በአሜሪካን አገር ተወልዶ ያደገዉ ዘማሪ ዲያቆን ብሩክ ዘለሰኛ የንስሀ ዝማሬ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • #Ethiopia #Subscribe #Habesha
    SUBSCRIBE FOR MORE !!!!
    Link: • Ethiopia: Zemarit Fant...
    Link: • Ethiopia: Zemarit Fant...
    Link: • Ethiopia: Zemarit Fant...

Komentáře • 65

  • @abel4191
    @abel4191 Před 2 lety

    ዲያቆን ብሩክ በጤና በሞገስ ይጠብቅህ እድሜህን ያርዝመው

  • @Engudaytube21
    @Engudaytube21 Před rokem

    አወይ ድምፅ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ ። የነ ቅዱስ ዕስጢፋኖስን በረከት ያድልልኝ ። እህታችን ዘማሪት ያንቺን ፈለግ ይከተሉ ዘንድ በደንብ ኮትኩተሽ አሳድጊያቸው።

  • @raheltamrat8190
    @raheltamrat8190 Před 2 lety +6

    ኸረ እንደዉ ቤተሰብህን ይባርከዉ ይሄ ሁሉ የእነሱ አስተዋፅኦ ነዉ እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት የያሬድን ዝማሬ ያላብስክ ጨምሮ ወንድሜ የቤተክርስቲያን ኩራት ነህ ለዛውም በአሜሪካ ተወልደ

  • @alminakebede1495
    @alminakebede1495 Před 2 lety +3

    በጣም የሚገርም ነው የዚህ ሁሉ ውጤት የቤተሰቡ ጥረት እንደሆነ ግልጽ ነው እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጥህ

  • @wu6219
    @wu6219 Před 2 lety +12

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ።

  • @asterbekele9478
    @asterbekele9478 Před 2 lety

    መድኃኒዓለም ይስማህ ባንተ በየዋሁ ዓለምን ይቅር ይበልት ልጄ😢

  • @jhonatnafu9244
    @jhonatnafu9244 Před 2 lety

    እግዚአብሔር እናትና አባትህ ይጠብቅልህ ለወግ ማእረግ ያድርስህ

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw8753 Před 2 lety

    Egzabher ymsgn amen zmary melayktn yasmaln amen

  • @user-gp6kz2lt8t
    @user-gp6kz2lt8t Před 2 lety

    Zimare melakt yasemaln tsegawun yabzalh wendime

  • @yeshibogale7081
    @yeshibogale7081 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @ethiopiant
    @ethiopiant Před 2 lety

    ወይ መታደል መመረጥ እግዚብህር ይባርክህ።

  • @emebetdessalegn1789
    @emebetdessalegn1789 Před 2 lety

    መታደል ነው።
    ተባረክልኝ።

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před 2 lety +6

    _ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች 💚💚💚💚💚💚💚💚🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿_

  • @Asmrwj2024
    @Asmrwj2024 Před 2 lety +2

    እግዛብሔር ጨምሮ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማል🙏 ቤተሰቹንም ባሉበት ቦታ ፀጋና በረከቱን ይጨምርላቹ ይሄ የናንተ ውጤት ስለሆነ መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላቹ 🙏

  • @behasabweldeyes2263
    @behasabweldeyes2263 Před 2 lety

    ጌታ ይባርክህ ክብር ለቤተስብህ

  • @meserettegegn9412
    @meserettegegn9412 Před 2 lety

    God bless you it’s amazing thank you God bless you🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @zufanlemma2142
    @zufanlemma2142 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን:: ዘመንህን ሁሉ በረከቱን እና ፀጋውን ያስፍንብህ:: አሜን!!
    የኢትዮጵያ ትንሣዔ ምልክታችን እና ተስፋችን
    ሁነህልናል:: ፈጣሪ ይጠብቅልን::🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @kuribalemae7864
    @kuribalemae7864 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-gd4fy4ub3f
    @user-gd4fy4ub3f Před 2 lety +1

    ዲያቆን ብሩክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ በደሙ ይሸፍንህ በቤቱ ያፅናህ የእውነት ደስ የሚል ዝማሬ ነው ያሰማኸን ዝማሬ መላይት ያሰማልን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 2 lety

    Zemar melakete yasemalene

  • @emebettamrat5712
    @emebettamrat5712 Před 2 lety

    እንዲት የተባረኩ ቢተሰብ ናችው እግዚብሔር ይባርካቸው

  • @tsiontekle867
    @tsiontekle867 Před 2 lety

    Egziabher yibarkih. Zimare meliakt yasemalin.

  • @jhonatnafu9244
    @jhonatnafu9244 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ጨምሮ በጥበብ በምገስ ይሳድግህ

  • @user-op5yx7mx6u
    @user-op5yx7mx6u Před 2 lety

    egizeabiher amelaki be betu yasadigihi tsgawen yabezalehi abate

  • @user-lv1jr2dy7p
    @user-lv1jr2dy7p Před 2 lety +1

    እስከፍፃሜ በቤቱ ያኑርክ
    ማረን ማረን ማረን
    አቤቱ ምህረትህን ላክልን

  • @kidistmenegsha6423
    @kidistmenegsha6423 Před 2 lety

    Semen melak yawetawal egziabher yenarkhe

  • @tigistdesta2335
    @tigistdesta2335 Před 2 lety

    ዝማሪ መላክት ያሰማልን

  • @kidistmenegsha6423
    @kidistmenegsha6423 Před 2 lety

    Egziabher yasfetsemhe tebark

  • @user-tj9vx2tm8h
    @user-tj9vx2tm8h Před 2 lety

    ተባረክልን።

  • @ortomezmurtube7181
    @ortomezmurtube7181 Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @sentalumokonen1053
    @sentalumokonen1053 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ

  • @enateya1130
    @enateya1130 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ....የአገልግሎት። ዘመነህንም ይብራከ ።

  • @berhanulul4166
    @berhanulul4166 Před 2 lety

    ዲያቆን ብሩክ የመጀመሪያ
    ኢትዮጲያዊ ነው እላለሁ :: ይባርክህ

  • @aynutube7552
    @aynutube7552 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    አቤት ጸጋ አቤት ተሰጥዖ ይበል ይበል
    በራስህ እንድናይህ ፈጣሪ ፈቃዱ ይሁንልን
    እናታችን ፋንቱ እነ ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ፈርጦቻችን ዲያቆን ቡሩክን አበረታቱት

  • @tezitahailu8812
    @tezitahailu8812 Před 2 lety

    ለዚህ መብቃት ቤተሰብ ነው እናትና አባት ፍቅር መሆናቸውን ያመለክታል ፍቅርና መስማማት ከሌለ ይህን የመሰለ ዜጋ ማግኘት አይቻልም ቤተሰቦቹ ለሌሎቹ አርአያ ናችሁ ቃላት የለኝም መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @wondwossenyimer9696
    @wondwossenyimer9696 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tsehayayana2587
    @tsehayayana2587 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ግሩም ድንቅ ዝማሬ።

  • @rahelbekele5221
    @rahelbekele5221 Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አርአያ የምትሆን ነህ በቤቱ ያኑርህ የእመቤቴ የመላዕክቱ ጥበቃ አይለይህ።

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 Před 2 lety

    Bless you.

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před 2 lety

    በእውነት ድንቅ። ዝማሬ እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን ፍፃሜህ ይመር

  • @genzebeabate2571
    @genzebeabate2571 Před 2 lety

    Embatachen besga laye segawn tabzalhe

  • @FinoteSelam
    @FinoteSelam Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏ዲያቆን ፍጻሜህን ያሳምርልን🙏

  • @romanafrassa3652
    @romanafrassa3652 Před 2 lety +1

    🙏🙏🙏

  • @user-ny7up8sp1v
    @user-ny7up8sp1v Před 2 lety

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናህ ደስ የሚል የንስሀ መዝሙር 😪😭

  • @alemshetmulate8280
    @alemshetmulate8280 Před 2 lety

    ✝️ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን :: እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመን ይባርክልህ ✝️

  • @brighttomorrowlearningtube5052

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን! እግዚአብሔር በቤቱ ለዘላለም ያኑርህ!!❤❤❤

  • @ashagriet
    @ashagriet Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ብሩክዬ እድግ በልልኝ የኔ ልጅ

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před 2 lety

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ

  • @Siskebero
    @Siskebero Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሁንም እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይህ🙏

  • @user-zo7mb6nn3y
    @user-zo7mb6nn3y Před 2 lety

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእዉነት እጹብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይባርክልን ወንድማችን➕➕💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @sosinasosi9072
    @sosinasosi9072 Před 2 lety

    Belekeso newe yetcareskute zemare melakete yasemalne.

  • @user-ld7dz3fw6l
    @user-ld7dz3fw6l Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች

  • @edel1883
    @edel1883 Před rokem

    😘😘😘😘

  • @lilimelese6472
    @lilimelese6472 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ያሳድግህ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጥናልን

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ድምፅ አለህ ::

  • @genealemu7813
    @genealemu7813 Před 2 lety

    Im proud of you my brother

  • @zanacha236
    @zanacha236 Před 2 lety

    ዝማሪ መላእክተትን ያሰማልን

  • @bitanyaandarge6728
    @bitanyaandarge6728 Před 2 lety

    Bebitu yatsnake wendeme

  • @alazardibaba4581
    @alazardibaba4581 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-bf8ty8yo1r
    @user-bf8ty8yo1r Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ