Jossy - Alelem Bechirash (አልልም በጭራሽ) [NEW! Ethiopian Music Video 2015]

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 06. 2015
  • Yosef Gebre Aka Jossy "Alelem Bechirash" [NEW! Ethiopian Music Video 2015]
    Yosef Gebre is an Ethiopian singer. He is popularly known as Jossy. He was born in June 16, 1981 in Dilla, Ethiopia.
    Jossy was born in 1981 in Dilla, Ethiopia to Woizero Zermechi Argaw and Ato Gebre Sherga. He attended elementary school at the local Mekane Yesus School. After 6th grade, Jossy moved to Adama and attended the Nazreth #3 Elementary and Junior School. He then completed High School at Adama High School.
    Jossy has been interested in music since childhood. He participated in different art projects while in elementary school. In Adama high school he worked as a school journalist and DJ presenting shows on the school PA system (known as Adama MiniMedia) during breaks. After completion of High School Jossy went into business following in the foot steps of his parents. During that time he spent his free time contributing pieces to different news papers and taking music lessons.
  • Zábava

Komentáře • 1,8K

  • @rahmamohammed8732
    @rahmamohammed8732 Před 8 lety +13

    የሠው ምርጥ ጉራጌ በነገራችን እድህ ሥል ጉራጌ አይደለሁም ብቻ ለወሬ ጊዜ የላቸውም ጆሢ ምርጥ ልጅ ነህ በርታ

  • @user-to4rj8bf9e
    @user-to4rj8bf9e Před 5 lety +134

    ጆስዬ በዚ ድምፅህ መዝሙር ብትዘምርበት የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ስወድህ 💚💛❤️💕

  • @user-gl2df9mj5o
    @user-gl2df9mj5o Před 5 lety +12

    ጆሲ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስወዲህ😘😘😘😘
    ወሎየ በመሆኔ እኮራለሁ ውበት ለዛ ከፈገግታጋ ሲምር
    😘😘😘

  • @loveyousomachi7842
    @loveyousomachi7842 Před 6 lety +12

    ጆሲየ እውነት ቃላት ያጥርኛል በጣም በጣም ሀርፍ ነው ይመችህ አቦ እግዚአብሔር ይባርክህ ቤተሰቦችህንም ሁሉ ሰላማቸውን ያብዛው አንተም የሰውን ሰላም እንዳምታበዛ ሀገርህንም ወገንህንም ቤተሰብህንም ሁሉ ፍጣሪ ሰላምክን ያብዛው እንወድሀለን ወንድም

  • @user-sj8um6nr2q
    @user-sj8um6nr2q Před 6 lety +7

    ጆሲ ምርጥ ሰው እንደ እናንተ አይነት መልካም ሰዋችን የሚረዳ እና ጥሩ አሳቢ እግዚአብሔር ያብዛልን።

  • @Halefom
    @Halefom Před 8 lety +240

    " ወርቁን ገላ ቢሞሽሩት፤ ወይኑን እምባ አስመሰሉት" ...ከባድ ቅኔ ..."አገሩን ሸረሪት ትፍተለው ግድ የለም፤ ላንች ግን በልክሽ ሰሪ ባገር የለም"...." አይባል መልክሽን አጊጠን እንመልስ፤ አይዋስ ቁንጅና ላንድቀን እንደልብስ".....ጣራ ለነካ ውበት መግለጫ አይገኝለትም!!!! ሃበሻ ባይኖር ኖሮ ባህል የሚለው ቃል አይፈጠርም ነበር!! Ethiopia the land of wisdom treasure!!!!

  • @mekdes5013
    @mekdes5013 Před 2 lety +5

    ላስታ ባልወለድ ዬቆጨኝ ነበረ😊😊❤❤❤❤ ጆሲየ ስወድህ እኮ ማርያምን በጣም ነው የምወድህ ባለማህተቡ 😊😊 እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ

  • @juekmal8738
    @juekmal8738 Před 7 lety +243

    ጆሲ ማር የሆንክ ልጅ የወጣትነትክን ዘመን እግዚአብሔር ይባርከው

  • @user-yw2gh6qz9u
    @user-yw2gh6qz9u Před 5 lety +178

    ጆሲዬ በዝህ ድምፅህ ለምትወዳት ለእመ እግዚአብሔር ዘምርላት !!!

  • @kelemuagelaw2187
    @kelemuagelaw2187 Před 5 lety +4

    ጆስየ ምነው ይህን ድምጽህን ስራ አስቆምከው ሁሉንም ነገር እግዚያቢሔር ባርኮ ስጦሀል ደግነቱንም ድምጹንም የተባረክ ልጅ።

  • @user-vj5zl9wl8t
    @user-vj5zl9wl8t Před 5 lety +8

    اغنيه حلوه جدا جدا عمل جميل موفقين انشاءالله بحبكم من السودان قمه الروعه

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před rokem +6

    ማነው እንደኔ 2023 የሚያዳምጥ🙌👍👍👍👍👍

  • @asnikezi1009
    @asnikezi1009 Před 9 lety +310

    ከምርጥ ሰው የፈለቀ ምርጥ ዘፈን ነው ጆሲ ድንቅ ነህኮ

  • @hyattmohammad9932
    @hyattmohammad9932 Před 5 lety +7

    ጆሲ መልካም ሰው ነህና መልካሙን ሁሉ ያሳካልህ ሰላምይህ ይብዛ

  • @user-zp1fh7bo7h
    @user-zp1fh7bo7h Před 5 lety +21

    ሙዚቃ እንኳ አላዳምጥም ደርደር ስል አጋጣሚ አገኘሁት ሰማሁት።
    ውዱ ወንድማችን ጆሲ እንደ ፀባይህ እንደ መልካምነትህ ድምፅህም ያምራል
    አላህ ይጠብቅህ

  • @user-xo2ig4fs6b
    @user-xo2ig4fs6b Před 5 lety +17

    ጆሲዬ የድሆች አባት ደጉ ልበሩህሩህ በሄድክበት ሁሉ ስኬት ይሁንልህ ውድ የህዝብ ልጅ💕

  • @user-gg9fd7ws2z
    @user-gg9fd7ws2z Před 8 lety +12

    ጆሲየ ምን እደምል አላዉቅም ብቻ በአለህበት እድሜና ጤና ይስጥህ ምችት ይበልህ ወድሜዋ

    • @mekyayoutueb1793
      @mekyayoutueb1793 Před 4 lety

      ጄሲየ በጣም ተመቸሀን በመልካም ስራ ወቸህ እሺ ሙዚቃ እንኳ አላዳምጥም ማሻአላህ ፈገግታህ መራኪ ነህ አላህ ይጨምርልህ

  • @user-qn1pw3wb4m
    @user-qn1pw3wb4m Před 5 lety +12

    ጆስዬ እረዠም እድሜ ይስጥክ ሽ አመት ኑርልን እንወድካለን ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ

    • @yohannesg.medhin687
      @yohannesg.medhin687 Před rokem

      ደሞ ለበክት አማራ ያኮራል? ጭቃ ግመች

    • @meri5519
      @meri5519 Před rokem

      @@yohannesg.medhin687 ምን ያድርግ ቅናት ነው

    • @yohannesg.medhin687
      @yohannesg.medhin687 Před rokem

      @@meri5519 በጉራጌና በአማራ ደቂቆች መቅናት ለጢያት ነው

  • @user-gb5ye4ul2k
    @user-gb5ye4ul2k Před 3 měsíci +1

    Best wishes to you guys all in Ethiopia greetings from Sudan ❤

  • @ibed438
    @ibed438 Před 5 lety +47

    በየትኛውም ነገር ላይ ሲያምርብህ የኔ ውብ እግዛቤሄር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ

  • @user-hg3gb5cu4x
    @user-hg3gb5cu4x Před 5 lety +12

    ጃስየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አከብርሀለብ የሁሉ እናት አባት እና እህት ወንድም ነህ ሰላምህ ይብዛልኝ!!!!!!!!

  • @eihabibrahim644
    @eihabibrahim644 Před 7 lety +32

    woooow I am not understand what he says but something in the music and sweet voice touching me deep in my heart..Love you all ethiopian.
    Sudanese in Saudi Arabia

  • @egiderangira1509
    @egiderangira1509 Před 2 lety +2

    Ine ke Rwanda negn...የኢትዮጵያን ባህልና ሙዚቃ እወዳለሁ።

  • @kemalnuru9381
    @kemalnuru9381 Před 5 lety +10

    Amazing video music from one of the ethiopian icons !

  • @user-wu3pq2xy6w
    @user-wu3pq2xy6w Před 8 lety +18

    ጆሲ ላንተ ቃላት የለኝም ስለ እውነት ልዩ ስሜት አለኝ ላንተ አምላክ ከክፉ ይጠብቅህ ጆሲ በጣም ልዩ ሠው ነህ እግዛብሄር ይባርክህ

  • @user-im1dn8zz6w
    @user-im1dn8zz6w Před 7 lety +82

    ጆሴ እናመሰግናለን ለሰውም አዛኝ ነህ የቴሞችንም ትረዳለህ አደራህን ስራህን ቀጥልበት ሙዚቃውን ሳይሆን የቴሞችን መርዳት ስራህን

  • @oharamohara2376
    @oharamohara2376 Před 5 lety +2

    የተዳርኩበት ሙዚቃ ነው ጆስዬ የመልካም እግዚአብሔር አምላክ ቀሪው ዘመንህ ይባርክልህ የኔ ውድ

  • @rahmaa9002
    @rahmaa9002 Před 2 lety +3

    ዋው አቦ ጉራጊ ውድድድድድእኔ ግን ኦሮሞነኝ ግን አተ እና ቴዲ የጉራጊ ተወላጅናቹ ግን ለምን በሀላቹን አታስተዋውቁም ጉራጊ ሁሌም ውስጤናቹ

    • @user-cn2zw4iw3v
      @user-cn2zw4iw3v Před 13 hodinami +1

      የአማራን ባህል በደንብ ይጫወታሉ አማሮች ናቸዉደ እስከምትይ ድረስ ይመቻቸዉ ፉቅር ናቸዉ።😊

  • @fjfnxfjfnx6772
    @fjfnxfjfnx6772 Před 8 lety +18

    ጆሢ ምርጥ ሠው ከምርጥ ሠው የፈለቀ ምርጥ ዘፈን !!!!

  • @alemassefa2417
    @alemassefa2417 Před 7 lety +60

    ጆስየ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ውድድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @zozomohammed3926
    @zozomohammed3926 Před 5 lety +1

    ይህን ዘፈን በጣም እወደው ነበር
    ግን ብዙ ስለዘፋኞች ስለማልከታተል ዘፋኙ ጆሲየ እንደነበር አላውቅም
    እና ቻናልህን ሰብስክራይብ ያረኩት አድስ ነው የሚገርመው ነገር አፋላጊ jtv አፋላጊ ሆናሀል የደስታ ምንጭ
    ጆሲየ ሰላምህ ይብዛልኝ ውድድድ

  • @user-vj5nk4lk1j
    @user-vj5nk4lk1j Před 7 lety +7

    ዋው ጆስዬ እውነትነው ፈጣሪ አያዳላም በምድሁሉ ያለነው የሱ ልጆች ነን

  • @kirubelaraya7145
    @kirubelaraya7145 Před 8 lety +19

    Can't stop listening. LOVE it!!!!

  • @mqw544
    @mqw544 Před 2 lety +3

    የኔውቦች ስታምሩ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ጆሲንም እንኳን ወሎ መጣህ ደስም ጎራ በል የነቴጌ መነን አስፋው ሀገርንም ጎብኝ የንጉስ ሚኪኤልንም ቤተመንግስትንም አይጠየፍንም ጎብኝ ደስ ይላል

  • @user-sf2eu4gu1w
    @user-sf2eu4gu1w Před 4 lety +4

    ጆሲ ኢን ዘሃውስ ነው የማየው ይህን ልጅ የድሆች አባት ነህ አንተ መልካም ሰው ነህ ወንድም ሙዚቃውን ተውውው ግን ድምፅህ ቆንጆ ነው

  • @user-we3tg1oe3v
    @user-we3tg1oe3v Před 4 lety +3

    ጆሲ ፈጣሪ ይባርክህ አድናቂህ ነ ኝ

  • @kirosabebe716
    @kirosabebe716 Před 8 lety +3

    Waw...Jossy you really did it! Wish you the best in all your future life and works!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @amalali2745
    @amalali2745 Před 8 lety +89

    From Somalia and i love my neighbor Ethiopia

  • @berrygunnersbarca7135
    @berrygunnersbarca7135 Před 7 lety +146

    ጆሲዬ ምርጥ እወዳሃለው አክብራሃለው ይመችክ 😘😘😘😘

  • @learntospeakamharic8323
    @learntospeakamharic8323 Před 4 lety +5

    What an art!!!! Thank you Josi

  • @user-wp3mo5qw7m
    @user-wp3mo5qw7m Před 7 lety +153

    ጆሲ ምርጥ የሀገር ልጅ እግዝብሒር ይባርኪ

  • @selam12ful
    @selam12ful Před 9 lety +4

    such a catchy song Jossy. You also have such a powerful voice and presence!

  • @abbelnichola3792
    @abbelnichola3792 Před 6 lety +6

    after all this years , still sound delicious!!!!

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 Před 7 lety +6

    Beutiful music! ..the lyrics are incredible.

  • @Kid96775
    @Kid96775 Před 9 lety +17

    I love this song so much, and i keep play it over and over. Great song!!!!!

  • @puchaczyk1
    @puchaczyk1 Před 6 lety +27

    Great tune from Ethiopia - cheers and greeting from Poland!

  • @enatgashaw3890
    @enatgashaw3890 Před 7 lety +295

    ጆሲ የድሆች አባት አከብርሀለሁ

  • @maadiyomadadaalo2978
    @maadiyomadadaalo2978 Před 7 lety +9

    I love this song can't stop listening 💗

  • @timeandspace7
    @timeandspace7 Před 8 lety +4

    THE LYRICS ARE BEAUTIFUL!!!

  • @etanabenti755
    @etanabenti755 Před 9 lety +5

    Wowwwwww wowwwwwwww all i can say is you are blessed mean of God you have special heart , we loveeeeee you jossy stay blessed

  • @endris_
    @endris_ Před rokem +1

    በ 2023ም እዚህ ነኝ የኢትዮጵያ ማስታወሻ😭🇪🇹

  • @yikalohagos4091
    @yikalohagos4091 Před 6 lety +6

    Good job jossi i am Eritrean i love this song god bless you,

  • @FloraSamsonSintayehu
    @FloraSamsonSintayehu Před 2 měsíci +6

    ኡፍፍፍ ልጅነቴ ናፈቀኝ ያለ ሀሳብ የኖርኩበት😢😢😢😢😢

  • @Musika66
    @Musika66 Před 9 lety +18

    The truest Ethiopian son and artist Yosef Gebre of Woizero Zermechi Argaw and Ato Gebre Sherga, Respect my brother! Great work.

  • @markchaoul7112
    @markchaoul7112 Před 6 lety

    ጆሲየ ላንተ ለመግለጽ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አሜንንን አሜንንን አሜንንን ውድድድድድድድ

  • @sofisofi5223
    @sofisofi5223 Před 5 lety +1

    ጆሲ ማኛ የሆክ ልጂ ኡነትህን አተ አትልም ቅን አይደለህ ሲፈጥርህ

  • @user-xe8dq9tw6y
    @user-xe8dq9tw6y Před 8 lety +9

    ጆሲየየየየየየየየየየ ስወድክ የኔ ቆንጆ ለሰወች ሁሉ የምታደርገው በጎ አድራጎትህ ያስደስተኛል እድሜና ጤና ለጆሲየየየየየየየየየ

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 Před 9 lety +3

    Beautiful song and beautiful people.

  • @buche4532
    @buche4532 Před 6 měsíci

    Never get tired of listening and watching this video. Thank you Jossey.

  • @yosiast
    @yosiast Před 4 lety +1

    Still rocking to this in 2020. አንጀት አርስ

  • @jurisaid9354
    @jurisaid9354 Před 8 lety +9

    I love his voice ❤️❤️❤️

  • @henaabebe8829
    @henaabebe8829 Před 6 lety +4

    ጆሲዬ የሰው ዘር እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይሥጥህ

    • @dalalsanyoura6370
      @dalalsanyoura6370 Před 5 lety

      ጆሲ፡ግዚአብሄርድሜናጤናይስጥህ፡የድሀአባት፡ግንአግባ፡ግዜህን፡አታባክር፡ያለሰት፡ወድባዶነዉና፡ሁሉም፡በወቅቱነዉ፡የሚያምረዉ፡የሰዉ፡ፍላጎት፡የሚሞላዉ፡አፈርስጫን፡ብቻነዉ፡ዘፈንህላይ፡ያለችዉን፡ትንሽዬዋን፡ልጅምትመስልዉልድ፡ከዛም፡በተረፈሰርግህንዳይ፡ያብቃኝፀልያለሁ።

  • @astunegyebeletewehitftc5238

    Tewedaji mirt sew jossy zemenih yibarek.

  • @user-pd4cq8uo9e
    @user-pd4cq8uo9e Před 4 lety

    መልካም እና ቅን አስተዋይ ሰው መሆንህ በዘፈንህ ክሊፕ ያስታውቃል አላህ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር ሁሉ

  • @arsmakidistenate6591
    @arsmakidistenate6591 Před 6 lety +4

    አይ ጆስዬ እሽ እሽ ያዝ እንግዲ ዋዋዋዋ ወዝወዝ እንበል ተባረክ የኔ እንቁ

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 Před 5 lety +4

    Simple & natural!! love it!!💓

  • @user-gz6sk1vq8d
    @user-gz6sk1vq8d Před 2 měsíci +1

    Jossy where are you ???
    ♥️♥️♥️⭐⭐⭐💚♥️❤️

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Před 5 lety

    Jossiye, mirt Ethiopiawi! Well done! 💚💛❤️👌👍🙏👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @user-pn9cm5gm9y
    @user-pn9cm5gm9y Před 5 lety +4

    ጆስየ ይኔ ኣንበሳ እንደት እንደምወድህ እባክህ ተረዳልኝ ላንተ የምታገባህ ምስት የታደለች ናት

  • @user-sx3ui6jh9d
    @user-sx3ui6jh9d Před 5 lety +16

    ውይይ የሰርጌ ዘፈን ነው ትዝታዬ ተነሳብኝ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 7 lety +3

    Wow egeje betam tameralachu Josie wow woy hagri endet nafekeg beteleye ye hagerachn zefen sesema geta hoye hagerachn tebekelne 🙏😍💚💛❤️👌👏👏👏🎤🎻

  • @ewnetm6420
    @ewnetm6420 Před 5 lety

    Wow amazing thank you 🙏🏽

  • @selam12ful
    @selam12ful Před 7 lety +5

    Such a beautiful song! can't get over it!

  • @bete2403
    @bete2403 Před 5 lety +3

    ይህ ሙዚቃ ሥሠማ የት /ት ትዝታ ቀሠቀሠቢኝ ማነው ትዝታ ያለው አደኔየ

  • @eskeziyawalemneh1516
    @eskeziyawalemneh1516 Před rokem

    what an amazing work, my hero Jossy

  • @tadiweszemedkun9957
    @tadiweszemedkun9957 Před 7 lety +1

    ጆሲ ምርጥ የኢትዩጵያ ልጅ እግዚአብሔርይባርክህ አድናቂህ ንኝ

  • @user-iy6qw9uo1g
    @user-iy6qw9uo1g Před 6 lety +3

    ውውውውውው ጀስየይ ምን ይውጣሃል ማር እኮ ነህ እግዛቢሄር ይጥብቅህ

  • @delghi2012
    @delghi2012 Před 8 lety +24

    I rarely comment on youtube, but I can say this clip is really good and well crafted. Nice song!

  • @fatimaahmed1156
    @fatimaahmed1156 Před 5 lety +2

    ጆሢየ የኔ መልካም ሠው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጥህ

  • @gizmanabdulahi4762
    @gizmanabdulahi4762 Před 7 lety

    Nice chefera I really like it 👍🏾I wish I can sksks like them hahaha angeta yenekel neber 😀keep it up the great work!!!

  • @fisshamirach9451
    @fisshamirach9451 Před 6 lety +10

    Jossy you are truly Ethiopian,who show the love you have for your country practically,not by talking only.wish this country has many jossys. ETHIOPIA WOULD HAVE BEEN GREAT.Many many respects.

  • @samirakachokonio2748
    @samirakachokonio2748 Před 8 lety +6

    በጣም አሪፍ ነው በርታ የወሎ ሙዚቃ ደስ ይላል ግን ቅኔው በጣም ተመቸኝ

  • @aminamohmmed9589
    @aminamohmmed9589 Před 7 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ነው ትልቅ ትዝታ አለብኝ በዚህ ሙዚቃ

  • @deedeeberihun5717
    @deedeeberihun5717 Před 6 lety

    Jossy you are simply good person . May God bless you and your family .

  • @nejatali2110
    @nejatali2110 Před 5 lety +3

    ጆስ በጣም ነው የምወድክ አላህ ይጠብቅህ አዛኝ መሆንክን በጣም የወደድኩት

  • @jojoosman8002
    @jojoosman8002 Před 7 lety +27

    يا شباب انا كنت ببحث للأغنية دي وصدفة لقيته سمعتها في مناسبة زواج أخوانه وجيرانا ilove ethio

  • @alem5097
    @alem5097 Před 9 dny

    ጆሲዬ. ሙዚቃ. መሰረት አለብህ. ይህ. ዘፈንህ. የማይሰለች. ነው

  • @asmyramzi2896
    @asmyramzi2896 Před 6 lety

    ዋው ይህ ሙዚቃ አሁን የተለቀቀ ቢሆ ኖሮ ካለም ባደኛ ደረጃ ሪከርድ ሰብሮ ነበር ጆስዬ አድናቂክ ነው በርታ

  • @user-dt7ji6zn2z
    @user-dt7ji6zn2z Před 7 lety +15

    አንተ ሁሌም ጥሩ ምርጥ ሠው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @selamyemaryamliji3749
    @selamyemaryamliji3749 Před 6 lety +5

    ጆሲ የኔ ጀግና ስወድህ ዋውውውው ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ ሁሉም ስራህ በጣም አሪፍ ናቸው በርታ

  • @user-gx4lx6el2d
    @user-gx4lx6el2d Před rokem

    አንድቀን በአካል ባገኚህ ሁሌም ነዉ የማስበዉ

  • @user-ws2xr6yc8i
    @user-ws2xr6yc8i Před 7 lety

    waaaaw so amazing Jossy miss. .more. .😉😉

  • @roiecohen9639
    @roiecohen9639 Před 8 lety +6

    mrt ethiopiawe josy mar berta

  • @zarrsar6372
    @zarrsar6372 Před 8 lety +62

    የወያኔ ጥረት ኣፈር በላ፣ የጉራጌ ልጅ በወሎ፣ የኣማራ ልጅ በጉራጌ፣ የሶማሌ ልጅ በኦሮሞ፣ የትግራይ ልጅ በወላይታ። ኢትዮጵያ እንዲህ ናት።

    • @tsedaygulilattessema5462
      @tsedaygulilattessema5462 Před 5 lety +2

      zarr Sar00

    • @muller3255
      @muller3255 Před 5 lety

      የሄ የወያነ ውጤት ነው። ድሮ ማን ያቅሀል ወላይታ ሁን የደቡብ ሰው ማን እንደ ሰውና መኖርህን ቆጠረህ ወያነ አመሰግን ማንነትህን ከሰረቁህ እኩል እንድትደራደር አረገህ።

    • @adammohammad7446
      @adammohammad7446 Před 5 lety

      Thank you very much 👈👈👈👈👍👍🌸🌸❤️❤️

    • @ashaadulsamed3439
      @ashaadulsamed3439 Před 5 lety

      @@muller3255 ×

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Před 5 lety

    Wow endet tamralachihu! Uffff 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👍👌👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼😘

  • @teshiteusha
    @teshiteusha Před 10 měsíci

    This song is perfect I love it Im also from ethopia♥

  • @mohammedismailomar2875
    @mohammedismailomar2875 Před 3 lety +11

    Thank you very much, appreciation and respect, dear brother. I am Sudanese and I am proud that I am an Ethiopian and I love to learn the Ethiopian language and now I am very sad very touching because I do not speak the Ethiopian language and all the Ethiopian cultures represent us in Sudan with our Ethiopian brothers and with peace to a happy meeting and evening on you

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 Před 6 lety +5

    This is my music . I really really I love it . 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @mrim222
    @mrim222 Před 4 lety +1

    ጆሲየይ የኛ የኢትዮጵያ መልካም ዕድመ እና ጤና ይስጠህ

  • @samribelete8709
    @samribelete8709 Před 7 lety +2

    perfect!!