ማወቅ ያለባት ‘ባሏ’ የልጆቼ አባት ነው! ሁሉም አልፎ አዲስ ፍቅር ውስጥ ገብቻለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 03. 2023
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 1,1K

  • @yeshimebetworku7984
    @yeshimebetworku7984 Před rokem +181

    ጀግና ብየሻለሁ ሁሉም የኢትዮጵያ ሴቶች መልካሙን ህይወት ይግጠማችሁ

    • @emuadmasu873
      @emuadmasu873 Před rokem +1

      Amen 🙏 🙏

    • @zalkamedenkya913
      @zalkamedenkya913 Před rokem

      መልካሙን ህይወት ይግጠማችሁ ❤

    • @Mere-yt2mr
      @Mere-yt2mr Před rokem

      ❤️❤️👍

    • @aliaali5836
      @aliaali5836 Před 6 měsíci

      Wend lij yewah newe? 🙂🙂🙂 ewnet? Kkkkkkkkkl
      Ewnetu, aramenew yibezal.

  • @user-mz7os5kx1o
    @user-mz7os5kx1o Před rokem +260

    በእውነት የእናቴና የአባቴ ታሪክ ይመሳሰላል ግን ተመስገን እናቴ ጠካራ ሁና እኛም ጠካራ ሁነን ተፈትነን አልፈናል

    • @zemzemzed9334
      @zemzemzed9334 Před rokem +10

      አይዞሽ እናትሽንም አላህ እዲሜ ጤና ይስጥልሽ ዉደ

    • @user-mz7os5kx1o
      @user-mz7os5kx1o Před rokem +3

      @@zemzemzed9334 አሜን

    • @user-lt3gl4ld5o
      @user-lt3gl4ld5o Před rokem +10

      የእናት ጥንካሬ ለልጆች ነው እናትሽን አላህ ይጠብቅልሽ

    • @mahiletmekonnen5794
      @mahiletmekonnen5794 Před rokem +11

      😭😭😭በጣም ይሄ ኢትዮጵያ ውስጥ የብዙ እናቶች ያለቀሱበት የትዳር ሕይወት ይህን ይመስላል

    • @user-sw9yd7yx2c
      @user-sw9yd7yx2c Před rokem

      ​@@mahiletmekonnen5794በጣም አይይይይይይይ 😭😭😭

  • @makmanmoke3833
    @makmanmoke3833 Před rokem +203

    እግዚአብሔር አምላክ ቀሪውን ህይወትሽን ይባርክ በእድሜ በጤና ከነልጆችሽ ይስጥሽ።

    • @fatumafatuma4447
      @fatumafatuma4447 Před rokem +3

      የውነት እንዳመረባት ትኑር ንግስት ነች እነዛ ለጊዜው ነው አንጅ አላፊ ነው ማለት ክፍል 1 2 3 ተከታትየዋለሁ

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 Před rokem +2

      የኔ ደርባባ ዘመንሽ ሁሉ የተባርከ ይሁን

    • @user-cx7tn7mx7b
      @user-cx7tn7mx7b Před rokem

      @@genetmekuriya5629 አሜን አሜን አሜን

    • @nefisa70
      @nefisa70 Před rokem

      ​@@fatumafatuma4447 አሚንንንንን

  • @rahel4864
    @rahel4864 Před rokem +251

    መፅሃፏን እየገዛችሁ ቢያስ በገንዘብ አግዟት ኮሜንትላይ ብቻ ከማዘን ተመልካቾች 🙏

    • @fatumafatuma4447
      @fatumafatuma4447 Před rokem +8

      መርሀባ ግን እውጭ ያለን ከይት ይገኛል እጅ ባገኘው በሰነው ደስ ይለኛል

    • @yordanosfeleke145
      @yordanosfeleke145 Před rokem +2

      Yt nw yemagegnew pls

    • @hiwettilahun880
      @hiwettilahun880 Před rokem +2

      Thank you dear

    • @rahel4864
      @rahel4864 Před rokem +2

      @@hiwettilahun880 ሰላም ሂወት እንዴትነሽ reply ላደረጉት ልጆች ፃፊላቸው ምናልባት ኢትዬጵያ ከሁኑ ና መግዛት ከፈለጉ, በርችልኝ እህቴ እኔም እዛ ያሉ ቤተሰቦቼና ጎደኞቼ ጃፍር መፅሃፍ መደብር ሄደው እንዲገዙ እነግራለሁ ቀሪ ዘመንሽ ሁሉ የመሳካት ይሁን🙏

    • @kidisty
      @kidisty Před rokem

      I am in Norway. My sister bought and sent it to me. U can call by the number she gave at last.

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Před rokem +228

    ተከታታይ ድራማ ሆነብኝ የኛ ሕይወት ይገርማል 😢😢

    • @user-fm4rt2sq8q
      @user-fm4rt2sq8q Před rokem +2

      በጣም በጉጉት ነው የጠበኩት

    • @huluageryoutube1938
      @huluageryoutube1938 Před rokem +1

      በጣም በጉጉት ነው እየጠበኩት የነበረ

    • @GenetKokebe
      @GenetKokebe Před rokem +1

      Tizuy እውነት ነው እግዲህ ኣብሮ አደግ አብሮ የተማረ እንደዚህ ካረገ ኣሥቢው በይ ሠብሥኮራይብ አርጊ❤️❤️

    • @tizuethiopia7894
      @tizuethiopia7894 Před rokem

      @@GenetKokebe በየኮመንቱ አቆላምጡኝ ሰብስክራብ አረጋለሁ ግን አንድ ቀን ትመልሳላቹ 😂😂

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Před rokem +1

      አዎ የምር 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SaraSara-yb3ol
    @SaraSara-yb3ol Před rokem +136

    አቤት እርጋታሽ የኔ እናት እግዚአብሔር አይቀይርሽ ይህን ጨዋነትሺን 💋💋💋💋💋💋♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️የኔ እመቤት

    • @SaraSara-yb3ol
      @SaraSara-yb3ol Před rokem

      🤔ጨዋታና 🤛ጭዋ የዋህ ማለት ነው አትለይም 🙆

    • @nahomberuksesay1042
      @nahomberuksesay1042 Před rokem

      @@SaraSara-yb3ol እና በቃ ሀሳብ ይቀየርልሻላ ምን ሄፕ ትያለሽ።

    • @SaraSara-yb3ol
      @SaraSara-yb3ol Před rokem

      @@nahomberuksesay1042 ይሳያስ አፈወርቄ ተረድቸሀለሁ አማረኛ ጥናት ላይ ነህ በርታ ♥️😂😂😂😂😂

    • @nahomberuksesay1042
      @nahomberuksesay1042 Před rokem

      @@SaraSara-yb3ol አይ በቃ ጨምላቃ

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Před rokem +42

    ይቺ ሴት ለብዙ ኢትዮጵያዊያን ሴት እህቶቼ ትልቅ ትምህርት የምትሰጥ መልካም ሴት ነች አክባሪሽ ነኝ ግን አሁንም መጠንቀቅ አለብሽ ከአንድ ሁለት ሰዎች መተዉ ከሄዱት ወንዶች ተምረሽ መጠንቀቅ አለብሽ የኔ እናት❤️❤️👏

  • @RahmabintJemạl6018
    @RahmabintJemạl6018 Před rokem +32

    ከመጀመርያው እስካሁን ድረስ ምስጥ ብየ ያዳመጥኩት ታሪክ አንደበትሽ ይጣፍጣል ትህትናሽ ጥንካሬሽ ምን ብየ እደምገልፅሽ ቃል የለኝም ጀግና ሴት ብየሻለሁ

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Před rokem +53

    ያንቺ ጥንካሬ ለብዙ ሴቶች ትምህርት ነው 🙏🙏የሷ ሴትነት መለክያው እዚች ድረስ ናት የሰው ባል ለዛም የልጆች አባት መቅማት 🤔🤔

  • @rahelsoli
    @rahelsoli Před rokem +60

    ደራሲ ስለሆንሽ በጣም ደስ ይላል ከመፅሐፍሽ በተጨማሪ ታሪክሽን በፊልም እንደምናየው ተስፋ አለኝ

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 Před rokem

      እንዴ ስለምን የጻፈች መስሎሽ ነው?? ስለራሷ ሕይወት እኮ ነው!

    • @rahelsoli
      @rahelsoli Před rokem +6

      @@mulubirara7956 መፅሐፉን ወደ ፊልም ቀይሪው ነው ያልኩት

    • @user-jg8ir7us6n
      @user-jg8ir7us6n Před rokem +7

      ​@@rahelsoli
      ትክክል ነሽ ይሄ እውነተኛ ታሪክ ነው!!በፊልም መልክ ቢቀርብ ,የሰውን ማንንነት እና የጥንካሬዋ ውጤት የሚገልፅ: ትምህርት ሰጪ ነው:: መፅሐፍዋን በመግዛት እንተባበራት;:

    • @rahelsoli
      @rahelsoli Před rokem +1

      @@user-jg8ir7us6n በትክክል እንገዛለን

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Před rokem +1

      ​@@user-jg8ir7us6n ልክ ነሽ ውዴ ለብዙ ባለትዳር እህቶቻችን ትልቅ ትምህርት ነው

  • @wendesentariku6045
    @wendesentariku6045 Před rokem +45

    እህቴ የእዮብን ትእግስት ሰጥቶሻልና መጨረሻሽ ሁሌም ያማረ ይሁን ደግሞም ትልቅነትሽን ሁሉም አውቆታል ተባረኪ

  • @yamali1018
    @yamali1018 Před rokem +27

    ሴት ሰው አለች እንዲህች ዓይነቷ ልዩ ! ከሷ ጋር አንድ ቀን መሆን ማለት ትልቅ በረከት ነው ። " ይቅርታ ? አቤት ድንቅ ሰው ነሽ !

  • @God_is_always_with_me
    @God_is_always_with_me Před rokem +55

    ይሄ የኔና የብዙ ኢትዮጵያውያን ታሪክ ነው ከሞላ ጎደል:: ሁሉንም ክፍል ደጋግሜ አየሁት :: እንዲህ አይነት ታሪኮች በባለ ታሪኮቹ መነገሩ...ለችግሩ ተጠቂዎች... ለካ ሌላም ሰው አለ ብሎ ሞራሉን ይገነባል... ለሌሎች ባለትዳሮች ማንቂያ መልክት ነው:: በጣም እናመሰግናለን የኔ መልካም እህት & ፕሮግራሙን አዘጋጁ ወንድሜ 💕

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 Před rokem +64

    ጓደኛዬ የልጆቼን አባት ቀምታ አገባች ! ይሄ ምንኛ አንጀት ይልጣል !? በጣም አንጀት ይልጣል 😭😭😭😭 በሰውም በእግዚአብሔርም ዘንድ ነውር ነው ከባድ ኃጢአትም ነው ሰዓሊለነ ቅድስት 😭😭😭 ጌታ ሆይ ! አንተ ጠብቀን

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 Před 7 měsíci +2

    ከነ ልጆችሽ ተቀብሎ ይህን የሚያደርግ መልካም ባል ብቻ አይደለም ወንድሜ እግዚአብሔር የባረከህ በጣም ምርጥ ሰው ስላንተ ቃል አጣሁልህ አንተ ከእግዚአብሔር የተላክ ሰው መሰል መልአክ ነህ ሳላውቅህ ወደድኩህ አከበርኩህ እግዚአብሔር የሚያስፈልግህን ሁሉ ይስጥህ ተባረክልኝ

  • @zebenaynati2891
    @zebenaynati2891 Před rokem +27

    ስትናገሪ ብትውይ የማትሰለቺ ጣፍጭ አንደበት የሴት አንበሳ ነሽ 😍👍🌻

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 Před rokem +93

    ህይወት ይቀጥላል ዋናው ጤና ነው እህቴ❤

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 Před rokem

      በቅንነት ደምሪኝ

    • @mitiktube7214
      @mitiktube7214 Před rokem

      ትክክል

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 Před rokem

      @@kertina8103 በሰው ላይ መፍረዲ ቀላል ነው ያለመገጣጠም እንጂ መልካም ወንዶችም አሉ የመጀመሪያው ጎዲቶን ከሄደ ሙሉ በሙሉ እምነት ላይኖረን ይችላል እንጂ ጥሩ ነገር ካወራን ጦሩ ከዋለልን የሚሆነንን ያገኘን ይመስለናል ትክክለኛ ማንነቱ የሚታወቀው አብሮ በመኖር ነው የመጀመሪያው ክፉ ሁኖ ሁለተኛው የሚክስ ሊሆን ይችላል ብዙወች ተገፍተው ጥሩ ላይ የሚወዲቁ አሉ ከሆነም ይሁን ካልሆነም አይቸው ይቅር ብለው ጥሩ የሚሆንላቸው አሉ ጥሩ ነው ያሉት ደግሞ መጥፎ ሁኖ ይገኛል

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 Před rokem

      @@kertina8103 ሰምቸዋለሁ ያው ስለ ሶስተኛው የተናገረችው የለም ግን የሁለተኛው ከመጀመሪያው የተሻለ መስሎ ስለቀረባት ነው ደግሞ ሴቶች በትንሽ ቃላት የመረታት ነገር አለ ብቻ ሁላችንንም አሏህ ይሁነን ብዙ ጊዜ ዋጋ የምትከፍል ሴት ጥሩ አይገጥማትም ወንዱም እንደዛው ለምሳሌ እኔ ለትዳሬ ያልከፈልኩት ዋጋ የለም ከኪራይ ለማረፍ ከቤተሠብ ተበዲሬ ቤት እስከመግዛት ግን ለሡ ምንም አልታየው የተሻለ ያገኘ ሲመስለው ሄደ ልቤ ተሰበረ ግን እሱ እንዲህ አደረገኝ ብየ ቀሪ እዲሜየን ዝምብየ ልጨርስ አልልም ቢያንስ ተረጋግቸ የተሻለ የመሠለኝን ካገኘሁ አየዋለሁ ካልሆነም ዘሬን እንኳ እተካለሁ ብየ ማሰቤ አይቀርም

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 Před rokem

      @@kertina8103 እህቴ ታዳኮ ለመጨመር መስፈርት አለው ሁሉንም በኩል ማስተዳደር ከቻለ ነው አይደለም በአስቤዛና መሠል ነገር አንዲ ላይ በማደር ሳይቀር ማበላለጥ አይችልም ካልተጣጣሙ ደግሞ በዲል አስለቅስ አልተባለም የሚገባትን ሀቅ ሰቶ በሰላም መለያየት ግደታው ነው ሌላው ቀርቶ ከተለያዩ ቡሀላ ኢዳ/ የመቆያ ጊዜ የሚባል አለ ያን ጊዜ እስክትጨርስ መኖሪያውንና ቀለቧን ማሟላት ግደታው ነው ስለዚ ችግሩ ያለው ከወንዶቹ እንጂ ከሀይማኖቱ አይደለም እና እኔ እሱ እንዲህ ስላደረገ ተስፍ አልቆርጥም አልወለዲኩም 27 አመቴ ግን ብዙ ነገር ተምሬያለሁ የዛን ሰው ሁኔታ በደንብ እስካልተረዳሁ ዲረስ ብዙ ዋጋ መክፈል እንደሌለብኝ ገብቶኛል

  • @hanaayano9143
    @hanaayano9143 Před rokem +11

    አንቺ ትለያለሽ....እግዚአብሄር ጠላቶችሽንም ወዳጆችሽንም አፍ የሚያስጭን ህይወት ይስጥሽ የታመንሽው አምላክ በሁሉም ነገር ይካስሽ❤

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Před rokem +63

    አንቺ ጀግና ነሽ አለማድነቅ አይቻለም❤❤❤😭ሰው ይግፋሽ ሁሌም ይቅር የማለት ልብ ካለሽ አንቺ ትልቅ ቦታ ትደረሽልሽ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪነው የሰው ህይወት የምታፈርሱ ሴቶች እና ወንዶች ተው ፈጣሪ ዝም አይለም

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 Před rokem

      ጀግናሴት ነሽ ❤❤😭

    • @kertina8103
      @kertina8103 Před rokem

      ሴት ልጅ እንዴት ከመጀመርያው አትማርም ወንድ መቀያየር ከተለያየ ወንድ መውለድ ይህ ነው ህይወት ይቀጥላል ? ወንዶች ሁሉም አንድ አይነቶች ናቸው የልጅነት ባሌ ካልሆነኝ መቼም አርጬ አርባ አመትን ጥሼው ሁለተኛ ሶስተኛ አራተኛ እያልሁ መኖር አልፈልግም የዝሙት አመል ከሌለብኝ አርፌ በደስታ ልጆቼን ባሳድግ እመርጣለሁ ትዳር እግዛብሄር ከባረከው አንዴ ነው ። ካልተባረከ ግን ቁጥሮችን ማብዛት ነው !!!!!!

  • @user-lt3gl4ld5o
    @user-lt3gl4ld5o Před rokem +15

    የአላህ ግን አላህ እንዴት አድርጎ ነው የፈጠርሽ ሱብሀን አላህ ሀቢበቲ መልካም ነገር ሁሉ እመኝልሻለሁ ልብሽ ውስጥ ብዙ ነገር እንዳለሽ ያስታውቃል ያላሰብሽውን መልካም ሲሳይ ይወፍቅሽ ያ ረብ አይዞሽ የአላህ አላህ የውስጥሽ ንፅሁነት አይቶ ነው ያሳካልሽ አሁንም ህይወት ያማር ያድርግልሽ

  • @mesertmesert8053
    @mesertmesert8053 Před rokem +9

    ማርያምን እንደዚህ አይነት ሴት አይቼም ሰምቼም አላውቅም ምርጥ ጀግና ሴት እድሜ ጤና ይስጥሽ በቃ ልዩ ነሽ

  • @user-lt3gl4ld5o
    @user-lt3gl4ld5o Před rokem +17

    ኢየሃዎች አቅርቧት ደግማችሁ በጉጉት እጠብቃለሁ ሀቂቃ አንቺ ቃላት የሚገኝላት ሴት አይደለችም አላህ ህይወቷ በስኬት የተሞላ ያድርግላት ያ ረብ ጌታዬ አይቸግረውም ለባሪያው

  • @user-pi2jp7ug9p
    @user-pi2jp7ug9p Před rokem +81

    ሴቶች እድህ ያለ ጀግንንነት ይስጠን😭😭😭😭

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 Před rokem

      አሚን በቅንነት ደምሪኝ

    • @fatimamohammed6818
      @fatimamohammed6818 Před rokem

      ሳህ

    • @linjolie9520
      @linjolie9520 Před rokem

      Yehe min jagnenet naw wend banatesh lay siramamedebesh zim bela taqabela zara jagna lelat alechelem

  • @ashum8872
    @ashum8872 Před rokem +10

    እጅግ በጣም ገረመኝ አስለቀሰኝም ሰው በዚህ ልክ ዎጋ ይከፍላል አንች እውነትም እግዚአብሔር አብዝቶ የሚወድሽ ድንቅ ሴት ነሽ ኑሪልን።

  • @fouzfouz8624
    @fouzfouz8624 Před rokem +34

    ዉስጤን ምስጥ ብየ ነዉ ያዳመጥኩት ብቻ ወዶች ልቦና ይስጣቸዉ

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Před rokem +1

      አዎ የምር ሚገርም ታሪክ ማርይምን

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 Před rokem

      በቅንነት ቤተሠብ እንሁን

  • @maryamhussn2925
    @maryamhussn2925 Před rokem +18

    ኤኔም 14 አመት ባሌነው ጥሎኝ ያገባው እኔ በስደት እየተሰቀየሁ እሱ ግን አለሙን ይቀጫል እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥልኝ 💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @user-ck9se7vv2f
    @user-ck9se7vv2f Před rokem +20

    ህይወት ባገኝሽ ደስ ይለኛል ደራስ ስለሆንሽ ካንቺ የበለጠ የህይወት ታርኪ አለኝ ደፍሬ በሚዲያ ማውራት አልችልም የመጻፍ ችሎታም የለኝም እኔ እየነገርኩሽ ብትጽፍ ተከታታይ የተሌቭዥን ድራማ ይወጠዋል እውነት😢 አሁን በስደት ነው ያለሁት ካንቺ ህይወት የኔ ህይወት የምለው ትዳር አለመያዝና ልጅ አለመውለድ ነው። በእድሜም ብሆን ገና ነኝ ግን ከእድሜዬ በላይ ችግር አሳልፍያለሁ😢 እናቴንም በቅርብ ጊዜ አጣሁኝ💔 ስያዩኝ ግን ጠንካራ እመስላለሁ የስነልቦና አማካር ባገኝም ደስ ይለኛል ብቻ ህይወት ከስደት ስመለስ ባገኝሽ ደስ ይለኛል ከምር😢

  • @user-fm4rt2sq8q
    @user-fm4rt2sq8q Před rokem +49

    ስወድሽ ጀግና የሑላችነም ታሪክ ነው በተለይ የናቴ ጋዜጠኛው ስወድ 🙏🙏🙏👏👏💪💪

  • @emufikerfamily214
    @emufikerfamily214 Před rokem +65

    እግዚአብሔር የሚወደውን ሰው ነው ሚፈትነው ከፈተናው የምንወጣበትን ጥንካሬ ይስጠን 🙏
    ጠንካራ ሴት እግዚአብሔር አምላክ የመጨረሻውን ህይወት ያሳምርልሽ የኔ እናት

  • @hiwotassefa4556
    @hiwotassefa4556 Před rokem +20

    የኔ እናት በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ ጌታ ይጠብቅሽ እናመሰግንሻለን ቀሪ ዘመንሽን ከነ ልጆችሽ በሰላም በደስታ ያኑርሽ

  • @MYohannes3024
    @MYohannes3024 Před rokem +20

    በኦርቶዶክስ እምነት ዝሙት ካለ መፋታት ግድ ነዉ። አንዳንዶች ግን እየተጎዱ ይኖራሉ። ለባለትዳሮች ምመክረዉ የትዳር አጋራችሁን ገስጹ አቋማችሁንም አሳዉቋቸዉ። ወደ እግዚአብሔር አቅርቧቸዉ እንጂ እንክብካቤ አታብዙባቸዉ ምቾት ሲበዛ ክፉ ፍትወትን ስለሚቀሰቅስ። አመሰግናለዉ

  • @hanjah5341
    @hanjah5341 Před rokem +32

    ልብሽን ጥንኳሬሽን አደንቃለው ለብዙወቻችን አስተማሪ ነሽ ካንቺ ህይወት ብዙ ተምረናል ፈጣሪ ቀሪው እድሜሽን ምንም ሳትከፊ ያኑርሽ

    • @efremsamuel2500
      @efremsamuel2500 Před rokem

      Alilm jigna yejignoch nesh

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 Před rokem

      በቅንነት ቤተሠብ እንሁን

    • @genetlegese
      @genetlegese Před rokem

      ቃል የለኝም በቃ ጅግና ነሽ በርቺ መታደል ነው ትዕግስትሽ

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 Před rokem +13

    ውይ ይገርማል እንደተከታታይ ድራማ አፍጥቼ ነው የጨረስኩት በጉጉት በጣም አድናቂሽ ነኝ እርጋታሽ ስርዓትሽ በእውነት ቀረበት ምርጥ ዘመናዊ ሴት ነሽ በርቺ በጣም ጠንካሬሽን አይቻለሁ 🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️

  • @misrakamtataw1138
    @misrakamtataw1138 Před rokem +3

    የአንተ አጠያየቅ የሷ አመላለስ እንዴት ደስ እደሚል ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት በርቺ እህታለም

  • @Hywot-vk9mm
    @Hywot-vk9mm Před rokem +20

    የአንችን አይነት ልብ ለሁላችንም ይስጠን ፈጣሪ
    የታደልሽ ነሽ በእውነት እግዚያብሔር ቀሪውን ዘመንሺን ይባርክልሺ እርሱም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤🙏

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 Před rokem +8

    ወላሂ ታሪክ ጉድ ይሰማል አች ግን ጀግና ፈተና ያሳለፍሽ ጀግና ነሽ ብዙ ሴቶች እራሳቸውን ያጠፉበት ታሪክ ነው አይዞሽ በልጠሽ ተገኝ ማማዬ❤❤

  • @fikermekonnen263
    @fikermekonnen263 Před rokem +32

    በስመአብብብብብ 🥺 ምን አይነት ትልቅ ልብ ነው ያላት የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር የልብሽን ያሟላልሽ 🙏 ትልቅ ነገር ነው የተማርኩት በቃ ይቅር ማለት 🥺

  • @user-dd9dl6ye1r
    @user-dd9dl6ye1r Před rokem +11

    ትህትናሽን ሣላደቅ አላልፍም የኔናት ቆጆ ነሽኮ በጣም እህ ወዶች የሚከባከባቸውን አይወዱም

  • @trfiyaamare8666
    @trfiyaamare8666 Před rokem +11

    በእመብርሓን እርጋትሽ ራሱ ትልቅ ስጦታ ነው በእውነት
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልሽ እህቴ
    ብዙ ጊዜ ጠንካራ ሴቶች የሚገጥማቸው ከባድ ፈተና ነው
    ግን ደሞ ትልቅ ባለ ራዕይ ናቸው
    በርቺ አንበሲት ነሽ

  • @seblet148
    @seblet148 Před rokem +23

    የሚገርም ህይወት ነዉ 😥 ...ጋዜጠኛዉ እራሱ እርጋታዉ, የልብን አዉጥቶ እንድትነግሩት ነዉ የሚያደርገዉ የሚገርም ነዉ

  • @getahunayele4950
    @getahunayele4950 Před rokem +11

    ለ አዲሱ ሚስቱ እንዲ ብለሽ ንገሪያት
    እኔን ፈቶ አንቺን አገባ አንቺን እንደማይፈታሽ በምን ታወቂያለሽ በያት ለ አንቺ ና ለ ልጆቹ ያልሆነ ለ ሷም አይሆንም ታያለሽ በ ጊዜው ሁሉንም አይዞሽ

    • @bettykifle2812
      @bettykifle2812 Před rokem +2

      አይ እሷንማ አይፈታትም ጸባዩን ስለምታውቅ አንቀጥቅጣ ነው የምትገዛው። እድሜ ልኩን ውስጥ ውስጡን ሲጎዳውና ሲቃጠል ይኖራል ለመፍታት ይፈልጋል ግን መብት የለውም። ነጻነቱን ነፍጋው ሲያር ነው የሚኖረው።

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 Před rokem +28

    አቤት እርረጋታ
    ቅንነትሽ የዎህነትሽ
    እግዛቤር በልጆችሽ ይካሰሽ.

  • @mek151
    @mek151 Před rokem +23

    እኔ የማዝነው ለሷ ልጆች ነው በእነርሱ ሃጥያት ዕዳ በመቀበላቸው ...የኔ እናት አንችን ግን በልጆችሸ ተባርከሸ ከፍ ትያለሽ .. thanks for sharing ur story ❤

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 Před rokem +18

    የይቅርታ ልብ ታድለሽ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ልጆችሽም ያንቻን ባህሪ ያውርስልሽ እማይሳነው አምላክ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-vg5hq1eg3z
    @user-vg5hq1eg3z Před rokem +9

    ጀግና ነሽ ልጆችሽን በፀጋው ሸፍኖ ያሣድግልሽ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ቀሪ ዘመንሽን የደሥታ ያርግልሽ 😍😍😍😍

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před rokem +5

    የምትገርሚ ሴት ነሽ ለብዙ ሴቶች ብርታት ሆነሻል በርግጥኝነት ፈጣሪ ከዚህም በላይ ከፍታላይ ያቁምሽ

  • @user-nm9oe2ld3c
    @user-nm9oe2ld3c Před rokem +12

    ሰላማቹ ይብዛ በጣም የሚያሳዝን ታሪክነው እህቴ አቺ ያለሽ ቅንነትሽ ፈጣሪ ከነ ልጆችሽ ያሳድግሻል እህቶሆይ ያቺ ሂወት በጣም ብዙ ሴቶች አሉ ድምፃቸው ያልተሰማ ሚድያላይም እድል ያላገኙ ታፍነው የተቀመጡ አቅም አጥተው አይዞች አቺ ልጆችሽ አድገውልሼል

  • @sarontewelde4500
    @sarontewelde4500 Před rokem +27

    My dear I am so proud of you stay blessed your 🇪🇷 eritrean sister wish you all the best where I can find your book in USA 🇺🇸

  • @tiyef4063
    @tiyef4063 Před rokem +8

    "Who did all these for me? It is my father God. When I forgave he forgiven me" What a wonderful woman. A woman of God's heart!

  • @lijalemgetie4756
    @lijalemgetie4756 Před rokem +12

    The first video that I watch continuously from part 1 to 3. May God bless you and your daughters. Unique women. Thank you for sharing your story.

  • @meskerembekele8410
    @meskerembekele8410 Před rokem +10

    የኔና ያንቺ ታሪክ በጣም ከመመሳሰሉ የተነሳ ስለ እኔ ምታወሪ ነው የመስለኝ እኔ ግን 3 ልጆቼን እግዚአብሔር ረድቶኝ ሲከለክለኝ አሳደኳቸው ብድራቱን እግዚአብሔር እንደየስራችን ይክፈለን

    • @Wantiya12
      @Wantiya12 Před rokem

      እኔም እንዳችው ነው ታሪኬ

  • @HTexozoe
    @HTexozoe Před rokem +12

    አቤት ቅንነት ግልፅነት ፍቅር ሽ 💖💖💖 መልካሙን ሁሉ እመኝለሻለሁ ጌታ ካብ ች ጋር ነው

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před rokem +6

    እረጋታሸ ደስ ሲል ካቸ የተማረኩተ ለወድልጅ አለመሠፈሰፈ በጣም ነው የተማረኩተ ከታሪኩ ወድልጅ የሚረገጠውን ነው የሚወድው

  • @tsega-or1tn
    @tsega-or1tn Před rokem +7

    እመቤቴ እንኳን ካሰችሸ መጨረሻሽን ታሳምርልሸ የኔ እናት ትዳር ከባድ ነው ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ ፅናትን ታጋሸነትን መገፍት ለበጎ ነው እንኳን ያ ሁሉ አልፎ ለማውራት አበቃሸ የኔ እህት

  • @user-cg7oc2wv9w
    @user-cg7oc2wv9w Před rokem +2

    በጣም ጠካራ ሴት ነሽ ምናለ ሁሉም እዳች ቢሆን! እረጋታሽ አረቆ አሳቢነትሽ በጥቅሉ በጣም ጥሩ ሴትነሽ እዉነት ካች ብዙ ነገር ተምሪለሁ ልክ መፃህፍት የማበብ ያህል ። እግዚአብሔር ካችጋ ይሁን🙏

  • @kidikuma5619
    @kidikuma5619 Před rokem

    እኔ ስለ አንቺ የሚለው ቃል አጥቻለሁ
    መናገር ቢያስፈለገኝ ግን አንድ ነው
    እግዚአብሔር ይባርክሽ!
    በጣም አስተዋይና ጀግና ሴት ነሽ::
    እግዚአብሔር ለብዙዎች መድሃኒት ያርግሽ
    ከልቤ ባረኩሽ

  • @user-px3ny6ez9t
    @user-px3ny6ez9t Před rokem +7

    ትክክል ነሸ እማ ይቅር ማለት በራሱ እግዚአብሔር ይወድዎል ለመንፈሰ እርካታ ነው ይቅርታ ለእግዚአብሔር ሰል ማድረጌ ዛሬ ጌታ የተባረከ ባል ሠቶኛል

  • @tigist9810
    @tigist9810 Před rokem +3

    በእዉነት የሴት ጀግና ነሽ እግዚአብሔር እንደ አንቺ ያለዉን ዕቅር ባይ ልብ ይስጠን የተሻለዉን እሱ ያዘጋጅልሽ በልጆችሽ ይካስሽ

  • @senaitabdisa3879
    @senaitabdisa3879 Před 7 měsíci +2

    ሃሳብሽን በነፃት ነው የገለፅሽው ጀግና ነሽ!!! ብዙ ተምሬበታለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q Před rokem +2

    የእኔ እናት ከምንም በላይ ይቅርታ ትልቅ ነገር ነው ተባረክ እግዚአብሔር መልካም ነው ለሁሉም የእጁን ዋጋ ይሰጣል እንኳን አንቺ ክፉ አልሰራሽም ነገ በልጆችሽ ተርፋለሽ

  • @amuuamuu5047
    @amuuamuu5047 Před rokem +17

    ይቅር ማለት ትልቅነት ነው ሁላችንም ይቅር ባይ ልቦና ይስጠን

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Před rokem +17

    የመጨረሻው ህይወትሽ ይመል ንግስት አድርጎ የሚያኖርሽን ያዘጋጅልሽ በልጆችሽ ትካሻለሽ በወድ ብትገፊ

  • @etefworkyadete9363
    @etefworkyadete9363 Před rokem +1

    ውይ! ከነድምፅሽ ከነመረጋጋትሽ በጣም ልብ ትነኪያለሽ ተባረኪ!
    ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ለብዙዎች ትዳር ፈውስ ያድርግሽ!

  • @temsegengetaye3869
    @temsegengetaye3869 Před rokem

    እንዴት አይነት መልካም ሰዉ ነዉ እ/ ር እድሜ ዘመኑን ይባርከዉ። እግዚአብሔር በመተማመን የሚጠባበቁ ሀይላቸዉን ያድሳሉ። የኔ ቆንጆ ተባረኪ እንዳንቺ የበዙ ይብዙልን የእ/ር ማዳን በብዙ አይተሻል የጌታ ለዘለአለም ክብሩን ይዉሰድ
    Strong woman 💪 God Bless You

  • @mamibabi6805
    @mamibabi6805 Před rokem +5

    መጣሽ ደሞ ሙሉ ሴትነት የወነነች ሰላምሽ ይብዛ ባለ ቤት ትህትናዋ😍🙏😍

  • @selamabera5185
    @selamabera5185 Před rokem +8

    በስመ አብ በተመስጦ የጨረስኩት ታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ እንዲህም አይነት ጀግና ሴት አለች የኔ ጀግና በእውነት መፅሀፍሽን ፈልጌ እገዛለው ጓጓው ለማንበብ አቤት ትእግስት

  • @sisudumessa5690
    @sisudumessa5690 Před rokem +2

    ጀግና ነሽ እ/ር ታሪክን ይቀይራል ሀብት ከንቱ ነው አንቺ ግን የማያልቅ ሀብት አለሽ ሁሌም ደስ ብሎሽ ኑሪ 🙏🙏🙏

  • @freedom-fp2ox
    @freedom-fp2ox Před rokem +2

    I went back and saw mogachoch ---ጠንካራ ሴት እግዚአብሔር አምላክ የመጨረሻውን ህይወት ያሳምርልሽ የኔ እናት

  • @meseretdemeke6587
    @meseretdemeke6587 Před rokem +4

    እንኳን ጋርድ ሊሆኗት ቀርቶ ይሄን ሀጥያቷን ሲሰሙ ምን እንደሚሏት ።እህቴ ብርታትሽ በጣም ያስተምራል በርች እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 Před rokem +3

    ወይ ገድ ሰው ለወለደው ልጅ ቀለብ ለመስጠት ፍርድ ቤት መሄድ አይከብድም ልቦና ይስጠን።

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 Před rokem +2

    ሂዊዬ እግዚአብሔርን እጅግ በዙ ከእርጋታሽ ከትዕግስትሽ አስተምረሽኛል ! እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይካስሽ❤😇🙏

  • @nanioddu2528
    @nanioddu2528 Před rokem +9

    Your ex lost a beautiful person like you inside and out. And for the women who married your ex, God will give her the fruits of her deed. I wish you a life full of love and happiness and you really are an inspiration❤️

  • @emebethemiru6543
    @emebethemiru6543 Před rokem +5

    የኔ" ጀግና" በርቺ ገና የብዙ ሰው ህይወት በጥሩ ነገር ትለውጫለሽ ::ተባረኪ ..

  • @kidisttefera9176
    @kidisttefera9176 Před rokem +7

    በተሰቀለው ጌታ እያለቀስኩኝ ያየሁት ታሪክ ነው በጣም ጠንካራ ትሁት ነሽ ፈጣሪ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ በርቺ ሂዊዬ

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z Před rokem

      ኦረ

    • @lemlemanbesse2914
      @lemlemanbesse2914 Před rokem

      ወይኔ አመመኝ አስለቀሽኝ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ያለምልም

  • @zebibpaulos644
    @zebibpaulos644 Před rokem +1

    Learned a lot from you. Stay strong and beautiful. Proud of you. May God bless you .

  • @hussienendris7032
    @hussienendris7032 Před rokem +2

    አረብ ሐገር ነው ያለሁት በቅርቡ ኢንሻአላህ ወደ ሐገር ቤት እመጣለሁ መፅሐፍሽን ገዝቼ አነበዋለሁ ኢንተርቪውን ሁሉንም አይቼዋለሁ አንች ምን ልበልሽ ቀሪ ዘመንሽ ህልምሽ ሁሉ ተሳክቶ ልጆችሽ ከቁምነገር ደርጃ ደርሰውልሽ ተሞሽረው (ሙሽራ) ሆነው ለማየት ያብቃሽ ለአንች ግን ቃላት አጣሁልሽ ከላይ ነው የተሰጠሽው በድጋሚ ያሰብሽው እንዲሳካልሽ ምኞቴ ነው አከበርኩሽ!! ስለ መልካምነቱ ያወራሽለት ሰው ዋው ስለ ብስኩቱ በሻይው ፣ስለ 50ብሩ ፣ስለ መኪናው ኪራይ ፣ስለ መኪናዋ መሸጥ መልካምነት ይከፍላል በጣም ልዩ ሰው ነው
    የሆነ አባባል አለ ገደል ግቢ ብሎሽ የሔደ ሰው እንዳለ ሆኖ እኔ ገደል ልግባልሽ ብሎ የሚመጣ ሰውም አለ ልክ እንደሱ !!!!

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Před rokem +4

    You inspire many people. God be with you and your family as well 🥰

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Před rokem +11

    ካንቺ ብዙ ተምሬያለዉ የኔ ጀግና በርቺ ከዚህ በላይ ይመርብሽ የኔ ውድድድድድ እህት😍😍

  • @LidyaMulugeta-ys7pg
    @LidyaMulugeta-ys7pg Před rokem +1

    I'm glad I heard the last and the good part. God is good. you are strong my dear!! Egziyabher yekesal!

  • @purplestars029
    @purplestars029 Před rokem +1

    Wow 👌 I seriously Larned something from your story. Thank you

  • @queenshebatigray5412
    @queenshebatigray5412 Před rokem +10

    Keep going strong woman I really admire you

  • @tgtube4876
    @tgtube4876 Před rokem +8

    ለብዙ ሴቶች ተምሳሌት የምትሆኚ ሴት ነሽ ክበሪልኝ

  • @etsubdinkethiopia1793
    @etsubdinkethiopia1793 Před rokem +1

    Your heeling meaning is so great; stayed blessed.

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 Před rokem +1

    ጀግና እናት ነሽ አላህ ጥንካሬውን ይጨምርልሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ለቁም ነገር አብቅቶልሽ በልጆችሽ ያሳርፍሽ

  • @ananyaabebe7966
    @ananyaabebe7966 Před rokem +8

    ያንቺን ልቦና ለሁሉም ያድለው በዚህ ዘመን እንዳንቺ አይነት ሰዎችን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @munaalemayehu9905
    @munaalemayehu9905 Před rokem +13

    በእውነት እርጋቷሽ 100%
    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 Před 7 měsíci +2

    በዚች እህታችን በህይወት ውጣ ውረድ አብራችሃት ለሆናችሁ አሁንም ከጎኗ ላልተለያችሁ ክብር ይገባችሃል እግዚአብሔር ሰላም ፍቅር ከሙሉ ጤና ሳትችገሩ ደስብሏችሁ ኑሩ ተባረኩልን 🙏

  • @tilahunhakenisso3139
    @tilahunhakenisso3139 Před rokem

    God bless you for counseling advice.
    Thank you!!!

  • @fevenhagos6935
    @fevenhagos6935 Před rokem +4

    You have a good heart sister
    I am really sorry for his wife for her future
    God blessed you Hiwi
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigisttewelde5841
    @tigisttewelde5841 Před rokem +5

    ደጋግሜ አየሁት ከማድነቄ የተነሳ ኡፍ ጀግኒት ❤❤

  • @luchiyatezera1273
    @luchiyatezera1273 Před rokem +1

    ዋው ምናአይነት ጠንካራ በፈጣሪዋ ምትተማመን ቅን የሆነች ሴት ነች ገና ምትተማመኚበት እግዚአብሔር ይረዳሻል የኔ ቆንጆ የኔ ጀግና በርቺ በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ይርዳሽ ይሳካልሽ 🙏

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 Před rokem +1

    እጂግ በጣም የምትገርሚ ሴት ነሽ
    እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሽን ያማረ ያድርግልሽ በልጆችሽ ተደሰች
    አስተምረሽኛል ።

  • @seblipomi3684
    @seblipomi3684 Před rokem +5

    ከመደፈሩ ውጪ እንዳለ የኔ ህይወት በጣም ከባድ ነው አልፎ ሲወራ ቀላል ይመስላል

  • @yeshikidanye
    @yeshikidanye Před rokem +7

    ወሬዋ እራሱ ሲጣፍጥ እርጋታዋ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እማ

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe321 Před rokem +1

    ሒውዬ፤
    በጣም ቅንቁ የሆንሽ እመቤት ነሽ። እግዚአብሔር የበለጠውን የከበረውን ነገር ሁሉ ይስጥሽ።ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይባርክሽ በልጆችሽ ይባርክልሽ 🥰

  • @rahelgirma-qs7gz
    @rahelgirma-qs7gz Před rokem

    ደርባባ... አስተዋይና... እጅግ የተረጋጋሽ ሴት በመሆንሽ ነው ያንን ከባድ ጊዜ ከእግዚአብሔር ጋር ያሣለፍሽው....ቀሪው ዘመንሽ ይባረክ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Před rokem +6

    ዬኔ እናት ጀግና ብዬሻለው ብርች እግዚሐብሔር በልጆችሺ ይበርክሺ ዪሀሉ የልፈል❤

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Před rokem +28

    ሀዘን ይሄዳል ደስታ ተከትሎት ይመጣል
    ልብም የሆነ ጊዜ የተመኘውን ያገኛል!

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 Před rokem

      በቅንነት ደምሪኝ

  • @atsedetedla9965
    @atsedetedla9965 Před rokem +1

    ጠንካራ ሴት(እናት) ነሽ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶሽ የልጆሽን ፍሬ ደስታ ሁሉ ያሳይሽ።

  • @medhanitchere7529
    @medhanitchere7529 Před rokem +1

    እጅግ ሲበዛ ጠንካራ ሴት ነሽ 💪ህይወት ሁሌም እንቆቅልሽ ናት አይዞሽ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው ❤️🙏