Video není dostupné.
Omlouváme se.

ዉሳኔ ክፍል 93 | Wesane episode 93

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 01. 2023
  • ዉሳኔ ከሰኞ - ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ላይ በቃና
    Wesane Monday to Friday @9:00PM only on Kana TV
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Wesane #Amharic #ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 495

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 Před rokem +255

    ቤሊዝ ምታሳዝናቹ💔👍

  • @teerisanyohasan8155
    @teerisanyohasan8155 Před rokem +119

    ማነው እደጉቹሉ ለሰው እየኖረ ለራሱ ሳይኖር የሚደሰት ጉቹሉና ፖሊስዋ ስወዳቸው💗💞

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 Před rokem +313

    ጎቹሉን እና ፖሊሱዋን ምቶዱ❤👍

    • @mekfiramekfira6046
      @mekfiramekfira6046 Před rokem +2

      ሰላማችሁ ይብዛ

    • @wubetwubetegetu9211
      @wubetwubetegetu9211 Před rokem +7

      እኔ ሙቼ ነው እምወዳቸዉ

    • @alhamalhaam905
      @alhamalhaam905 Před rokem +4

      እኔም በጣም ነው ምወዳቸው 😘😘😘😘😘😘

    • @musabhakami2643
      @musabhakami2643 Před rokem +3

      እኔም ጉጁሉ የኔ ውድ ቡርጁ ውድድድድ

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 Před rokem

      👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️👌👌👌🥰🥰🥰🥰🙏🌹🌹

  • @sarasarasara8846
    @sarasarasara8846 Před rokem +153

    ነገእኮ መድሀኒዓለም ነው እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏

  • @RaKi-ri2ks
    @RaKi-ri2ks Před rokem +166

    ፈጣሪ መጀመሪያ ሳይሆን መጨረሻችን ያሳምረዉ🌅➰🖤💎

  • @jarihachem1711
    @jarihachem1711 Před rokem +86

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏😍

  • @rehimamohammed120
    @rehimamohammed120 Před rokem +73

    ወይ ኦክታይ ደሞ ተቆርጠህ መጣህ ኪኪ ምናለ የኛም ዘመዶች ሙተዋል ያልናቸው መተው ብናያቸው

    • @nahatshifaa5082
      @nahatshifaa5082 Před rokem +2

      ክክክ እንደህ ኦክታይ ክፉ ነቻው

    • @rehimamohammed120
      @rehimamohammed120 Před rokem +1

      @@nahatshifaa5082 ሁለቱም ኪኪኪ

    • @uaeuae282
      @uaeuae282 Před rokem +2

      በጣም የምንወዳቸዉን ላንደየ መጠዉ ብናያቸዉ 😥😥😥😥💔💔💔💔

    • @user-xg8wz7ge2v
      @user-xg8wz7ge2v Před rokem +1

      ክክክክክክ እውነት ብለሻል ማሬዋ

    • @nahatshifaa5082
      @nahatshifaa5082 Před rokem +1

      @@rehimamohammed120 ክክክ አራ ታው ኮሜንቶች

  • @salisa795
    @salisa795 Před rokem +107

    የቡርጁና የጉችሉ ወዳጆች አላችሁ ✌️✌️🥰

  • @user-ei6lq8zc5g
    @user-ei6lq8zc5g Před rokem +88

    አላህ ሆይ ከስደት አውጥተህ በአገሬላይ ከልጄጋ ሙሉቤተሰብ አዲርን አሚን በሉ የመዳም ኮቢተሮች

  • @fufutube8144
    @fufutube8144 Před rokem +23

    ቤሊዝ እንደዛሬው አስደስታኝ አታውቅም ።ለህዝብ ያስቸገረ ሰይጣን በእሷ እጅ ተሰተረ 👌👌👌👌

  • @lifeishard9951
    @lifeishard9951 Před rokem +52

    ናዝ ግን እንዴት አባትዋ ነው ምታምረው😍😍

  • @user-kg4qw2yt3p
    @user-kg4qw2yt3p Před rokem +62

    ፔሊዝ ታሪክ ሰራች ጀግና ነች የኔ ቀውላላ ♥♥

  • @selamuninamo
    @selamuninamo Před rokem +79

    ስደተኞች ሳለማችሁ ብዝት ይበልሊኝ

  • @tsedyyewla9071
    @tsedyyewla9071 Před rokem +42

    እረ ኦክታይ የሚሞትበት ቀን ናፈቀኝ ሆ😊😃

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Před rokem +23

    ዛሬ አበቃ እነበርክ እየጠበቁህነው አለችኮ ቢሊዝ የኔውድ ጄግናኮነሽ😘😘😘

  • @user-ep9vc9wq2k
    @user-ep9vc9wq2k Před rokem +31

    ኦክታይ ለመጨረሻ ጊዜ ተሳናበትንህ መልካም ሲኦል 😂🤪

  • @user-lc8ti1on3u
    @user-lc8ti1on3u Před rokem +21

    ባሁኑ ውዱአቃቢህግ ላይመለስ ሄዷል🙋🙋🙆😁😁😁😁

  • @user-zu1sb1vm8z
    @user-zu1sb1vm8z Před rokem +14

    ቡርጁ ሥትሥቅ በጣም ደሥ ትላለች

  • @user-lp7rk3qo7x
    @user-lp7rk3qo7x Před rokem +17

    ኦክታይ ዛሬም አልሞተ ለነገሩ ሰይጣን አይሞትም😥😂😂

  • @gondrewa
    @gondrewa Před rokem +23

    እኔንም ፍግግ አስባሉኝ ፍቅርኛሞች 😄

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 Před rokem +13

    ኦክታይ ስንት ነፍስ ነው ያለው እሄ ሽንክብል!ተስፋ የሌለው ሰይጣን ተስፋ ያለውን ሰው ተስፋ ያስቆርጣል! የእግዚአብሔር ፀጋ እስካለ ተስፋ አለ! በርቱ😊

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 Před rokem +17

    ኮክታይ ዛሬም አለ የፈጣሪ ያለ ክፍ ሰዎች ቶሎ አይሞቱም የተባለሁ እውነት ነው

  • @user-pf6kq3ph9z
    @user-pf6kq3ph9z Před rokem +32

    በጉልችሉ ፍቅር ያበደ😂😂የኔዉዶች ቡርጅ ታደለሻል ወነትም የወነት ፍቅር

    • @user-zz1pe3qr7o
      @user-zz1pe3qr7o Před rokem +2

      ግንኮ እውነተኛ ባልና ሚሥት ናቸው

    • @hanan858
      @hanan858 Před rokem

      @@user-zz1pe3qr7o አረ አይደሉም አትበጥረቂ😏😔

    • @user-zz1pe3qr7o
      @user-zz1pe3qr7o Před rokem

      @@hanan858 ይበጥርቅሽ😏

  • @bintmama1306
    @bintmama1306 Před rokem +19

    ወይኔ ኦክታይ ተቆምጠህ መጣህ 😂😂

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Před rokem +19

    ዋው የወንድምሽን በቀል ስለተበቀልሺ እንዴት ድስ እንዳለኝ ድገሚው እባክሽ ወንዳታ ያባትዋ ልጅ ዋው😘👌

    • @tiruyeyilma8482
      @tiruyeyilma8482 Před rokem

      የሞተውን ባይመልሰውም ግንየወንድሟ አሟሟት አሳዛኝ ነበር እሱም ለበቀል ነበር የሄደው

  • @salisa795
    @salisa795 Před rokem +10

    ኦክታይ ይህን ሁሉ ነገር የሚያረገው እውነት ለፍቅር ነው ወይስ እልህኝነት አልሸነፍም ባይነት 🤔🤔

    • @user-yc2vx2tq3b
      @user-yc2vx2tq3b Před rokem +2

      እልህመረለኝ

    • @uaeuae282
      @uaeuae282 Před rokem +1

      እልህ ነዉጂ

    • @user-yu4xk8hh3f
      @user-yu4xk8hh3f Před rokem +1

      ልክ አንዳንድ ወንድ እንደዚህ ናቸው ወይ በፍቅር መሸነፋቸውን አምነው አይቀበሉ

  • @asly8915
    @asly8915 Před rokem +12

    ቤሊዝ ወንድሜ ከነካሀዉ እገዛልሃለሁ ብላዉ ነበር ❤️👌

  • @user-pf6kq3ph9z
    @user-pf6kq3ph9z Před rokem +33

    ማነዉ ከኔጋር ኬክ የሚቆርስ ቃሌ ነው ኦክታይ መልካም የጀሀነብ ጉዞ😂😂😂😂🍰🎂🔥😂😂

    • @nahatshifaa5082
      @nahatshifaa5082 Před rokem +2

      ክክክክ እኔ አለው እንደው ኬኩን በኔ ወጪ

    • @fgfghg1431
      @fgfghg1431 Před rokem +1

      @@nahatshifaa5082 እኔ ደሞለመብላትአለሁ😂😂😂

    • @iamamuslimalhamdulillah606
      @iamamuslimalhamdulillah606 Před rokem +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @nahatshifaa5082
      @nahatshifaa5082 Před rokem

      @@fgfghg1431 ናይ አህለን ክክክ

    • @ttrytrrttm6749
      @ttrytrrttm6749 Před rokem

      እኔምኬኩን ለመብላትአለሁ ኦክታይ መልካምጂሀነብ😂

  • @geg6478
    @geg6478 Před rokem +16

    ጀግና ቤሊዝ ዉዴ 🌺🌺🌺

  • @uaeu7765
    @uaeu7765 Před rokem +8

    ቤሊዝ በስተመጨርሻ አስደሰተችኝ አላቀቀችን የጨጓራ መጨርሻችን የሆነውን ኦክታይ

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 Před rokem +14

    ኦክታይ ግን እንደ ድመት ዘጠኝ ነብስ ነው እንዴ ያለው ድራማው ቢቀጥል በእርግጠኝነት ድጋሚ ይነሳ ነበር

  • @user-cy9bi1ry7n
    @user-cy9bi1ry7n Před rokem +14

    ይወርዳል እዳ ናዝ እና ጃዝሚን ደስስስስ ሲሉ

  • @weloyewa2139
    @weloyewa2139 Před rokem +11

    ቤሊዝ ቆንጆ ዛሬ ደስአስባልሽኝ ኦክታይ መልካምሞት ይሁንልሕ

  • @zeynebzeyneb669
    @zeynebzeyneb669 Před rokem +14

    ዛሬ ደግሞ ኦክታይ ጂኒ መስሎ መጣ ክክ

  • @abwb8281
    @abwb8281 Před rokem +31

    ሳቫሽ መሬም ጉችሉ ቡርጁ🥰🥰🥰 ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ስወዳቸው

    • @wubetwubetegetu9211
      @wubetwubetegetu9211 Před rokem +1

      እኔ መርያም አትመቸኝም

    • @Mimipaulos
      @Mimipaulos Před rokem

      @@wubetwubetegetu9211 እኔም ትደብረኛለች 😏😏😏

  • @musabhakami2643
    @musabhakami2643 Před rokem +10

    ኦኦኦ እክታይ ዛሬም አለዴ😆 የኔ ውድ ኦክታይ😆 አቃጣይ😆😆💗

  • @user-yu4xk8hh3f
    @user-yu4xk8hh3f Před rokem +10

    ኦክታይን ሳይ ምናለ እናትና ወንድሜ እንደኦክታይ ከሞት ቢነሱልኝ እላለሁአይሞት ሞት

    • @user-ib6zk3qu8s
      @user-ib6zk3qu8s Před 11 měsíci

      አይዞሺየኔውድጥናቱንይስጥሺ

  • @temrefentaweethiopia301
    @temrefentaweethiopia301 Před rokem +13

    አቀጣዩን ይለቀቅ የምትሉሉሉሉ በላይክ አሣዩ

  • @user-qj8zl2un2d
    @user-qj8zl2un2d Před rokem +10

    ዋዉ የበርክ እህት እጅሽ ይባርክ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Před rokem +6

    ሳባዥ መሬም & ጉችሉ ቡርጁ ስወዳችሁ 👌👌❤ ይሄ ስይጣን ኦክታይ ግን ስት ነብስ ነበር ያለው ውይ በስተመጨረሻም ሞተ ፔሊዝ የኔ ውድ ደግ አደረግሺው የስት ስውነብስ ሊያጠፋ ነበር

  • @SazvxHshgx
    @SazvxHshgx Před měsícem +3

    ማነዉ እደኔ ኦክታይን የሚጠላዉ😂😂😂

  • @samiramohammad3057
    @samiramohammad3057 Před rokem +8

    ሳፋሽ ከፓሊን ጋ ነው እሚያምሩት እዚህ አያምሩኝም😟😟😟

    • @rani2400
      @rani2400 Před 8 měsíci

      በጣም ነው ምያናድዱኝ የምር መሪየም ፍቅር ላይ ጎበዝ ኣደለችም ማልቀስ ላይ እንጅ😅

  • @user-qp3pp3rq7i
    @user-qp3pp3rq7i Před rokem +6

    ኦቅታይን የማይወድ ላይክ

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 Před rokem +8

    በሊዝ የሚወድ👍👍👍👍❤👌

  • @gondrewa
    @gondrewa Před rokem +6

    ይ እሄ ስውየ ዛሬም አልሞተም እንዴ 😁

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest Před 20 dny

    የመሬምና የሳባሺ የብርጁ የጉቹሉ አድናቂዎች አላችሁ🎉🎉🎉

  • @ahmedsulemanmohamed2442
    @ahmedsulemanmohamed2442 Před rokem +6

    ዉሳኔ ሊያልቅ ነዉ😭😭😭

  • @hamoudizod7622
    @hamoudizod7622 Před rokem +9

    ምነው ዛሬ አይለቀቅም እዴ

  • @Aisha-p2u
    @Aisha-p2u Před 24 dny

    እደዛሬ ደሥብሎኝ አያቅም ሠውን የሚሠቃየው ለመጨረሻ ሞተ እንበል ግን ዐክታይ ብዙነብሥ አለው ቤሊዝ የኔውድ ሠራሽለት እፍ በድንጋጤ ልቤን ልተፋ ት ነበረ

  • @uaeuae2428
    @uaeuae2428 Před rokem +5

    ኡክታይ አሁንም መጣ🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 Před rokem +8

    ቤሊዝየ የኔሙትቻ ገና ዛሬ ቁምነገርሠራሺ

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 Před rokem +12

    ብርጁ ሥትሺኮረመም ደሥሥትል

  • @hiwot136
    @hiwot136 Před rokem +9

    ሰላም ለናተ ይሁን ውድ የሀገሬ ልጆች የመዳም ቅመሞች🙏🙏🙏

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Před rokem +7

    ቤሊዝ ጅግና ዛሬ ይሄን አረመኔ በማሶገዷ አስደሰተቺኝ ለወንድሟም ደም ተበቀለች 👍

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 Před rokem +22

    ፔሊዝ ❤️ጀግናነሽ ግን ድራመው ሊያልቅ ሁኖ ነውጂ ኦክታይ በፍፁም አይሞትም ገፊ ነውጂ👈 🤗😂😂

  • @makyamakya871
    @makyamakya871 Před rokem +13

    ቡርጁቆንጆናትዋዉ

  • @mimochamchoum1921
    @mimochamchoum1921 Před rokem +3

    ቸው ቸው ኦክተይ ተገለገልን እሴይ ጎበዝ ቤልዝ

  • @chinadire5117
    @chinadire5117 Před rokem +6

    ክፉ ሰዎች በቶሎ እንደማይሞቱ በኦክታይ ተምራለው

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Před rokem +3

    ጉንሽ እኔም በጣም እስከማያት ናፍቃኛለች ሙች😂💔😂

  • @Ffjjg-og2jm
    @Ffjjg-og2jm Před 2 měsíci +1

    ኦክታይ ሲሞት ካላየሁ እቅልፍ የለም የሀ ጨካኝ

  • @user-bf1xq6wl5r
    @user-bf1xq6wl5r Před rokem +9

    ትውስታውን፡እኛ ቅዳሜና እሁድ እናይለን ድራማውን ቀጥሉ፡ሳቫሽ፡ደሞ እቁም አታሽቖልጥ፡መርየም፡ስትል ነው ሚይምርብክ፡የምን የኔ፡ፍቅር የኔ ፍቅር ትልብናለክ፡ስላረገዘች😃

  • @Gal_Tegadalay_Gere
    @Gal_Tegadalay_Gere Před rokem +4

    በሊዝ የኔ ጀግና💪

  • @emayeyene2700
    @emayeyene2700 Před rokem +1

    እኔ በሳቫሽ ፍቅር መሞቴ ነው በተለይ በግርምት አይን ሲመለከት እባካችሁ ትክክለኛውን ስም የምታውቁ እባካችሁ❤❤❤❤

    • @msultan4802
      @msultan4802 Před 2 měsíci

      ፉርቃን ነው ትክክለኛስሙ

  • @user-cu1jw8bk5x
    @user-cu1jw8bk5x Před 3 měsíci +1

    ኧረኡኡኡኡኡ የሄኦክታይ የሚባል ሠው ልክ እዴድመትነው ቶለእሩሁ አይወጣም ምንይሻለዋል😮😮😮

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 Před rokem +6

    ሳቫሺ ግን ሁሌ እገልሀለሁ እዳለ ፊልሙ ሊልቅነው ማንንም ሣይገል

    • @user-qq8en3ru6u
      @user-qq8en3ru6u Před rokem

      😂😂😂😂😂😂ስስቅ ትን አስባልሽ 😂😂😂😂😂

    • @user-qq8en3ru6u
      @user-qq8en3ru6u Před rokem

      እዴት ደሳኩ ማርያምን ሰትየየ ደግጣ

    • @user-qq8en3ru6u
      @user-qq8en3ru6u Před rokem

      ግን እዴት ትዝለሽ😂😂😂😂

  • @bayushbayush320
    @bayushbayush320 Před rokem +6

    ፈጣሪዬ ድረስ ይህ ሰውዬ የድመት ነፍስ ነውዴ ያለው 🙄

    • @yeselemonsistg
      @yeselemonsistg Před rokem +1

      😂😂😂እኔም ሳስብነበር መቼነው የሚሞተው

    • @bayushbayush320
      @bayushbayush320 Před rokem

      @@yeselemonsistg እጃ እኔም ግራ ገባኝ እኮ አሁን እንኳን የመጨረሻ ይሞታል 😂

    • @fatumatadelech905
      @fatumatadelech905 Před rokem

      @@yeselemonsistg መጨረሻዉ ቀን ይሞታል በልዝ ቶክሳ ትገላለች ሳርጉ ቦታ

  • @halymaadm5921
    @halymaadm5921 Před rokem +5

    ውይ የመዳም አሰሎች እንዴት ከረማችሁ ቅዳሜና እሁድ እስከሚደርስ አጣድፎኝ ነበር

  • @luwamzerai7366
    @luwamzerai7366 Před rokem +4

    ሳባሸ እና መርየም ደስ አይሉም በፈጣሪ

  • @duddhd4685
    @duddhd4685 Před rokem +4

    ጎበዝ በሊዝ 💘💘💘

  • @Malak_12231
    @Malak_12231 Před rokem +1

    የዝህሰውየ።ነብስ።ስትነው😂😂😂😂😂

  • @user-lc8ti1on3u
    @user-lc8ti1on3u Před rokem +5

    ምስኪን ቤሊዝ የኔ ብቼኛ

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 Před rokem +6

    ዛሬም ኦክታ ይመጣል አይይይ

  • @salisa795
    @salisa795 Před rokem +3

    ኦክታይ እኮ ጅኒ ነው አይሞትም ቀንህ ደርሰ 🙌

  • @eigsiv5340
    @eigsiv5340 Před rokem +3

    ወየው ኦክታይ አሁንም አለደ😂😂

  • @jemilamohammede
    @jemilamohammede Před rokem +6

    ሠላም ዉድ የሀገሬ ልጆች
    በስደት አለም የምትኖሩ ያሠባችሑት
    ተሳክቶ ለምትወዱት ቤተሠቦቻችሑ ያብቃችሁ

  • @sahadauae9589
    @sahadauae9589 Před rokem +3

    ምናለ ቡርጁና ጉችሉ ወተት እንደምጠጣ ድመት ቢላላሡ ብዙምአልወዳት መሬምን

  • @user-el9ch2ew2i
    @user-el9ch2ew2i Před rokem +3

    ሰላም ለሁላቹ ጉጁሉ የምወድ

  • @mekdia6245
    @mekdia6245 Před rokem +11

    የድመት ነፍስ ይዟል ኦክታይ ለነገሩ ሴጣን አይሞትም😏😂

  • @gondertube618
    @gondertube618 Před rokem +2

    ቤሊዝ ጎበዝ

  • @NmN-by1ez
    @NmN-by1ez Před 3 měsíci

    ዛሬ ደስ ብሎኛል ጉቹሉ እና ቡርቹ ሳቫሽ እና መሬም ባንድ ሁነው ስላየሁ ወላሂ ሲያምሩ ዋው ቢጋቡ ምን ይመስላችሁል ❤❤❤❤❤❤መራ ኮይስ

  • @user-uv3tn6zs7i
    @user-uv3tn6zs7i Před rokem +3

    ጥሩ ኣደረክሽ ቤሊዚዬ

  • @user-gs5zr3zf7p
    @user-gs5zr3zf7p Před rokem +4

    ኦክታይ ምን አይነት ነፍስ ነው ያለው ነው ሁለት ስውስት ነው ክክክ

  • @sahadauae9589
    @sahadauae9589 Před rokem +2

    እንደኛገር ጋብቻ ካረገዘች በኀላ ክክክ ጉችሉም እግርመንገዳችንን አላለምሀሀሀሀሀ

  • @user-yc2vx2tq3b
    @user-yc2vx2tq3b Před rokem

    ከመሬምና ከከሳባሽ ይልቅ ጉችሉና ቡርጁ ይመቹኛል
    መሬም ሌላ ድራማ እሰራችበትላይ እደት ደስ እደምትል እዚህማ ፈዘዘች ኤጭ

  • @user-wh6ez1qi8r
    @user-wh6ez1qi8r Před rokem

    በጥም ደሰ ብሎኛን ኩፉ ሰው መጨረሻው ይህ ነው

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Před rokem +3

    28:02 guchul is having fun 😂

  • @HanaHana-lh2nt
    @HanaHana-lh2nt Před rokem +1

    አፈር ልሶ እዳይነሳ አሁንም😂😂

  • @weyntiesheta4365
    @weyntiesheta4365 Před rokem

    ኦክታዎ ዛሬሥ ላይመለሥ ሞተ በ3 ተኛሁ ቤልዝ ጅግና ለወንድሟ ተበቀለች ወንድ ፖሊሷና ኩችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ሳባሽና ማርያም እንኳን ደሥ አላችሁ ሴጣኑ ኦክታዎ ሞተላችሁ

  • @selambati4502
    @selambati4502 Před rokem +1

    This’s so on realistic how come ኦክታይ back

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest Před 20 dny

    ኦክታዊ እሚሞትበት ቀን ናፋቀኘ😢😢

  • @user-kz3qj6xu7j
    @user-kz3qj6xu7j Před 29 dny

    ይህ. አቃቢህግ. ሙቶን. እየተባለ. ተመልሦ. እሚመጣነገርሥ🎉🎉🎉😂😂

  • @sente7715
    @sente7715 Před rokem +2

    በሊዝ የኔ መስክን 😥😥

  • @selamuninamo
    @selamuninamo Před rokem +7

    ለኔ ከዚህ ድረማ የምመቻኝ ኦክታይ ብቻ፣ እናም ሰርኩን

    • @ryhxgy
      @ryhxgy Před rokem

      @ዜድ ነኝ ሥዴተኛዋ ተሥፋ ያዴከመኝ💗 አጅብ

  • @user-lb4fm8te6h
    @user-lb4fm8te6h Před rokem +1

    የኔጀግና ይመችሽ ኦክታይ ሞት እቢው አለቀለት

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 Před rokem +1

    ኦክታይ ጭራሺ ተቆምጠህ መጣህደ አትሻብኝ ምናለ ሞት እዳተ መለሥ ቀለሥ ባለው ያልተሠናበቱ ዘመዶቻችንን በተሠናበትናቸው.

  • @user-wo9ey9si1k
    @user-wo9ey9si1k Před rokem +3

    በስተመጨረሻ ሳቁ አይ ፊልም

  • @seadiyehaiqa3624
    @seadiyehaiqa3624 Před rokem +1

    አላህዋ የመጨረሻየን ነገር አደራህን መገን ኦክታይ ይጨርስህ አቦ አንተ መናጢ

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv Před rokem +2

    ኡፍፍፍፍይይይ ኦክታዉይ ሞተ 😁

  • @tiztawerku
    @tiztawerku Před rokem +1

    ኦቅታይ የኔ ጀግና አሁንም ይድናል 😳😄😄😄😄

  • @user-iq2wf6xx1t
    @user-iq2wf6xx1t Před 3 měsíci

    ሳባሽና መሬም ምንም አይመቹኝ አብሳ መሬም😅😅