ዘዳዊት ቴዎድሮስ ካሳሁን ፣ ታህሳስ 2015

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 01. 2023
  • #amleset #ethiopia #teddyafro #teddyafrofamily
    The official CZcams Channel of Amleset Muchie.
    / amlesetmuchieactress
    Connect for more.
    Like us on Facebook:
    / amlesetm
    Follow us on Instagram:
    amlesetmuch...
    amlesetmuchie.com/
    Follow us on Tiktok
    vm.tiktok.com/ZMLFwSsvw/
    Enjoy! Subscribe!
  • Zábava

Komentáře • 838

  • @Yabseratube
    @Yabseratube Před rokem +195

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ንግስትዋ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላቹዉ ምርጥ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤🙏

  • @dasashtigabu1116
    @dasashtigabu1116 Před rokem +146

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሽ እመብርሃን ትጠብቃችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ❤️❤️❤️❤️

    • @samsonfita1990
      @samsonfita1990 Před rokem

      WOW god bless you all family

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 Před rokem

      እግዚአብሔር ያሳድግላቹ ደስ ምትሉ ቤተሰብ

    • @zeezazeeza4167
      @zeezazeeza4167 Před rokem

      Mashallah.allah.yasdgew....athniw.memislew...yhaljima.dagmwt.athamninki.honw...ethopian.badtrz.yakomatall...salmit.yasaygii....

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před rokem +1

      እግዚአብሔር በጥበብ በምገስ ያሳድግልሽ ❤❤❤❤

    • @lanatube6070
      @lanatube6070 Před rokem

      metbeke Egzhbahre new!!!!!!

  • @atm5614
    @atm5614 Před rokem +13

    የንጉሱ ቤተሰብ ❤️❤️❤️ ገና እንደ ሰማይ ከዋክብት ትበዛላችሁ🥰💓♥️💞💞💞💞

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Před rokem +8

    ንግስቷ የነጉስ ቴድሮስ ካሳሁን እመቤት ፈጣሪ ያሳድግልሽ ልጆችሽን የኔ እናት❤️❤️❤️

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před rokem +32

    እግዚአብሔር በጥበብ በፀጋ ያስድግላችው ምርጥ የኢትዮጵያዊ ልጆች 🙏🙏🙏
    💛💚❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗️❗️❗️❗️

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Před rokem +10

    " ልጅን ህፃን ሳለ ምራው ባደገም ግዜ ከእርሷ ፈቀቅ አይልም" እንደሚል መ/ቅዱስ እግዚአብሔርን በመፍራት እንዲያድጉ ይሁንላቸው!!!

  • @amena3575
    @amena3575 Před rokem +33

    የተቀደሠ ቤተሠብ እግዚአብሔር ያሣድግልችሁ ቴዲዎቻችን ብዙልን ❤የተባረክሺ ሚሥት የተቀደሠ ባል ❤🙏ያኑራችሁ

  • @frieyoutube
    @frieyoutube Před rokem +28

    እግዚአብሔር ያሳድግልሽ አመለሰትዬ በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል በሰላም ስለወለድሽ ልጆችሽንም በሰላም በፍቅር በጥበቡ ያሳድግልሽ የኛ ንግስት የሴቶች ተምሳሌት ሁሌም ውድድ ነው የማረግሽ 😍😍🙏

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před rokem +5

    ዘዳዊት
    ሚካኤሌ
    የማርያም
    ኤማሁስ
    እሰይ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላቹ
    💕💕

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Před rokem +2

    ዘዳዊት ቴዎድሮስ ካሳሁን እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ የተባረከ ቤተሰብ

  • @kf4113
    @kf4113 Před rokem +13

    እንኳን ማርያም ማረችሽ እናቴ በቤተ መቅደሱ ያሳድግልሽ መዳኃኒዓለም

  • @MesiChannel19
    @MesiChannel19 Před rokem +54

    የኔ ማሮች እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ እኛንም ለዚህ ወግ ማረግ ያብቃን አሜን በሉ የመዳም ቅመሞች 💋💋💝💝

  • @kiyayemariyamzemikael
    @kiyayemariyamzemikael Před rokem +37

    የኔ ወርቅ ኤማዬ የንጉሱ ቴዶዬ ዘሮች ብዙ ተባዙልኝ
    እንዴት ደስስስስ የሚል ስም ነው ዘ-ዳዊት ቴዎድሮስ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላቹ እውይ ማማሩ❤ ሁሌም ፍክት በሉልኝ 🥰

  • @emebetkebedewakie4304

    አስተዋይ ሴት ትመሰገናለች እነደሚል ቃሉ። በነገር ሁሉ የጥበብና የማሰተዋል ፀጋ ይብዛልሽ። መልካም አርአያ የሆነሽ ድንቅ ሴት ነሽ። ቤተሰብሽን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ!!

  • @user-zf8vu6td7b
    @user-zf8vu6td7b Před rokem

    በመጀመሪያ እንኳን ደህና ወለድሺልን
    ዳግማዊይ ቴዲን በማገኘታችን በጣም ደስ ብሎናል ቴዲ ወደር የለለዉ የኢትዮጵያ የቁርጥ ልጅ ነው አምለሰት አንችም ዉዷ የኢትዮጵያ ምርጥ እናት ነሺ

  • @lya2184
    @lya2184 Před rokem +2

    Congratulations Amleset may God bless your baby boy 💙💙 and his siblings.😍 Beautiful family.

  • @Zeke-MeridAzmatch
    @Zeke-MeridAzmatch Před rokem +45

    በመጀመሪያ፤ እንኳን ማርያም ማረችሽ 🙏 ሲቀጥል፤ The entire family: በርቱ እንዳትረቱ 💪🇨🇬🇨🇬

  • @fasilyemanebrehan7275
    @fasilyemanebrehan7275 Před rokem +8

    የእፃናት አምላክ አገራችንን ሰላሙን አብዝተህ ባርክልን።የተወለዱ ልጆች በሰላም ይደጉልን።ፍቅር ያሸንፋል።

  • @hana4049
    @hana4049 Před rokem +2

    ፍሬው ያማረ ዘር🙏🏾🙏🏾🙏🏾
    ቴዲዬና አምሊ በመልካም ፍሬዎች
    የባረካችሁ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተባረከ ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @etanashyatasha7584
    @etanashyatasha7584 Před rokem +1

    ኤሚዬ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላቹ ደስ የሚል አወላለድ ነው🙏🙏🙏🥰🥰🥰💚💛❤🤲🤲🤲

  • @hanatesfa6933
    @hanatesfa6933 Před rokem

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ንግስትዋ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላቹዉ ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘🙏🙏🙏

  • @worknehgizaw3611
    @worknehgizaw3611 Před rokem +2

    ምን አይነት መታደል ነው በልጅ መባረክ እመቤቴ ታሳድግላቹ ቴዲንም አንቺንም ፈጣሪ ይባርካቹ ለወግ ማዕረግ ያብቃላቹ ቴዲም እራሱን ይጠብቅ በስፖርት

  • @addisalem2106
    @addisalem2106 Před rokem +35

    ይገባሃል ንጉሳችን 🙏ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ የፍቅር ተምሳሌቶች👑😍

    • @tsega1975
      @tsega1975 Před rokem +2

      ምን ያህል ደደብ ብትሆን ነው አንድ አዝማሪን ንጉሳችን የምትለው ዘፈን በመዝፈኑ አድንቀው ክብር ለሚገባው ግን ክብር ስጥ እሺ ንጉሳችን ምናምን ምን ማለት ነው ጡዘታም በርግጥ ቴድሮስ ጎበዝ አዝማሪ ነው ግን ምን ይጠበስ ንጉሳችን Shame on u

    • @Mesdes1977
      @Mesdes1977 Před rokem +1

      ድንጋይ እራስ የደላው እያየሽ ንጉሴ በይ እኛ ንጉሳችን የአለም ቤዛ ነው ።አይ ደሀ እሄንን እያየሽ ኑሪ አዝማሪን አምልኪ ተራ

  • @habeshawit34
    @habeshawit34 Před rokem

    እንኳን ማርያም ማረችሽ አንቺ የመልካም መልካሞች ተምሳሌት እግዚአብሔር ቤተሰብችሽን ይባርክ❤️🙏

  • @tenagnegashe2941
    @tenagnegashe2941 Před rokem +4

    እንኳን ማሪያም ማረችሺ !! እግዚአብሔር ቤታችሁን በመንፈስ ቅዱስ ሞልቶታልና በልጂ በረከትም ጎብኝቷችሗል በጤና በጥበብ በእውቀት ይደጉ ድንግል ማርያም ከነልጇ ሁሌም አትለያችሁ የመላእክት ጥበቃ ሁሌም አይለያችሁ።

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 Před rokem +2

    ዋው ማሻ አላህ በጣም ታምራላችሁ አላህ ያሳድጋችሁ ሁለት ሴት ሁለት ወንድ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤

  • @zeritubogale4585
    @zeritubogale4585 Před rokem +1

    Aww he’s so adorable God bless u and ur family🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕😍😍

  • @jamesabebe5909
    @jamesabebe5909 Před rokem +8

    ቴዲና ቤተሰቦቹ ከክፉ ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይጣብቃቹ 🙏❤️

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před rokem +1

    እመብርሀን እንኳን በሽልም አወጣችሽ መልአኩ ቅድስ ሩፋኤል እንኳን ከለለሽ ተመስገን አምላኬ 🙏🙏🙏💞

  • @tsehayretta7817
    @tsehayretta7817 Před rokem

    እንኳን ማርያም ማረችስ አመለሰትዬ ደርባባ ሴት እዩኝ እዩኝ የማትይ በፀጋውና በሞገሱ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @betty8479
    @betty8479 Před rokem +6

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ልዑል እግዚአብሔር በፀጋ በጥበብ በሞገስ ያሳድጋቸው ❤

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 Před rokem

    ማዕተብ ብሸን ባታትበጥሸ ይበልጥ ያምረ ነበረ ውበትሸን ደበቀው እግዚአብሔር ልጆችሸን ይባረክልሸ ።

  • @hayimanotbizuwork6036

    እውይየኔ ፍቅር እድግ በል እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ልጅ በፀጋ ያሳድግህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq Před rokem +4

    እግዚአብሔር በ ጥበ ብና በማስተዋል ያሳድግላችሁ ! ቴዲዬ ና አምለሰት ዘራችሁ ይባረክ !!

  • @fereheyotmulatu9651
    @fereheyotmulatu9651 Před rokem

    እልልልልል እንኳን ማርያም ማረችሽ እመቤቴ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ብዙ ተባዙ ሺ ሁኑልን
    ቴዲዬ እንኳን ደስ አለህ
    ፍሬው ያማረዘ ዘር እንዲበዛለት አባት ደስ ይለዋል ልጂ ሲወለድለት🎵🎵🎷🎷🥁🪇🎸🪕🎻

  • @NonoNolawi101
    @NonoNolawi101 Před rokem

    ቅድስት ድንግል ማርያም አስከልጅዋ ትባርካችሁ በጥበብ ታሳድጋቸው

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617

    ውዶች ታምራላቹ እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ አንቺም እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ቅን ተባረኩ

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Před rokem

    My frist lady GOD BLESS ALL YOUR FAMILY❤❤❤❤❤❤

  • @abebasirawbizu9860
    @abebasirawbizu9860 Před rokem +1

    ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ናፍቀሽኝ ነበረ ከወለድሽ በሀላ ስላላየውሽ እንኳን ለዚች ቀን በቃሽ እመቤቴ ትጠብቃቹ የኔ ምርጦች ❤

  • @abiyitna9767
    @abiyitna9767 Před rokem +5

    እግዚያብሄር አምላክ በማስተዋል በጥበብ ባርኮ ቀድሶያሳድግላቹ የኔ ቆንጆ አስተዋይሴት 😍

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Před rokem +8

    እግዚያብሔር በጥበብ ያሳድጋቸዉ ዘራችሁ ይባረክ የቴዲ ዉቦች❤

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před rokem +10

    እግዚአብሔር አምላክ ልጆችሽን በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልሽ 😘😘😘😘

  • @addisabebakyoto27
    @addisabebakyoto27 Před rokem

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ስታምሩ የተወለዱት አድገው ለወግ ማእረግ ይድረሱልን ተባረኩ መልካም ገና 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers Před rokem

    መድሀኒአለም ይጠብቃችሁ የ እመቤታችን አማላጅነት አይለያችሁ

  • @eldanatube68
    @eldanatube68 Před rokem +9

    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገሱ ያሳድግላችሁ እንኳን ማርያም ማረችሽ ስወዳችሁ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ መልካሞች የብዙ ነገር ምሳሌዎቼ በጣም በጣም ነው እምወዳችሁ በፀናች ሀይማኖት ያኑራችሁ

  • @AETV1116
    @AETV1116 Před rokem +12

    ሁላችንንም ፈጣሪ ለዚህ ክብር ያብቃን። እንኳን ደስ አላቹ።

  • @mesiabebe4709
    @mesiabebe4709 Před rokem +4

    ንጉሳዊያን እግዚአብሄር ብዝት ያርጋችሁ በጥበብ እና በሞገስ እደጉ ❤️❤️🥰

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 Před rokem +1

    የተባረክሺ ሚሥት የተቀደሠ ባል ❤እግዚአብሔር በጥበብ በሞገሱ ያሳድግላችሁ ይገባሃል ንጉሳችን 🙏የንጉሱ ቤተሰብ ገና እንደ ሰማይ ከዋክብት ትበዛላችሁ🥰

  • @saramulugeta7555
    @saramulugeta7555 Před rokem +3

    Such a Sweet and Adorable kids Mother and Father too God bless you and all your family

  • @frehiwettesfaye5685
    @frehiwettesfaye5685 Před rokem

    እዉይይይ የኔ መልአክ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግላችሁ ንጉሱ እና ንግስቷ we love you

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před rokem +4

    እሰይ አመልሰት እንኳን ደስ ያለሽ መላውን ልጆችን አምላክ ቅዱሳን በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ

  • @emebethemiru6543
    @emebethemiru6543 Před rokem +2

    BEAUTIFUL , BEAUTIFUL , BEAUTIFUL FAMILY "INSIDE AND OUT SIDE " OUR HEROES FAMILY MAY GOD BLESS YOU EVERYDAY!!!!

  • @AlemayehuMamo6556
    @AlemayehuMamo6556 Před rokem +1

    ቴዲ የሠፈሬ ልጅ ከጅማሬህ እስከ አሁን የጠበቀህ ፈጣሪ እስከ መጨረሻው ይጠብቅህ እናም አንኳን ደስ አላችው

  • @emmy1365
    @emmy1365 Před rokem +1

    What a beautiful family!! More blessings!!🙏😍

  • @leyutube414
    @leyutube414 Před rokem

    ቁጭ አመለሰት ነወ እሚመስለው ዘዳዊት❤️💚

  • @hanatekeste6004
    @hanatekeste6004 Před rokem +1

    God Bless You and your Family 👨‍👩‍👧‍👧💕✅️💯

  • @Tiru_Zena
    @Tiru_Zena Před rokem +7

    ተባረኩ አምላክ ማስተዋልን፤ጥበብን ይስጣችሁ!!! ያሳድጋችሁ ለቁምነገር ያብቃችሁ!!! ❤ 🙏

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 Před rokem

    እንኩዋን ማርያም ማረችሽ አምለሰት እግዚአብሔር በጥበብ ሞገሱ ያሳድግላችሁ 🙏ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦችህ ❤

  • @ayelumekonnen874
    @ayelumekonnen874 Před rokem +2

    እንኳን ማርያም ማረችሽ። እንኳን ደስ አላችሁ ውዶች አምላክ ከዚህም በላይ ያብዛችሁ ይባርካችሁ።

  • @yeshimebetabebaw8792
    @yeshimebetabebaw8792 Před rokem +4

    ፈጣሪ በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ.... ቴዲዬ በረከቱ ይብዛልህ የኢትዮጵያ አለኝታ ምርጥ ሰው !!!

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i Před rokem +10

    እንኳን ማርያም ማረችሽ እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹሁ ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ ልጆቻቹህ ይደጎላቹሁ💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459 Před rokem +1

    እንኳን ማርያም ማረችስ
    መድሃኔአለም በሞገስ በፀጋ ያሳድግላችሁ😍
    ስሙን ግን ዳግማዊ ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር ።
    ሁለተኛ ወንድ ልጅ ስለሆና ከአባቱ ስም ጋር ደግሞ ደስ የሚል ትርጉም ስለሚሰጥ

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Před 11 měsíci

    ዘዳዊትዬ እድግ በል ልጆቻችሑን ለቁም ነገር ያብቃላችሑ 🙏

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 Před rokem

    እንኳን ማርያም ማረችሽ እመቤቴ በሽልምት ታውጣሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @almazzewde4544
    @almazzewde4544 Před rokem

    ከነ መላው ቤተሰቦችሽ አምላክ ይጠብቅሽ የቴዲ ንግስት በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ።

  • @tigisttesifay8078
    @tigisttesifay8078 Před rokem +3

    እመብርሀን እናቴ በጥበብ በሞገስ ታሳድግላችሁ ❤️❤️❤️

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 Před rokem +1

    በጌታ መባረክ ማለት ይሄ ነው እግዜአብሄር አምላክ ይሄንን ቤተሰብ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ

  • @user-ej1vb9zt1m
    @user-ej1vb9zt1m Před rokem +2

    ንጉሳችን ፈጣሪ ከነሙሉ ቤተሰብህ ይጠብቅህ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Před rokem

    እንኳን አደረሳችሁ
    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @lailaseid7874
    @lailaseid7874 Před rokem

    በአላህ እንዴት ነው ሚያምሩት ማሻአላህ እድግ በሉ ካይን ይጠብቃችሁ ። አባታቸው ግን በቃ የሰው ልብ ውስጥ ብቻ ልኑር ብሎ ነው መታየት አይወድም ልበል ?? እንኳን ደስ አለህ ክቡር ዶ/ር ቲወድሮስ ካሳሁን ።

  • @emiyumenbere7887
    @emiyumenbere7887 Před rokem

    እንኳን ማርያም ማረችሽ የድንግል ማርያም ልጅ በሞገስ ልጆችሽን ያሳድግልሽ

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 Před rokem

    የምረበጣምደስየምትሉቤተሰቦችናችሁ እረጂምጤና ለሁላችሁም አምለሰትምረጦወይዘሮ

  • @forgotemail7718
    @forgotemail7718 Před rokem

    እንኳን ማርያም ማረችሽ 💐 እግዚአብሔር ልጆችሽን. በእቅፉ ያሳድግልሽ 🙏🙏🙏💐💐💐

  • @user-il7on9hb2z
    @user-il7on9hb2z Před rokem

    እንኳን እምዬ ማርያም ማረችሽ
    ገና ትደግሚያለሽ አምለሰትዬ ዘዳዊት እግሮቹን አነባብሮ አሳይቶናል

  • @zz6793
    @zz6793 Před rokem

    እንኾን ማርያም ማረችሽ ልጆቻችሁን እግዝአብሔ ያሳድግላችሁ🙏

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před rokem

    እመቤቴ ድንግል ማርያም ታሳድግልሽ ግን ማህተብሽ የታለ በማርያም ውበታችን ማህተባችን ነው

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 Před rokem

    የቴዲ ምቀኞች ራሳችሁን አጥፉ ቴዲ ገና ይበዛል አላህ ሽ ያድርጋችሁ😍😍😍😍😍😍

  • @user-cq8vt2lk7e
    @user-cq8vt2lk7e Před rokem +1

    ሄሚዬ እግዚያብሔር በጥበብ በሞገሰ ያሳድግላቹ መላው ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃቹ በጣም ነው ምወዳቹ

  • @Michael-pt2zv
    @Michael-pt2zv Před rokem +1

    እግዚአብሔር ፍሬአችሁ ይባርክላችሁ እግዚአብሔርን በመፍራት ያኑራችሁ በፍቅር።

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před rokem +1

    አምለሰትዬ በረታሽ 🙏 ቤቢዬ አድጓል ደስ ይላል ። ፈጣሪ ልጆቻችሁን በጥበብ በሞገስ ባርኮ ያሳድግላችሁ 🙏🙏🙏

  • @hawahawa1165
    @hawahawa1165 Před rokem

    የኔ ምርጥ ኢትዮቢያዊ ሴት ልጆችሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ ታምራላችሁ

  • @shehirasallah9650
    @shehirasallah9650 Před rokem

    ማሻአላህ ስታምሩ ትልቋን ሴት ልጅሽን እንዴት እንደምወዳት ፈገግታዋ ሁሉ ነገሯ ደስ ይለኛል ሳሚልኝ ይደጉልሽ😘😘😘😘

  • @ethiopiatube4352
    @ethiopiatube4352 Před rokem

    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሣድጋችሁ የፍቅር ቤተሰብ

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 Před rokem

    "ብዙ ተባዙ ምድርንም ሙሉአ" እንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @user-fi9yp8ro3o
    @user-fi9yp8ro3o Před rokem +1

    ጌታ እ/ር ይመስገን። ልጆች የእግዛብሄር ስጦታ ናቸው በማስተዋል በጥበብ ያሳድግላችሁ ተባረኩ ለማሳደግም ማስተዋልና ጥበብ ይብዛላችሁ በከበረው በክርስቶስ ደም ተሸፈኑ ክፍ ከናንተ ይራቅ እወዳችሀለሁ

  • @የሚጠብቀኝ_አይተኛም12

    ስታምሩ! በቃ ቆንጆ ብቻ። ቤተሰብ በሙሉ አንድ ላይ ደግማችሁ ዶርዜ እንምትመጡ ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @eatsaladwell1033
    @eatsaladwell1033 Před rokem +1

    እፎይ ማሮች : እመብርሀን በቤቱ ታሳድግላቹ: አንቺና ቴድዬን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሰጥታ የልጆቻችሁን ወግ መአረግ ያሳያቹ: የኢትዮጵያ ንጉስና ንግስት እወዳቸዋለሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hiwotteferi780
    @hiwotteferi780 Před rokem

    Asetewaye Negest Yene Derebaba metadelesh 🤗 Zemenachu yebarek ke Negusu gar areju daru kualu betam Ewodeshalehu Akebereshalehu 🙇‍♂️🥰🥰🥰

  • @fuafuatewedile6664
    @fuafuatewedile6664 Před rokem +2

    እድድድድድግ በል❤️❤️❤️❤️, እግዚአብሔር ለዚክ ደግ ቤተሰብ ሲል ለሀገራችን ሰላም ያውርድ።

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před rokem +1

    እንቱፍ ቱፍፍፍፍ .... እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ የእመብረሃን ጥበቃ አይለያችሁ 🙏🏼😍🥰😘

  • @user-nb7ut6iv5x
    @user-nb7ut6iv5x Před rokem

    ይህን ቤተሰብ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠው ከምቀኛ ከተኮለኛ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀው ሳቃችሁ አይደብዝዝ ሰላማቺሁ ይብዛ አሚንንንን በጣም ነው የምወዳቺሁ

  • @tootaskitchen7158
    @tootaskitchen7158 Před rokem +1

    መሸአላህ አላህ ያሳድግልሽ የኔቆንጆ 🙏❤❤❤❤❤🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 Před rokem +2

    የኔ ውድ እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ይባርክችሁ❤❤❤❤❤🌿🌿

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 Před rokem +3

    Masha Allah ደስ ስትሉ አላህ yasadgilachu♥👍

  • @salayshtamrat3134
    @salayshtamrat3134 Před rokem +1

    የምርጥ ምርጥ የንጉሱና የንግስቷ ፍሬዎች እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግን ብዙልን ሺ ሁኑልን እደጉ ተመንደጉ ፣🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺

  • @hilu4406
    @hilu4406 Před rokem +1

    Thank you so much for sharing your most precious gift with us. GOD BLESS THEM ALL. yidegulish. Geta be ekifu yizo yasadegilish.

  • @dessibedada3788
    @dessibedada3788 Před rokem +1

    በጥበብ በሞገስ እግዚአብሔር ያሳድጋቹ ፣ ዘመናቹ የተባረከ ይሁን ።

  • @Jakenic3510
    @Jakenic3510 Před rokem

    የንጉሱ ልጆች የሱ ብቻ ሳይሆኑ የህዝብ ልጆች ናቸው። እድግ ያርጋቸው 🥰🥰🥰🥰

  • @kidist7572
    @kidist7572 Před rokem +1

    እግዚያአብሔር አምላክ በጥበብ በፀጋ በሞገስ በደሙ ሸፍኖ ያሳድግልሽ አሜን

  • @bayoushtegegne2880
    @bayoushtegegne2880 Před rokem

    እንኳን ማርያም ማረችሽ አምለሱ። እግዚአብሔር እነዚህን ህፃናት ያሳድግላችሁ። ቤተሰቡን በሙሉ በፀጋ በረከት ደግፎ እድሜ ጤና ሰጥቶ ያኑራችሁ።