥም እዴ እሰማው አለሁ ሰለሰው ሀገር ነው መግለጫ የሚሰጠው ሀገርህ ህዝብ እያለቀ ነው ፍትህ ጠይቁ
ሰሞኑን እየወጡ ያሉ አዋጆች የዘረፋ መልክ ያላቸው ይመስላሉ ጎይታ ከአሶሳ
ደም ተፍተን እንቅልፍ እየናፈቀን መቀመጥ እየናፈቀን ከአረብ ጋር እየተጨቃጨቅን ወራችን ሲሞላ ብሬን ስጡኝ ብለን ለምነን መከራችንን አይተን የሰራነዉን ያፈራነዉን አደራ ጠብቅልን መድኃኔዓለም
10 q nice informations bravo ABELOO 10Q
በቃ ሰውን ለመረበሽ በዚህ ደሞ መጣችሁ!!! እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያርግልን
ይህ መንግስት ወይስ ምቅንኝ ምንአይነት ጉድነው ነው
መሠረተ ሃሳቡ ጥሩ ነበር፣ ችግሩ መንግስት የፖለቲካ መሣሪያ ያደርገዋል። ለሁሉም እኩል አይተገበርም። ሠዎች ለማጥቂያ ይውላል። የትናንቱን ለመፈተሽ ሲነሳ የዛሬውን ለመቆጣጠር መጣርም ይጠበቅበት ነበር፣ ይህም አይታይም።
ቀናተኛ የሆነመሪ ይገርማል ማንም ሰው ንብት ቢኖው ድርጂት ቤት ነው ሚሰራበት ይደሞ ተገር ጌጥነው አብይአህመድ ግን እዝቡ አጥቶ ከሱ እድንለምን ነው የሚፈልገው ዲያስፖራ ገዘባቹን ያዙ እዳትበሉ
አሪፍ ውሰኔ ነው
መንግስት በይፋ ዘረፋ ሊጀምር ነው ? አንድ ሰው ሰርቶ ያፈራውን ንብረት ከየት አመጣህ ማለት ምን ማለት ነው ?
አቤሎ.እናመሰግናለን
ትልቅዋ ኢቶጲያ በህጻን እየተመራች እኮነዉ ችግሩ
እውነት ነው ባሁን ሰዓት የፈርስቲ አስተማሪ የሚባለው ሰማይ ጠቀስ ፎቅ በአዲስ አበባ ሲገነባ የታያል በዛላይ በተለያየ ቡታ 4ቪላ ቤት ገዝቶ ያከራያል ይህ ሁሎ ኪይት መጣ እውነት የለፋበት ገዘብ ነው ደሃ መኑር አልቻለም
ሀሀሀሀሀ የኛ መንግስት ሀገሯን መለወጥ ሲሳነው በውራሻ አመሀኛና ስትሆነው ያመጡትን ገንዘብ በመስረቅ ተሰማርቷል. አጀብ የሌሎቹ ሀገር ደሞ የስራ ክፍ ያቸውኮ በጣም ከ ፍተኛ ነው. በሚሰሩት ነገር ይህ የሰራ ፈጠራ የለ እዳለ የኛ አገር ተማሪወች አበዱ ስትአመትለፍተው ስራ ሲጡ. አበዱ ይህ ብቻ ምን ይገርማል. አዱ የኔ ጓደኛ ነበር ማለትም. ለትዳሬ ብየ ስራልያዝና ቤት አስለምናለሁ ብሎ ተስማምተን ስራ ሲጣ በጣም ይበሳጭና ይደብረው ነበር አይዞህ እለዋለሁ ታላቅ ወንድሙም እደዝሁ ትምህርት ስልጠና ሁሉን ጨርሶ ስራሲጣ አበደ በዛም የተነሳ በጣም ይጨነቅ ነበር ከእለታት አንድ ቀን በጣም ደብሮኛል ዱአ አርጊልኝ አለኝ አይዞህ አላህ ያለው ይሆናል ስለው እሺ አለኝ እኔ አረብ ሀገር ነኝ እና እዳላስብ ደብቆኝ አድስ አበባ ለመሄድ ወሰነ. ጧት ረፋድ ላይ እዴትአደርሽ አለኝ እዴተለመዴው እኔም መለስኩለት. ከዝሁር በሗላ ስራ ሊፋላልግ የከፋው ልቡ. ወጣ ወቶም ብዙም ሳይጓዝ. አደጋ ደረሰና ላይመለስ አሸለበ. 😢😢😢😢😢😢😢 የኔን ቁስል እኔና አላህ ብቻ እናቀዋለን አልሀምዱሊላህ አላህ ይረሀመው ብቻ እናቱም ትልቅ ልጇ በስራ ማጣት አበደ ቀጣዩ ደሞ ሲ ፈላልግ. ሞተ. አውቃለሁ የአላህ ቀደር ነው ሁሉም. ልላችሁ የፈለኩት የኛ አገር ወጣት በጣም አእምሮአቸው ተዛብቷል ወላሂ ታያ አረብ ሀገር ተቃጥለን የምንሰራውንም ከወረሰ ምን ይሻላል. አላህ እርዝቃችንን ያስፋንን ባገኘነውም የተጀገረን የምናስደስት አላህ ያርገን
ሊዘርፍ የተዘጋጅው የአማራውን ቤት ንብረት ዘርፎ ከአገር ለማሶጣት ነው ጋላውን ደሞ ባለቤት ንብረት አርጐ የጋላ አገር ለማድረግ ነው
Ahu megeleca yesetewu amhar ayidelem kkk eza parti wuste tasebesebewu yallute eko Amhara yemibalute nachew ante bet hene endeza naber yemetadergewu
@@sarasara5346ተይ እንጅ ፋንቱ
አሁንስ ያገሬ ስላም ነው ያስጭንቀኝ 😢
የፍትህ ሚኒስቴሩ ምን እንዳወራ አልገባኝም
Thank you ❤
Well done abye!!
Thank you
Teyakewem teteyakewem dedeboch nachew
እናያለን
Thanks Best news
🤔😳😀😀😀😀
እኔምለው የመንግስት ቂጥ ላሾች ግን መንግስት በአዋጅ የሰው ስጋ ይበላል ቢል ጥሩነው እደምትሉ እርግጠኛነኝ በጣም ነው የምትቀፉት 😡😡😡😡
👏👏👏
በጣም ጥሩ ነው አስር ቢሊየን እንኳን አይሞላም ያለኝ ኮይስ አብይ ጥሩ ነው ቀጥልበት 😂
❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን አቤሎ አስር ሚሊዬን ሲኖረኝ አስብበታለው 😂❤🙏
ትመቸኛለህ
Moring my country 😊😊😊😊
👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤
This is for the purpose of arresting or capturing the property of people
Seweyew rassu gebetuwachewal. Rekik awaju.?
መነገሥት ምን ነክቶ ነው በሰው አገር የልፍነው ለቀውም ነው ወይ የሰው አገር መነገሥት ገንዘብ በነጻ ነው መስጠው 😢😢😢😢😢
666ንብረት ያፈሩትን አርቲስቶች ውረሶቸው ምስኪን ዲያስፓራን አትንኩብን ከቀን እስከለሉት የስራበትን ላቡን
ማንን አልሽ?😂😂😂 ወንድም ወንድሙን አይገድልም
የዲያስቦራን ንብረት በማሰፓቸው ሰው እየታመመ ነው ቶሎ በለየለት
ብላክ ማርኬቱን ለመምታት ነው ደግሞ ብር
ግዜ ይወጣለታል
ካካ የወነ ማብራሪያ
ስጅመር መንግስቱ ሀግርቱን ለማጥፈት ነው የተነሰሠው
Able take your adds to the middle or you will be forgotten
ይሄ መግስት ግን ጤነኛነዉ ወይስ ምን አስቦ ነዉ እዴ አረ በዚህ እኳ እንኑርበት ላቤን ጠብ አርጌ ያመጣሁትን ገዘቤን እስኪ ወድ ነዉ ይካ አተ መግስት ብትሆንም ለኛ ደሞ ፈራጁ የድግል ልጅ አለን እሱ ሀቀኛ እዉነተኛ መግስት ነዉ እሱ ይፈርድልናል
Telke stet gude honu man yegezacewal belhe new yewers eytebale
በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው. ሃሳቡ ግን የደርግ ይመስላል 😏!!ቆየት ብሎ በያዝከው እርጋ እንዳይመጣ ነው መፍራት 🤗
Meret larashu limeta new
@@meronfisseha9999 እሱም አለ ለካ 😩ጉዳቸው ነው ባለሀብቶች 🤑
ወደሁዋላ,በሌላሥረአት,ትገርላችሁ
እኔ ምለው መሰረታችን ፈጣሪ ሆነ እንዴ ?
ምነው ቆየህ እረ ሰአት ይከበር አቤሎ
Sijemer mengisit higin banat banatu kemawutatu befit lehizib akiribo aweyayito kidimia masitenikekia seto neber mehon yalebet gin lemin begeza zegawu layi yekum mot maweji min yemilut higi new yarebi fitikin melisilin💔💔💔💔😭😭😭
Mejemerya yarasun bet yatra yehe leba
አረተው አቤል ደግመን ቤት እንግዛ ደግሞ? እንዴት ላባችንን ጠፍ አርገን ስርተን ብሩን እንደምናመጣው ግን ታውቃለክ? አታቅም!😊
እንደዚ የታሰበበት ህግ ከወጣ እውነት ነው የሀብት ልዩነቱን እና ወንጀልን ይከላከላል ዳያስፖራውንም ሀገሩ ላይ ኢንቨስት ማድረጉን እና የስራ እድል መፍጠሩን በደስታ ይቀጥላል !
are u delusional? if you have money, buy property in kenya or uganda, problem solved.
እኔ ምንም አልገባኝም ይቅርታ ቻው ።
mechee aweyaytew new kehizibu besebesebinew hasab yemilut
ልጅነቴን ሳላጣጥም ተሰድጀ የገዛኃት ቤቴን ሊቀሙኝ ነዉ ብዬ ተጨንቄ ነበር ትንሽ ተስፉ አለን
እኔም ጌታን 😂😂
Minister Deta dingay ras hod ader Amara new mikegna nigigiru rasu lemengist yadela new banatachihu tetekelu
Ye leboch yiweres beteley leba balesiltanat
የከተማ ፡ ቦታና ፡ ትርፍ ፡ ቤት ፡ አዋጅ ፡ ሰውን ፡ እንዴት ፡ ድሃ ፡ እንዳደረገ ፡ የቅርብ ፡ ጊዜ ፡ ትዝታ ፡ ነው ፡ ሰው ፡ ሀገሩ ፡ ያገባውን ፡ ነው ፡ መከታተል ፡ ወይስ ፡ ከሀገር ፡ የምያሸሸውን ፡ ነው ?
ጦርነት ፡ ማካሄድ ፡ ካለብን ፡ እነደ ፡ ግድቡ ፡ ኃይል ፡ አስተባብሮ ፡ ድህነት ፡ ላይ ፡ መሆን ፡ አለበት ፡ ብልፅግና ፡ ድህነትን ፡ ሶሻሊስት ፡ አስተሳሰብ ፡ እንደሚዋጋ ፡ ተስፋ ፡ አለኝ።
እዛው የሚዘረፉትን ተቆጣጠሩ
Cher yaasemaan
No
Gebioch gar new bir yalewu bir leset asanisew yigemitalu lalset demo yichinu betal beteley bezi gize hulum kililoch lay...
Ehe rekik beka diasiporawu ayimeleketim lekek argut besew Hager edimewun cheriso yeserawun bet wede enat hageru me to edauarif atarigut lemin diasiporawu ferachut....
mangist Irasu Jilanfo hone ,Tinish Qoyito Baqan Sinte Endemibalu Ataru Malutu Yaliqre now.Sawochun Barabi Asicariso Dagimo Lela Kototun Yanasal.Kalchale Siltan Yilaq.
Ethiopia yalaba hger
በየቀበሌዉ በየፓሊስ ጣቢያ እየተሸጎጡ በሰዉ በሚስክኑ ሰዉ በጉቦ እሚጫወቱ አሉ እነሱን ሌቦችን ተከታተሉልን
ለዚህ ተጠያቂ እኛው ስለምንሠጥ ነው እዝብ በአቋራጭ እንዲፈፀምለት ይፈልጋል እኛ ባንሠጥ ሙስና አይኖርም
Lualawi media????? Kkkkkk ye ayet miskeruwa dimbite alu
ሕጉ በጣም ጥሩ ነው ዲያሥፓራውን እስካልነካድረስ ማንምጤነኛ የሆነሰው በሐገሩ ኢኮኖሚላይ ወንጀል እንዲፈጸም አይፈልግም የአንድዮኒቭርሲቲ እቃግዥሠራተኛ በወንድሙሥም መኪና በሕቱሥም ትምህርትቤት ሦሥትየመኖሪያቤተቶች ሁለት ኮንዶሚኒየም ቤት ያለው ሰው አውቃለሁ ታዲያ ይሄ ዘረፋ አይደለም
tadiya yuhenn eko balew ye bemusina hig meteyeq yichalal. adis hig ayteyekem.
Lemn Diaspora, yale aleagbab ategebachew kuch belew bank eyzerfu habtam yehonut baleseltanoch lemn ayfetshachewm??????????????
ሲጀመሮ ድሮም የሰውን ላብ መዝረፍ ነው ስራቹ አሁን ደሞ እንዲመቻችው ህጋዊ አረጋቹት ሌብነታቹን።
እነ ትኩረታቹ በዉጪ ባለ ሠዉ ላይ ለምን አደረጋቹ
Mr. Putin... kkkkk Bersu tebeklehal
Yamngast sartnyoch balsltanoch yifatasuuuuu dayibora hagaru layinaw envast yaragaw
30 shi damoz balsalatan Balfoq 5 bat balyi marat b million yamiqotar ber makinoch Kat amatato naw itiyopia hazb nebarat ayidalam laman ayifatasum dayispora tafatut
ምንድ ነው ቤት አልሸጥ አላቹሁ እንዴ ?በጣም ነው ያሰለቻቹሁን በማስታወቂያ ጋጋታ
Amarawn Tgrywn Guragewun Sidamawn lelochn Habtamat dha lemadreg ena oromon tlk lemdreg ena kesram bemabarer aby oromo lelawun ybetach lenadreg new
የልገባኝ ነገር ከ10ሚሊዮን ብር በታች ከሆነስ አይጣረም መስረቅ ይቻላል ማለት ነው።
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Aye mekegna
😅😅😅😅😅😅
እስኪ ዝበሉ ከስርቢሊየን ብር በላይ ያላችሁ ተጨነቁ😂
😂😂
ኣይ የመዳም ቅመም ተረጋጊ እኛን ሚመለከት ኣይመስልም እንሻላ ከየት ኣምጥተንነው 10ሚሊየን
አቤል እንዴት አንተ እንኳን ለህዝብ ጠበቃ አትሆንም
ሆዳም እኮ ነው አቤል ማለት
ኧረ ኢትዮጵያ ነው እኮ የሚኖረው መሆናቸው ከርቼሌ ይገባ በውጭ ሁነው ነው የፈለጉትን የሚናገሩት ዝም በላቸው አትፍረዱ የአብይን መንግሰት እያወቃቸው
አሁን እኔ16አመቴ ስደት እምልከው በህገወጥነው ታዳምንይሻላል እኛየመዳም ቅመሞች አፈርበልተን ነውእምናመጣው ዳስኮራውን እደፈቀደው
እዳፈቀደው ማለት ምን አይነቲቱ አር ነገር ነሽ በአላህ ዲያስፖራውስ ለፍቶ አደል ያገኘው
ምናልሽ አንቺ ዲያስፖራው እንደፈቀደው ነው ያልሽው ።እራስ ወዳድ ።ሌላውስ ደሙን ጠብ አድርጎ አይደለም የሚያመጣው ።መልኩን አርግፎ አድሜውን ሰቶ የነሱ የራሳቸው ጉዳይ ትያለሽ
ዲያስፖራውስ ሰርቶኮ ነው ሚመጣው ተኝቶ መሰለሽ ኧረ ያሰብን
Diaspora eko be beredo tekatlo new miametaw min alish
በሰው አገር ተሰዶ ያፈራውን ንብረት ህገወጥ ነው ብሎ መውረስ ግፍ ነው ወያኔ የዘረፈውን ብር አታስመልሱም ብልጽግና መጨረሻችሁን እግዚአብሔር ያሳምርላቹ
Shabeya enanet mejemereya be sew hager yaferachehuten new yemeneweresew. Weyanen ema hageru new
Minim mamgest sibtraki naw musena takumu teblo amn teneka 😂😂😂
ንብረቱ ተወርሶ ለደሃ ከተሰጠ መልካም ነው አሁንም ግን ገቢ የሚሆነው ለራስ ከሆነ ዞሮ ዞሮ ዝርፊያ ነው!
Mechem behone Habtamu wede dehnet yemetal enjie dehaw habtam ayehonem endagatetek. Temotataleh.
እስቲ የገባቹ እኛ የመዳም ቅመየሞች ጉዳይ አብራሩልኝ ማለቴ 500000። አለኝ ግን በየብላክ ነዉ የላኩት😂😂 እንዳታልፉኝ በደንብ የገባቹ ወላ
እንግዲህ ህጉ ከጠደቀ ቻው ማለትሽ አይቀርም
@@abayeyoutube7773ቀለደነው ደም ተፈትን የገንኝነው ገንዘብ ሆው ይህ ምን አይነት ግፍነው
Black magic woman sexy video game road Way